🛑 በ ebs የተሰራው ፕሮግራም ከባድ ስህተት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 96

  • @meseretalemu9523
    @meseretalemu9523 День тому +6

    ተባረኩ በጣም ለሰው ክብር ያላችሁ ናችሁ እንዴት ለኛ በኑሮ ዝቅተኛ ሰዎች ተጠነቀቃችሁልን ግን የአእምሮ ደሀ ሰላልሆንን እግዚአብሄር ይመሰገን በድጋሚ ተባረኩ🙏

  • @EnnatGurmesa
    @EnnatGurmesa День тому +4

    ምነው እናንተ ምቀኝነት መሠለባችሁ ልጆቹን በርትተው እንዲሠሩ ያደርጋቸዋል አንድን ፕሮግራም አይቼዋለው ሃብታሟ እናት እንዴት እንደመከረቻቸው በርታችሁ ተማሩ ብላቸዋለች

  • @Bget6474
    @Bget6474 23 години тому +3

    ebs የሚያስመሰግን ስራ ነው እየሰሩ እንዳላቹት ዝቅተኛ ኑሮ ላይ ያሉት ይሰማቸዋል ላላቹት በአይሰማቸው ነው ችግሩ ምክንያቱም ከተሰማቸው ልጆቹ በጣም በርትተው መማር መለወጥን እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል

  • @hannat600
    @hannat600 День тому +7

    Guys guys , I’m on Ebs side this time. I’m so happy for them poor guys who have their house renovated.There’s a show called‘poor house rich house’ in a uk which really nice show .similarly this is a win win for both sides;the rich children will learn to appreciate what they have and the poor children will learn to work harder to make it better for themselves and get a beautiful house which they can’t afford at the moment.

    • @sdt3004
      @sdt3004 День тому +1

      Yes I like your opinion.

  • @marthaasrat993
    @marthaasrat993 День тому +5

    ምነው ደግ ነገር ብታወሩ በመንገድም ሲያልፋ መቁለጭለጭ አይቀር አሁን ነው እናንተ ናችሁ በባዶ እጅ የጎዳችሁት እነዚህን ልጆች አስተምረዋል እናንተ ግን ፕሮግራም መማማያ አደረጋችሁ የሰውን ከማንቃሸሽ በስራ ተገኙ እባካችሁ 🙏🏿

  • @aberugebru8969
    @aberugebru8969 День тому +1

    አበሻ አቃቂር ማውጣት ስለምንወድ ነው እንጂ ምነም ጥፋት የለውም ሰዎቹ ተደስተዋል አለቀ

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 2 дні тому +3

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ቤንጃ ፖድ ፈታ ዘና ወዝወዝ ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤

  • @behailuabdisa9632
    @behailuabdisa9632 День тому +3

    የፈጣሪ ቁጣ ነው አይደለም ማለት በርግጥ ከባድ ነው ምክንያቱም የፈጣሪ ስራ አይመረመርም።ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች አሜሪካ ግፏ ነው ሀጥያቷ ነው ምትሉ ሰዎች በጣም ነው ምታስቁት ከኢትዮጵያ በላይ አረመኔነት የታየበት ሀገር አለ እንዴ የሰው ደም እንደውሃ የፈሰሰበት ሰው መርጦ ባልተፈጠረበት ብሄር እና ሃይማኖት እንደ እንስሳ ሚታረድባት አኬልዳማ ምድር አይደለች እንዴ ኢትዮጵያ ምን ፃድቅ ፃድቅ ታወራላቹ

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 23 години тому +1

    ከኢቢአስ ላይ አይናችሁን አንሱ ጀርመንም በተለያየ ግዜ የቤተሰብ የኑሮ መቀያየር አለ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነዉ እናንተ ስራ ሰርታችሁ መኖር አለባችሁ

