ኤርሚ ኦርቶዶክሶች ቤት ገባ 🛑 ብቻውን ለ8 ሙግት ገባ 🛑 ለተጠየቀው ጥያቄ እጥፍ አድርጎ መለሰላቸው🛑 | ermias abebe | mikias | faithline

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 13 днів тому +5

    ኤርምዬ ለአንተ ይህንን እውቀትና ጸጋ የሰጣ እግዝአብሐር የተበረካ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Naod-c4c
      @Naod-c4c 12 днів тому

      ከ እውቀት ነፃ

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 16 днів тому +5

    ኡኡኡኡኡ በጣም ያስጮሀል ፍቅር ኦርቶዶክስ ከት ያመጣል መንገድ ሁሉ ሰክሮ ሲሳደብ ሲደባደብ ሲሰርቅ ኸረምኑ ቅጡ ወንጌል ምንም የለበትም ወንጌል ከሌለ ፍቅር የለም ❤❤

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 7 днів тому

    አይይ ኤርሚ ስትጋብዝ ትሽ እንኳን እውቀት ያለው ሰው ጋብዝ እባክህ ተባረክልን እንወዳችኋለን ❤

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 16 днів тому +4

    ኤርሚዬ ተባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 16 днів тому +5

    ከመጀመሪያው ወር አቪቭ or ኒሳን በኛ ሚያዝያ ሲሆነ አስከ -------ግንቦት አንድ ብለን ሰኔ፣ሐምሌ፣ነሐሴ፣መስከረም፣ጥቅምት 6ተኛው ወር ጌታ የተወለደበት ወር ነወ ፣ጌታ በታህሳስ አልተወለደም። ሌላው እኔ ክርስትያን መሆኔ፣በደሙ መገዛቴ፣መዋጀቴ፣እንዲሁም የሱጌታ ምስክር መሆኔ፣ወንጌላውያን አማኝ መሆኔ በፀጋው እድለኛ ነኝ።

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 11 днів тому

    ለሰዎች አንድ ግዜ መሞት ከእርሱ በኋላ ፍርድ እንደተመደበባቸዉ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ የብዙዎችን ሀጢያት ሊሸከም አንድ ግዜ ከተሰዋ በኋላ ያድናቸዉ ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ግዜ ያለ ሀጢያት ይታይላቸዋል ዕብራውያን 9:27

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 15 днів тому +5

    ኦርቶዶክሳዊያን መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ

  • @aidapetros8701
    @aidapetros8701 16 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤eyesus bchawen yadenal❤❤❤❤❤

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 11 днів тому

    ሀይ ኦርቶዶክስ ምን ይሻላችኋል ሰዉ እንደዚህ የቃሉ ዕዉቀት አልባ ይሆናል ጌታ ይድረስላችሁ

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 15 днів тому +5

    ኤርምን ከተሰማችሁ ያሰተሚራቸዋል ተዋሕዶ ልጆች ያለእውቀት ስለሆነ የምትኖሩት 😂😂

  • @AyalewAtnafu-x6f
    @AyalewAtnafu-x6f 9 днів тому

    ከምትለው የራቀ እውነት ተናገር😅😮😢😢

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 13 днів тому

    መፀሐፍ ቅዱስ ላይ ጌታ የተወለደበትን ቀን ወይም ወር የለም ግን ከጥንት ከአባቶች የተወረሰ ነው ፈርቶ አደለም ከተሳዳቢ ጋር ምንም መናጋገር አያስፈልሸግም አሹ የተባለው ሰውየ ይቀለቀላል

  • @elagym5723
    @elagym5723 16 днів тому +11

    ጥሩ ስነምግባርን ከእኛ ተማሩ አላም ይሄ ቀላጅ እየሱስ ጌታ ነው ስንላችሁ አይደለም እንዴ እናታችሁን እንዲህ ላርጋት የምትሉን በጣም ተጫዋች ነህ አለማፈርህ oh my lord 😅😅😅

