Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ የዘመናችን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቅድስት ስላሴ ዘመንህን በፀጋ ፣ በበረከት ፣ በጤና በመትረፍረፍ አብዝቶ ከነ ቤተሰቦችህ ይባርካቹሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የመስቀል ባለቤት ምእመኑ ነው ያገባናል ይንሳ እንቃወማለን መስቀል ቤዛችን ነው እንዋደቅለን ማርያም ምስክሬናት
ነጋሽ እኔ በግሌ በጣም አከብርሐለሁኝ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው የቅዳሴ ቤቱውስጥ የተነጠፈው በንጉሱ ጊዜ ነው ተባለ የአሁኑ እድሳት ሲሰራ ስራው እስኪጠናቀቅ ድረስ እነሱ ቅሊንጦ ገብተው ነበር በንጉሱ ጊዜም አልተሰራም እነሱ ከኪሳቸው የሳንቲም ሽራፊ አያወጡም ስለዚህ በአስቸኳይ ያፍርሱትና ለምእመናኑ ያስረክቡ እናንተ አባቶች ምድር ላይ ያለውን እውነታ ተናገሩ ያለበለዚያ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ
ወንድማችን ፍፃሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያሴምርልህ።
ነጋሽ ወድሜ እመቤታችን ከነልጆ አብረሐሞ ስላሴ ከነቤተሰብህ ይጠብቆህ የምትሰራውን ይባርክልህ
ነጋሽ በጣም የምትገርም ሰው ነህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
ነጋሸ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን፣ እሰከዛሪ አባቶችም አላወቁ ይሆናል ፣ከአዪ በኃላ ግን መቃወም የነበረባቸው አባቶች ናቸው። እንዴት ዝም ይላሉ ፣እባካችሁ አባቶች ሐይማኖታችንን ጠብቁልን፣ የቤተክርሰቲያን አርማችን እኮ መሰቀል ነው።እንዴት መሰቀል እረግጣችሁ ትገባላችሁ፣ እንዴት ዝም አላችሁ፣ ፣ መሰቀል እንዲረገጥ የሚያደርገው ሰይጣን ነው።እባካችሁ አባቶች አንሱልን።
እባካችሁ ስለህያው እግዚአብሔር ብላቹ የክርስቶስ መስቀል ከወለሉ ላይ አንሱልን😭
ነጋሺ ወንድሜ እግዚአብሔር እንደ አንተና መሰሎችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባት ማለት የበጎች ጠባቂ አባት ማለት ለልጁ ለቤቱ ተቆርቋሪ አሁን የምናየዉ ሁሉ የይምሰል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ይስጠን አንተ እና መሰሎችህ ታይቶ ከመጥፋት ይጠብቃችሁ ኑርልኝ ክበርልኝ
ነጋሽዬ ቃል የለኝም እ/ር አሁንም ይጠብቅህ አባቶቻችን ናቸው ለሀይማኖታችን መደፈር መናቅ ለአማኞቻችን መፈናቀል ወደ ሌላ እምነት መሰደድ ባጠቃላይ አሁን ላለው ዝቅታ አነሱ በጎቻቸውን በትክክል አለመጠቃቸው እና ለገንዘብና ለግል ክብራቸው ለሚያልፍ ቁሳቁስ ነው የሚታገሉት የሚገፋፋት እረ እ/ር ይማረን ይድረስልን ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግራ ገብቶናል😢😢😢
Thank you Berther JESUS LORD Bless ❤❤
ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም በጣም የተናገርካቸ ሁሉ ልብ ይነካል ሁሉም ነገር ፣ ከመስቀሉ የሚበል የለም፣ቄሱም ጳጳሱም ለማመን የምንቸግርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ፡፣፣ በዉስጥ የሚሰሩ ተሓድሶዎችም ስላሉ፣፣ድካምህንና ጩህትህን ፈጣሪ ሰምቶ ምላሹን እንጠብቃለን፣፣በርታልን🙏🙏
🙏🥺🥺እኔም ዝም አልልም 🙏
አብርሀሙ ሥላሴ ይጠብቁህ
ተባረክ እርሱ የመስቀሉ ባለቤትይጠብቅህ ይባርክህ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ ክብርን ይስጥልን ቀናተኛው የስላሴ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ የስላሴልጅ ክብርን ሞገስን ይስጥልን
አይዞህ ወንድሜ ካልደፈረስ አይጠራም እግዚአብሔር ይርዳን ዝምታ ነው ለዚህ ያደረሰን😢
