የሰማነውን ማመን አቃተን ። የሚኪ አባት አየለ በጅብ ተበሉ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @gojotubee
    @gojotubee  12 днів тому +525

    ተሙ ጀግናው ወንድሜ ይሄ ያንስብሀል ። ከዚህ የተሻለ ነገር ይገባሀል ። ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ !!

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 12 днів тому +16

      ሚኪዬ የኔ ጅግና አይዞህ ሁሉም ያልፋል እመብርሃን ትጠብቅህ🙏♥️

    • @SadaSeade
      @SadaSeade 12 днів тому +8

      ወይ ሚኪ አላህ ይደረሰልህ ወድሚ

    • @Madenh-w5s
      @Madenh-w5s 12 днів тому +9

      @@gojotubee ሚኪየ አይዞህ ለበጎ ነው ግን አደራ ራስህን ጠብቅ እኔ የሽማግሌወቹ መለቀቅ ምንም አላማረኝ ግን አላህ ይጠብቅህ እነዚህ ሴረኛች ናቸው ቆይተው ደግሞ እንዳያሳግቱህ ሰግቻለሁ

    • @AAAA-zu3nn
      @AAAA-zu3nn 12 днів тому +6

      ሚኪ ወንድሜ በጣምየማዝንልህ የገጠመህ ፈተና ከባድ ቢሆንም ፈጣሪ ይጠብቅህፈጣሪ በቃይበላችሁ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኛችሁ ፈጠተና ፈጣሪ በቃይበል ጀግና በርታ

    • @AAAA-zu3nn
      @AAAA-zu3nn 12 днів тому +2

      ሚኪ ጀግና ፈጣሪ ፈተናውንያቅለው በርታልን ምህረቱን ይስጠን

  • @ermysmese9404
    @ermysmese9404 11 днів тому +65

    ያንስሀል አንተ የሚኪ ቀኝ እጅ ነህ አድላይ በመደጋገ በፍቅር ያኑራችው አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 11 днів тому +162

    ሚኪየ ለእናትህ ይቅርተዋን ተቀበላት. የወጣትነት ዘመን ስለሆነ አትፍረድባት😢😢😢😢. አሁን በንስሀ ትመለሳለች እና እማየ በላት እሽ ሚኪየ አደራ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 11 днів тому +13

    ተሚ በጣም አመሰግንሀለሁ ለሚኪ ያደረግህለት ነገር እንደ ወንድም ስለደረስህለት ከፍ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ። ሚኪ በብዙ ፈተና ዉስጥ እያለፍህ ስለሆነ እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥህ በመላዉ ቤተሰብህ ከፍተኛ በደል ደርሶብሀል ከወለደችህ እናትህና አክስት ተብዬዋ ጒደኛህም ወሮ እሩት ሁሉም አንተን ለማጥፋት ነበር ፈጣሪ ግን ደግ ነዉ ። አሁን አንተ በህይወት መኖርህ ፈጣሪ ታድጐህ ነዉ እንጂ እንደ ሁሉም ስራ ቢሆን ዛሬ በህይወት አትገኝም ነበር መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን ጌታ ይባረክ ሚኪ አንተ እራስህን ጠብቅ ማንንም ሰዉ አትመን ። ተሜ ግን የዉነት ጉአደኛህ ወንድምህ ነዉ ለዘላለም በመተሳሰብ አብራችሁ ያኑራችሁ ።

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 днів тому +77

    ተሙዬ ብዙ ትልቅ ነገር ይገባሀል በርታልን እርስ በርስ ተደጋግፍችሁ ስሩ እንወዳቹሀለን::

  • @LUBABAAli-uw9ye
    @LUBABAAli-uw9ye 11 днів тому +32

    አይዞህ ሚኪ ሁሉም ያልፋል ጠንከር በል ተሜ ከጎንህ ነው ።

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 11 днів тому +42

    ተሙ ተባረክ ጀግና ነህ።ከእግዚአብሔር በታች ሚኪን ከሞት አዳንከው።ሚኪ ተሙ ወንድምህ ነው እንዳተለያዩ።የስጋ ወንድምህም ከአባትህ ልጀ ጋር ተቀራረቡ እሱም ወዶ አይደለም ።እንዳተም ትልቅ ዱቡዳ ነው የደረሰበት።ሰለዚህ አብራችሁ ስሩ ወንድምህ ነው ሚኪ።

  • @almaztilahun
    @almaztilahun 11 днів тому +30

    ሚኪ አባትህ አቶ አየለ አንተን ሊረዱ ሲጥሩ ነበር
    የነአክስትህ እጅ ይኖርበታል ቸል አትበል

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 12 днів тому +313

    እስኪ የሚኪና የተመሥገን አድናቂውች👍👍

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 11 днів тому +15

    ተሙዩ አንተ ድንቅ ሰው ነህ ሚኪዩ ብዙ አለኝ ብሎ ያሰባቸውን ሰዎች ቢያጣም አንተን የመሰለ ድንቅ ወንድም ፈጣሪ ስላገናኘው እግዚአብሄር ከልብ አመሰግነዋለህ ተጠባበቁ ወንድሞቼ ሌላ ሰው ጣልቃ አታስገቡ

