አረበረበ ሊቁ ወረበ ማህሌተ ገንቦ ዲ/ን አካል በለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing5683 Місяць тому +17

    እሄን ልጅ ሲያገባ እንዲህ እጅብ አርጋቹህ ሞቅ አድርጋቹህ ዳሩት ጒበዝ 😊

  • @MihiretWude
    @MihiretWude 22 дні тому +4

    እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝመው ለኔም ሰርግ ብጋብዘው ደስ ይለኛል በሚካኤል አድርሱልኝ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Місяць тому +4

    እሰይ የኦርቶዶክስ ጋብቻ እንደዚህ ሲያምር እንዴት ደስ ይላል ወንድሞቼ ልዩ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ የእግዚአብሔር ታዳሚዎች ተባረኩ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @xpk5509
    @xpk5509 13 днів тому +1

    እልልልልል አቤት ውበት❤❤❤አምላኬ ሆይ ኦርቶደክስ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ላንተ❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Місяць тому +3

    ዉይይ ደሥ ሢል እግዚያብሄር ያብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HawiSime-ex5cg
    @HawiSime-ex5cg 19 днів тому +1

    ልዩ ነው በዕውነት ሁሉም ነገር 😊
    የሣራና የአብርሃም ጋብቻ ያድርግላችሁ
    ዲን የሕይወት ቃልን ያሰማልን❤

  • @zoyakanzykhan
    @zoyakanzykhan Місяць тому +3

    ትዳራችሁ የያብረሀም የስራ ያድርግላችሁ ታዴ ምርጡ ወንድማችን መምህራችን እንኮን ለዝህ አበቃህ

  • @user-nf2ez4nq3r
    @user-nf2ez4nq3r 16 днів тому +2

    ለኒም ሠርግ እድዘምርልኝ ወድሜ ከሥደት በሠላም ይመልሥሽና ለዚህ እግዚብሔር ያብቃሽ በሉኝ ምኞቴ ነው ፀልዩልኝ

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 Місяць тому +3

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁሉም ነገር ሲያምር ለሙሽሮች ጋብቻችሁ ፈጣሪ የባረከው ይሁን አሜን።

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Місяць тому +11

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ቃል ሕይወትን ያሰማልን እሄመዝሙር ብቻ አይደለም ልዩዬ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዲያቆን አካል እንዳንተ ያሉትን ያብዛለን እግዚአብሔር እልልልልልል ልልልልልልልልል ግሩም ነው 🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @Hayile2
      @Hayile2 Місяць тому +1

      ማህሌተ ገንቦ ያው ዘፈን ተፈሪሾ ነው

  • @user-nz1mi7ok6q
    @user-nz1mi7ok6q Місяць тому +3

    ቃላት የለኝም እንት ደስ እንዳለኝ ቆናጆ ሰሮግ ያጣምራችሁ ዲያቅንየ ፀጋውን መዳኔአለም ሰጥቶሀል በሰማሀው ሰርግ ሁሉ ሂደህ ዘምሮ አደሪ ቤተክርስቲያን ደስ ይበላት ...

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛልህ እንኳ ደስ አላችሁ አለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitHer-zm2ws
    @MitHer-zm2ws 29 днів тому +2

    Yene abat lezih kbr abkan siyamru❤❤❤❤

  • @YegenetTilahun
    @YegenetTilahun Місяць тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
    የዘማሪው አድራሻ

  • @user-nf2ez4nq3r
    @user-nf2ez4nq3r 16 днів тому

    የት ነው ያለዉ ዝማሬመለእክት ያሠማልንወንድሜ

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Місяць тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ስታምሩ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 Місяць тому +1

    አካል ግሩም ሰው ነህ አነቃቃኸው ይሄን ህዝብ😊😊 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TnbiteMam
    @TnbiteMam Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን እድል ለእኔም❤❤

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 Місяць тому

      አሜን ልጄ።

    • @-Hunemedia
      @-Hunemedia Місяць тому

      ሁሉን ማከናወን የሚችል አምላክ ምኞትሽን ይሙላልሽ

  • @HaymiTegaye
    @HaymiTegaye Місяць тому +1

    Destashi destayi new betami desi beloyal yani melkmelami mesi enkani desi aleshi tedarachuni fetari yebarki zerashu fetari befri yebarkachu ❤❤❤

  • @Baranesh-ts1wy
    @Baranesh-ts1wy 10 днів тому

    Ye aebirehemi yesara gabichae yihunilachehu zemariwu einam aegeba einditmeta sidetega neg te sidet melsi new

  • @MozayaMangasha
    @MozayaMangasha 17 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😘😘😘

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዝህ ክብር አበቃችሁ

  • @user-wy2zx6ez9u
    @user-wy2zx6ez9u 11 днів тому +1

    Mushrituwa stamr❤❤❤❤❤

  • @yemtabekanytegnaayenklfam4890
    @yemtabekanytegnaayenklfam4890 Місяць тому +2

    Leka dakon ebake bsarge elatem tagegnelgn gn mache enda mageb alewkem 🙏

  • @SurafelTesfaye-zl2mm
    @SurafelTesfaye-zl2mm Місяць тому +9

    የመጀመሪያ ሰው ነኝ
    እና ዲያቆናቶቹቹቹቹ ፈጣሪ ይባርካችሁ
    የሰው ሰርግ ታደምቃላችሁ
    ለአገልግሎት የተፋጠናቹ ሁኑ
    ግን ያሬድ የት ሄዶ ነው ናፋቆናል

