በዚህ መንገድ ማሰብ ይቻላል !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
    የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
    ☎️ +251944314544
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 65

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Рік тому +45

    ይህ ስልጠና በየክፍለ ሃገሩ በየ ትምህርት ቤቶች ቢሰጥ ባይ ነኝ, ምን ትላላቹህ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Рік тому +6

    ዳኒዬ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ የሁላችንም ፀባይ ነዉ ከዚህ በሗላ ለመለወጥ እንወስናለን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርላችሁ 👍👍🙏

  • @amesgagn
    @amesgagn 9 місяців тому

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ምርጦች በጣም ጎበዞች ዳኒ አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን
    ተመስገን ❤🙏🙏🙏

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 Рік тому +3

    አቤት ስውዳችሁ ንግግራችሁ እንዴት ይጣፍጣል በርቱልኝ

  • @jameelamol3996
    @jameelamol3996 Рік тому +1

    በጣምጥሩትምህርትነውእናመሰግንአለን

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    ሠላመረ ጤና ይሥጥልኝ የተከበሩ አተ እዳልከኝ የመረሠራቸው ሥራወች ለመሰሣሌ የምተኛበት የምነሣበት በተመሣሣዮ ሰአት ውሀ ሥነሣ እጠ ጣለሑ በየ ሠአቱ ለመረሣሌ ምግብ በልቸ ውሀ አልጠ ጣም ሁለት ሠአት ቆይቸ እጠ ጣለሁ እድሜየ 57 ነው እራሤን ያመኝ ነበር ጉልበቴ ውሐ ይሖን ነበር አሁን ጤነኛ ነኝ ውሀ በሥነ ሥርአት መጠ ጣት ከጀመርኩ አምሥት አመት ሖነእ እማሥበው እደወጣት ነው ጭቀት የለም እኔጋ ያፈናጥረኛል እግዜቤር ይመሥገን ።💞

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Рік тому +1

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN selam lEthiopian 🤲💚💛❤🙏

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Рік тому

    Wow Thank u So much

  • @sumayamuktar6109
    @sumayamuktar6109 Рік тому

    MashaAllah!
    Allah yemn tekembet yadirgen

  • @fikretube6251
    @fikretube6251 Рік тому

    danya fikre

  • @suratube5096
    @suratube5096 Рік тому

    fetari abzto tenawn selam ewketun ychemrlachu....betam enamesegnalen

  • @amanielabraha9224
    @amanielabraha9224 Рік тому

    Thanks🙏

  • @Sketamatemari
    @Sketamatemari Рік тому +1

    Betam mrt tmhrt nw enamesegnalen

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Рік тому

    ዳኒ ምርጥ ሰዉ ጥሩ ሥራ ነው በረቱ እናንተ ለ ኢትዮጵያ ታስፈለጉታላች. ይቅርታ እኔ እንኳ ን ከ አገር ዉጭ ሰለሆንኩ ስልጠናው መውሰድ አለቻለኩም. Online ካላችሁ ብሳተፍ በጣም ደስ ይለኛል.

  • @mihreteshetu9242
    @mihreteshetu9242 Рік тому

    Thanks

  • @dreambabek9778
    @dreambabek9778 Рік тому

    Enamesegnalen

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Рік тому +6

    ምክራችሁ 100 % ግን መንግስትም እያስቸገረን ነው ለምሳሌ የ 200.000 ሱቅ ብከፍት በወሩ የ 150.000 ቀረጥ ሲጥሉብህ ተስፋ ያስቆርጣል

  • @bereketkida5587
    @bereketkida5587 Рік тому

    by the way you guys are unique you are more than DIMOND for Ethiopia

  • @hanawerku
    @hanawerku Рік тому

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @user-qi4ub3ex8s
    @user-qi4ub3ex8s Рік тому +2

    ሰላም ምርጦች

  • @abelyt2023
    @abelyt2023 Рік тому

    Im not good today I had a bad difficult time Im always sad with god and jesus.
    They didbt help me solve the problem me i always pray but nothing worked

  • @urud8496
    @urud8496 Рік тому

    Tbarku betsb gin tefachu eko inspair ethiopa er atetfubn

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 Рік тому +2

    ስነወርቅ

  • @LemiSiraj
    @LemiSiraj Рік тому +2

    እኔ ምለው ግን ስነወርቅ ታዬ ዬት ጠፋ?????