  • @molla27
    @molla27 День тому +1

    አትፍሩ በድፍረት ተናገሩ አዎ የእግዚአብሔር ቁጣ እየተቆጣ ነው ? yes absolutely yes

  • @blensolomon1158
    @blensolomon1158 День тому +4

    ዛሬ ልክ አደላችሁም ..... ለድሆቹ ችግር የለም inspiration ይሆናቸዋል።

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 День тому +4

    👉እኔ እግዛብሔር የይቅርታ👏 አምላክ እንጂ የበቀል አምላክ አይደለም ። በቀል የሰው ልጆች እና የሰይጣን ነው እንደኛ ሀጥያት ከሆነማ እዝች ምድር ላይ ባልኖር ነበር። ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ይባላል ተረቱ ። ይህስ አደጋ በንብረት ነው ነገ ይተኩታል እናተ የማይተካውን የስት ምስኪን ሂወት ቀጥፋቹሀል በሰው ልጆች የሰራቹሁት ግፍ ምን ሊባል ነው ? እኛ ኢትዮጵያውን በጣም ፃድቅ ነን መጀመራ እኛ ማንነን ? የሰውን ልጅ ቆመን በእሳት የምናቃጥል ቀጥቅጠን የምንገድል ይህ ሁሉ ሀጥያት ተሸክመን አፋችንን ሞልተን የእግዛብሔር ቁጣ ነው ስንል ትንሽ ማፈር የሚባል ነገር አለ ። እና እግዛብሔር የምህረት አምላክ እንጂ የበቀል አምላክ አይደለም ።✍️

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 День тому

      Thank you!! Midre yeraswa arobat yesew tamasilalech nachew.

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 День тому +2

    አንዴት አይቆጣ ፈጣሪ በጋዛ የሞቱት ንጽሀን ደም በጉልበተኞች ሲፈስ ለጉልበተኛም ጉልበተኛ አለ ፍጽም ሀይል ያለው አንድ አምላክ ብቻ ነው እሱም ለማንም ፍጡሩ አያዳላም በዳይንም አይወድም በሀቅ ፈራጅ ነው

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 День тому +3

    አሁን በቅርብ ደሞ ያች የሌሊት ወፍ ነው ከኤሌትሪክ ጋር እንጨት አፋጭታ የለኮሰችው እና ይዛ እየዞረች ያቀጣጠለችውም እያሉ ነው
    እግዜር ከቁጣው ያትርፈን ይህ ብዙ ምክንያት ሊባል ይችላል ሆኖም አምላክ ከእንደዚ አይነት ነገር ይሰውረን

  • @AaAA-kh1ob
    @AaAA-kh1ob День тому +1

    እነሱስ ያቅማቸውን አደረጉላቸው
    እንኳን ለነሱ ለናንተም ተረፉላቹ
    የዩቱዩብ ለማኝ . አውሮፖ እንዴት ብላቹ እንደደረሳቹ ፈጣሪ ይወቀው Uber ስትቃጠል ውለህ አልሞላ ቢልህ እዚ ጋ ትመጣና ሌክቸር ካልሰጠው ትላለህ ሰው አዳመጠኝ ብለህ አዋቂ አዋቂ ባይሰራቹ ጥሩ ነው ካላቹበት አገር አንፃር በትምህቱ ጠንከር ብትሉ እንዲ የሰው አይንም አይገርፋቹም

  • @engdawork212
    @engdawork212 2 дні тому +9

    በመተቸት አንደኛ

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ День тому +4

    9:23 ተሳሳትክ ቢኒ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች አይደለንም በልጁ የሚያምን ብቻ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሌሉቹ ፍጡር እንጂ ልጅ አይባሉም
    እኛ ቅዱስ አይደለንም አዎ ግን በእግዚአብሔር አንዘባበትም እንደነሱ እግዚአብሔርን አልተሳለቅንበትም እርስ በእርስ ነው ምንባላው ሙስሊሙም በእምነቱ ኦርቶዶክስም ፕሮቶስታንቱም ልክ ያለፈ ድርጊት የላቸውም ከሃሰተኛ ነብያት ውጪ ያሉት ማለቴ ነው

  • @Adme1244
    @Adme1244 День тому +2

    የአላህ ቁጣ ቢዘገይም ቢቸኩልም በሱ ፈቃድ ነው የሚሆነው አሁንም ቢሆን አላህ አሸድ ያለ ቅጣት ይስጣቸው አሽድ ማለት የጠበቀ ቅጣት