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 12 днів тому +83

    ሚኪ እራስን ጠብቅ በዙሪህ ያለን ሰው አትመን ክፉ የሰራ የጁን ያገኛል ተሙ እናመሠግንሀለን አሁንም ተጠባበቁ እንደወንድም መወለድ ቋንቋ ነው በርቱ አራሳችሁን ጠብቁ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 11 днів тому

      yes 100%

    • @AsJh-m2u
      @AsJh-m2u 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @Pk-ex1nt
    @Pk-ex1nt 11 днів тому +13

    ሚኪ የኛ ጀግና አይዞህ ሁሉም ያልፍል ዋናው ጤና በዝች ምድር ላይ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለምና ሁሉንም በትግስት እለፈው ምርጥ ወድም ከጒንህ አለ የኛ መልከመልካም ሽአመት ያኑራቹህ ከክፍ ነገር ሁሉ ይሰውራቹህ ካሁን ቡሀላ መልካም ሁሉ ይቅረባቹህ

  • @BintAwol
    @BintAwol 12 днів тому +85

    ሚኪ አንተ የልጅ አዋቂ ትልቅ ሰው ነህ እናትህን ከልብህ ይቅርታ አድርግላት ። የሁሉንም ሰው ወጣትነት በአንተ ልክ ማየት የለብህም እርሷ ወጣትነትቷ አሳስቶታል

  • @Ggg-nc4le
    @Ggg-nc4le 11 днів тому +7

    ታሙዬ ኤሄ ሁሉ የስራ ውጤት የንታ ድካም ናው አለህ ረዥም እድሜ ይስጥህ መወለድ ቋንቋ ናው ክባሪሊን ሚክዬም አይዞህ ባርታ ባል ሁሉም የሆናው ለቦጎ ናው

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 12 днів тому +52

    ሁለታችሁም በጣም ነው የምወዳቸው አላህ ይብቃችሁ ተሙ ለዚህ ሁሉ እያበቃው ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ በጣም እናመሰግናለን ❤🎉🥰

    • @SelamAbreham-mh9vz
      @SelamAbreham-mh9vz 11 днів тому

      ማኪ አይዞህ አቶ አየለ አንተን ሲፈልጉ ጠቋይ እሸተ ገዳም ነዉ ያለዊ ብሎታል ይህ ያክስትህ ሴራ ነነዉ

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ 11 днів тому +10

    ተሙዬ እኛም የጎጆ ቱዩብና የትርታ ሚዲያ ተከታታዮች ለሚኪ ባደረከው ነገር በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን አንተ ከዚህም በላይ የሚገባህ ልጅ ነህ ፈጣሪ አምላክ በጎደለው ይሙላልህ በቤት በጓዳህ የክርስቶስ በረከት ይግባ በልጅ በትዳር በበረከት ይባርክህ ወንድማችን እናመሰግናለን🙏

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 12 днів тому +41

    ሚኪዬ ፈተና ሲበዛ ለበጎ ነው በል ሁልግዜም የምልክ ነገር ነው ጌታ በቃክ ይበል ስቃይክን በእውነት ፈጣሪ ጠንካራ ያድርግክ አይዞክ ይሄም ያልፋል ተሙ ወንድማችን ምርጥ ጋዋደኛክም ወንድምክም ነው ፈጣሪ አይለያቹ

  • @ErmiasLiverpool-x6p
    @ErmiasLiverpool-x6p 11 днів тому +20

    ተሙ ከሁሉም ጋዘጠነኛ ትለያለ ኑርልነኝ

  • @MashoMasho999
    @MashoMasho999 11 днів тому +49

    Namni akka koo miki jalatan please 1000k galchan ijoollee jajabdudha baay'ee sii jaladhaa obbolleessa Kenya mikii rabbiin sii haa eegu haadho koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 11 днів тому +23

    ሚኪ አጎቶች ዉስጣቻዉ ነገር አላ ከዉጭ አጣራቻዉ አዉንም ታጣንቃቅ አዉኑም ያቃራ ሰይጣን አላ በርታ ጣክር

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 12 днів тому +26

    አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ተሜ ከዚህ በላይ ይገባዋል ጀግና ነው እኮ. ❤❤❤❤ ሁላችሁም ጀግና ናችሁ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤. አየለንም አላህ ያሽራቸው 😢😢😢😢 ሚኪ ባባትህ ምንም ቂም እንዳትይዝ አደራ አንተ እንደጠፋህ በጣም ተጋላተዋል 😢😢😢 ያ አጭበርባሪ ካሚራ ማኑ 😢😢😢 ❤❤