ተባረክ ወንድሜ ባለሙያዎች በርቱ እኛ የመስቀሉ ልጆች አለን ከጎናችሁ።
የተዋህዶ ልጅ የቤቱን ቅናት ያለብክ የሚያቃጥልክ በአንተ እና ሎሎችም አሉ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊታቹ ይቅደም መዳኒሃለም ይጠብቃቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
ወንድሜ ልክነህ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏#
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🎉
እግዚአ ብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የ ድንግል ልጅ ከአንተ ጋር ነው በርታ
ትክክል አባቱቻችን ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሕ ወንድሜ
የአብረሃሙ ስላሴ ይጠብቁህ ነጋሽዬ እማምላክ በዘልፏፏዋ ቀሚሷ ትሸፍንህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቤትህን አፅዳ🙏🙏🙏😥😥😥😭
ነጋሽ ወንድሜ ቸሩ መዳሕኒያለም ይጠብቅልን በዘር በቀለም በምናምን የማታምን ሰው ነሕ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከቅድስት ድንግል እናቱ፣ ከቅዱሳን ባለሟሎች ጋር ሁነው ይጠብቁህ እንጂ ሚዲያህን ለማዘጋት የሚሯሯጡት እመነኝ ከጎረቤት ሳይሆን ከእኛው ቤት ያሉት ናቸው ። ቅዱስ ገብርኤል አባትህ ይጠብቅህ ብርታቱን እውቀቱንም እና ጽናቱንም ያድልልን🎉🎉🎉🎉
እኔ ያልገባኝ የኛ የቤተክህነት አባቶች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ግን መስቀሉን የሚያስረግጡን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ስለ ቤተክርስትያን ሲነሳ አባቶች ዝም ይላሉ ወንበራቸው ሲንገጫገጭ ግን ውጡልን ቤተክርስቲያን ተደፈረች ይሉና ወጣቱን ያስጨርሳሉ ማስቱዋሉን ያድላቸው
እዴት ዋጋ የተከፈለልን በመስቀል መሆኑ እየታወቀ እዴት እደዚሕ ይደረጋል ይነሳልን ነጋሽየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሕ
አባቶቻችችን የትንቢቱ መፈፀሚያ ስለሆኑ ብቻነው:: መድሀኒያለም አዝኖ ከሱ የተመረጡ አባት ይስጠን የመስቀሉ ሀይል የመስቀሉ ብረሃን የመስቀሉ ፀጋው ይደርብን::
ወንድማችን እግዚሀብሄር ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ❤❤❤
ነጋሺዬ መደሀንአለም ሞገስእና ጥንካሬዉን ይስጥህ💕❤️❤️😁💕💐💐🙏❤️🙏
fetari yebarekeh negash, lebonaken ayqeyerebih.
ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይ ባር ክህ መስቀላችን ይነሳልን.
አረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ህዝበ ክርስቴያን በሙሉ እንዳትሔዱ ቅሩ ሔዳችሁ መስቀሉን ከምትረግጡ መቅረት ይሻላላ 😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል😢😢😢😢
ተባረክ
ስላም ለአንተ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ጎብኝልን እንግዲህ ምን ይባላል ለቅዱስ ሚካኤል 500$ ልካለሁ ነጋሽ እድሜ ለአንተ በአንተ ማስታወቂያ ነበር ያየውት
ልኡልእግዚአብሔር መቅደሱን አሳልፎአይስጥብን ፍርድን ይፍረድ
ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለኛ ብሎ የትሰቀለልን አምላክ እንደቸርነቱ ይድረስልን እልበለዚያ የሚሰማን አባትም መንግስትም የለንም እያዘንን ነው
ዋናው ነገር ምህመኑ ወደ ቤተ መቅደሱ መግባት የለብንም ሌላው ሌሎች ቤተክርስቲያኖችም መፈተሽ አለባቸው አባቶቻችንን ማመን የለብንም ፣እነሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸው።
ትክክል
