ኦራ ዳዊት ከሀዘንና ከድባቴ በኃላ ስሙን ቀይሮ የመጣው ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት አለማየሁ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @seifuonebs
    @seifuonebs  2 місяці тому +125

    ኦራ ዳዊት | Orah Dawit (Dawit Alemayehu) |Tefashina | ጠፋሽና
    ua-cam.com/video/b4TdCWJydt0/v-deo.html

    • @Mastewal-ye8zf
      @Mastewal-ye8zf 2 місяці тому +9

      የኔ አባት ዳዊትዬ ስወደው 😥❤️❤️❤️

    • @KisanetGhebre-wz2sd
      @KisanetGhebre-wz2sd 2 місяці тому +3

      ❤❤❤

    • @serkiabdi5694
      @serkiabdi5694 2 місяці тому +1

      አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር የሚፀናናውን መንፈስ ቅዱስ ይላክልህ ❤❤

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 2 місяці тому +1

      ሚስት አላገባህም? ካላገባህ አግባ ሚስት እናትን ትተካለች ሀዘንን ታስረሳለች ደስተኛ ታረግሀለች የምታፈቅርህ የምታፈቅራት መልካም ሴት ያድልህ በጣም ተጎሳቅለሀል እንዳልከው በእመቤታችን እናትነት በእግዚአብሔር አባትነትም አምነህ ከዚህ ውጣ

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 2 місяці тому

      ፊትህ ላይ ያለው ማዲያት ውስጥህ ጤነኛ እንዳልሆነ ያሳያልና ለጤናህ በጣም ትኩረት አድርግና ከሁሉም በፊት እራስህን ተንከባከብ ከንፈርህ ላይ የሚታየው የሆነ ሱስ ውስጥ እንዳለህ ያሳብቅብሀልና በፍፁም/10/ ከማንኛውም ሱስ ነፃ መሆን አለብህ በምታምነው በእግዚአብሔር አምልሀለሁ አንተ ገና ህፃን ልጅ ነህ ብዙ መስራት ብዙ ወልደህ ማሳደግ ይልቁንም ራስህን አረጋግተህ ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔርን በሰጠህ ፀጋ የምታገለግልበት ጊዜ የሚኖርህ ተስፋ የምናደርግህ እንደ ልጅ የምንሳሳልህ ነህና እራስህን አንተን ከሚጎዳ ነገር ሁሉ ተከላከለው

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 місяці тому +425

    ይሄን ልጅ በጣም ነው የምወደው።
    በጣም ቀና፣ እውነተኛ እና ፈርሀ እግዚያብሔ ያለው ልጅ ነው።
    እግዚያሔር ያጽናህ

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 місяці тому +12

      የእናት ሞቷም ፍቅሯም ምንጊም ከልብ አይጠፋም እ/ር ያፅናህ ኦራ

    • @addisustotowkaas942
      @addisustotowkaas942 2 місяці тому

      Fazer

    • @fhnotlozatube
      @fhnotlozatube 2 місяці тому +4

      በጣም በአካል አውቀዋለሁ ሚገርም ስብእና አለው።

    • @Lili1234-te8cp
      @Lili1234-te8cp 2 місяці тому

      @@alemayehudesta7729 نتن

    • @genetfasil
      @genetfasil 2 місяці тому +2

      እኔም ባጣም ነው የምወደው የልጅ አስተዋይ

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 2 місяці тому +267

    የእናት ሀዘን ከባድ ነዉና 😢😢😢😢እናት ያለን በሙሉ ፈጠሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏ዳዊት መፅናናት እመኛለሁ😢😢😢😢😢😢መተኪያ የለላት እናት😥😥😥😥

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 2 місяці тому +9

      ፈጣሪ አምላክ የእናቶችን እድሜ እንዲያረዝምልን ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏

    • @tsitsi-t9c
      @tsitsi-t9c 2 місяці тому +3

      አሜን (3)🙏🙏🙏🙏

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 2 місяці тому

      አሁን ብትሞትብኝስ እያልኩ ስንት ለሊት ትራሴ በእንባ ርሷል።ኡፍ የምፈራጸ
      ው ቀን።እኔን ባስቀደመኝ

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 місяці тому

      አወ እናትያላቺሁ ሺአመት 😢😢ትንርላቺሁ😢😢
      እናቴን ካጣሁ ሁለት ወርሞላኚ😢😢

    • @SADAHL-t7s
      @SADAHL-t7s 2 місяці тому

      አላህያይይሦብርህ

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl 2 місяці тому +180

    ዳዊት የሚገርም ልጅ ነው በባህሪውም በመንፈሳዊ ህይወቱ በጣም ጎበዝ ነው ነብስ ይማር ፅናቱን ይስጥህ

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 2 місяці тому +6

      አቦ አትቀባጥሪ ይልቁንስ ከተጠናወተው ዘፈን መንፈስ እንድወጣ ፈጣሪን እንድያመሰግን ፈጣሪን ለምኚለት

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 2 місяці тому

      ​@@HubelAl-UZZAጨምላቃ ምናባክ ትቀባጥራለህ፣ እንዳንተ በዘር ስላልተልከሰከሰ ነው?? ልክስክስ

    • @WupaJoma
      @WupaJoma 20 днів тому

      @@HubelAl-UZZA ሆ ለዘፋኝም መንፈሳዊ ህይወት አለው እንደ?

  • @rediesami1101
    @rediesami1101 2 місяці тому +55

    እጅግ በጣም ቅኑ፣ አስተዋይ፣ ትህትና ያለው፣ ልበ-ሰፊ፣ አንደበተ-ርቱዕ ነው፡፡ የአገላለጹ ችሎታም በጣም ድንቅ ነው፡፡ ዘፈኖቹም ከባህሪው የሚመነጩ መስለው ይታዩኛል፡፡ በል አይዞህ በርታ፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥህ! ኣሜን!

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 місяці тому +108

    ይሄ ልጅ ልበ ንፁህ ነው ደስ ይለኛል በጣም።
    💪💚💛♥️

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 місяці тому +215

    ሀዘኑን ከፊቱ ላይ መረዳት ቀላል ነው ሀዘኑ ከባድ ነው አይዞህ አላህ ያጽናህ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +5

      አዎ ከስቶዋል

    • @seada9327
      @seada9327 2 місяці тому +6

      አወ በጣም

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 2 місяці тому +2

      በጣም የኔ ወንድም አሳዘነኝ አላህ ካለበት ሃዘን ያውጣው የናት ሞት ከባድ ነው

  • @DayToDayCreative
    @DayToDayCreative 2 місяці тому +97

    ውይ የአንተን መልእክት ስሰማ እድሜ ቁጥር መሆኑን የተረዳሁትና የገባኝ እርግት ያልክ አስተዋይ ጀግና ልጅ ተባረክ

  • @Debrebizen-w8m
    @Debrebizen-w8m 2 місяці тому +108

    ሐውና ዳዊት ጽንዓት ይሀብካ ማማ ከአ መንግስተሰማይ የውርሰን, ስለዚ ዳዊት አይትሕዘን አዴኻ ናባኻ መጽየን ሐኪምካየን ተፋኒኻየን ኢኻ ስለዚ እንቋዕ አብ ትግራይ ከለዋ ከይተራኸብኩም አይዓረፋ እድለኛ ኢኻ ❤❤❤አጆኻ

    • @Saba-y3g
      @Saba-y3g 2 місяці тому +6

      ​@@SintayehuEshetu-hg8usምንም አላለም እኮ ዲር ቋንቋው መጠቀም ደግሞ መብቱ ነው።ኤኒዌ ሀሳቡ ዳዊት ወንድማችን ጽናቱን ይስጥህ እናትህን ደግሞ መንግስተሰመይ ያውርሳቸው ስለዚ አትዘን እናትህ አንተ ጋር መተው አሳክመሀቸው ተሰናብተሀቸዋል(ሸኝተሃቸዋል)ስለዚ እንኳን ትግራይ ሆነው ሳትገናኙ አላረፉ።እድለኛ ነህ ይላል

    • @احمدعلي-ز1ط8ط
      @احمدعلي-ز1ط8ط 2 місяці тому

      😘🙏🙏🙏🙏🥰

    • @tesfaygebremeskel8064
      @tesfaygebremeskel8064 Місяць тому

      ተጋሩ ቁንቋኹም፡ዘሕፍረኩም ሕዝቢ
      ዳዊት ውጽኢት ናይ እቲ ኡዝቢ ኢዩ

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 2 місяці тому +36

    አንተ አስተዋይ ልበ ቀና ልጅ ለሚያልፍ ግዜ ራስህን ትንሽ ሚዛን ላይ ያላስቀመጥክ ጨዋ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ የንግግርህ ብስለት በራሱ ያረካል❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 місяці тому +99