  • @A-ic7sw
    @A-ic7sw 11 днів тому +4

    ሚኪ ወንድማችን ፈጣሪ ፆናቱን ብርታቱናንና ትግስቱ ይስጥህ
    ተሙ ወንድማችን በዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ከሚኪ ጎን ሰለነበርክና ስላለህ በጣም እናመሰግንሀለን
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YEWORKMEDIA
    @YEWORKMEDIA 12 днів тому +35

    ኧረ ፈጣሪ ሚኪ መከራ እና ሀዘን በማያልቅ ደስታ ቀይርለት የውነት አምላክ መዳህኔያለም ። ተመስገን የኛ ጀግና እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @EmebetZ-si2pd
    @EmebetZ-si2pd 11 днів тому +6

    ተሙ የእኛ ጀግና ነህ ይህ ሲያንስብህ ነው ሚኪ ይህን ሞቶ ነበር ከእግዚአብሔር ጋር ደርሶልሃልእግዝአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንወዳችሃልን በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @ማርያመይሩፍታልበይይይይ

    በፍጣሪ ስም ጌታ ሆይ ሰላም አሰማን ሚኪዬ አይዞክ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @belongtojesus1497
    @belongtojesus1497 11 днів тому +9

    ተሙዪ ተባረክ ይገባሀል

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 12 днів тому +35

    ተመስገን ይገባካል ምርጥ ጀግና የሚኪ ቀኝ እጁ ከዚህም በላይ ይገባካል ተሙ የምር እኔም ባርጋችሁ ሰርፕራይዝ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 11 днів тому +9

    ሚኪ የልጂ ንቁ 🎉🎉🎉🎉🎉
    በል እናትህን ይቅርታ ተባባሉ እናት ናት
    በዎጣትነት ሚደረጉ ብዙ ስሰቶች አሉ ይኖራልም እና ተዋት ዎንድሜ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 12 днів тому +21

    ተሙዬ ምርጥ የጭቃችን ጊዜ ደራሻችን አንተ ለእኛ የተለየህ ነህ ሚኪን መልሰህ ስለሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ሚኪዬ ምንም እንኳንፈተና ቢበዛም ጤናህ ተመልሶ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጓደኝነታችሁን ፈጣሪ ያፅናላችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤

  • @sofiamuhammed6602
    @sofiamuhammed6602 11 днів тому +5

    ተሙ ጀግናው ያሰራሀው መልካም ስራ ከዚህም በላይ የገባሀል አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 12 днів тому +143

    ሚኪ ፈጣሪ በጎ ነገር ያሰማህ ያሰማን ላይክ አርጉኝ

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb 11 днів тому +15

    ኢናሊላህ በጣም ነው የሚያሳዝነው💔💔💔💔አረ ሚክዬ ፈተና በዛብህ በጣም ጠንካራ ነህ ሚክዬ አላህ ያጠንክርህ አይዞህ የኔ ጀግና 😢😢😢😢😢አላህ ባለህበት ይጠብቅህ😭😭😭😭😭

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c 11 днів тому +26

    ሚኪ አይዞክ አምላክ ያበርታ ተሞ እናመሰግናለን ምርጥ ጋደኛ ነክ ተባረክ
    ሚኪ እናትክን እናቴ ብለክ ሰላመሰገንክ ደስታ ተሰምቶኛል አምላክ ይርዳክ እና እናትክን በድጋሜ ደስ በሚሰኙበት ነገር ስታመሰግን ለማየት ያብቃኝ እናት ውሌም እናት ናት❤❤❤ክፉ ከናተ ይራቅ

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 11 днів тому +7

    የሚኪ እናት የመጨረሻ ክፉና መሰሪ በጣም ባለጌ ሰዉ ናት የሰዉ ልጅ ሰርቃ ለሰዉ እስከመሸጥ የደረሰች ነች እስዋም ወልዳ የራስዋን ልጅ እያሳደገች የሰዉ ልጅ አንስታ ለሌላ ሰዉ መስጠት ምን ይባላል የመሰሉ ጉድ ተቆጥሮ አያልቅም ሌሎቹም አክስትየዉም ወሮ ሩትም ሁሉም ተያይዘዉ ወንጀለኛ ናቸዉ ።በቶሎ እናትህም ብዙ ጉድ የሚያስብሉ ነገሮችን የሰራች ናት መሰሉን እንዳትለቃት ቶሎ ወደ ህግ ትቅረብ ።በተረፈ ሚኪና ተሜ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱልኝ በሌላ ስራ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ እግዚያብሄር ይርዳችሁ ተባረኩልኝ ። የአቶ አየለን መጨረሻ ንገሩን እንጠብቃለን