አዎ ውድ ወንድማችን , ስለ ቅድስ ስላሴ ቤተክርስቲያን የተነጠፈው መስቀል መነሳት አለበት በአስቸኳይ ምእመናንን ገንዘብ ማዋጣት ልማዳችን እና ግዴታችን ነው እና አዋጥተን እንሰራዋለን እና በህግ አምላክ ይነሳልን 😢
I agree what all you said ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
በቅዱስ መስቀሉ መሳለቅ ይበቃ ይነሳልን😢
እግዚአብሔር ይርዳህ
ቃለህይወት🎉 ያሰማልን
እውነት ነው በጣም ያማል ሌላውስ ቤተክርስቲያንስ አቤቱ ማረን አስበን
አይዞኽ መድኸኒአለም ይርዳህ
በጣም ነው የሚያሳዝነው ምንጣፉ ስር ሲያስረግጡን ነበረ በጣም ያማል 😭
ሰላሙን ያብዛልን ወንድም ነጋሽ !!🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ የምታገረባቸው ነገረ ሁሉ በጣምጥሩነው. እኔም. አንድ እምነግረህ ነበረኝ. በውጬ ያሎሰዎቼ. እንደእህተማሪም. ሰውን እየሰበሰቡ. ማሪምአይዞችብላለች. እሚሉ እናት አሉ. ምእመኑን በምላሳቸው. አያታለሉነክ እስቲ ሕዝቡ ሳይጎዳ ደረስላቸው
ምን እናድርግ ታዲያያመናቸው፣ያከበርናቸው፣ ወከፈጣሪ ጋር ያገናኙናል የምንላቸው አባቶች እኛንጥለው እነርሱ ልባቸው ከኛ ርቆ ግን ከኛ የሚገኘውን ተመክተው እኛኑ እንዲህአባት እንደሌለው ልጅ ሲረሱን የኛ ፈጣሪምንም አያጎልብንም እና ፀንተን እምነታችን ን ጠብቀን ልንገኝ ይገባል።
Betam zegeyeh
ወንድሜ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅቅ ❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
God Bless you all that are are screaming about the cross at the Kidst Slassie🙏🙏🙏
ወንድም ነጋሽ ስጠብቅህ ነበር። እንዴት ዝም አለ ብዬ። እረ ዝምታ በዛ😢
ወንድማች ነጋሽ የተዋህዶ ፈርጥ ተባረክልን 🙏 ይህ ሁሉ የሚያደርገው መንግስት አና የሱ ተባባሪ አባቶች ናቸው የነገስታቱ ታሪክና ቅርስ የሚከበረው በኛ ቤተክርስቲያን ነው በኩሪደር ልማት ስም የተረፈ የነገስታቶቹ ቅርስ አለ እንዴ .ይህን መስቀል ግን የተዋህዶ ምዕመን አውቀናል ዝም ካአልን መሬት መንቀጥቀጥ ጀምራለች ተከፉታ ደግሞ መዋጥ ትጀምረናለች
ወንደማችን ነጋሽ እግዚአብሔር መጨርሻውን ያሳምርልን እንጂ ወዴት እየተሄደ እንደሆነ እይገባኝም ምን ይዤ እንደሆን ባላውቅም እሁንስ ቀኑ አጥሮ እግዚአብሔር በመጣና በፈረደ እላለሁ መቼም አምናለሁ መጀመሪያ እምላክ ጅራፋን ከየት አንደሚጀምር ይታወቃል ብቻ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ሃይማኖታዊ ጥፋት ተጠያቂዎች እዛው ቁንጮዋቹ ጋር ነው ሁሉም አንተ እንዳረርክ አርናል ፍርዱን አምናክ ያሳየን ይህ እይነቱ ገዳይ የሁላችንም ይለለከተናል ዝም አንልምልም
ለቤተ ክነት ማሳወቅ ነው 🥺🙏
ወንድሜ ነጋሽ ቃለ ህይወት ያሰማህ እጅግ እጅግ እጅግ የሚደንቀኝ ጳጳሳት ፓትርያርክ ላይ ያለህ ተስፋ ይገርመኛል እነሱ እኛ ብናልቅና የቀረውን ሀብቱን ሸጠው ቤተ ክርስቲያኑንም ህንፃውን ሸጠው ወደሀገራቸው ያው አብዛኛዎቹ አሜሪካና አውሮፖ መሔድ ነው ፍላጎታቸው አንተና መሰሎችህ ትደክማላችው ተኩላ ለበጉ ሲያዝን አይቼ አላውቅም ተፈጥሮው ተኩላ ነው
ሀቁን ፍንትዉ አድርገሀአሳይተሀል ይህ የሁላችንምድምጽነው ይህንንማስተካከልየማይፈልግየሀይማኖትመሪ ካለጠርጥርከገንፎም አይጠፋም ስንጥር ብለን አናቆምምአእንፈለማለንአንቀልድም።
እንዴ ልጆቻችንን ምን እናብላ እንበትናቸው ወይ?ልጆቻቸውን የፈጠረ እግዚአብሔር እኮ ነው እንኳን የእነሱን ልጆች እውሩን አሞራ የሚመግብ አምላክ እኮ ነው ያለን ይህን ከእነሱ መስማት ያማል መስቀሉን ቀብረው ነው እንዴ ልጆቻቸውን የሚመግቡት የሚሰበስቡት ጌታ አተ ፍረድ አንተ ተመልከት😭😭😭
Egziabher yebarkeh ewnet new yetenagerkew
ወንድም ነጋሽ ፈጣሪ ይባርክህ
ምን እንደሜሻለን አናውቅም ጌታ ሆይ ድረስልን
ልክ ነህ ጋዜጠኛ ነጋሽ! ቅድስት ቤ/ትያን መላኢክት የሚነጠፉባት የጥቂት ቅዱስን ጠባቂዎች ናቸው! የመለኮትን ቤት ያረከሱት እየተበጠሩ ይለያሉ!!!
በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
እንደበትክን ይባርክድምፅህ ይሰማ
እንደአን ተ አይነት ክርስቲያን ብዙ ቢኖር ጥሩነበር እግዚአብኼር ይባርክኽ
በስመ ስላሴ ስም ምንእየሆንን ነው በዛን ዘመን ምን አይነት መሀንዲስ ነው የሰራው ሲመረቅስ ያኔ ሲያዩት ለምን ዝም አሉ??? እውነትም ምን ሆነን ነው እረ እንቃ ብ
ነጋሽዬ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ አይቀርከክ🙏🙏🙏
እንዳለ ካድሬዎች ናቸው ። ቤቴ የፀሎት ቤት ተብሎ ይጠራል አናንተ የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት ብሎ ገለባብጦ ያወጣቸው አምላክእነዚህን ከ 5ኪሎ ጠራርጎ ያውጣቸው በአሠቃቂ ግድያ የተገደሉ የገዳም አባቶች ደም ይፍረድባቸው።
የኔ ልብ ዉልቅ ይበልልክ አይዞህ ወንድሜ
Merkatu bikoy ayshalem
እረ መስቀል መርገጥ በጣም ከባድ ነው እኔ በበኩሌ ከገጠመኝ ነገር ልብ ሳልል ምንጣፍ ገዝቼ አንጥፊ ቤቴ ልጆቼ ላይ ነው የፈረሰው እግዚአብሔር እንደኔ አጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ልጆቼ ምንም አልሆኑም እኔን ግን አስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ወዳጄ በመስቀል ቀልድ የለውም
ጀግና
አይገባንም በምጠፋው መንገድ አጥፉልን
የመስቀሉ መረገጥ ምንም ካልመሰላቸው እኛም ወደዛ መሄድ የለብንም መባም ምንም አስራትም አለመስጠት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያውቃልና
ለምንድነው የማንሄደው ቤተክርስቲያን እኮ የክርስቲያን ቤት ነው እንጂ የቄስ ወይም የቤተክርስቲያኑ አስተዳደር አይደለም ምዕመኑ እኮ የጠየቀው ያለው ወለሉ ላይ ያለው የከበረ መስቀል ይነሳ ነው እንቢ ካሉ አስተዳደሩ ጭምር ማስነሳት ነው
ዋው የኝም ሀሳብ ነው ድግልማርያም ታማልደን
እኔ በወንጌል አማኝ (ፕሮተስታን) ነኝ ግን NEGASH የሚያቀርበውን ከልቤ እወዳለው፣ ምክንያቱም በእምነት ጉዳይ እንጅህ በዘር እና ፖለትካ ዓይን ስለማያይ SO መስቀል ይከበር ዘንድ ግድ ነው።
መስቀሉ ይከበርልን መስቀሉ ይከበርልን መስቀሉ ይከበርልን ?
መሰቀሉዉ. ሲረገጥ. ያመናል. ጎበዝ. ጠፍተናል.
የሊቅነት ጥግi
ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ቅድስት ሥላሴ ውስጥ ያላችሁ እባህካችሁ ሰራሚኩን አንሱልን ታሪክ አይበላሽብን በመስቀሉ ቀልድ ይለም የሰሩትም ያሰሩትም ጠፋተኛ ናቸው
Eskeahun leneberew Yeker Yebelen ahun gen beaschekuay yestekakel ye and seat sera new, lemafresum lemastekakelu lhulachen teriy akerebulen. begulbetem be genzebem kenante gar nen.Antem Tebarek kene Betesebch.
የማዝነው ሁሉ አዋቂነኝ ባለበት ለጥቅም ብቻ የሚኖርበት መክባበር በጠፋበት የስው በደል እንጂ የራስን ሀጢያት ተሸክሞ ንስሀ ሳይገቡበት ተቆርቃሪ መስሎ ሰው የሚያፋጁበት ጊዜ አብሬ ቤተክርስቲያንን አስልፈው ከሚሰጡ ሰዎች ጋር አብሬ መኖሬ በደሌን ይቅርበለኝ የበደሉኝን እኔም ይቅር እላለሁ ብላ ያሳደገችኝን የዘላለም ቤቴን ያመነ የተጠመቅ ንስሀ የገባ ስግሀ ደሙን የተቀበለ ይድናል ያለውን አምላክ ይቅር ባዬን እኔ ያልኩት ይሁን እያልን የሚይጸድቀውን ትተን የሚፈጀው እሳት በህዝባችን በአገራችን ላይ እያርከፈከፍን ስለሆን ቆም ብለን እኔ ማን ነኝ እንበል የሰላም አምላክ ሰላሙን አብዛልን ይቅር በለን አሜን
እኛሀ አቅም የለንም በውነት መዳንያለም ይፍረድ በውነት ።ይማል ለምን ዝም እዳሉ ይባላል ችግሩን እሱ ባለቤቱ መዳንያለም ይፍረድ
የመስቀሉን ሀይል አትችሉም አንሱልንነጋሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ የልቤን ነው የነገርካቸው አመሰግናለሁ