  • @Amy-l4v6i
    @Amy-l4v6i День тому +5

    ሰላም እኛን ከአሜሪካኖቹ የሚለየን የሰራነውን ሰርተን ወደራሳችን ስንመለስ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን እንላለን። ቢያንስ መኖሩን አንረሳም ። እነሱ ደሞ ችግራቸው ከፈጣሪ ጋር ነው ጭራሽ አይተዋወቁም…… ይመስለኛል……

  • @molla27
    @molla27 День тому +1

    እግዚአብሔር ቀን አለው አናውቅህም ያሉትን እሱም አላውቃችሁም የሚልበት

    • @SelamAddise-ui8oy
      @SelamAddise-ui8oy 3 години тому

      እግዚያብሔር ይቅር ባይ ጌታ ነው ለምን እንዳልክ ባይገባኝም እግዚያብሔር የፍቅር አባት የይቅርታ አባት ነው የሰቀሉትን ልጆቼ ብሎ የሚያቅፍ ጌታ ነው አትሳሳት

  • @Elkan-c8y
    @Elkan-c8y День тому +4

    እግዚአብሄር መቸ እና እንዴት እንደሚሰራ አይመረመርም

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 День тому

    በጣም አመሰግናለሁ ለእናተ አስተያየት አስተዋይ ናቹሁ ከብር ይገባቹሀል🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 День тому +4

    በትክክል ብንቃጠልን እኛ ነበርን ሰው በቁሙ የጠበስን ዘቅዘን የገደልን አረ ስንቱ😭

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 День тому +1

      Exactly, Enesu lesew kerto le ayitina dimet yemisasu nachew. Sew zekiziko yakatele, ye Erguz hod yekededew sew yalew Ethiopia wust new. Kezih belay min yidergal

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 День тому +1

      ትክክል ❤❤❤

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 День тому +1

      ትክክል ❤❤❤መቃጠል የሚገባን እኛ ነን

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew День тому +4

    እነዚ ልጆች ድምፃቸዉ መልካቸዉ አንድ ነዉ ወንድማማቾች ናቸዉ ?

    • @ellenitassew6305
      @ellenitassew6305 День тому +2

      መልስ ሰጥተዋል እኮ አይደለንም ብለዋል

    • @SelameEyesusenew
      @SelameEyesusenew День тому

      @ellenitassew6305 ok Thank you

    • @Its.amen1212
      @Its.amen1212 День тому

      እውነት ነው የቤንጃ ወንድም ቻፒ ነው ብሏል ።​@@ellenitassew6305

    • @Hermon-he7bm
      @Hermon-he7bm День тому

      ​@@ellenitassew6305 ስለራሳቸው የተናገሩበት video የትኛው ነው?

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 День тому +1

      ​@ellenitassew6305 Wow, I can't believe it. They look like identical twins.

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty День тому +3

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይባርካቹ ትክክል ናቹ ስለአሜሪካ የተነጋገራችሁት እኔም የምስማማበት ነው እኛስ ምን ጥሩ ሰርተን ነው ኢትዮጵያ በስድስት አመት ያላየችው ግፍ የለም ሀራሶች ሆዳቸው ተቀዶ ፣ሰው በእሳት የተቃጠለበት ሰው አንገት በእንጨት ያንጠለጠሉበት ሀገር ነው እስር ስሙን ጌታ ስልጣን አይደለም እሱ የፈጠረውን ክብር አልሰጠነማናቸውም አሜሪካ ለውሾች ለድመት ለፈረሶች እንዲት ስያለቅሱ ስጮሁ ስንሰፈሰፉ አይተናል ለማንኛውም አሜሪካን ሁነ ማንኛውም አለም እግዚአብሔር ክፍ አያሰማን

  • @blensolomon1158
    @blensolomon1158 День тому +1

    መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ሀጥያቱ አይሰረይለትም

  • @lubabamuhmmed6794
    @lubabamuhmmed6794 День тому

    እንደለመናችሁ ኑሩ ለማኟች የጋዛ ጦርነትና የህጻናት መጨፍጨፍ አንድ ቀን ትንፍሽ አላላችሁም ወሬ አለባችሁ የአለም በጥባጭ ቁጥር አንድ ሀገር ናት የጇን ነው የሰጣቸው አታሽቃብጡ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 День тому +1

    ተዉ እንጂ ራሳችሁን አትኮንኑ እናንተ ሰዎች የምታወሩትን እወቁ!!!😊

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 День тому

      Anchibewoki kalawokish teyiki, or anbibi. Tikikil nachew..