    ነፍሳቸው ባፀደ ገነት ያኑረው አንተንም እግዚአብሔር ያፅናህ 🙏🥺

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 2 місяці тому +18

    ዳዊት በጣም ጎበዝ ልጅ መሆኑን በቃለመጥይቁ ላይ ባሳየው መረጋጋት መርዳት ይቻላል በዚህ እድሜው እናትን ያክል ነገር አጥቶ ተረጋግቶ ቃለ መጥይቅ ማድረግ ያስደንቃል ዴቭ በርታ አምበሳው በልልኝ ሰይፍሻ

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa1304 2 місяці тому +139

    እግዚአብሔር ያፅናክ ዳዊት

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 2 місяці тому +55

    የእናት ሃዘን ምንግዜም የማይድኑት በሽታ ነው ሆኖም ግን ሁሉን የሚችል እግዚእብሔር አምላክ ሊያፅናናን ሊረዳን ከሃዘናችን ሊያወጣን የታመነ አምላክ ነውና በርታ ወንድሜ ጌታም ይረዳሃል::

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 2 місяці тому +102

    ተስፋ አለኝ ፈጣሪ የሀገሬን ሰላምና የህዝቦቿን አንድነት እንደሚመልስ🙏

    • @yelmabekle9857
      @yelmabekle9857 2 місяці тому +4

      ብልጽግና እያለ አታስቢ ምክንያቱም አማራንና ኦርቶዶክሳዊትን ማጥፋት ስለሆነ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ፋኖም የው ነው ​@@yelmabekle9857

    • @tedmariam2086
      @tedmariam2086 2 місяці тому +4

      @@yelmabekle9857 true. ተስፋ ግን አንቁረጥ

    • @YenealemTefera-vg9vt
      @YenealemTefera-vg9vt 2 місяці тому +4

      አማኝ ሰው በእግዚአብሔር ነው ተስፋው ብልፅጋና አይደለም ሠላምም አንድነትም የሚያመጣው

    • @abrahamtsega655
      @abrahamtsega655 2 місяці тому

      ​@@yelmabekle9857አንተ የምጠላው ካልጠፋ ሰላም አትመኝም ማለት ነው

  • @Tale-p6e
    @Tale-p6e 2 місяці тому +62

    እግዚአብሔር ያፅናህ ዳዊትዬ ነፍሳቸው በአፅደገነት ያኑርልን ፈጣሪ

  • @romrom5549
    @romrom5549 2 місяці тому +25

    ዳዊትየ እንኳን መጣህ የድንግል ማርያም ልጅ በአውደ ምህረቱ አቁሞህ ለመዘመር ያብቃህ በነገርህ ሁሉ መድሐኒት አለም ይቅደምልህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉

  • @iloveessey
    @iloveessey 2 місяці тому +33

    ዘረኝነት የሌለብህ ከዘረኝነት የፀዳህ አዉነተኛ ንፁህ ኢትዩጵያዊ ነህ። አይዞህ እግዝያብሄር ያፅናህ በርታ

    • @bethelhemtesfa4779
      @bethelhemtesfa4779 2 місяці тому

      Maninetun yemiwed hulu zeregna yemimeslachihu negers 😂😂😂

    • @dawitzemen9398
      @dawitzemen9398 15 днів тому

      ኢ/ያ ዘቅዝቃ ትብዳህ....ፀጥ ብለህ እሱን አድንቅ....ቅሌታም መሰሪ!!

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 місяці тому +32

    እግዚአብሔር ያፅናህ ዳዊትየ እግዚአብሔር ሁሌም በስራው አይሳሳትም አይዞክ በርታ

  • @MmNn-b3q
    @MmNn-b3q 2 місяці тому +11

    እግዚአብሔር ፀንዓት ይሃብኻ ደዊተይ አደና አብ አደ ገነት ያንበረን አይዞኽ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 2 місяці тому +97

    ጥሩ ድምፅ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ልብ ጭምር ነው ያለህ አክባሪህ ነኝ ወዳጄ

