🔴 አዲስ ዝማሬ " በእንተ ስማ ለማርያም " ዘማሪ ዲያቆን አካል በለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " በእንተ ስማ ለማርያም " ዘማሪ ዲያቆን አካል በለጠ ‪@-mahtot‬

КОМЕНТАРІ • 139

  • @bewuketuworku8612
    @bewuketuworku8612 10 місяців тому +7

    በእውነት እስካሁን ከአዳመጥኳቸው መዝሙሮች ለየት ነው ያለብኝ እመቤቴን ጥዕም በሆነ እና በተረገጋ መንፈስ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ እስከመጨረሻው

  • @jaredabebaw20
    @jaredabebaw20 Рік тому +4

    ግሩም ግሩም ግሩም 😍😍😍 ግሩም 😍😍😍 ግሩም 😍😍 ግሩም 😍😍😍 ግሩም ግሩም ግሩም
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hanidani4585
    @hanidani4585 Рік тому +7

    አቤት እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድሜ ምን አይነት ፀጋ ነው መታደል ነው አክሎ አክሎ ፀጋ ያልብስህ እመብርሃን ትጠብቅህ ።🙏🙏🙏🙏🙏 አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ብርታልኝ ወንድሜ ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ።🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Rgebray
    @Rgebray Рік тому +5

    አዎ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም 💖 በተስመ ማርያም ልህልቲቱ እናታችን✝️🙏💖☀️ በእተ ሰም ለማርያም ለወላዲተ አምላክ✝️🙏💖 ለመንገዳችን ስቃችን ነሽ ክርስቶስ የተገኘብሽ 💖 በእንተ ስመ ለማርያም ስንቃችን እመብርሃን💖ለመገዳችን እጠራለን ውዳሴሽን✝️🙏💖☀️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖☀️✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ የአገልግሎት ዋጋቹሁን በሰማያዊው መዳፍ🙏 ይፃፍላቹሁ እመብርሃን በዘርፋፋው ልብሳ💖✝️ ትድጋርደን ትጠብቀን ትባርከን ረጅም እድሜ🙏 ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን🙏✝️☀️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 11 місяців тому +5

    በእንተ ስማ ለማርያም ስለወላዲተ አምላክ ብሎ ስላም ያርግልን ሀገራችንን ዝማሬ መላክትን ያሰማህ ፀጋውን ፍቅሩን በረከቱን ያሳድርብህ ቸሩ አምላካችን

  • @Bezwitetube
    @Bezwitetube Рік тому +9

    እውነት ስንቃችንን ናት የሰደተኞች እናት
    እንወድሻለን እማ ፍቅር ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን👏👏👏👏👏👏

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውንድማችን ዲያቆን አካል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Рік тому +5

    ግሩም መዝሙር ነው ዲያቆን አካል እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን ❤❤❤

  • @elsagetachew8669
    @elsagetachew8669 Рік тому +11

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልነን አሜን አሜነን

  • @mesgafish6849
    @mesgafish6849 Рік тому +4

    እጅግ ድንቅ ምስጋና ነው አምላክ በአኮቴት ይቀበልልህ ለአንተም ይህንን ድንቅ ስንኝ የከተቡ ጣቶች ይባረኩ ዲ/ን አንተም ሆንክ ባለብዕሩ የየዕለት ክንውኖቻቹህ አምላክ የሚከብርበት የሚታይ ወንጌል እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው እንደአለማዊ ገጣሚና አቀንቃኝ ስላልሆናቹህ በተረፈ ዘመናቹህ በቤቱ ይለቅ ስለእናንተ አምላክ ይመስገን

  • @tsegayebetelhm5226
    @tsegayebetelhm5226 Рік тому +4

    በእመቤቴ ማርያም እንዴት የተረጋጋ መዝሙር ነው እድሜህ ይረዘም አቦ ተባረክ ዘመንህን የምትጠራት እመአምላክ ትባርክልህ😍

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 Рік тому +2

    በእንተ ስሟ ለማርያም በእዉነት ስሟን ጠርቶ ያፈረ ከቶ ማን አለ እናቴ እመብርሀን 😥🙏❤

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 Рік тому +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ለአገልግሎት ስትመረጥ በሁሉም ይባርክሀል እግዚአብሔር ሊቀ ዳቆን ወንድሜ በእዉነት እንደዚህ በጥኡም ዜማ የጠራሀት እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልን ፍፃሜህንም ታሳምርልን በርታልን 🙏❤🙏❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
    እስኪ የት ናችሁ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይሄንን ድምፀ መረዋ ወንድማችንን እናበረታታዉ ላይክ ሸር 🙏🙏

