ብርሀን ፍለጋ - ከመርሳ እስከ አዲስ አበባ - በቀረፃ መሀል እንባችን መቆጣጠር ያልቻልንበት ክስተት 🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 367

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  Рік тому

    ማገዝ እና መርዳት ለምትፈልጉ ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የዋትስአፕ ግሩፑ ላይ ይቀላቀሉ ⬇⬇⬇⬇⬇⬇⬇
    chat.whatsapp.com/DqvS12Vfp8wHsDy4BsQ9VS

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX Рік тому +7

    ወንድም ብሬክስ እኔም የመርሳ ዩቱበር ነኝ እንደዚክ አይነት ደግ ስራ መስራት እፈልጋለሁ አበርታን ፈጣሪ ያክብርክ ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዋች አሉ ወንድም ፍቃደኛ ከሆንክ?????????

  • @samira4185
    @samira4185 Рік тому +8

    ሶስ መቶ ሽብር በጣም ቀላልነዉ ኢንሻ አላህ እንረዳዉ

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 Рік тому +36

    ብሪክስየ አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ መርሳን አይተሃት ቢሆን ደስይለኝ ነበር መርሳ አባገትየ ያትክልት አገር ናት እግዚአብሔር ለወድማችንምህረቱን ያውርድልህ ያገሬልጂ

    • @ፋፊ-ኈ6ሠ
      @ፋፊ-ኈ6ሠ Рік тому +1

      በጣም መርሳዋ

    • @Abdul-4b
      @Abdul-4b Рік тому

      ትክክል መርሳየ ልዩ አገር ናት

    • @Abdul-4b
      @Abdul-4b Рік тому

      @@ፋፊ-ኈ6ሠ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ያገሬልጅ

    • @Abdul-4b
      @Abdul-4b Рік тому

      ሰአድ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ቤተስብእናሁንውዴ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Рік тому +16

    ብሬክ ወደ ድሬ ስራህ በመመለስህ በጣም ደስ ይላል የብዙወችን እንባ አብሰሀል ወንድማችን በረታ ፈጣረ ይጠብቅህ።
    ለወንድማችን ፈጣረ የአይኖን ብረሀን ይመልስለት ሙሉ አፈያውን

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    ኡፍፍፍ አላህዬ የታመመን ጤንነትን ለተቸገረ ሁሉ ማግኘትን አንተ ድረስልን ያረብ የአይንህን ብርሀን እሱ ይረስልህ ኡፍፍ

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +10

    የኔ ወንድም አላህ አፍያህን ይመልስልህ ብሬክስ አላህ ያቆይህ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +26

    የእናቶቻችን ሀዘን አታሳየን አላህዋ 😢😢😢😭

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦 ያረብያረብያረብ
      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      @@rehematmuhammed8167 ደምሪኚ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Рік тому

      አላህ ያሽረው ብርክስ ምርጥ ሰው

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +18

    ኡፈፈፈ እግዚአብሔር ከስው ቀድሞ ይድርስክ ወንድማችን 😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋውዋው

  • @zed9732
    @zed9732 Рік тому +9

    የአይን ነገር ከባድ ነዉ! እደምንም ብንረዳዉና በታከመ😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ጥሩ ልብ አለው ይረዱሐል እኛም በጾለት ድንግል ማርያም እናታችን ባማላጇ ትርዳህ

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn4268 Рік тому

    ብሬክስ ወድማችን አንተኮ ትለያለህ ተባረክ ሲያሳዝን😭 ብርሀንዬ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 Рік тому +5

    እህት ወንዲሞቼ ለአላህ ብለን እንርዳው ያሳዝናል አላህ አዝኖ ባሮቹን ያሳዝንልህ ያረብ

  • @user-hd5pm2pi8h
    @user-hd5pm2pi8h Рік тому +8

    ያረብ የአሏህ የዚህን ወንድማችን በሽታ አፊያውን መልስለት

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Рік тому +7

    ወላሂ ከዝህም በላይ ማውጣትእችላለን እንድረስለት💔💔😭😭😭😭

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 Рік тому +5

    ያኢላሂ አተ ምንም አይሳንህም አይኑን ብረሀን አርግለት😭😭😭❤❤💔💔

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +1

    ወድሜ አላህ ያሺርህ
    አቅማችን የፈቀደውን ልንረዳው ይገባል ወላሂ ያሣዝናል አብሺር ወድሜ ኢሻአላህ ትድናለህ
    ብሬክ አላህ ይጠብቅህ ቅኑ ወድማችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እግዚአብሔር ይማርህ ጸበል በጣም አሪፍ መድሐኒት ነው ብትጠመቅ ጥሩ ነበር