  • @kidusmulugeta6254
    @kidusmulugeta6254 20 годин тому

    Abiye lemen ayazenbebachewm. He knows how to make rain

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 День тому +1

    ኧረ ቤንጃ ወንድምህ በሠላም ነው የጠፋው?ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 День тому

    Absolutely True 👍

  • @tigistalemu1014
    @tigistalemu1014 День тому

    I am agree with you guys!!!!

  • @BruceDoda
    @BruceDoda День тому

    I really like you guys 👍

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork День тому +2

    በፈጣሪ አይዘበትበትም

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d День тому

    ,ስወዳቹ ጌታን ❤ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e День тому

    በርቱ❤❤❤

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ День тому

    6:48 ምንም ማሽሞንሞን የለም የእግዚአብሔር ቁጣ ነው በእግዚአብሔር ላይ ሲሳለቁ የነበሩ ናቸው እርሱ በክብሩ የማይዳራደር አምላክ ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም

  • @molla27
    @molla27 День тому

    ያፈራችሁብኝ እኔም ደግሞ በአባቴ ፊት አፍርባችዃለሁ ብሏል

  • @Hanan12-c6y
    @Hanan12-c6y День тому

    አርአሳችሁ ያስጠላል ለምን ቤት ሰርቱ ከዛሕይወት ባስወጣ ለቭው ብላችሁ አኔ አላይም አውነቱን ስለማቅ ስላየሁት

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp День тому

    ይሄዉ ላይክ አደረኩኝ

  • @emuye-shinbira8268
    @emuye-shinbira8268 День тому +1

    Ethiopia yalew hatiyat yibelital kenesus eminet matat. Egna aminen meche higun akebern sew ko tezekiziko tetekatelebat Ethiopia nat. Yilik ers bers bintesaseb yishalal jige madregun titen. Enesu eminet bayinorachew bedenb reasonable honeh kenegerkachew be 1 minute yitemekalu. Tew Ethiopia wust yalachihu atichekakenu 100% Enesu kesew alifew le Ensesa yiraralu. Bezih yemikefaw kale yewah new.

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 День тому +2

    ስለቤት ማቀያየር የኔም ሓሳብ ነበር ተባረኩ ያልተመቸኝ ፓርት ነው

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun День тому

    አሜሪካ የወደመውን ብር ከአረቦች ቀምታ ትወስዳለች

  • @SelamAddise-ui8oy
    @SelamAddise-ui8oy 3 години тому

    ግን ለምንድነው ጥሩ ስራ ማበረታታት የማትችሉት

  • @ZabibaHassan-xt1py
    @ZabibaHassan-xt1py День тому

    Benja bate mekeyayeru ledehawem eko fucher endinorachew yaderegale

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 День тому

    በቃቢያንስ እነኝህቤተሰቦች ቤት አግኝተዋል ልጆቹን ደግም እንረዳለን ብላለች ከዛ ቤት መውጣት እራሱ ቀላል ነገር አይደለም እባካችሁ ebs ን አትተቹ የስንቱን ችግረኛ ህይወት ለውጠዋል የዚህአይነት ሾው አሜሪካን ሀገርም ነበረ ሀብታምና መለስተኛ ገቢ ያላቸው ለሳምንት ይለዋወጡ ነበር

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun День тому

    ወንድማማች ናችሁ ?

  • @kidusmulugeta6254
    @kidusmulugeta6254 20 годин тому

    Weree Bicha. Did u help someone, or send some money to poor Ethiopia families. Daye wede sira. Ataweru

  • @ElhamNafie
    @ElhamNafie День тому

    Ay bezi enkwan alsmamam le habtamochem le temhrt new le dehawochem endet melwet endalbachew mastmarya new

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 День тому

    ስለ አሜሪካ ጥል እውቀት የላችውም ኢትዮጵያውያን ፃድቅ ፃድቅ ትጫወታላችው

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День тому +1

    I like “እሽቅብጥናዪ''😂

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 День тому

      Wore bicha rasish lay siri yet yemitawukiyatin new yemitaworiw..Bole hedesh rasu atakim bezih mindish

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 День тому +2

    ይህ ራስን ቅዱስ የማድረግ የአለማድረግ አይደለም የዘረኝነቱም የአእልቂቱም ዋና አዛዥ እና መሪዎች እነሱ ናቸው የአእነሱ ድጋፍ የተማሩትን ለሃገር ሊጠቅሙ የሚችሉትን ዲቪ ጉብኝት ምናምን በሚል ወሰደው የሚጨርሱት thing of things

  • @Sarasara-b5t6n
    @Sarasara-b5t6n День тому

    Benja tirgumu mnden new?

