60 ቆርቆሮ እንጨ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል ከመሠረቱ ጀምሮ 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ቤትአሰራር #ቤት #የጭቃቤት
    #ቆርቆሮ
    #ሚስማር
    #እንጨት
    #ውሃልክ
    #ሲሚንቶ
    #ቤትለመግዛት
    #money
    #ebstvworldwide,
    #Jamalhuseen,
    #DonkeyTube,
    #ሐዲስዜማቲዩብ- Haddis zema tube,
    #wollotube,
    #FetaDaily,
    #EyohaMedia,
    #DawudTube,
    #NahiTube,
    #ነጃህሚዲያ,
    #NejahMedia,
    #AbelBirhanu,
    #AWEL&SADI,
    #FetaDailyNews,
    #SHEGERINFO,
    #Ethiopia, ethiopia, ethiopian music, addis ababa, MARTI GEBEYA ማርቲ ገበያ, Brex Habeshawi, አዋጭ ቢዝነሶች, አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ, ethiopian news, አዋጭ የስራ አይነቶች, ብሎኬት, ብሎኬት ቤት አሰራር, ቡሉኬት ቤት አሰራር, 85 ቆርቆሮ, 85 ቆርቆሮ የቡሎኬት ቤት, የቤት ዲዛይን, የግንባታ እቃዎች, ግንባታ, ፌሮ ብረት, የሲሚንቶ ዋጋ, ሲሚንቶ, አሸዋ, ዲንጋ

КОМЕНТАРІ • 68

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 4 місяці тому +5

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ይህንን ወደብሉኬት ቀይረህ ስራልን በናትህ ክፍለሀገር ጎጃም

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤የቡልኬት ስራልን

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 3 місяці тому +7

    አረ አንተ ቀለል አረከውሳ እንደተናገርከው ቢሆንማማ እስካሁን..... እኔ ቤቴ ከቆመ አመት አለፈው ገና ኋልክ እና ጭቃ ብቻ ነው 500ሺ ጨርሻለሁ😢 በዛውም የጠለብ ደሞዝ አረ አሁንስ ደከመኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ

  • @amenamen3762
    @amenamen3762 Місяць тому

    Thank you

  • @انور-ث4ن
    @انور-ث4ن 4 місяці тому +2

    የምፈልገው መረጃ አመሰግናለሁ

  • @MedsitMedsit
    @MedsitMedsit 3 місяці тому +1

    በጣም እመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @menteyochu
    @menteyochu 4 місяці тому +1

    ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ በውስጥ ላናግርህ እፈልጋለሁ በአላህ

  • @TewabechAbera-d2r
    @TewabechAbera-d2r 4 місяці тому +7

    እናመሰግነሌን🙏🙏🙏🙏 በብሎኬት ስራልን

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 4 місяці тому +2

      ይስራልን የኔም ፍላጎት ነው ❤

    • @AsAs-qi5jt
      @AsAs-qi5jt 3 місяці тому

      የኔ ውድ አይዛለቅም በብሎኬት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 3 місяці тому +4

    እኔ ውሃልክ ለማሰር ለ95ቆርቆሮ 43ከፍያለሁ በጥቅሉ/500ከሆነ 700ሺ አስባቹሁ ጀምሩ ነፍ ቁርጭራጭ ወጪ አለበት አስባቹሁ ጀምሩ

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 3 місяці тому +2

    እንደዉ ፈጣሬ ይርዳሸ በሎኝ ጀምርያለሁ😢🙏🙏

  • @KedijaMohammed-ex7wj
    @KedijaMohammed-ex7wj 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን

  • @EmadaldeenAbter
    @EmadaldeenAbter 3 місяці тому +1

    4 መደቀሲ ክፍሊ ዘለዎ፣ 2 ሳሎን ዘለዎ፣ 4 መሕጸቢ ኣካላት ዘለዎ፣ ብዝተመጣጠነ ዋጋ፣ ክሳብ ምዝዛም፣ ምስቲ ምስኡ ዘሎ ትርጉም ይከኣል ድዩ?

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 4 місяці тому +6

    በሩ ግዴታ መስታወት መሆን አለበት ?እኔ የብረቱን ላረገው ነው ኮርኒሱን የማዳበሪያ ምነው ደከመኝ እፍ😢😢

    • @afronews12
      @afronews12  4 місяці тому +3

      መስታወት ግዴታ አደለም ግን ውበት ያለው መስታወቱ ነው

    • @tigisttigist2216
      @tigisttigist2216 4 місяці тому +1

      አይዞሸ የኔ እህት

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 4 місяці тому

      @@tigisttigist2216 እሺ

    • @tgistasmare7569
      @tgistasmare7569 3 місяці тому +2

      የኔ ውድ እኔ ከጎንሽ ነኝ ለመዳበሪያው ጤና ይስጠን ምነው ሞልቶ ለማያውቅ ህይወት መጨነቅ ሰው ባለው ነው

    • @SameeraS-zs7ee
      @SameeraS-zs7ee 3 місяці тому

      አይዞሽ ዉዴ አስቢበት ብዙም አይፈጅም

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 4 місяці тому +1

    መሻአላህ እናመሰግናል ወድም

  • @sofiyamargobawtube5967
    @sofiyamargobawtube5967 3 місяці тому +1

    ያዳማ ቆርቆሮ ዋጋ አሳየንሲ

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 3 місяці тому +1

    አሁን ላይ በጣም ውድ ነው የቆየ ቪድዮ ነው ይሄ

  • @WWQQAley
    @WWQQAley 4 місяці тому +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 3 місяці тому +1