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Рік тому +4

    ብሬክስ ደስ ብሎኛል ወደቀድሞው ስራህ ስለተመለስክ አላህ በየህድክበት ይከተል የሮቤል አባት የኔ እናቴዋ እኔ ላልቅስልሺ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Рік тому +1

    ብሬክስ እኮ ወላሂ ቃላት አይገልፅህም ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 Рік тому +6

    ባለፈዉ ሀናን ያቀረበችዉ ነወ አይደል አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልሥልህ

  • @user-lm3bu9xp8j
    @user-lm3bu9xp8j Рік тому

    የአላህ ወንድሜዋ አላህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +6

    ብሬክስወንድሜ የኔመልካም ወንድማችንም አላህሙሉአፊያህን ይመልስልህ💔💔💔💔💔

  • @ammmfdafrhr1575
    @ammmfdafrhr1575 Рік тому

    እግዚአብሔር ብርሀንህን ይመልስልህ ወድማችን

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Рік тому +4

    እባካችሁ በፈጣሪ አዲሥ አበ ባ ያላችሁ ባለሀብቶች አሣክሙት ወይኔ አንጀቴ ተላወሠ ምን አባቴ ላርግ ውይይይይ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋውው🍅

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 Рік тому

    ያረብ አላህ ሆይ የሁሉም አባት ነህ አንተ እርዳዉ ሙሉ አፋያዉን መልስለት ያረብ 🤲🤲🤲 በቻልነው አቅም እንራዳዉ ወገኖች

  • @tuyb5536
    @tuyb5536 Рік тому +2

    ያረብ አላህዋ የተጨነቀዉን በሙሉ አንተ ፈርጀዉ ያጀባሩ ያረብ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Рік тому

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወንድም ማዘርየ አብሽሪ ይድናል

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Рік тому

    ውይ ወንድሜ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይዴርስልህ

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Рік тому

    ብሬክስ አተ እሚያምርብሕ ይሄ ስራሕ ነው እካን ወደ ፀድቅ መገድ መጣሕ

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому

    ያርቢ አላህዋ ብርሀኑን መልሰለት 😭😭እዴት ያሳዝናል አይዞህ ወድም ኢሻ አላህ ይሻልሀል

  • @user-xf5kn2bl6l
    @user-xf5kn2bl6l Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይማረህ የኔ አባት 😥😥❤️❤️🙏

  • @madinah4387
    @madinah4387 Рік тому +9

    ሠላም ለኛ ለኢትዮጲያኖች መልካም ሠው እንኳን ሠላም መጣህ አንደኛ ነኝ ለኮሜንቱ አላህ አፈያ ያርገው ያረብ

  • @user-ue6dx9sv7y
    @user-ue6dx9sv7y Рік тому

    የኔ ጌታ አይዙህ አብሸር

  • @naeemaa6659
    @naeemaa6659 Рік тому +1

    አላህ የ አይቸግርም የኔ ጌታ አተ ሙሉ ጤናህን የመልሥልህ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Рік тому +3

    አኳውቱን አሰቀምጡ ኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳዋል ያለነንእንረዳው 😭😭😭

  • @rabiaaymer2543
    @rabiaaymer2543 Рік тому +5

    ብረክስ አላህ ይስጥህ ጡሩ ስራነዉ

  • @hayminatannatanhaymi46
    @hayminatannatanhaymi46 Рік тому

    ብሬክሰ ፈጣሪ ያክብረህ ያለንን እንረዳ ወገን

  • @nisarjaan140
    @nisarjaan140 Рік тому

    እግዛብሄር አምላክ አይነብርሀንህን ያብራልህ🙏🙏

  • @saramasershaw1049
    @saramasershaw1049 Рік тому +2

    ጎበዝ ወንድሜ ይሄ ነው ያንተ ተስጦ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋውው🥬

  • @user-dk5dx1do4f
    @user-dk5dx1do4f Рік тому

    ያረቢ ብረሀንህን ይመልስልህ😭😭😭

  • @bretukanfantew6369
    @bretukanfantew6369 Рік тому +2

    ሰላም ወንድማችን ሰላምክን ያብዛልን አንተን መልካም ማለት አይገልፅክም እሱንም አላሕ አፍያውን ይመልስለትና ደስታውን ያሳዬን ያረብ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @user-jj8cg5lx8g
    @user-jj8cg5lx8g Рік тому