    • @Hermon-he7bm
      @Hermon-he7bm День тому +1

      ስሙ ቢኒያም ነው በእንግሊዝኛ Benjamin እሱ ተቆላምጦ ነው

  • @MessiYemer
    @MessiYemer День тому +1

    ይሄ ቤት መቀያየር የሚባል ነገር ለልጆቹ ጥሩ አይደለም እናም የዝቅተኛ ቤተስብ ልጆች ምንም ቤታቸው ተስተካክሎ ቢሰጣቸውም አይምሮቸው ላይ ተቀርጾ ይቀራል እናም ምንም በሂወታቸው ደስተኛ አይሆንም ልክ አይደለም ።

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 День тому

    እና እሺ አይረድ ወይ እናተ እርድ ወሬ አይከብድም

  • @getem5258
    @getem5258 День тому

    Ebs ❤🎉

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat День тому

    😮🎉

  • @tsegaTeshome-r1s
    @tsegaTeshome-r1s День тому

    እናተ እራሱ የነሱ ተባባሪ ናቹ አዎ ቁጣ ነው

  • @TsehayneshShiferaw
    @TsehayneshShiferaw День тому

    Tikikil atefered yeferedebhal new andandu des belot egzabhern yamesegnal andu setefa selehateatwa fetari yeteyik egnas man honen new sinit Ethiopiawi tefenakele beteseb yemeredu becha enastewul lulum yesew lij Egzabher selam yawured esatun yatefa

  • @S-G.19
    @S-G.19 День тому +2

    Metechet ayselechavhihum?

  • @semerahmed4786
    @semerahmed4786 День тому

    I really like your podcast but when speaking about america helping Ukraine dont forget they have been helping israel too for a genocide. I dont know why you left that when israel was helped way more than ukraine or better not to mention any if you cant mention both.

  • @samri1215
    @samri1215 21 годину тому

    Ire tew tew inde deha bikon iko habtam indalem ytawekal deha habt slaye aymrow ynekal malet tlik shtet new indewm deha behatam botam bedha botam menor ychilal

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 День тому

    Americn adneh ethopyan menkef aykebdm lemn be eds jemrachu amercan ataworrum lemangnawum altamegnm

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe День тому

    Kuta new yefetati ketat new Egziabher aykeledebetem

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 День тому

    Wiy wore bicha eski siruna asayun. Ebs gobezoch nachew

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by День тому

    ምን አጠፉ ያን የማረግ አቅም ሀሳብም የላችሁም ባለጌወች😊

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 2 дні тому

    I’m the 1st

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot День тому +6

    እረ ምን አስባቹ ነዉ ኢትዮ ምንም እንኳን ሀጣተኞች ብንሆን እግዚአብሔር እንዳለ እናምናለን አልካድነም አሜሪካ ግን 666 ነዉ የምታመልከዉ ትቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ ኢትዮጵያ እጇን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

    • @messia8257
      @messia8257 День тому +2

      ንፍሮ😂😂😊

    • @kidistgirma4770
      @kidistgirma4770 День тому +1

      በአሁን ሰአት ሀገራችን ላይ ያለዉን የሀጥያት እና የጥፋት ሁኔታ እያየነዉ ነዉ ሁላችንም ንሰሐ ገብተን ወደ ፈጣሪ ካልዞርን የባሰ ጥፋት ይጠቡቀናል

    • @MD-cv4gn
      @MD-cv4gn День тому

      Asmesay becha new yalew ethiopia west

  • @molla27
    @molla27 День тому

    አትፍሩ በድፍረት ተናገሩ አዎ የእግዚአብሔር ቁጣ እየተቆጣ ነው ? yes absolutely yes