    • @ElisabatKufabo
      @ElisabatKufabo 16 днів тому

      በጣም ነው ምገርማዉ😂

    • @Naod-c4c
      @Naod-c4c 12 днів тому

      ፍቅርን ከ ክርስቶስ ትህትናን ከ ማርያም ተማሩ ጥላቻን አትስበኩ

  • @ElisabatKufabo
    @ElisabatKufabo 16 днів тому +5

    😂😂🤣🤣በፍጹም ስድብ እኮ የምትታወቀውት😂አይ ኦርቶዶክስ 😀🤔🤔🤔🤔

  • @GenetBowman
    @GenetBowman 8 днів тому

    Wow 😮 ketgnaw planet yemexa orthodox new? Eyawera talew?

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 12 днів тому

    ቅድም ወድሜችን ኦርቶዶክስ ጨዋ ትውት ነው አለ አተገብተክ በስድብ ጀመርከው በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ማለት እንዲ ነው ጨዋ ነን ከማቱ ተሳዳቢ መምጣቱ ይገርማል

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 16 днів тому +1

    የኤርሚያስ በሰው ቤት ያውም በሚያሳዳቸው ሰዎች ገብቶ መሠደብ ለምን እንደሚወድ አይገባኝም?🙏

    • @ZakariasMunta
      @ZakariasMunta 15 днів тому +1

      ያስተምራቸው እንጂ

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 15 днів тому

    ዬጭፍራ ፍቅር ቃራ

  • @zewdymekonnen
    @zewdymekonnen 2 дні тому

    እረ በቃህ ኦርቶዶክስ ብሎ ትህትና በጣም በጣም ይገርማል ቃላት ጠፋብህ ይገርማል ያሳዝናል እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንቡ ለሁሉ መልስ ያለበት

  • @zeድማ7577
    @zeድማ7577 16 днів тому

    እኔ ትዕግስቴ አለቀ ትተነዉ የመጣነዉ የሰለቸንን ተረት ይዘከዝከዋል. ደግሞ ትሑት ነን ነዉ ያለዉ ለዚህ ነዋ ድንጋይ እየወረወራችሁ ንፁሃንን የምትወግሩት ከመጠምጠም መማር ይቅደም ነበር ተረቱ አዟዟራችሁትሳ እኔ የምለዉ ኦርቶዶክስ ናት እንዴ የሞተችላቸዉ??? ኦርቶዶክስ ተቋም መሰለኝ. ኤርሚ አስረዳልኝ ደህና ማንም የማይቋቋመዉን አፍና ጥበብ የሰጠህ ጌታ ብሩክ ይሁን.

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 16 днів тому

    ውሀን ቢወግጡት እንቦጭ:: የካህኑ መልስ::

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 16 днів тому

    ውሀን ቢወግጡት እንቦጭ:: የካህኑ መልስ::እነርሱ 3 ህይወ ነው ያላቸው 1ኛ የዳነ 2ኛ እየዳነ ያለ 3ኛ ገና የሚድን::

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 10 днів тому

    ውይ ሚኪ እየደጋገመ ስታንጓጡጡ ነበር እንጂ አላከበራችሁም እል መጀመሪያ ላይ ኤርሚያስ ልደቱን ሞቱን ትንሳኤውን ከአመት እስከ አመት ሰሰብከው ስናገረው የምኖር ሰው ነኝ እያለው እሱ በእለቱ ስለሚበላው ስለሚጨፈረው ይከራከራል እንደውም እንደ ጴንጤ ልደቷንና ትንሳኤውን እሱ እንዳለው ሁልግዜ በወብጣችን የምናመሰግንበት በአል ሌላ የለንም ሁሌ ጠዋት ማታ በፀሎታችን ስንሄድ ስንቀመጥ የምናሰላስለው ይህንን ነው ቀንም የለንም ሁልጊዜ የምናሰግንበት ቀን ነው ለምን ብትሉ የዘለአለም ህይወት ስላገኘንበት