    ብሬክስ አንተእኳተለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +1

    አላህ ሙሉብርሀንህን ይመልስልህ የኔ ወንድም አላህለተቸገረ ሁሉ ለታመመሁሉ ለተጨነቀሁሉ አላህፈረጃውንቅርብ ያርገውውውውው

  • @haben351
    @haben351 Рік тому +4

    ያአላህ አንተ ሁሉን የማይሳንህ ጌታዬ አፈያዉን መልስልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚውዴዋውዋው

  • @swettswett7021
    @swettswett7021 Рік тому +1

    የኔ ጌታ የመርሳ ከተማ ወጣት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ብሬክስ😢😢😢😢😢

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Рік тому

    ብሬክስ የሠውዘር 👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 Рік тому

    እመብረሀን ጨርሳ ትማርህ ወንዴሜ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Рік тому +1

    አላህ ያሽርህ ወንድሜ በሬክስ መልካም ስው

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Рік тому

    አቤት ፈጣሬ ምርቱን ይላክልህ ውድሜ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @samritube5541
    @samritube5541 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላት እፍ እዴት ያሳዝናል ድነህ እደማይህ ተስፍ አለኝ

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል Рік тому +2

    ወደ ስራህ ተመለስክ አንተ ለዚህ በጎ ስራ ብቻ ተፈጥረሀል እድሜህ ይርዘም ስንት ያልታደለ የአገር ሽክም አገር ያፈርሳል እሳት እየጫረ ህዝብን ክህዝብ ያባላል. ኡፍ የኔ ወንድም አይዞህ የኢትዮጲያ ህዝብ ደግ ህዝብ ነው ያሳክምሀል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +1

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍ አላህያሺረው በጣምያሳዝናል

  • @aliyaaliya2171
    @aliyaaliya2171 Рік тому +2

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ አብሽር ከችግር በዃላ በርግጥም ምች አለ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 Рік тому +1

    ወድሜ አላህ አፋያህን ይመልስልህ ወላሂ በጣም ያሳዝናል ያለን በገዘብ የለለን በዱአ እንርዳው ያአላህ

  • @user-uv7fv3py7p
    @user-uv7fv3py7p Рік тому

    ወድሜ አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Рік тому

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ 😢
    ብሬክስዬ ወደ ስራህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል
    እኛ ተመልካቾች ደግሞ ላይክ ሼር በማድረግ እንገዘው ለምንድነው እንደዚህ ያለ ቪዶ ሲለቅ እንደሌላው ቪዶ የማነው

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድሜ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልህ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    ብሬክሰ ወደሥራህ ሰለተመለሰህ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር በምገድህ ሁሉ ይከተልህ በርታልን እግዚአብሔር ይማረህ

  • @user-cu4qh7cv7i
    @user-cu4qh7cv7i Рік тому

    አላህያሽርክ ወዲም

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Рік тому

    አለህይድርስልህ

  • @fatumaasossa6848
    @fatumaasossa6848 Рік тому

    ወንድሜዋ አላህ ያሽርህ

  • @saratube9100
    @saratube9100 Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ልብ ሰባሪ ነገር ወላሂ ያማል እንደው ምንም አልልም አላህ ይድረስልህ አባትየ

  • @khadija-kg5pk
    @khadija-kg5pk Рік тому

    እመ ብርሀን በብርሀን እጇ ትዳብስህ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +1

    አሏህ አፊህን ይመልስልህ ወንድማችን

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Рік тому

    የኔ አባት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ድነህ በድጋሜ ለማየት ያብቃን እምነት ፣ተቀባ፣ቅባ ቅዱስ ፣ተቀባ አባቶች ጋ ሂደህ

  • @የጁገነቴ
    @የጁገነቴ Рік тому

    የኔ ወንድም አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @kloveamanu3268
    @kloveamanu3268 Рік тому

