ጣፋጭ የአትክልት አማራጭ ትወዱታላችሁ ልዩ ነው❗️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ethiopianfood #food #vegan #beetroot

КОМЕНТАРІ • 36

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  9 місяців тому +6

    ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ ዛሬም ድጋፋችሁ ስላልተለየኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 9 місяців тому +1

    ሰላም ዋው በጣም ጎብዝ እጅሸ ይባረክ በርቺ 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ለታይዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 9 місяців тому +1

    ቤትዬ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አለምዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @bosebose5188
    @bosebose5188 9 місяців тому

    አሰራርሽ ን በጣምነዉ የወድኩት በርቺ እህታቺን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Monaniz
    @Monaniz 9 місяців тому

    ❤️❤️❤️🙏በጣም ጎበዝ በርቺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 9 місяців тому

    Konjo tenama Selata ejesh yebarek ❤👍🙏👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺልን ❤❤❤❤❤Danke

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ተክሌ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @frehiwotatsebeha6016
    @frehiwotatsebeha6016 9 місяців тому

    የኔ ጎበዝ በርቺልን❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ፍርዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 9 місяців тому

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 9 місяців тому

    Betty yene wede balemua seladergshegne betam amsegnalhu tebareki melkam saw nesh ergem edme yestelgne

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ናርድዬ አሜን አሜን የእኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ላንቺም ከነቤተሰብሽ እድሜ ከጤና ያድልልኝ🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 9 місяців тому

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ስንዱዬ የእኔ መልካም ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 9 місяців тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 17 днів тому

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ሙያወችን ቀስሚያለሁ ካች ሁቢ❤🎉🎉

  • @በቃእኔነኝ
    @በቃእኔነኝ 9 місяців тому

    እህት አለም እንጀራ አላምርልሽ ብሎኝ ተቸግሬ ነበር አሁን ግን የአንችን እንጀራ አይቼ እኔም ስሞክረው በጣም ቆንጆ እንጀራ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እንጀራውን ሞክረሽ ስለነገርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብርታት ስለሆንሽኝ🙏🥰❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 9 місяців тому

    ዋው ቤቷ እጅ ይባረክ እህቴ አንድ ነገር ልጠይቅሽ የዱባይ ማልማት እንዴት ነው የሚሰራው አሳየኝ ከዚህ በፊት የማንጎና ስትሮበሬ ሰርተሽ ነበር ሐረቦች ሲሰሩት ነበር ግን ረሳሁት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому +1

      ኤደንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ መስራት እሞክራለሁ ሰርቼ ግን አላውቅም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 9 місяців тому

      እሺ የኔ ውድ ጠብቃለሁ ብዙ ስላለኝ ነው

  • @ZitaAbdu
    @ZitaAbdu 9 місяців тому

    አንቺ ራስሽ ልዩ ነሽ!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mulubrhanhailu9993
    @mulubrhanhailu9993 9 місяців тому

    Carrot kekleshew nw

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ አልቀቀልኩም ጥሬውን ከሽንኩርት ጋር ትንሽ ሞቅ ሞቅ አደረግኩት እንዳየሽው ነው ቪዲዮ ላይ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 місяців тому

    ቤትዬ ስራዬ ከተመቻችሁ ላይክ አርጉ ንው የምትይው በጣም ንው የሚመቸኝ ቤትዬ የምትስሪው በሙሉ ለኔ ይስማማኛል ቤትዬ 👌👍🌷🌹❤️ምንው ጎሮቤትሽ በሆንኩኝ እላለሁ ጤናና እድሜ ይስጥሽ👏🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ቹቹዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