  • @etayewadugna9480
    @etayewadugna9480 Рік тому +3

    ግሩም ግሩም ግረም😍😍😍ግሩም😍😍😍ግሩም 😍😍😍ግሩም ዝማሬ መላክያሰ ማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @tube7756
    @tube7756 Рік тому +2

    ወንድማችን ዲን አካል በእውነት የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን🙏 እመቤታችን ትጠብቅልን🙏ፍፃሜህ ይመር

  • @1MIHI1
    @1MIHI1 Рік тому +3

    የእውነት ሳይካበድ ግሩም ጣእመ ዜማ ነው

  • @maritusitotaw2692
    @maritusitotaw2692 Рік тому +2

    ዲያቆን አካሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ወንድሜ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ዲያቆን ወንድማችን በእውነት እጽብ ድንቅ መዝሙር ነው እመብርሃን እንደግማን ውዳሴሽን ❤❤🙏🙏እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ❤

  • @yemaleda
    @yemaleda Рік тому +7

    በእዉነት አጥንት የሚያለመልመዉን ነፍስ የሚያረሰርሰዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን 🤲

  • @16aronsharon
    @16aronsharon 7 місяців тому +2

    ከአጥናፍ አስከ አጥናፍ እግዚአብሔር ሰሙ ከፍ ከፍ ይበል የነገስታት ንጉስ ያለ የነበረ ዘልአለም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ የመጀመርያና የመጨረሻ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የቅዱሳን መላአክት ምልጃና ጸሎታቸዉ አይለየን በያሬዳዊ ዜማ እናመስግን በእዉነት ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ጸንታ ትኑር ተባረኩ አሜን

    • @SolaneAdinsa
      @SolaneAdinsa 4 місяці тому +1

      Amen Amen Amen🙏🙏♥️♥️

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od Рік тому +2

    ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanwabi8089
    @kalkidanwabi8089 Рік тому +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
    we are proud of you

  • @bekaludagne8186
    @bekaludagne8186 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጸጋውን ያብዛልን akal

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዳቆን❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Fess5
    @Fess5 6 днів тому

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን ❤

  • @henoktadele8049
    @henoktadele8049 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Рік тому +1

    አሜን ዝማሬ መላአክእት ያሰማአልን💒💒💒💚❤💛🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልሌልል🙏🙏🙏

  • @canaan4153
    @canaan4153 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ።

  • @GebruTadese-mc7ji
    @GebruTadese-mc7ji Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አልልልልልልልልል በቤቱ የፅናህ

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእውነት
    🙏🙏🙏

  • @KidusDina
    @KidusDina 8 місяців тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ermiman4711
    @ermiman4711 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስንቃችን ነሽ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtishaddis
    @habtishaddis Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    ግጥም ፣ ዜማ በጥዑም አንደበት 👌👌👌
    hab picture ከፍታህን ያሳያን #1

  • @birhanunebebe9183
    @birhanunebebe9183 Рік тому +2

    በጣም እሚገርም ነው ድምፃዊው ጀግናችን ዝማሬ መላእክት ያሰማህ

  • @betiabebe1013
    @betiabebe1013 Рік тому +1

    አሜንአሜን አሜን የመላክት ዝማሪ ያሰማል እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @yohanneshabtamu2736
    @yohanneshabtamu2736 Рік тому +2

    በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድሞቼ 🥰ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ 🙏
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Рік тому +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💐💐💐🌹🌹🌹🌺🌺🙌🙌🙌🙌🌾🌾🌾🌿🌿🍃🍃🎋🎋☘️☘️☘️🙌🙌🙌
    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AdiseMolla-t3i
    @AdiseMolla-t3i Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Рік тому +1

    በስመኣብ ደስሲል መዝሙር እመቤታችን ጸጋውን ታብዛልህ ወንድማችን🍀❤️🙏🏾

  • @almazYouTube-p3y
    @almazYouTube-p3y 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 Рік тому +1

    በእዉነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @efremgirma3014
    @efremgirma3014 Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alemalemalemalem8674
    @alemalemalemalem8674 Рік тому +1

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ZewudeAndarege-hq5xf
    @ZewudeAndarege-hq5xf Рік тому +1

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!!!!