100%❤❤❤❤❤❤❤
አንተ የዘመናችን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቅድስት ስላሴ ዘመንህን በፀጋ ፣ በበረከት ፣ በጤና በመትረፍረፍ አብዝቶ ከነ ቤተሰቦችህ ይባርካቹሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የመስቀል ባለቤት ምእመኑ ነው ያገባናል ይንሳ እንቃወማለን መስቀል ቤዛችን ነው እንዋደቅለን ማርያም ምስክሬናት
ነጋሽ እኔ በግሌ በጣም አከብርሐለሁኝ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው የቅዳሴ ቤቱውስጥ የተነጠፈው በንጉሱ ጊዜ ነው ተባለ የአሁኑ እድሳት ሲሰራ ስራው እስኪጠናቀቅ ድረስ እነሱ ቅሊንጦ ገብተው ነበር በንጉሱ ጊዜም አልተሰራም እነሱ ከኪሳቸው የሳንቲም ሽራፊ አያወጡም ስለዚህ በአስቸኳይ ያፍርሱትና ለምእመናኑ ያስረክቡ እናንተ አባቶች ምድር ላይ ያለውን እውነታ ተናገሩ ያለበለዚያ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሁኑ
ወንድማችን ፍፃሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያሴምርልህ።
ነጋሽ ወድሜ እመቤታችን ከነልጆ አብረሐሞ ስላሴ ከነቤተሰብህ ይጠብቆህ የምትሰራውን ይባርክልህ
ነጋሽ በጣም የምትገርም ሰው ነህ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
ነጋሸ ወንድሜ ሰላም ላንተ ይሁን፣ እሰከዛሪ አባቶችም አላወቁ ይሆናል ፣ከአዪ በኃላ ግን መቃወም የነበረባቸው አባቶች ናቸው። እንዴት ዝም ይላሉ ፣እባካችሁ አባቶች ሐይማኖታችንን ጠብቁልን፣ የቤተክርሰቲያን አርማችን እኮ መሰቀል ነው።እንዴት መሰቀል እረግጣችሁ ትገባላችሁ፣ እንዴት ዝም አላችሁ፣ ፣ መሰቀል እንዲረገጥ የሚያደርገው ሰይጣን ነው።እባካችሁ አባቶች አንሱልን።
እባካችሁ ስለህያው እግዚአብሔር ብላቹ የክርስቶስ መስቀል ከወለሉ ላይ አንሱልን😭
ነጋሺ ወንድሜ እግዚአብሔር እንደ አንተና መሰሎችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባት ማለት የበጎች ጠባቂ አባት ማለት ለልጁ ለቤቱ ተቆርቋሪ አሁን የምናየዉ ሁሉ የይምሰል ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸዉ ይስጠን አንተ እና መሰሎችህ ታይቶ ከመጥፋት ይጠብቃችሁ ኑርልኝ ክበርልኝ
ነጋሽዬ ቃል የለኝም እ/ር አሁንም ይጠብቅህ አባቶቻችን ናቸው ለሀይማኖታችን መደፈር መናቅ ለአማኞቻችን መፈናቀል ወደ ሌላ እምነት መሰደድ ባጠቃላይ አሁን ላለው ዝቅታ አነሱ በጎቻቸውን በትክክል አለመጠቃቸው እና ለገንዘብና ለግል ክብራቸው ለሚያልፍ ቁሳቁስ ነው የሚታገሉት የሚገፋፋት እረ እ/ር ይማረን ይድረስልን ልቦናቸውን ይመልስልን አሜን
አሜን 🙏🙏🙏
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግራ ገብቶናል😢😢😢
Thank you Berther JESUS LORD Bless ❤❤
ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም በጣም የተናገርካቸ ሁሉ ልብ ይነካል ሁሉም ነገር ፣ ከመስቀሉ የሚበል የለም፣ቄሱም ጳጳሱም ለማመን የምንቸግርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ፡፣፣ በዉስጥ የሚሰሩ ተሓድሶዎችም ስላሉ፣፣ድካምህንና ጩህትህን ፈጣሪ ሰምቶ ምላሹን እንጠብቃለን፣፣በርታልን🙏🙏
🙏🥺🥺እኔም ዝም አልልም 🙏
አብርሀሙ ሥላሴ ይጠብቁህ
ተባረክ
እርሱ የመስቀሉ ባለቤት
ይጠብቅህ ይባርክህ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ ክብርን ይስጥልን ቀናተኛው የስላሴ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ የስላሴልጅ ክብርን ሞገስን ይስጥልን
አይዞህ ወንድሜ ካልደፈረስ አይጠራም እግዚአብሔር ይርዳን ዝምታ ነው ለዚህ ያደረሰን😢