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 місяці тому +49

    ዳዊትየ እታስብ እግዚአብሔር ያጽናሕ በርታ እኔ በናትነት እወድሐለሑ።

  • @ለይላይቶብ
    @ለይላይቶብ 2 місяці тому +90

    ይኸንን ልጅሣይ ዘረኝነት የሚለውቃል ትዝአይለኝም ትክክለኛ ኢቶጲያውይነው ፈጣሪ ከጎንህይሁን😢😢❤

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 місяці тому +12

      አይ የእናተ ኢትዮጵያ እኮ ለትግራይ ህዝብ ሊነገረው ኢትዮጵያዊነት ከሌላ ሀገር ሆናቹ ከምድረ ገፅ ይጥፉ እያላቹ በንፁሀን ሞት እልልየምትሉናቹ እኮ ኢትዮጵያዊ ነት ይሄ ነው ጊዜ ጀግና ነው ለሁሉም መልሰ።

    • @etu819
      @etu819 2 місяці тому

      ​@@FikirtGebiregZihabrሁሉም ሠው አንድ አይደለም ውዴ ሀዘንን የሚያውቅ በሠው ሀዘን አይሥቅም ብቻ ቁሥልሽ ገብቶኛል ግን የባለ ሥልጣኖች ሤራ እኛን አለያየን ብቻ ዘር የማይለየው አምላክ ሠላማችንን ይመልሥ 😢😢😢😢😢

    • @mesigmariam9351
      @mesigmariam9351 2 місяці тому

      @@etu819 ባለስልጣኖችንማ እኛም የትግራይ ሰውስ ወዶት አይደለም በሁለት ወገን ሆኖበት አማራጭ ብታሳጡት ነው

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 місяці тому +1

      ደምሪኚ ውዷ🌹

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 2 місяці тому

      ​@FikirtGebiregZihabr min min ? Man neber min yalew?

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 місяці тому +37

    ክብር ፍቅር ስላም መተሳሰብ ጤንነት ለስው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 2 місяці тому +30

    እንወድሀለን ዳዊት አንተ በሳል ጎበዝ አርቲስት ነህ ግጥም ዜማ ችሎታህ እንዲሁም ሰው መሆን የገባህ እንቁ ልጃችን ነህ
    እግዚያብሄር እናታችንን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @TigistGosaye-g9i
      @TigistGosaye-g9i 2 місяці тому

      Ya taragaga leje
      Egizehubiher yatsenahe nafese yemare

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ

    እግዚአብሔር ያጽናናህ ዳዊትይ የእናት ሞት ከባድ ነው🇪🇷🇪🇷

  • @FrehiwotLemma-y8u
    @FrehiwotLemma-y8u 2 місяці тому +16

    በጣም ስርአት ያለው ልጅ በእውነት እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ

  • @TisatefMerzo
    @TisatefMerzo 2 місяці тому +12

    ዳዊት መፅናናቱን ይስጥክ የእናት ሀዘን ከባድእና የማይረሳ ቢሆንም ከሞትየሚቀር የለምእና አይዞኝ ምርጥ ሀገርወዳድ ነክስራክን አድናቂ ነኝ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 місяці тому +12

    ዳዊተይ ጀግና ሓወይ ኣጆኻ 🙏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 місяці тому +19

    ዳዊትዬ የኔ መልካም ሰው ሰይፉሻ የመችህ የድሆች አባት

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 2 місяці тому +5

    አሏህ ያፅናህ ዳዊትዬ ሁሉም ሀጅ ነው ተፅናና😢 እንወድሀለን አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Місяць тому +1

    እኔ ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ነገርግን ዳዊት አለማየሁ ዘረኝነት የሌለበት ድንቅ ኢትዮጲያዊነው ተባረክ የኔ ጨዋ መፅናናትን እመኝልሀለሁ ❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 місяці тому +3

    ወንድሜ ዳዊት @ ለእናታችን ነፍስ ይማር ላንተ ለቤተሰቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ የሃዘን ዳርቻ ያድርግልህ አይዞህ በርታ ጠንከር በል 😭😭💔🙏🏼