  • @shailemichael9242
    @shailemichael9242 11 місяців тому

    ዝማሬ ምልአክ ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Рік тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤

  • @hanibelay3541
    @hanibelay3541 Рік тому +1

    አሜን፫ ዝማሪ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @SaraTarekegn-f3o
    @SaraTarekegn-f3o Рік тому

    Kale hiywet yasemalen yagelgelot zemenehn yebarkeln

  • @tigestnigeshe726
    @tigestnigeshe726 Рік тому +1

    እማምላክ ትመስገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @የሸዋደራልጅ
    @የሸዋደራልጅ Рік тому +1

    ዝማሬማላእትያሳማልን❤

  • @alganeshteklu3977
    @alganeshteklu3977 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላእክት ያስማልን ዲያቆን ወንድሜ እመብርሃን ኣይትለይህን ጸጋ ተብዝህልን ❤❤❤❤

  • @TujiSode
    @TujiSode Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማን እግዚአብሔር አምለክ እድሜና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @rahel_areda
    @rahel_areda Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ከዚህ በላይ ለመስራት ያብቃህ

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን ልብን በሀሴት የሚሞላ ጥዑም ዝማሬ ነው። እመቤቴ እናቴ አንቺን የሚያመሰግሩ አንደበቶች የተመሠገኑ ናቸው አሜን !!!!!

  • @henokseyfe9043
    @henokseyfe9043 Рік тому

    ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእንተ ስማ ለማርያም እመቤታችን ትለመነን

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 10 місяців тому

    በእንተ ስማ ለማርያም .............

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏

  • @hanahananuges4489
    @hanahananuges4489 Рік тому

    በእውነቱ አጥንትን የሚያለመልም ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @nayia2047
    @nayia2047 8 місяців тому

    ❤❤አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yemisgana1621
    @yemisgana1621 11 місяців тому

    Zmare melaikt yasemaln wondmachin berta

  • @belget2594
    @belget2594 Рік тому

    Zemare melaekit yasemalen 🙏

  • @mhretmesele1669
    @mhretmesele1669 Рік тому

    Zemare melake yasemalen wenedemachen

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 10 місяців тому

    This mezmur is underrated 😢 ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @khanpk166
    @khanpk166 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት የሠማልን

  • @AmsaleAbate-tu6jp
    @AmsaleAbate-tu6jp 4 місяці тому

    Zmare melaekt yasemaln

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 7 місяців тому

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @manahloshgenetu-cu9bu
    @manahloshgenetu-cu9bu Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ፀጋውን የብዛልህ

  • @ሰጎን
    @ሰጎን Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እመቤቴ ትባርክክ!

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሶስናአባተየተሰጠንንብናቅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉዱ ዝማሬመላእክትያሰማልንዉዱወድሜ

  • @banchayhubelete5204
    @banchayhubelete5204 Рік тому

    ዲ/ን አኬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Aflage_Gion
    @Aflage_Gion Рік тому

    እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ

  • @hermela376
    @hermela376 9 місяців тому

    Zemare melaket yasmalen my littel brother 🥰🙏🏻

  • @rodasselamu2530
    @rodasselamu2530 Місяць тому

    Zmare melaekt yasemaln wendmnet😍😍

  • @jacksolomon9529
    @jacksolomon9529 Рік тому

    ዝማሬ መላክትን ያሠማልነን

  • @gubae_kana
    @gubae_kana Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому

    ዝማሪ መላክት ያሰማል አጥንት ሜለመልም መዝሙር ነዉ

  • @Ermi199
    @Ermi199 Рік тому

    Gerum zemare nw yetemari beten nw yastawesegn, zemare melayeket yasemalen❤❤❤❤

  • @bgabriella5685
    @bgabriella5685 Рік тому

    Ye aregawi fere❤❤❤❤❤

  • @hiermiela872
    @hiermiela872 4 місяці тому

    ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
    Zimare melaekt yasemaln

  • @Elbetel-p2e
    @Elbetel-p2e Рік тому

    egeziabehr tsigawen yabezalke

  • @birukgetahun4334
    @birukgetahun4334 Рік тому +1

    🙏🙏ማርያም

  • @geryetrainingcentre5914
    @geryetrainingcentre5914 Рік тому

    እግዚአብሔር ከዚህ በለይ የምታገለግሉበትን ዕድሜ፣ጤና እና ብርታትን ያድላችሁ

  • @bek-fire
    @bek-fire Рік тому

    ጥሩ መዝሙር ነዉ

  • @AbrhamKasahun-ro8tm
    @AbrhamKasahun-ro8tm Рік тому

    Yene አርያዎች ናቹ በርታልን ወንድማችን

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 🇨🇬😭😭☝️🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Рік тому

    Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrocktawitYensu
    @BrocktawitYensu Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @roserise8496
    @roserise8496 Рік тому

    Zemare melakaten yasemalen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MekdesAsfaw-r2n
    @MekdesAsfaw-r2n 3 місяці тому +1

    Dink Mezmur
    Dink Gitim
    Dink Zema
    Dink Shibishabo
    Dink Dimis
    Zemarie Melaet Yasemalin

  • @AmarechBelete-zu6fw
    @AmarechBelete-zu6fw Рік тому

    Zimare Malekit yasemalen⛪👏👏👏