  • @kamilaq9023
    @kamilaq9023 11 днів тому +13

    ሚኪ ፈተና ለበጎ ነዉ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልህ ፈተናህን ያቅለለህ ተሙ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏

  • @Solomon-w6c5g
    @Solomon-w6c5g 11 днів тому +5

    ተሙ ላአንተ ያንሰሀል በጣም አዋቂ ነህ ተሙ እድሜና ጤና ይስጣቹ በርቱ አንድ ላይ እደጉ ተመንደጉ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 12 днів тому +58

    ሚኪ አባትህ አቶ አየለ አንተን ለማግኘት ብዙ ሲታገል ነበር ስለዚህ እርግጠኛ ነኝ እንተ ላይ ጥቃት እንዳደረሱት እሳቸዉም የሆኑትን ቀርበህ ጠይቃቸው ።

    • @kediramanadem5122
      @kediramanadem5122 11 днів тому +1

      እውነት ነው የናትህ እህት ባታገኛት የነበረበትን ህይወት አይተሀል አንተ በታገትክበት ሰአት በአንዱ ልጄ አልደራደርም በሚል እንደጎረምሳ ተደባድቦም ተደብድቦም ነው አባትነቱን አስመስክሯል በዚህ ላይ በሰአቱ ተረጋግቶ እንዳይኖር በህይወቱ ሁሉ ተጎቷል እንደውም ያኔ በህይወትና በሰላም ስላገኘኸው ዕድለኛ ነህ ጥፉት የምትለው ሁሉ ወቅቱ የፈጠረው ትኩሳት ነው አንተ እንኳን ባለማወቋ በገዛ እህትህ የሆንከውን ሁሉ አይተኸዋል ስለዚህ አየለ ጀግና ሰው ነው ቀርበህ ጠይቀው የአንተ እውቀት የተቀዳው ከሱ ነው ከጠበኩት በላይ ነው አሁን ያለው አደጋ ቀላል ያርገው እንጂ በሂደት ሁሉንም ትደርስበታለህ።

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 11 днів тому

      ወላሂ አባትየው ብዙ ለፍቷል ልጀን እያለ እና ሚኪየ አንተም ጠይቀው አላህ ያሽረው

  • @MarMar-eg3pc
    @MarMar-eg3pc 11 днів тому +133

    ለእናቱ ይቅርታ ያድርግላት የምትሉ ላይክ

    • @MagdesBuzayu
      @MagdesBuzayu 11 днів тому

      ይቅርታ ያድርግ

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 11 днів тому

      ምንም ጥያቄ አያሰፈልግም በማወቅም ባለማወቅም ጥፋት አጥፍታለች ግነ እሱን ለመጉዳት አይደለም አናት እናት ነች እሷንም አቶ ነበር ነገሮች በሂደት ይሰተካከላሉ ፣

  • @2016ここチャンネル
    @2016ここチャンネル 12 днів тому +26

    ሚኪ ተመሰገን በዚህ ሁኔታ ስላየሁአችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲሁ በፍቅር በብርታት የተበደለን እንባ የምታብሱ ጌታ ይርዳችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ።

  • @rabehjkcall8360
    @rabehjkcall8360 11 днів тому +3

    ሚኪ ከደረሠብህ ስቃይ አንጻር ጠንካራ ነህ ከዚ በላይም መጠንከር አለብህ በሂወት መቆምህ በራሡ ፈጣሪ ይመስገን ራስህን መጠበቅ አለብህ ከምንግዜዉም በላይ እናትህም አጥፍታ ከሆነ ይቅር በላት እናትም አደለች ተሙ ምርጥ ወንድምህ ነዉ ሠላሙን ያብዛለት ሰዉ እንዲ ሲደጋገፍ ደስ ይላል ቅን ልቦችን ያብዛልን የሞተን ነብስ ይማር የታመመንም ፈጣሪ ይማረዉ መልካሙን ሁሉ ለናተ በርቱ

  • @Madenh-w5s
    @Madenh-w5s 12 днів тому +89

    አረ ተሙየ የሚኪ ደስታ መቸ ነው የሚመለሠው እኔስ የናፈቀኝ ሚኪ ተደስቶ አንተም የምትደሰበት ቀን

  • @m.s1966
    @m.s1966 11 днів тому +3

    ተሙ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን አሁንም ኸጠገባቸው ሞሆን አለብህ ዬሄ በተሰብ በጣም ነው የተጎዱ ስለዚ አደራ ሚኪ የንየ ወንድም አይዞ መኸራ ሲበዛ ለበጉ ነው የዚ ቤት ችግር የመጠረሽታ ዩሁን ስለዚ ሰይጣን ክፍተት ስለ ሚፈልግ ከናትህ ጋ ይቅር ተባበሉ እባኻቹ ሰይጣን መቃጠል አለበት የሚኪ እናት ንስሃና ጾሎት መግባት አለብሽ ከዚ ባሃላ የናተ ቤት በፍቅርና በሳቅ የተሞላ ይሁን አቶ ሃየለ ደሞ ፈጣሪ ጭራሽ ይማረው🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷

  • @FgDf-lr5rr
    @FgDf-lr5rr 11 днів тому +22

    ተሙ ሚኪየ እደናተ ያሉ ወዲም ጀግና ያብዛልን አላህ ከክፉ ነገርይጠብቃችሁ በርቱ

  • @destawakjira2652
    @destawakjira2652 11 днів тому +5

    ሚኪና ተሙ አይለያችሁ መወለድ ቋንቋ ነዉ ጥሩ ወንድማማቾች ናችሁ የፈጣሪ ጥበቃ ከናንተ ጋር ይሁን ሚኪ ደግሞ ለእናትህ ይቅርታ እንድታረግላት በእናቶች ስም እጠይቅሀለሁ

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 11 днів тому +15

    ሚኪ የምትወዳቸውን አባትህን አታሀል እኔ የምለምንህ እናት ጥፋትዋን ሳይሆን መልካምነትዎን አስበህ አቅፈሀት ኑር እናት እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmbriyaKemla
    @AmbriyaKemla 11 днів тому +1

    ሚኪ አለሀያግዝክ እናዚአጎቶችህ አለመሩኝም አረሰስታው በሌለመንገድ ልበቃሉክ ይችለሉታጠንቃቅ ከታሙጋ አንድለስሩ ሰውአትመኑ በታረፈ ሁሉንያሚጠብቅ አለሀይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 12 днів тому +15

    ተሙ እናመሰግናለን መልካም ሰው ሚኪም በርታ አይዞህ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 11 днів тому +6

    ተመስገን ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ❤

  • @AsAz-i4x
    @AsAz-i4x 12 днів тому +17

    ተመስገን በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ከፀባዩጋ ፊት ለፊት ስላመሰገንካቸው በጣም ደስ ብሉናል በዙሪያህ ያሉ መልካም ልጆች ካሜራ ማኑ ምስጋናችን ከልብ ነው ከዚህ በሀላ ቸር ያሰማን አሜን

  • @jdjxx9648
    @jdjxx9648 11 днів тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪዬ የኔ የትንሽ ትልቅ ወንድሜ ጠንከር በል ለበጎ ነዉ ሁሉም😢❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 11 днів тому +11

    ተሙ እኮ ይለያል!! ሚኪ ተሙ ላንተ የእግዚአብሔር ስጦታክ ነው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በርቱልን እንወዳቿለን❤❤❤❤❤❤

  • @Sahibi-py6ng
    @Sahibi-py6ng 11 днів тому +5

    ሚኪ አይዞህ አባትህን ብታጣም መበርታት አለብህ ሚኪ ያሉትን አባትህ ን በፊትም አተነህ ከወደቁበት ያነሳሀቸዉ አሁንም አቶ አየለን ታደጋቸዉ ሚኪ ፈተና ቢበዛም ያልፋል ሚኪ የየዮብን ትግስት ይስጥህ ወድሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmazTakilu-ob1vh
    @AlmazTakilu-ob1vh 12 днів тому +28

    Mikikoo waqayyo siif haa lafissu waantaa sitti jabbate hundumma😢😢😢😢😢😢

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 11 днів тому +3

    ተሙ ናሚኪ እናተ ማለት ወንድማማቻች ማለት ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ።
    በጣም ማደንቃችሁና ማከብራቹህ ልጆች ናቹህ እግዚአብሄር ይባርኮችሁ
    የልጃ አዋቂ ናችሁ ።

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 12 днів тому +13

    ሚኪ ሁሉም በእግዚአብሔር ሆነው
    ስለዚህ ትዕግስተኛ እና ቻይ መሆን የግድ ይላል እግዚአብሔር ለአባትህ ምህረት ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @MelkaneshAbirham
    @MelkaneshAbirham 10 днів тому +1

    ሚኪየ የመንፈስ ጥንካሬህን በጣም አደንቃለሁ እንደወርቅ በእሳት እየተፈተንክ አልተበገርክምየኔጀግና በርታ ማንም አያስቁምህ እግዚያብሄር ከአንተጋር ይሁን አየለግን ማንም የለውምና አትተወው

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 12 днів тому +23

    ሚኪየ ሰውየው ያሳዝናል ።ሀዘንህን ዋጥ አድረገህ ተሙየን ስላመሰገንክ እናመሰግናለን።ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ።አይዞህ አንተ ጀግናነህ ትቋቐማለህ አይዞህ የእናትህ የድሮ ስተት አንተን ዋጋ አስከፈለህ ብቻ እናትህ እውነታውን እየተጋፈጠች ስለሆነ ይቅርበላት።እናት እናት ነች አየለንም ፈጣሪ ይማረው😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 11 днів тому +8

    በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ቅዱሳን ነን ይላሉ ነገር ግን ሕይወታቸውን በጣም ኃጢአተኛ እና እርስ በርስ ለዓመታት ክፉዎች ናቸው ነገር ግን ቅድስና መስለው ይታያሉ። ኢትዮጵያ በዓለም ላይ እጅግ ክፉ ቦታ ነች።

    • @TinaLoveyehelemhewot
      @TinaLoveyehelemhewot 11 днів тому +1

      አዎ በጥቂቶችና በእግዚያብሔር ቸርነት ነው ያለነው በጣም ያሳዝናል

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض 12 днів тому +9

    ተመስገን ጀግና ነው ምርጥ ወንድማችን ነው ሚኪጀግና ነው ምርጥ ወንድማችን ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 11 днів тому +2

    እረ ጉድ እናንተ ሽማግሌወ ነገረኞች ናቸው ። ሚኪዬ ወንድሜ ♥️ በሁሉም በርት የወጣት ሽማግሌ ነህና እግዚአብሄር ይባርክህ ። ወንድሜ ተመስገን አንተ መልካም ሰው ተባረክ ♥️

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu 12 днів тому +21

    አባትህ መንቃታቸዉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 11 днів тому +4

    ሚኪ እግዚአብሔር ያበርታህ አቶ አየለን እግዚአብሔር ይማራቸው አንተን ለመፈለግ ብዙ ቡ ነገሮችን አሳልፈዋል ባለፈው ነገር አቶ አየለን አትቀየማቸው እንኳን ደህና ሆኑ ከ አቶ አየለ ጋር በሰለም በጤና ለመኖር ያብቃችሁ ሚኪዪ ለ አቶ አየለ ይቅርታ አድርግላቸው እባክህ

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 11 днів тому +7

    ተሙየ ሚኪየን ከዚያሁሉ ፈተና ስላወጣህልን እናመሰግንሀለን ሚኪየም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ፈተና ሲመጣ ተደረርቦነውና ጠከር በል ወንድሜ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Rediat-yt1zj
    @Rediat-yt1zj 11 днів тому +1

    እኔ በሌላ ከማውቀው ታሪክ ተነስቸ ስሜታዊ ሆኜ በወ ሮ መሰሉ ላይ የፍርድ ንግግር ፅፌ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሚኪም ይቅር በለኝ ወጣትነት እግዚአብሔርን በማወቅና በመፍራት ካልሆነ ከባድ ነው አሁንም መሰሉ በባለፈው ክፋ ስራዋ ተፀፅታ ለፈጣሪዋ ንሰኃ ትግባ የበደለቻቸውንም ሰዎች ይቅርታ ትጠይቅ የድፍረት ንግግር አትናገር ጥፋተኝነት ይሰማት ሰበር ትበል ኃጢአት መጥፎ ነው ቆይቶም ቢሆን ዋጋ ያስከፍላል ንስኃ ግቢ
    ሚኪ በልጅነትህ ብዙ ተፈተንክ ከዚህ በኋላ ድንግል ከነ ልጂ ጥላ ከለላ ትሁንህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 12 днів тому +24

    በዚህ ሁኔታ ስላየሁህ ደስብሎኛል ምክናየቱም ከደረሰብህ አንፃር እንኳን በረታህ

    • @ZahraMuhammed-li3mc
      @ZahraMuhammed-li3mc 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤እኛምእንውድንሀለንን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 11 днів тому +3

    ተሙ @ ከነ ክሩዎችህ ክብር ምስጋና ይገባችዋለሁ ::
    ሚኪ እንኩዋን ለዝች ቀን አበቃህ ክብሩን መድሀንያለም አባቴ ይውስድ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @chaltuchaltu1641
    @chaltuchaltu1641 12 днів тому +22

    Tamuu Garaatomi Guddaasa Waaqayyoo hangaa dhumaatti Jalaallaalin walin jiraadhaa. Miki Jaabadhuu goota koo

    • @SintayeuuSintayeuu
      @SintayeuuSintayeuu 11 днів тому

      Dhugaa mikii qoramii it bayatee miskinaa uuuuuuuuufffff😢😢😢

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 11 днів тому +7

    የደረሠብህ የተደራረበ አሳዛኝ ሃዘን ብርታቱ ኢግዝአብሔር ያበርታህ። የአየለ መትረፉ በጣም ደሥህ ብሎናል። ሚኪየ እባክህ የሥጋ አባትህ አቶ አየለን ልጂነትህን አትሰርዝ።