  • @esubalewbogale-k7p
    @esubalewbogale-k7p 2 місяці тому +50

    እመብርሃን ፅናቱን ትስጥህ

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 2 місяці тому

      ኢሳይያስ 40:1፤ አጽናኑ፥ ሕዝቤን አጽናኑ ይላል አምላካችሁ።

  • @user-elshaday
    @user-elshaday 2 місяці тому +3

    ፅንዓት ይሃብካ ዴቭ፡ ንወላዲትካ ድማ መንግስተ ሰማይ የዋርሰን።

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 місяці тому +19

    እግዚአብሔር ያፅናህ ኦራ ዳዊት የእናት ሞት የእግዚአብሔር እሳት ነው😭😭ነብሳቸውን ይማር 😭

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 2 місяці тому +6

    ዳዊት እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ
    እናትህን በገነት ያኑርልን

  • @TGST645
    @TGST645 2 місяці тому +5

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ስርዓት ስነምግባር ያለህ ልጅ ነው

  • @pate840
    @pate840 2 місяці тому +7

    የናት ሞት ከባድ ነው ማመን ያቅታል ሞቷ ። እግዚአብሔር ያፅናህ ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ።

  • @zaraynew8048
    @zaraynew8048 2 місяці тому +22

    እንዳንተ አይነት ወንዶች ጥቂት ናቸው !! እናቱን የሚወድና የሚያከብር ለሚስቱም እንዲሁ ነውና የምታገባት የታደለች ነች ሀዘንህን የምታስረሳ ፈጣሪ መልካም ሚስት ይስጥህ

    • @LiransoYilma
      @LiransoYilma 26 днів тому

      Enem.alahu.kamnim.blay.enaten.ewpdatalaw

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 2 місяці тому +28

    ስነስረአትህ በጣምነው የምወደው ሙሉ ማንነትህ ለእግዚአብሔር ስጥ ወንድሜ ሁሉም ያልፍል በአለም አትሸወድ ጌታ ይወድሀል ወደ እቅፍ ተመለስ

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 місяці тому +4

    በጣም የሚገርም ስብህና ፈጣሪ ያፅናህ ማናችንም ከሞት አንቀርም ወድሜ ፀሎት አርግላት ነዳያን በስሟ ዘክርላት ጠንካራ ስብህና አለህ ነገ ለሚከሽፍ ግርግር በሰአቱ በዝምታ ማለፍህ ከድሜህ በላይ አስተዋይ መሆንህ ያስታውቃል

  • @onelove9191
    @onelove9191 2 місяці тому +77

    የትህና ሰው የመሆን ጥግ አምላኩን የሚወድ የሚፈራ በብዙ ፈተናዎች ያለፈ ጀግና ወጣት ዴቯ በተለይ በፓለቲካ ጡዘት እኛን ካልመሠልክ እኛን ካልሆንክ ብለው ሊጎትቱት ቢሞክሩም በረጋና በሰከነ መንፈስ ፈተናውን የተወጣ ጀግና ወጣት ነው።ዴቯ ፈጣሪ ያጽናህ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልህ አባ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @goytomgidey4492
      @goytomgidey4492 2 місяці тому +3

      Kemane Gare selute bro

    • @YergalemGabremicheal
      @YergalemGabremicheal 2 місяці тому +6

      መስሎህነው ወገኑሲጨፈጨፍ ደስተኛ የሚሆን ይመሥለሀል አትሞኝ ግንጀግናነው

    • @YergalemGabremicheal
      @YergalemGabremicheal 2 місяці тому +2

      ጀግና የትግራይ ወጣት ብሎምየኢትዮጵያ እግዝአብሄር ያጽናህ አዞህ❤

    • @Zufan27
      @Zufan27 2 місяці тому +1

      😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @MiliMark7
      @MiliMark7 2 місяці тому +1

      አምላኩን የሚፈራ ግን ዘፋኝ🙄

  • @SerkalemKebede-rw9jr
    @SerkalemKebede-rw9jr 2 місяці тому +13

    የእውነት የናት ሞት ህመም ነው የሚፈጥረው ፈጣሪ ያፅናህ!!