  • @mansquad7146
    @mansquad7146 Рік тому

    wow

  • @amazing4295
    @amazing4295 Рік тому

    Sene werke tayen akrbuln. Ebakachon hole ante makreb yelebhm

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Рік тому +1

    ሰላም ምርጦቹ

  • @sunnight7903
    @sunnight7903 Рік тому

    Wendme bertaln betam new menodh

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 Рік тому +2

    ስነ ወርቅ አረ አምጣልኝ

  • @mygodtube6426
    @mygodtube6426 Рік тому

    ደንዬ ውስጤ ነይ ውድድ ነው መረግ

  • @jesusislord409
    @jesusislord409 Рік тому +2

    አረ ስነወርቅ የት ነው

  • @Temo1227
    @Temo1227 6 місяців тому +1

    Ke ager Wuche lalens endet seltenaw mewsed nchlalaen

  • @Agar623
    @Agar623 Рік тому

    Tabx

  • @feardasmaemmed5869
    @feardasmaemmed5869 Рік тому +1

    ሠላም እደት ነችሁ ዛሬስ አደኛ ነኝ

  • @lailadegefa9437
    @lailadegefa9437 Рік тому

    Mini naw tafachu dani na sena

  • @sirnamohammad8048
    @sirnamohammad8048 Рік тому +1

    Sena werak yt nawe?

  • @hailemichaelmotoma3992
    @hailemichaelmotoma3992 Рік тому +1

    Ere sinewark taye mn hono tefa ebakachi yone negr belun betam tefa eko selám aydelm ende

    • @hailemichaelmotoma3992
      @hailemichaelmotoma3992 Рік тому

      Lemndenw zem yalachun koy Senework taye wadet feta ene betam ameseginalw enatn gen wedt tefa esu ere ebakachi zem atbelugn be hiwote tilk bota alw esu

  • @abelyt2023
    @abelyt2023 Рік тому

    Were did u guys go more videos life changing please 🙏🙏😭

  • @IKD529
    @IKD529 Рік тому

    Senewark taye can I ask you something please
    I am grade 9 student and after 3 weeks I have exam and I want to get good score but I don't know how to study effectively so can you help me by giving an idea please

  • @michaelbiru2570
    @michaelbiru2570 Рік тому

    Ere senewerqes bselam nw ere senefen eko lazy honenal xeraw kalebet yemxa ahununu yeposetelen

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Рік тому

    ታዳስ ዳኒ ፕሮግራም አሪፍ ነው ደስፕሊን ሆኘ አራሴን አስተምር ነበር ከቤተሰቤ ጭቅጭቅ በዛብኝ በጠዎት እነሳለሁ ሁልጌዜ አስፖርት እሰራለሁ ከዛ ወደስራ የምገባው አነቃቂ ፕሮግራም እየሰማሁ ወደስራ እሆዳለሁ አሁን ግን ሰራም ቀዝቃዛ ስለሆነ ሞራሌሞ ቀነሰ ምን ትመክነኞለህ

  • @starvlogging1428
    @starvlogging1428 Рік тому

    Hiya, I really appreciate your channel, (ps) my mum is really LOVES what you do you've seriously inspired her. THUS I wish I could've understood amharic just like my mum. Iam 13 years old so do you have any recommendations on books to help me stop thinking what others think, bcs I get really anxious & for my sister (she is 15)is there any books to help her confidence?
    ID ALSO LOVE TO HEAR YOU SPEAK IN ENGLISH as I can understand it fully.
    Please get back to us!!!
    Thankyou.