  • @zenatadem9216
    @zenatadem9216 12 днів тому +33

    ዛሬ የመጀመሪያነኝ ላይክ አረጉኝእሰኪ አይዞህ መኪ መከራን ተደራረበብህ ወድሜ ያልፈል ለበጎነው💪💪💪

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 11 днів тому +1

    ሚክዬ ተረጋጋ ልጄ በርታ ከሌላም አገር ብዙ ተመልካቾችም አለንህ
    እናበረታታሃለን ተሙዬ
    እንተም ተባረክ እንዲህ
    እዳሁኑ እየተዋደዳቹ ኑሩ
    ❤❤🎉🎉

  • @elsaayalew
    @elsaayalew 12 днів тому +7

    ሚኪ ጀግናችን አይዞህ ፈጣሪ ያጠንክርህ ችግር በችግር እየተደራረበብህ ነው ግን አንት እንደምትወጣው እርግጠኛ ነኝ ተሙ ምርጥ ወንድም ነህ ተባረክ ፈጣር ከክፉሁሉ ይጠብቅህ

  • @mehamed-g9d
    @mehamed-g9d 11 днів тому +11

    ተሙ ጀግና የአየለ ጉዳይ የታሰሩት ሩትና አክስትዮ ይጠየቁ እና ካሜራ ማኑ

    • @mehamed-g9d
      @mehamed-g9d 11 днів тому

      ሚኪ እናትህን ይቅር በላት ለምን ከጎኗ ማንም የለም አንተም ከራቅካት ልታጣት ትችላለህ እሷ አንተን ሰታጣ እራሷን ለማጥፋት ወሠነች አሁንም ሚኪ አደራይቅር በላት

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 11 днів тому +7

    ሚኪ የአንተ ፈተና በዛ ከእድሜክ በላይ አባትህን እግዝኃብሔር ይማርልህ ልጄን ነው የምትመስለኝ አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው ተሙን የመሰለ ወድም አለህ ከጎንህ❤❤❤❤

  • @MsMila-p3k
    @MsMila-p3k 11 днів тому

    ተመስገን እግዚአብሔር ይስጥእመብርሀን ትጠብቅህ ❤❤
    ሚኪየእመብርሀን ታጽናህ 😢😢😢😢 ምንማለት እዳለብኝም አላዉቅም😢😢😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 12 днів тому +24

    ሚኪ,አባት,አባት,ነው,እናትና,እናት,እባክህ,ሚኪ,ይቅርታ,አርግላቸው,እባክህ,ሚኪ,የዋህ,በርታ,ለብቻህ,አትሄድ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 11 днів тому +2

    ኦርሚኪ. ተርጋጋ የሰው ክብር ይኑርህ ቢያጠፉእንኳን እደትልቅነታችው አክብራችው እራሳችሁንም ተመልክቱ እናት ይህም ጥፍት አለባችው

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o 11 днів тому +17

    ሚኪዬ በዚህ ምድር ትልቅ ነገር ደስታ የሚሰጥ ነገር ቢኖር እናት ነች እናትህን አደራ ሁሉም ነገር ባለማወቅ በልጅነት የሆነ ነገር ነው

  • @asfawgesese336
    @asfawgesese336 11 днів тому +1

    ሚኪ በርታ ችግሮቹ በጣም ብዙ ናቸው ሆኖም ገና ወጣት ነህ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን ሚዲያህን እንደዚያ ስያጨማልቁት በጣም አዝኜ ነበር በጤና መመለስህና ለዚህ በመብቃትህ ወደ ሚዲያህ መምጣት በጣም ደስ ብሎም ለገዚም የምገልጠበት ቃላት የሉኝም ለሁላችሁም የሚደርስ ባልደረባ ነው እናመስግናለን ሰላም ህልም

  • @meklit4262
    @meklit4262 12 днів тому +11

    ሚኪዬ የኔ አስተዋይ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ይሁን❤❤
    ተሙዬ የኔ ትሁት የኔ ጀግና ክበርልኝ❤❤

  • @TsehayneshAdebabay
    @TsehayneshAdebabay 11 днів тому +2

    ሚኪ ወንድሜ በዙሪያህ ያሉ በናትም ባባትም ያሉት ወገኖችህን ተጠንቀቃቸው ገና ብዙ ጣጣ እሚያመጡብህ ይመስላሉ እደወሪያቸው እናቴ ድንግል ማርያም አማላጅነት አትለይህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @NetsanetAbitew
    @NetsanetAbitew 11 днів тому +3

    ተሙ ይገባሀል ሚኪም በጣም በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃች

  • @mezanbahta6306
    @mezanbahta6306 11 днів тому +1

    ተሙ ፈጣሪ የእጅህ ይስጠህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ መስራት ለራስ ነው አንተ ከወንድም በላይ ነህ ተባተክ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @HaymanotDawit-o6h
    @HaymanotDawit-o6h 12 днів тому +5