    • @Selam21_27
      @Selam21_27 Місяць тому +3

      አዎ ያሬድ ተፈቷል የምር እኔም አላየሁትም

    • @SurafelTesfaye-zl2mm
      @SurafelTesfaye-zl2mm Місяць тому

      @@Selam21_27 አንቺ የት ደብር ነሽ

  • @zemenay1598
    @zemenay1598 Місяць тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn Місяць тому +8

    አደራ የኔ ሰርግ እንዳትቀር ካላንተ አይሆንም

    • @MsNexus
      @MsNexus 18 днів тому

      ያስብላል እውነት በጣም ጎበዝ የቤተክርስትያን ስጦታ ብርቅየ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ እኛንም ከስደት ተመልሰን ለዚህ ክብር ካበቃን እንጠራሀለን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ አላገባህ እንደሆነ ላንተም መልካሟን ሔዋን ይስጥህ

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 Місяць тому

    እልልልልልልልልል

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Місяць тому

    ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @zozhhj2758
    @zozhhj2758 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam Місяць тому

    እልልልልልል

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @senaitkifele2020
    @senaitkifele2020 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenGete
    @ZemenGete Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Werknesh-gm7pv
    @Werknesh-gm7pv Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-to9pz6vr9x
    @user-to9pz6vr9x Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @user-dj7ez7yr7h
    @user-dj7ez7yr7h 14 днів тому

    እልልልልልልል

  • @user-pw8bi2pd3b
    @user-pw8bi2pd3b Місяць тому

    💝🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-ig1sd2vz6g
    @user-ig1sd2vz6g Місяць тому

    ያምራል

  • @user-xh3vi5wd6n
    @user-xh3vi5wd6n Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @akberetafom7234
    @akberetafom7234 Місяць тому

    እልልልልልል ትዳራቹ ይባረክ

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @melikamdesye9294
    @melikamdesye9294 Місяць тому

    እፍፍፍፍፍ እደት መታደል ነው እልልልልልልልልልል

  • @user-lt4rv5mc2y
    @user-lt4rv5mc2y Місяць тому +1

    10k❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikuahayilmariam3343
    @tarikuahayilmariam3343 Місяць тому

    እውነትም የዲያቆን ሰርግ።ድንግል፡እናታችን፡ቀድማችሁ፡ትግባ

  • @hxjcckcig
    @hxjcckcig Місяць тому

    እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ

  • @Marshet-ic9sb
    @Marshet-ic9sb Місяць тому

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @user-qg3ip8or1m
    @user-qg3ip8or1m Місяць тому

    pls ግጥሙ ይለቀቅልን

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 29 днів тому

    ASEYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYYY des ylal,,,letegabiwoch demo enkan des alachhu

  • @mayawalelign
    @mayawalelign Місяць тому

    gen mezlel yechalal ende

  • @Twinkle24-jx3hn
    @Twinkle24-jx3hn Місяць тому +1

    am i the only one who is looking to the guy yetemetemew n tsim yalew...... actually bzu nachew gn ohhhh anyways be teklil magbat yemnfelg sewoch we have to attend this kind of wedding n please invite me pleaseeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @dawitkasahun3578
    @dawitkasahun3578 16 днів тому +1

    መልካም ጋብቻ ግን ዝማሬው የሙሽሮቹ ሁኔታ እና የሚያሳዩት እንቅስቃሴ የቤተክርስቲያንን ስርዓት የጠበቀ አይደለም ሊስተካከል ይገባዋል።

  • @bashew
    @bashew Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vy6tq2xp9c
    @user-vy6tq2xp9c Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያአብርሀምና የስሀራ ጋብቻይሁንላችሁ

  • @Meseret-xf3ig
    @Meseret-xf3ig Місяць тому +1

    Elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel elllllellllellllllel 👏 ♥️ ❤️

  • @SamrawitAsgele-vr3cu
    @SamrawitAsgele-vr3cu Місяць тому +1

    Tchlaleh tsegawn yabzalh Plz slku kalachu share me le serg felgew new

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Місяць тому +14

    እመኑኝ እሡ ሲያገባ ዝም ጭጭ ያለ ነው ❤😂😂😂😂😂😂ሙሽሮቱ ደግሞ መጠቃቀስ አበዙ 😂😂😂😂በተረፈ መልካም ጋብዛ እምናፍቃት ቀን

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen Місяць тому +1

      እኔ እዘምሬለታለሁ ካላገባ🤣🤣🤣🤣

    • @user-rb3yn6st1e
      @user-rb3yn6st1e Місяць тому +1

      @@AyeluMekonen ክክክክክ የተመታ ኮሜት እኔንም እድጠሩኝ

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 Місяць тому +2

      ናአም እደውም ይደምቃል😂😂😂

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq Місяць тому +2

      አገብቶል ቀለበት አይቸለሁ😂😂😂😂

    • @SmrroAa-ig4pn
      @SmrroAa-ig4pn Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅​@@Yasmina-hl3pq

  • @mayawalelign
    @mayawalelign Місяць тому

    mezlel yechalal ende

    • @fanijo9301
      @fanijo9301 Місяць тому

      ሰርግ ነውእኮ

    • @mussiemussie7597
      @mussiemussie7597 17 днів тому

      በሰርግ ቀን ይንበርከኩ ወይስ ቁጭ ይበሉ መቼ ነው ከነቀፌታ የምንወጣው

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 Місяць тому +2

    ይህ ልጅ የዲያቆን ዶ/ር ቴዎድሮስ ወንድም ነው እንዴ ይመሳሰላሉ

  • @fyry8481
    @fyry8481 Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekdistube
    @mekdistube Місяць тому

    ❤❤❤❤