  • @gechgmase27
    @gechgmase27 2 місяці тому

    Dav በጣም የማከብረው ጠንካራ ሰው ነው በተለይ ስራዎቺ ከጓጥና ከዘር የፀዳ በአንድ ኢትዮጵያዊነት የሚያምን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ። ለደረሰበት ሀዘንና ብቸኝነት የኢትዮጵያ እናቶችና አባቶች አምላክ ሀዘኑን ያቅልለት ቀሪውን ዘመን መልካሙን ሁሉ እመኝለታለሁ በቀጣይ በፈጣሪ ምስጋና ስራ ላይ እደምትመጣ ተስፋ አረጋለሁ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
    ሠላም

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 2 місяці тому +14

    አይዞህ በዚ ዘመን አሰታሞ መቅበር እድል ነው አንተ እድለኘ ነህ ወንድሜ
    አኘ በሰደት ከነነፈቆታችን ይልቀበርነ
    የእግር እሳት ሁኖብነል እነትህንም በአጰገነት ይኑርልህ አንተንም መልካሙን ሁሉ ይድልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏❤

  • @Haadi-Budul
    @Haadi-Budul 2 місяці тому

    ይህን አርቲስት እና ዘፈኖቹን እወዳለሁ
    I love this artist and his songs.

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 місяці тому +350

    ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HabtamuGetachew-h7c
    @HabtamuGetachew-h7c 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ፣ ነፍሳቸውን ይማር ሁሉ ሰው የሚያገጥመው ነገር ስለሆነ መጽናናት እና መጠንከር አለብህ

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 2 місяці тому +5

    አስተዋይነቱን ፣ ትህትናው ፣ ንግግሩ ፣ እርጋታው ደስ ይላል !!!

  • @temesgenzelalem6061
    @temesgenzelalem6061 2 місяці тому +6

    በጣም የማደንቀው ከያኒ ነውና
    እግዚአብሔር ያፅናህ !!

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 2 місяці тому +11


    በመመለስሕ በጣም ደስ ብሎኛል ለመድሐኒያለም ምስጋና ይግባው፡

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Місяць тому +1

    እናትህ በጣም ቆንጆ ወይዘሮ ነበረች። real beauty Habesha!!!

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 місяці тому +10

    May your mom's soul rest in eternal peace! እጅግ በጣም የበሰለ ልጅ ነው:: የእኛ አርቲስቶች ብዙዎቹ ንግግር አይችሉም:: ዴቭ ልዩ ነው::

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር ፡እግዚአብሔር ያፅናህ ፡ ለእግዚአብሔር ዘምር በስጋም በነፍስም ታተርፍለህ።

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 2 місяці тому +7

    ዳዊት አይዞክ ወንደሜ በጣም አትዘን እናትህን አስታሞ መቅበር እድላኛ ነህ በዚህ ሞት በበዛበት ኢትዮጵያ ውስጥ እሳቸው ጥሩ ቦታ ነው ያሉት እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ( እነሱ ወደኛ እይጠረጠርም እኛ ወደ እነሱ ምንም ቤሆን አይቀርም ) አንተ ስትቆም ነው የፈለክውን ሙያ የምትስራው በርታ የሞቱትን በአፀ ገነት ያኑርልን::

  • @BerhNAn
    @BerhNAn 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ ዳዊት የእናት ሞት ዘላለም አብሮ የሚኖር ነውና ህይወት ይቀጥላል

  • @TuruworkeGetachew
    @TuruworkeGetachew 2 місяці тому +11

    ❤ትሁት ነህ በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ

  • @woine123
    @woine123 2 місяці тому +1

    ዳዊት እግዚአብሔር ያፅናህ::
    እሳቸውንም ነፍስ ይማር!
    አይዞህ በርታ : እራስህን አበርታ::

  • @alemayehueshetu4545
    @alemayehueshetu4545 2 місяці тому +8

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ያበርታህ በርታ አንተ ጎበዝ ነህ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 2 місяці тому

    በእውነት ይሕ ሰው ልዩ ነው። የሖነ በቃል ለማስቀመጥ የማይቻል ከሰማይ የተሰጠው ልዪ ፀጋ ስጦታ ያለው ሰው ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 2 місяці тому +17

    አይዛህ ደቨ እግዚአብሔር ያፅናህ ወድሜ😭😭😭

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 Місяць тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ቃልህ ከማር ይጣፍጣል ስትናገር ላዳመጠው❤

  • @atitegebtesema2878
    @atitegebtesema2878 2 місяці тому +6

    ❤❤❤ኦራ ዳዊት ጎበዝ መልካም ልጅ ኣሳድገዋል በርታ አንተ ጠንከር ካልክ እሳቸው ሞቱአይባልም እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይርዳህ የኔ ጨዋ