    ሚኪዬ ተሙን ስላስደሰትከዉ በጣም እናመሰግናለን ሚኪዬ ለናትህና ለአባትህ ይቅርታ አርግላቸዉ ይቅርታ ሳታረግላቸዉ አንድ ነገር ቢሆኑ ፀፀቱን አችለዉም አቶ አየለ እግዛብሄር ይማራቸዉ

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 11 днів тому +1

    ሚኪና የሚኪ ቤተ ሰቦች የጌታ ሰላምና የእመቤታችን ማርያም ረዲኤት ይብዛላቸሁ!!!! እግዚኣብሔር ጥናቱን ይስጣቹ!!!! ሚኪ እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ነው። የማስተዋል የልቦናህ ችሎታ የሚደነቅ ነው። የደረሰብህ የደጋው ታሪክ ብዚህ ሳምንት ነው ያየሁት። እጅግ በጣም ያሳዝናል!!!! በጸሎቴ ምን ግዜም ኣለህ!! የጌታ ደም ሁል ግዜ ይሸፍንህ!!! እመቤቴ ማርያም በልብስዋ ትከልልህ!!!

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 12 днів тому +10

    ሚኪ,ፈጣሪ,ደስታህን,ይመልስው,አቶ,አየለ,መልካም,ሰው,ናቸው

    • @FatehaDada
      @FatehaDada 12 днів тому +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab 11 днів тому +2

    Temu our hero brother, thank you very much for everything. God bless you so much

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 12 днів тому +11

    በፈጣሪ ስም ጌታ ሆይ ቸር አሰማን ሚኪዬ አይዞክ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 10 днів тому +1

    ተሙዬ ይገባሀል እናመሰግናለን ላደረከው ሁሉ አሁንም ሚኪን አደራ ማንንም የለው ጓደኞችሁ ሁሉ አልሁ በሉት ሚኪ ሰው ያስፈልገዋ።❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 12 днів тому +7

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    36: በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”

  • @sosinanegussiegutu3540
    @sosinanegussiegutu3540 11 днів тому

    🥰🥰🥰🥰🥰😘😘የተሙ እና የሚኪ ጀግኖችየት አላችሁ በጣም እንወዳችሃለን በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️☝️ደሰም ብሎናል ተሙ ጀግና ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንደኛ ምርጥ ወንድም እንዲህ ነው ወድምነት ከህይወት ፍፃሜ ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ።

  • @ksaSaudi-p1x
    @ksaSaudi-p1x 12 днів тому +5

    ተሙ የኔ ጀግና እግዚቤሔ ይባርክህ ዘመንክ ይባርክ እንወድሀለን ሜኪየ አይዞክ ሁሉም ነገር ለበጎነዉ አይዞክ የኔጀግና ጠንክርልን❤❤❤❤❤❤

  • @FghhKjh-j3b
    @FghhKjh-j3b 11 днів тому +2

    ሚኪየ ህፃኑ ልጅ በዚህ እድሚክ ስቱን ፈተና አየህ አይዞህ ወድም አለም ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ ሚኪየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abouchyahellbuy1939
    @abouchyahellbuy1939 11 днів тому +3

    ተባረኩ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @umhibatube
    @umhibatube 11 днів тому +2

    ያምሆነ ይህምሆነ ሂወት ይቀጥላል ያለፈተማሩበት እንጂ አትፀፁቱበት ሚኪ ጀገና ወድነህ እናት አባት ሢፈታተኑ አንተ በነሡ ሥትፈትን ፈተናው እያለፍክነው በርታ

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 11 днів тому +5

    ተሙዬ ተባርክ ውንድማችን ከሚኪ ጎን ስለሁንክ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 10 днів тому

    ተሜ በችግሩ ጌዜ ስለረዳሁ እጅግ እጅግ በጣም እናመስግናለን ሁሌም እራስ በራሳቹ ተረዳድ

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 12 днів тому +8

    ሚኪ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ማንኛዉንም ቤተሰብ ነኝ የሚሉትን ሰዎች አትመን ።

  • @dasashengeda5310
    @dasashengeda5310 10 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሚኪ ሚኪና ተሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣምአስገራሚ አስገራሚ ወንድምና ጓደኛንታማኝጓደኛ ወንድምህ ነህእግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክ አይዟችሁ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 11 днів тому +7

    ሚኪ እንኝን ሰዎች አትመናቸው ጭራሽም አታግኛቸው ጤነኞች አይመስሉም የይቅርታ አጠያየቃችው አልተመቸኝም ተጠንቀቁ ተሜ አንተንና ዘሌን ስለአደረጋችሁላቸው መልካም ተግባር ፈጣሪ ብድራቱን ይክፍላቸው አሜን

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 11 днів тому +1

    ተመስገን ተሙ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