ተባረክ ወንድሜ ባለሙያዎች በርቱ እኛ የመስቀሉ ልጆች አለን ከጎናችሁ።
የተዋህዶ ልጅ የቤቱን ቅናት ያለብክ የሚያቃጥልክ በአንተ እና ሎሎችም አሉ የድንግል ማርያም ልጅ ከፊታቹ ይቅደም መዳኒሃለም ይጠብቃቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
ወንድሜ ልክነህ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏#
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🎉
እግዚአ ብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የ ድንግል ልጅ ከአንተ ጋር ነው በርታ
ትክክል አባቱቻችን ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሕ ወንድሜ
የአብረሃሙ ስላሴ ይጠብቁህ ነጋሽዬ እማምላክ በዘልፏፏዋ ቀሚሷ ትሸፍንህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ቤትህን አፅዳ🙏🙏🙏😥😥😥😭
ነጋሽ ወንድሜ ቸሩ መዳሕኒያለም ይጠብቅልን በዘር በቀለም በምናምን የማታምን ሰው ነሕ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ከቅድስት ድንግል እናቱ፣ ከቅዱሳን ባለሟሎች ጋር ሁነው ይጠብቁህ እንጂ ሚዲያህን ለማዘጋት የሚሯሯጡት እመነኝ ከጎረቤት ሳይሆን ከእኛው ቤት ያሉት ናቸው ። ቅዱስ ገብርኤል አባትህ ይጠብቅህ ብርታቱን እውቀቱንም እና ጽናቱንም ያድልልን🎉🎉🎉🎉
እኔ ያልገባኝ የኛ የቤተክህነት አባቶች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ናቸው ግን መስቀሉን የሚያስረግጡን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እውነት ነው ስለ ቤተክርስትያን ሲነሳ አባቶች ዝም ይላሉ ወንበራቸው ሲንገጫገጭ ግን ውጡልን ቤተክርስቲያን ተደፈረች ይሉና ወጣቱን ያስጨርሳሉ ማስቱዋሉን ያድላቸው
እዴት ዋጋ የተከፈለልን በመስቀል መሆኑ እየታወቀ እዴት እደዚሕ ይደረጋል ይነሳልን ነጋሽየ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሕ
አባቶቻችችን የትንቢቱ መፈፀሚያ ስለሆኑ ብቻነው:: መድሀኒያለም አዝኖ ከሱ የተመረጡ አባት ይስጠን የመስቀሉ ሀይል የመስቀሉ ብረሃን የመስቀሉ ፀጋው ይደርብን::
ወንድማችን እግዚሀብሄር ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ❤❤❤
ነጋሺዬ መደሀንአለም ሞገስእና ጥንካሬዉን ይስጥህ💕❤️❤️😁💕💐💐🙏❤️🙏
fetari yebarekeh negash, lebonaken ayqeyerebih.
ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይ ባር ክህ መስቀላችን ይነሳልን.
አረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ህዝበ ክርስቴያን በሙሉ እንዳትሔዱ ቅሩ ሔዳችሁ መስቀሉን ከምትረግጡ መቅረት ይሻላላ 😢😢😢😢😢😢😢
በትክክል😢😢😢😢
ተባረክ
ስላም ለአንተ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን ጎብኝልን እንግዲህ ምን ይባላል ለቅዱስ ሚካኤል 500$ ልካለሁ ነጋሽ እድሜ ለአንተ በአንተ ማስታወቂያ ነበር ያየውት
ልኡልእግዚአብሔር መቅደሱን አሳልፎአይስጥብን ፍርድን ይፍረድ
ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለኛ ብሎ የትሰቀለልን አምላክ እንደቸርነቱ ይድረስልን እልበለዚያ የሚሰማን አባትም መንግስትም የለንም እያዘንን ነው
ዋናው ነገር ምህመኑ ወደ ቤተ መቅደሱ መግባት የለብንም ሌላው ሌሎች ቤተክርስቲያኖችም መፈተሽ አለባቸው አባቶቻችንን ማመን የለብንም ፣እነሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸው።
ትክክል
አዎ ውድ ወንድማችን , ስለ ቅድስ ስላሴ ቤተክርስቲያን የተነጠፈው መስቀል መነሳት አለበት በአስቸኳይ ምእመናንን ገንዘብ ማዋጣት ልማዳችን እና ግዴታችን ነው እና አዋጥተን እንሰራዋለን እና በህግ አምላክ ይነሳልን 😢