    60 korkoro kee temerege behala siti yee fejali eza dereshe sela akomeku newu

  • @SdhrIwuw
    @SdhrIwuw 3 місяці тому +1

    ቦታ የሚሸጥ ፈልጉልኝ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 місяці тому +1

    ብለኮት ስንት ይፈጃል

  • @MekdesyimamKebede
    @MekdesyimamKebede 3 місяці тому +1

    የትነው

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer 3 місяці тому +1

    እረ ውድ ነው ትንሽ እንጂ 800000ማለት እል ነው ወይ ጉው መቸ ሀገራችን እንገባለን

  • @አላህወኪል-ዠ8ጰ
    @አላህወኪል-ዠ8ጰ 3 місяці тому +1

    እናመስግናልን

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 3 місяці тому +1

    ወድምስልክአስቀምጥልነበአላህእዳታለፉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birtukan-uv6cp
    @Birtukan-uv6cp 3 місяці тому

    ወድሜ የትነው ያለቀለት ስትይገኛል

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 4 місяці тому +1

    አተስ አረከስከው የትነው

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 3 місяці тому +1

    Galatoomi obbolessa kenya ❤️❤️❤️

  • @SaadaMohammed-z3f
    @SaadaMohammed-z3f 3 місяці тому

    ቆይ ግን ውጪው የብሎኬቱ ይበልጣል ወይስ የእንጨት እስቲ ንገሩኝ

    • @tube-mesi
      @tube-mesi 3 місяці тому

      የብሎኬት ነው የሚበልጠው ግን የዘላለም ነው ብሎኬቱ

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 3 місяці тому +1

    Adis ababa timaxale

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 місяці тому +1

    ኬት ነወ ገን እፈልጋልወ ገን ኮረኒሰ መገጠም ምችሉ አዋሩኝ

    • @susuTube394
      @susuTube394 3 місяці тому

      በወሰጥ አዋሩኝ

  • @Haabibah123
    @Haabibah123 3 місяці тому

    wendime selam new yet new welo new

  • @Zeynab-jt8kk
    @Zeynab-jt8kk 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ገብረኤልአባቴ-መ2ዀ
    @ገብረኤልአባቴ-መ2ዀ 4 місяці тому +1

    ጅ +1 ስት እደሚፈጅ ስራልን

  • @Sarasara-dl4zp
    @Sarasara-dl4zp 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-qu3iw
    @Hawa-qu3iw 4 місяці тому +2

    ወድም መሬት አለኝ እናተ ትሰራላችሁ

    • @Hawa-qu3iw
      @Hawa-qu3iw 3 місяці тому +1

      እናተ የምሰሩ ከሆነ በውስጥ ላናግር

  • @SinkeAyele
    @SinkeAyele 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ዑመርሀርቡ
    @ዑመርሀርቡ 4 місяці тому +2

    ያናፂ 420 ብር ነው የከፈልኩት ለአንድ ሂሳብ ወሎ ሀረቡ ነው ገና አምስት ቀን ይሆነዋል

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa 4 місяці тому +1

    7 በስምት የሆነ ቤት ስራልኝ ወድም

    • @afronews12
      @afronews12  4 місяці тому

      ኤል ቤት ወይም ሁለት ፍሳሽ ከ60 እስከ 65 ቆርቆሮ ቤት ይሰራል

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 3 місяці тому

    100 korekoro Lasara nbar weyyyy

  • @Abebu374
    @Abebu374 4 місяці тому

    ባሁኑ 82ቅጠል ስንት ይጨርሳል

  • @ዑመርሀርቡ
    @ዑመርሀርቡ 4 місяці тому

    እኔ የምልህ ወዳጃ ውጭ ያሉት እንኳን ይሞክራሉ ሀገር ቤት ያሉትስ አይ ጊዜ

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    ግን የነህ ያለህበት

  • @Amarita808
    @Amarita808 4 місяці тому

    በርና መስኮት ከተመረገ በህላ ቢገጠም ይቻላል

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 4 місяці тому

      ይቻላል ችግር የለውም እኔም እደዛ ነው ያስገጠምኩ

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 4 місяці тому

    እርካሽነው

  • @abaygirma3009
    @abaygirma3009 3 місяці тому

    96 shi 😢

  • @ebise.rabira
    @ebise.rabira 3 місяці тому

    ye.balamoha.silki.quxur.sixany..❤