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 2 місяці тому +2

    ዳዊት ስርአትህ እና ችሎታህ በጣም ያስደንቃል በርታ እና መፅናናቱንም ይስጥህ

  • @Afbom-d2m
    @Afbom-d2m 2 місяці тому +12

    ዴቫዬ እግዚአብሔር አምላክ የእናትህን ነፍስ በአጸደ ገነት በመንግሥተ ሠማያት ያኑርልን እግዚአብሔር ያጽናህ አይዞህ በርታልን

  • @tsehaygrmay6667
    @tsehaygrmay6667 2 місяці тому +1

    ውይ ዳዊት እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ ጠንካራ ነው መሆን ያለብህ ስላንህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @Muluneshwyohanis
    @Muluneshwyohanis 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ያፅናህ አንተ ዘር የለህም ሐይማኖት የለህም ነፁህ በሰው ልጅነት ብቻ የምታምን ተባረክ

    • @MetadelLeaku
      @MetadelLeaku 2 місяці тому +1

      እረውይ ምድነው የምታወሩት ሀይማኖት የለለው ሰውአለዴ አሞገስኩ ስትሉ ማስተዋልን ይስጠን ፈጣሪ ዳዊት ማለት ፃዲት ያለ ኦርቶኦክስነው የብርሃን ልጅ

    • @MarmaAdam
      @MarmaAdam 2 місяці тому +1

      ​@@MetadelLeakuሰውበቃ ነቆሎል አትፍረጂባቸው የኑሮውድነቱነው ማሬ😂😂😂😂😂

  • @kiflefisaha
    @kiflefisaha 2 місяці тому +2

    ዳዊት ሓውና ፅንዓት ይሃብካ።ነገራት ናብ ፅቡቅ ክምለሱ እዮም። ወቀስትን ኣድነቅትን ብ2 ገፅ ከምዝመፅኾ ይፍለጥ እዩ ኣይትስማዓዮም።

  • @habesha2171
    @habesha2171 2 місяці тому +10

    ነብስ ይማር
    ዳዊቴ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 2 місяці тому +2

    እጅግ በጣም ልበ ቀና ለሰው እዛኝ እሩህሩህ ነው ዳዊትዪ እግዚያብሔር ፡ ለዚህ ሥላበቃህ እግዚያብሔር ፡ ይመሰገን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    እግዚአብሔር ያጽናህ ዳዊት 😢
    ነፍሳቸውን ይማር
    አይዞህ

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 8 днів тому

    ዳዊተይ ፅንዓት ይሃብካ ፈጣሪ በርትዕ ኣጆኻ ምንኣሰይ🙏😘😘😘

  • @Kalkidanzgebriel
    @Kalkidanzgebriel 2 місяці тому +4

    በሀዘን የታጀበ ፈገግታ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @BernabasYeima
    @BernabasYeima 2 місяці тому +1

    አይዞህ ዳዊትዬ ፈጣሪ ያፅናህ የሀዘን ዳርቻ ያድርግልህ በጋጎቹ ጎን ያስቀምጥልህ።

    • @BernabasYeima
      @BernabasYeima 2 місяці тому +1

      በደጋጎቹ ለማለትነው።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 місяці тому +10

    ዳዊት በትወዳደረበት ጊዜ አንደኛ የወጣው ልጅ እንኳ የትእንደደረሰ ፈጣሪ ይወቅ እየው ይህ ስንተኛ እንደወጣ እንኳ የማይታወቀው ዳዊት ግን የትናየት ደርስዋል

  • @KabeFikere-r4i
    @KabeFikere-r4i Місяць тому

    በጣም ታወዳጂ ዳዊት አለማየሁ እናመሰግናለን❤

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 2 місяці тому +10

    የእናት ሞት በጣም ያማል አላህ ብርታቱን ይስጥህ አይዞህ😢😢😢

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 місяці тому +1

    ወንድሜ ዳዊት እግዚአብሔር ያፅናናህ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በሰላም ትረፍ። በጣም መልካም ስብአእናህ ይገዛል በብዙ ተባረክ።

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 місяці тому +5

    ዋዉ አነጋገሩ በጣም እንደበሰለና አዋቂ ሰው አይነትነው
    አይዞህ በርታ እ/ር ካንተ ጋር ነው ❤❤❤

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 місяці тому

      hulem endeza new betam besal awaki thut mehonu new yemwedew ene

    • @GsSg-de8kb
      @GsSg-de8kb 2 місяці тому +1

      የእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔር በይ እ/ር አይባልም ይቅርታ ግን 😢

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 2 місяці тому

      @@GsSg-de8kb lemn?