  • @azeb2809
    @azeb2809 16 днів тому

    አይ ኦርቶዶክስ እልፉ ብሎ አራት ነጥብ ብቻ ሌላው እየገቡ ፀያፉ ስድብ የማሳደቡ እነማን ሆኑና

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 15 днів тому

    ተሳዳብዎች ቁጥር 1 አይደላችሁም እንዴ ተው እንጂ ወንድሜ

  • @misganaerimyas6072
    @misganaerimyas6072 16 днів тому

    Abelo keyetegnawu Ortodox naw?titina turugumuni alawekemi meselgn

  • @merafmelaku
    @merafmelaku 16 днів тому

    ግልባጩን ነው የባህሪው ጉዳይ?

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 16 днів тому

    ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ የሆነ መልስ::

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 10 днів тому

    ጎሽ መድሀኒትም ሆንክ ትእቢት ሞትን ትቀድማለኝ ተው ዲያቆን አትንጠራራ መቼም ማንበብህ አይቀርም

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 16 днів тому +2

    በ40 ቀን ምንን አውቀህ ነው የምትጠመቀው ቀዝቃዛ ውሀ ደፍቶብህ ኪሱን አደልቦ አንተን ልብርድ አሳልፎ የሚሰጥህ ቄስ ነው ያለህ
    መዳን በማንም የለም
    ድንግል ማርያም አታድንህም እርሱን ስሙት ብላሀለች
    የት ነው ማርያም ትሁት ሆና የምታውቃት ደፋሮች ናችሁ
    እግዚአብሄር ምህረት ያድርግላችሁ
    ስለመላእክቶች መዝሙር 91 ሰጥቼሀለሁ አንብብ አንብ አማርኛ ነው
    ከሀይማኖት ከዘር ከነገድ በደቀመዛሙርቶቹ የጠራን ጌታ እየሱስ ብቻ አዳኛችን ኣብ ፊት መቆማችን በጌታ በእየሱስ በእርሱ ደም ነው
    ዘዳግም 32 አንብብ እናንተ ናችሁ
    ተው ተመለሱ ጌታ እየመጣ ነው ሞተው አፈር ሆነው የቀሩ አያድኗችሁም
    ከአብ ቀኝ በጎን ካለው ድንጋዩን አንከባሎ አፈሩን ገልብጦ ከወጣው ጌታ በስተቀር
    መኪና በሚነዳው አትቅና እየሱስን መነገጃ አታድርጉ
    የእናንተ ቄሶች አይደሉም ደጋሚ መተተኞች
    መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው ጥዋት ቸርች ውስጥ ከሰአት ጥንቆላና መተት
    ወገን ተው ተመለስ ያለንበት ዘመን
    ሉቃስ 21 እና ማቴዎስ 24 ነውና

  • @ObsneeDarbina
    @ObsneeDarbina 13 днів тому

    የኦርቶዶክስ ትምርት እስከዚህ ድረስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ የሞተዉ ለአለም ሁሉና መድሃንትነቱ ለሁሉ ብሆንም መዳን የሚችለዉ ግን ኢየሱስን ለተቀበለና ለመነ ብቻና ብቻ ነዉ አንድ የታመመ ሰዉ ለታመመበት በሽታ መዳን የሚችለዉ መድሃኒቱን ከዋጠ ብቻ እንጂ ቤቱ ስላስቀመጠ ከበሽታዉ ልድን አይችልም ስለዚህ ለበሽተኛዉ አለም ዋጋ ብከፈልለትም አለም ግን መድሃኒቱን ተቀብሎ መዋጥ ስችል ነዉ ላመኑትና ለተቀበሉት የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ተሰቷቸዋልና ይሄ መዳን ለኦርቶዶክስ አይመለከታትም የሷ አዳኝ መልአክት ገድላት ተክልዬ ምንጥስዬ ማሪያም ወዘተ ኧረ ስንቱ ይቆጠራል?

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 16 днів тому +1

    እረ እረ እረ ኦርቶዶክስ ትሁት ይሄስ እውነትም ትህትና ወነድሜ ሰድቦቹ የት አርገሃቸው ነው ባክህ ?