  • @yonasteshale7296
    @yonasteshale7296 Рік тому

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ motivetional speaker ዎችን ማድመጥና መከታተል ብታቆሙ ነው የሚሻላቹ እኔ ሳዳምጥ ቆይቼ ሕይወቴ ይለወጣል ብዬ የባሰ መቀመቅ ውስጥ ነው የገባውት እነርሱ የእናንተን ጭቅላት ተጠቅመው የራሳቸውን ገቢ ነው የሚያጧጥፉት አርፉቹ ኑሮአቹን ብትኖሩ ነው የሚሻላቹ ይህን አኔ ለእናንተ negative idia እተናገርኩኝ ሊመስላቹ ይችላል ነገር ግን እውነቱ አንድ ሕይወታቹ ሲመሰቃቀልና እራሳቹን

  • @ablenews4992
    @ablenews4992 Рік тому +2

    እረ ስነወርቅ ሄት ጠፍብን????????????????????????????????

  • @tigista1977
    @tigista1977 Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጣቹ ውድ የኤንስፓየር አዘጋጆች እኔ እናንተጋር ስልጠና ወስጄ ራሴን በፍጥነት መለወጥ ፍላጎቴ ነው በነቃቹበት ሰአት ለመለወጥ ወስኑ የሚባለው ለኔ ጠቅሞኛልና በቃ ወሰንኩ ለመለወጥ 17ዙር ስልጠናውን ለመጀመር አፍጥኑት እባካቹ? እውቀታቹን ሳትሰስቱ በመስጠታቹ አመሰግናለው እውቀት ጥበቡን ይጨምርላቹ ።

  • @bereketkida5587
    @bereketkida5587 Рік тому

    where is training

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Рік тому +1

    ቅን ልብ ያላችሁ ሁሉ ደምሩኘ

  • @tirsitabate376
    @tirsitabate376 Рік тому

    youtube channel eysera adelem notificationm eydersenm lmn yehone

  • @endrismohammed1214
    @endrismohammed1214 Рік тому +1

    ትራሲካሉን አጥፋው በዜና ጆሮየ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Рік тому

    ስነ የት ሄደ በሰላም ነው የጠፋቹት

  • @kebruysfasamuel3820
    @kebruysfasamuel3820 Рік тому

    Ere sneworkn amtut

  • @gechsharew2143
    @gechsharew2143 Рік тому

    ለምን ድንነዉ አዲስ ቪዲዮ የማትለቁት

  • @habibabdu249
    @habibabdu249 Рік тому

    YE DISPLINE NURO LEMENOR MADERG YALUBEN STEP BETESERULEN

  • @RealEstateInformation23
    @RealEstateInformation23 Рік тому

    Ere guys senwork betam Tefa????

  • @mimoeth4976
    @mimoeth4976 Рік тому

    የዚ ቻናል ነገር እንዴት ነው እኔ በጣም ሱሰኛ መሆኔ ነው እስቲ ለስልጠናው እድል ባገኝ ምን ይመስልሀቹሀል በቁጥራቹ ሀይ ብዬ ገብቼ መልስ የለም ከቻላቹ እስቲ ተባበሩኝ

  • @firetubeyegna2819
    @firetubeyegna2819 Рік тому

    7ተኛ ወር ዉስጥ ነወ የተፈጠረው

  • @abysiniagamer
    @abysiniagamer Рік тому

    ምነው ጠፋቹ

  • @mubarakseid6478
    @mubarakseid6478 Рік тому

    በporno garphy ላለማየት video ስሩልን pls

  • @tsehaymulu635
    @tsehaymulu635 Рік тому

    Thanks

  • @IKD529
    @IKD529 Рік тому

    Senewark taye can I ask you something please
    I am grade 9 student and after 3 weeks I have exam and I want to get good score but I don't know how to study effectively so can you help me by giving an idea please