  • @brish6928
    @brish6928 2 місяці тому +2

    ሰይፉዬን ከማድነቅ ባለፈ የምወድበት ምክንያቶቼ ውስጥ አንዱ ትጉ እና ፕሮፌሽናል ስለሆነ ነው ብቻ ሳይሆን የእውነት ሰው ሰው ስለሚሸት ነው በርታልኝ❤️

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 2 місяці тому +35

    አላህ ያፀናህ የእናት አዘን ከባድ ነው 😭😭💔💔

  • @IloveitEnglishlanguage
    @IloveitEnglishlanguage 2 місяці тому

    በጣም ቀና ምርጥ ልጅ ነው ዴብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @selamgoytom-dj4mb
    @selamgoytom-dj4mb 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር አብ ሕቁፎ ቅዱሳን የንበረን 🙏 ዳዊተይ እግዚአብሔር የፅንዕኻ🙏 ኣዶ ምስኣን ብጣዕሚ ኸቢድ እዩ ዝበፀሖ እዩ ዝፈልጦ 😭💔😭😭😭

  • @NgusAbrha-v4v
    @NgusAbrha-v4v Місяць тому

    ዳዊት እግዚኣብሄር ያፅናህ።

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 2 місяці тому +4

    ፅንዓት ይሃብኻ ፈጣሪ ፤ ነብሲ ይምሓር ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 місяці тому +1

    ዴብ የእናትህን. ማረፍ ስትነግረን በጣም አዝነናል ፣እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ፣መጽናናቱን ይስጥህ ወንድሜ በርታ

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o 2 місяці тому +7

    እንኳን ደና መጣህ dave ነብስ ይማር በርታ
    ህመሙን አዉቀዋለዉ እኔ አሁንም መቀበል አቅቶኛል በርታ ወንድሜ

  • @abeba5936
    @abeba5936 2 місяці тому +1

    ሰይፋ እግዚአብሔር ልጆችህን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ መልካም ለሁሉም ትደርሳለህ ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BeleteYalwe
    @BeleteYalwe 2 місяці тому +5

    ዳዊት የተረጋጋ ሰው❤

  • @WeynshetMisikir
    @WeynshetMisikir 2 місяці тому +1

    ኦራ ዳዊት ሀሳብህን የመግለፅ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር የእናትህን ነፍስ ይማርልህ የእናት ፍቅር ይለያል የሚያቀዉ ያቀዋል

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያፅናህ ደቭ እናትህም ነፍሳቸው በስላም ትርፍ ምርጥ ልጅ ወልደው ስላሳዳጎ ክብር ይገባታል

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 місяці тому +5

    😥😥😥😥💔💔💔💔እረ እናትስ አትሙት የኔሚስኪን በጣም ተሰብሮዋል ልጁ አይዞህ እናት መተኪያ የላትምና አላህ ያፅናናህ ከባድነው 😢😭😢 ደሞ ክስት ጥቁር ብሎዋል የልጅ ብልህ ነህና አይዞህ እኛም ወደዛው ነን😭😭😭😭😭😭

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 місяці тому +1

    የኔ ጌታ ለካ በእናትህ ሀዘን ውስጥ ሁነህ ነው መንፈሳዊ ሂወቱም ጠንካራ ነው አይዞህ ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @samritube645
    @samritube645 2 місяці тому +8

    *እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ ከባድ ጭንቀት ውስጥ እንደነበር ተረድተናል ያልገባን ጭንቀትህ ምን እንደሆን ነበሮ ማወቅ ያቃተን ነፍሳቸውን ይማር🙏*

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 місяці тому

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 2 місяці тому

    ዳዊቴ ኣይዞህ! ምርጥ ልጅ ነህ! እግዚኣብሄር ይረዳሃል!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 2 місяці тому +3

    ዳዊት እግዚአብሔር ያፅናህ አባቴ 😢

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 2 місяці тому

    ዳዊት ትሁት እና ጎበዝ ነወ ደስ ስሉ አነጋገሩ ❤❤❤❤❤❤❤ ስለ አገር የዘፈነዉ ስሰማ እባ ይቅድመኛል

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ያፅናሕ ዴቫ ነፍሳቸውን ይማር

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 2 місяці тому

      ደምሪኚ ውዷ🌹