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 10 днів тому

    ዲያቆን ተብዬውም ከሚሳደብ ቀይ ወጥ አልጫ የሁልግዜ ሀሳቡን ከሚያወራ ሚኪ እንዳለው ጠይቀው በግልፅ አግኝተኸዋል አለው እውነት ለመረዳት ከፈለገ ብዙ ሊጠይቀው ይችል ነበር ዲያቆን ሁልግዜ ስል food ስል ዘኬ አይዘገንንም ምሳሌም በቀይ ወጥና እንጀራ

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому

    Yeswun anytime sysdef notwithstanding

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 10 днів тому

    ጥሩ ስነ ምግባር አለን ገና ሲገቡ በስድብ አይደል በሟሽሟጠጠ እናታችሀ እንዱህ ትሁን የምሉት አንሳደብም ስድብ እራሱ የእግዚአብሔር ቃል ሀጢያት ነው እያለ እናንተ በስይብ ተክናችሁ አንሳደብም አወርዳችኋለሁ ማለቱኮ የማይገባ ንግግር ስትጀምሩ የሚናገረው ቃል ነው ከናንተ ጭንቁር ቃል የተነሳ ማለት ነው

  • @Naod-c4c
    @Naod-c4c 12 днів тому

    ጴንጤ ለ መሆን ደደብ መሆን በቂ ነው 😂 ላይቭ ተከታተሉ ጴንጤ መሸበት አዳራሹም ይዘጋል ዶሮም ይረባበታል ኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ ብርሃነ ክርስቶስ ይብራላቹ

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому +1

    Wusht kyti mato nwe sosit shi z
    Lmat yhonati

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos 16 днів тому

    ስለማን ነው የምታወራው ወይ ጉድ ነጬን ጥቁር እናንተ እኮ ማሪያምን ብሎ የሚዥጎደጎደው የተለመደ ነው ተው ወንድሜ የሚሰሙህን ቁጭ ብለህ ትላጫቸዋለህ ኮሜዲ ።

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 11 днів тому

    እራስህን በጣም ካብክ የአብዬን ለእምዬ ማለት ይህ ነዉ ኤረ ስትዋሽ በትንሹ አድርገዉ ጠላዉንና አረቄዉን ለማን ሰጠህ

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому

    Emanate xnqysh banana xuqol sewing minor aqtotali

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому

    Entire tesAdabwt Gauthier

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому +1

    Ena te frisawe

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 11 днів тому

    ሚኪ ትቢትህን ወደዛ ተውና ቃሉ ላይ አተኩር እናተጠንቋይ መተተኛ አስማተኛ ሲመጣ ቆብ የደፋ ባጋንታዊ መስተ ዋድድ እፅ ነው የምትሉት የሚሰሩ ሲመጡ አባታችን ትላላችሁ ታከብራላችሁ ኤርሚ ጉዳችሁን ስለሚዘረግፍባችሁ ትጠሉታላችሁ ሰዳማዊ እንጠላለን ትላላችሁ ግን ውሸት ጣኣት በወድ የተሰራ በሴት የተሰራ አናመልክም ትላላችሁ ቀርፃችሁ ስላችሁ ታመልካላችሁ እናተ ለሆዳችሁ ብላችሁ ሙት አመት እያላችሁ ለሞተ ነገር መሠውያ ታቀርባላችሁ ህዝብን ልቀቁት መቀበርያ የላችሁም ብላችሁ ቃሉን እዳያቅ አሳወራችሁት ካጋንት ጋር እየተስማማችሁ

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому

    Sle egzabihri say honey kibri filega nw

  • @saragirma3318
    @saragirma3318 16 днів тому

    Emanate wuhatAmoth min thti alatihuna

  • @yosefaemayehu2935
    @yosefaemayehu2935 15 днів тому

    ፍፁም ወሸታምም ናችሁ።

  • @tesfayeyona1949
    @tesfayeyona1949 16 днів тому

    Wow,completely false bro