I agree what all you said ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
በቅዱስ መስቀሉ መሳለቅ ይበቃ ይነሳልን😢
እግዚአብሔር ይርዳህ
ቃለህይወት🎉 ያሰማልን
እውነት ነው በጣም ያማል ሌላውስ ቤተክርስቲያንስ
አቤቱ ማረን
አስበን
አይዞኽ መድኸኒአለም ይርዳህ
በጣም ነው የሚያሳዝነው ምንጣፉ ስር ሲያስረግጡን ነበረ በጣም ያማል 😭
ሰላሙን ያብዛልን ወንድም ነጋሽ !!🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ የምታገረባቸው ነገረ ሁሉ በጣምጥሩነው. እኔም. አንድ እምነግረህ ነበረኝ. በውጬ ያሎሰዎቼ. እንደእህተማሪም. ሰውን እየሰበሰቡ. ማሪምአይዞችብላለች. እሚሉ እናት አሉ. ምእመኑን በምላሳቸው. አያታለሉነክ እስቲ ሕዝቡ ሳይጎዳ ደረስላቸው
ምን እናድርግ ታዲያያመናቸው፣ያከበርናቸው፣ ወከፈጣሪ ጋር ያገናኙናል የምንላቸው አባቶች እኛንጥለው እነርሱ ልባቸው ከኛ ርቆ ግን ከኛ የሚገኘውን ተመክተው እኛኑ እንዲህአባት እንደሌለው ልጅ ሲረሱን የኛ ፈጣሪምንም አያጎልብንም እና ፀንተን እምነታችን ን ጠብቀን ልንገኝ ይገባል።
Betam zegeyeh
ወንድሜ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅቅ ❤❤❤❤
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
God Bless you all that are are screaming about the cross at the Kidst Slassie🙏🙏🙏
ወንድም ነጋሽ ስጠብቅህ ነበር። እንዴት ዝም አለ ብዬ። እረ ዝምታ በዛ😢
ወንድማች ነጋሽ የተዋህዶ ፈርጥ ተባረክልን 🙏 ይህ ሁሉ የሚያደርገው መንግስት አና የሱ ተባባሪ አባቶች ናቸው የነገስታቱ ታሪክና ቅርስ የሚከበረው በኛ ቤተክርስቲያን ነው በኩሪደር ልማት ስም የተረፈ የነገስታቶቹ ቅርስ አለ እንዴ .ይህን መስቀል ግን የተዋህዶ ምዕመን አውቀናል ዝም ካአልን መሬት መንቀጥቀጥ ጀምራለች ተከፉታ ደግሞ መዋጥ ትጀምረናለች
ወንደማችን ነጋሽ እግዚአብሔር መጨርሻውን ያሳምርልን እንጂ ወዴት እየተሄደ እንደሆነ እይገባኝም ምን ይዤ እንደሆን ባላውቅም እሁንስ ቀኑ አጥሮ እግዚአብሔር በመጣና በፈረደ እላለሁ መቼም አምናለሁ መጀመሪያ እምላክ ጅራፋን ከየት አንደሚጀምር ይታወቃል ብቻ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ሃይማኖታዊ ጥፋት ተጠያቂዎች እዛው ቁንጮዋቹ ጋር ነው ሁሉም አንተ እንዳረርክ አርናል ፍርዱን አምናክ ያሳየን ይህ እይነቱ ገዳይ የሁላችንም ይለለከተናል ዝም አንልምልም
ለቤተ ክነት ማሳወቅ ነው 🥺🙏
ወንድሜ ነጋሽ ቃለ ህይወት ያሰማህ እጅግ እጅግ እጅግ የሚደንቀኝ ጳጳሳት ፓትርያርክ ላይ ያለህ ተስፋ ይገርመኛል እነሱ እኛ ብናልቅና የቀረውን ሀብቱን ሸጠው ቤተ ክርስቲያኑንም ህንፃውን ሸጠው ወደሀገራቸው ያው አብዛኛዎቹ አሜሪካና አውሮፖ መሔድ ነው ፍላጎታቸው አንተና መሰሎችህ ትደክማላችው ተኩላ ለበጉ ሲያዝን አይቼ አላውቅም ተፈጥሮው ተኩላ ነው
ሀቁን ፍንትዉ አድርገሀአሳይተሀል ይህ የሁላችንምድምጽነው ይህንንማስተካከልየማይፈልግየሀይማኖትመሪ ካለጠርጥርከገንፎም አይጠፋም ስንጥር ብለን አናቆምምአእንፈለማለንአንቀልድም።
እንዴ ልጆቻችንን ምን እናብላ እንበትናቸው ወይ?ልጆቻቸውን የፈጠረ እግዚአብሔር እኮ ነው እንኳን የእነሱን ልጆች እውሩን አሞራ የሚመግብ አምላክ እኮ ነው ያለን ይህን ከእነሱ መስማት ያማል መስቀሉን ቀብረው ነው እንዴ ልጆቻቸውን የሚመግቡት የሚሰበስቡት ጌታ አተ ፍረድ አንተ ተመልከት😭😭😭
Egziabher yebarkeh ewnet new yetenagerkew
ወንድም ነጋሽ ፈጣሪ ይባርክህ
ምን እንደሜሻለን አናውቅም ጌታ ሆይ ድረስልን
ልክ ነህ ጋዜጠኛ ነጋሽ! ቅድስት ቤ/ትያን መላኢክት የሚነጠፉባት የጥቂት ቅዱስን ጠባቂዎች ናቸው! የመለኮትን ቤት ያረከሱት እየተበጠሩ ይለያሉ!!!
በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
እንደበትክን ይባርክ
ድምፅህ ይሰማ
እንደአን ተ አይነት ክርስቲያን ብዙ ቢኖር ጥሩነበር እግዚአብኼር ይባርክኽ
በስመ ስላሴ ስም ምንእየሆንን ነው በዛን ዘመን ምን አይነት መሀንዲስ ነው የሰራው ሲመረቅስ ያኔ ሲያዩት ለምን ዝም አሉ??? እውነትም ምን ሆነን ነው እረ እንቃ ብ
ነጋሽዬ እመብርሀን ከነልጇ ትጠብቅህ አይቀርከክ🙏🙏🙏
እንዳለ ካድሬዎች ናቸው ። ቤቴ የፀሎት ቤት ተብሎ ይጠራል አናንተ የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት ብሎ ገለባብጦ ያወጣቸው አምላክእነዚህን ከ 5ኪሎ ጠራርጎ ያውጣቸው በአሠቃቂ ግድያ የተገደሉ የገዳም አባቶች ደም ይፍረድባቸው።
የኔ ልብ ዉልቅ ይበልልክ አይዞህ ወንድሜ
Merkatu bikoy ayshalem
እረ መስቀል መርገጥ በጣም ከባድ ነው እኔ በበኩሌ ከገጠመኝ ነገር ልብ ሳልል ምንጣፍ ገዝቼ አንጥፊ ቤቴ ልጆቼ ላይ ነው የፈረሰው እግዚአብሔር እንደኔ አጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ልጆቼ ምንም አልሆኑም እኔን ግን አስተማረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ወዳጄ በመስቀል ቀልድ የለውም
ጀግና
አይገባንም በምጠፋው መንገድ አጥፉልን
የመስቀሉ መረገጥ ምንም ካልመሰላቸው እኛም ወደዛ መሄድ የለብንም መባም ምንም አስራትም አለመስጠት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያውቃልና
ለምንድነው የማንሄደው ቤተክርስቲያን እኮ የክርስቲያን ቤት ነው እንጂ የቄስ ወይም የቤተክርስቲያኑ አስተዳደር አይደለም ምዕመኑ እኮ የጠየቀው ያለው ወለሉ ላይ ያለው የከበረ መስቀል ይነሳ ነው እንቢ ካሉ አስተዳደሩ ጭምር ማስነሳት ነው
ዋው የኝም ሀሳብ ነው ድግልማርያም ታማልደን
እኔ በወንጌል አማኝ (ፕሮተስታን) ነኝ ግን NEGASH የሚያቀርበውን ከልቤ እወዳለው፣ ምክንያቱም በእምነት ጉዳይ እንጅህ በዘር እና ፖለትካ ዓይን ስለማያይ SO መስቀል ይከበር ዘንድ ግድ ነው።
መስቀሉ ይከበርልን መስቀሉ ይከበርልን መስቀሉ ይከበርልን ?
መሰቀሉዉ. ሲረገጥ. ያመናል. ጎበዝ. ጠፍተናል.
የሊቅነት ጥግi
ይነሳልን ይነሳልን ይነሳልን ቅድስት ሥላሴ ውስጥ ያላችሁ እባህካችሁ ሰራሚኩን አንሱልን ታሪክ አይበላሽብን በመስቀሉ ቀልድ ይለም የሰሩትም ያሰሩትም ጠፋተኛ ናቸው
Eskeahun leneberew Yeker Yebelen
ahun gen beaschekuay yestekakel ye and seat sera new, lemafresum lemastekakelu lhulachen teriy akerebulen. begulbetem be genzebem kenante gar nen.
Antem Tebarek kene Betesebch.
የማዝነው ሁሉ አዋቂነኝ ባለበት ለጥቅም ብቻ የሚኖርበት መክባበር በጠፋበት የስው በደል እንጂ የራስን ሀጢያት ተሸክሞ ንስሀ ሳይገቡበት ተቆርቃሪ መስሎ ሰው የሚያፋጁበት ጊዜ አብሬ ቤተክርስቲያንን አስልፈው ከሚሰጡ ሰዎች ጋር አብሬ መኖሬ በደሌን ይቅርበለኝ የበደሉኝን እኔም ይቅር እላለሁ ብላ ያሳደገችኝን የዘላለም ቤቴን ያመነ የተጠመቅ ንስሀ የገባ ስግሀ ደሙን የተቀበለ ይድናል ያለውን አምላክ ይቅር ባዬን እኔ ያልኩት ይሁን እያልን የሚይጸድቀውን ትተን የሚፈጀው እሳት በህዝባችን በአገራችን ላይ እያርከፈከፍን ስለሆን ቆም ብለን እኔ ማን ነኝ እንበል የሰላም አምላክ ሰላሙን አብዛልን ይቅር በለን አሜን
እኛሀ አቅም የለንም በውነት መዳንያለም ይፍረድ በውነት ።ይማል ለምን ዝም እዳሉ ይባላል ችግሩን እሱ ባለቤቱ መዳንያለም ይፍረድ
የመስቀሉን ሀይል አትችሉም አንሱልን
ነጋሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውርህ የልቤን ነው የነገርካቸው አመሰግናለሁ
100%❤❤❤❤❤❤❤