    አላህዬ እሱ ጤናህን ይመልስልክ

  • @nunubintbaba5295
    @nunubintbaba5295 Рік тому

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወንድማችን እህህህ አይን ከባድ ነው ፈጣሪ ይድረስልህ ብሬክስ ከመጥፎነገር ይጠብቅህ መልካም ወንድማችን

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    እግዝያብሄር ይማረዉ

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 Рік тому +1

    ወላሂ ከበድነው አላህ ያሸረህ ወንድም

  • @sojoo5323
    @sojoo5323 Рік тому

    አላህ ያሽረህ ወነደም

  • @S.E.S45
    @S.E.S45 Рік тому

    አላህ አፈያ ያርግህ

  • @user-uu8zv7ye5y
    @user-uu8zv7ye5y Рік тому +1

    ብሬክስ በረካሁን ወድማችን አላህ ያሽርህ

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ይፈውስህ ወንድሜ

  • @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
    @ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ Рік тому +1

    ያርብአላህያሽርህ

  • @hairme5723
    @hairme5723 Рік тому

    *ብሬክስ ተባረክ ይሄ መልካም ስራህ ይቀጥል ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ*

  • @fjckkcdjcjjf2086
    @fjckkcdjcjjf2086 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ 😢😢😢😢😢

  • @user-qp5ex8jg3u
    @user-qp5ex8jg3u Рік тому

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድሜ

  • @Zeynya804
    @Zeynya804 Рік тому

    ኢንሻአላ ያረብ

  • @abebachekol3611
    @abebachekol3611 Рік тому +1

    ፈጣሪ ይርዳህ ወድሜ

  • @toibayefus2349
    @toibayefus2349 Рік тому

    አላህ ብርሀንህን ይመልስልህ ያረብ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Рік тому

    ወንድምዬ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ አይዞህ አይይይይብርሬ አንተም ተባረክ

  • @fathiyafathya7587
    @fathiyafathya7587 Рік тому

    አይዞህ አላህ አፍያ ያርግህ

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Рік тому

    ያረቢ አሏህ አፉያህን የመልሥልህ

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Рік тому +8

    ኢትዮጵያዊ ህዝብ አይጨክንም ኢሻአላህ መፍትሄ ያገኛል 😥😥በዛ ላይ አላህ ያግዝህ

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Рік тому

    አሏህ ያልሽህ ወንድሜ

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርህ ውንድሜ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому

    ወድሜ አላህ አፈያህን ይመልሰልህ

  • @z.e598
    @z.e598 Рік тому

    አላህ አፊያውን ይመልስልህ

  • @zaynabzayna7410
    @zaynabzayna7410 Рік тому

    እላህ አያህን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Рік тому

    አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልክ ለሱ ሚሰናው ያላም ያራብ ከበድናው

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Рік тому

    ያኔ አብት አብሸር አለህ ሙሉ አፈያሀን ይመልሰለከል ኢሸአለህ ብረክስ ክበረልን😭😭😭😭😭😭

  • @lideyagetane5334
    @lideyagetane5334 Рік тому

    እባካችሁ እረዱት እኔም አባቴ አይኑ በሽተኛ ነው ጠፍቶበታል የነን አባት መሰለኝ እንዴው በፈጠችሁ እርዱት እኔ ዳግማውይ ሚኒሊክ ድረሰ አምጥቸ አሳክሜው ነበር ግን አዱ ጠፈቶ ባዱ ነው ያለው እሱም ዴክማለች ሲለኝ በስዴት ላይ ሁኛ እጨነቃለሁ ያይን ህመም ከባድ ነው አምላክ ይማርህ

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልህ

  • @Ahmedali-vl2hc
    @Ahmedali-vl2hc Рік тому

    አላህ ይርዳህ

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Рік тому +1

    አላህ ምህረቱን ይላክለት የኔ አባት ሲያሳዝን😭😭

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 Рік тому

    አላህ ይድረስልህ ወድሜ

  • @kidist-12
    @kidist-12 Рік тому

    ብሬክስ ንስካ ፉልይ እካ ፈጣራ ብሮባ ብዐፅቡቅ ተፈደ ዝሓወይ

  • @user-jh5jn4ho5z
    @user-jh5jn4ho5z Рік тому

    እንርዳው አለሞቸ