Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሞት ሞት ሲሰማኝ አልሀምዱሊላህ አንተን ሰጠን ኡፍፍፍ ሁልጊዜ ያንተን ትምህርት ስሰማ የመኖር ተስፋ እያለኝ ነው ሱብሀን አላህ
አብሽሪ እህቴ ወደ አላህ ከተጠጋን መፍተሄው ይቀልልናል ትምህርቶች በጣም አሪፍ ነቸው የተግባር ሰው ያርገን
እኔ እራሱ
የኔን ነው የተናገርከው ይገርማል የመዳን ቀኔ ደርሶል የአምላኬ እናት ትመስገን ተባረክ
ወላሂ ምን እንዴምል ቃላት ያጥርኛል ኡፍፍፍ ስንት አፅያፊ ቀኖች አሳልፌ አሁን ግን ቢያንስ ራሴን እያዳመጥኩ ነው ማንንም አላማም ችግሩ የራሴ ነው ብዬ ቆርጬ ተነስቻለሁ አልሀምዱሊላህ ለኔ ልክ ነው የምለውን እያደርኩ ነው ኡፍፍ ደስ ሲል በራስ መተማመን
ሠላም እኳን አደረሰህ ለታላቁ መላክ ለቅዱስ ገበረኤል ወራዉይ ባእል እግዜ አበሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባክህ በጣም በሂወቴ ብዙ ጠቅመህኛል አመሰግናለሁ 🙏
Ethiopia is glad to have people like you; in any case, thank you very much for your efforts.
ዝገጠሙኒ ፈተናታት ብባዕለይ ዘምፃእኩዎም እየ ኢለካብ ዝአምን ደስተኛ እና ካብዙዝ ንደሓር ዝመፅእ ኩሉ ባዕለይ ሓላፈነት ከም ዝወስደሉ ክሓስብ ብደስታ ይውዕል ይነብርን አለኩ 😂
wawww btaemi nfeti😍
እህህ ዋላ ኣነ ስደት ካብ ዝመፅእ ይኸስር ይኸስር ደሓር ተፈቲሸዮ ፀገሙ ኣብ ባዕለይ ይረኽቦ
❤ Waww btaemi xubuq
አነውን ከምኡ
ጽቡቕ ትምህርቲ ናይ ብሓቂ ጠቓሚ
እግዚአብሔር አድሎሀል እውቀት አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር ❤❤❤
የንተን ፕሮግራም ሁሌ እከታተላለዉ በጣም ጥሩ ት/ት ነዉ ያገኘዉት ብዙ ደረጃ መድረስ የምትችል ልጅ ነህ በርታ ፈጣር ይጠብቅህ
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርኸህ ❤❤❤
እኔም ❤❤❤❤አመሰግናለሁ ፓወርክ በራሱ ለእኔ ብርታት ነው አንተ ያለህበትን ብቻ ነው ምሰማው
ምስጋናየ ትልቅ ነው ... እጅግ እጅግ አመሰግናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤....... ........
ምርጥ ሰዉ !!! እናመሰግናለን ከዚህም በላይ እዉቀትን ዬጨምርልህ እግዚአብሔር 🙏
ትክትክትውስጥ ያለ ስሜቴን ነው የገለፅከዉ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
የኔ ትክክለኛ ችግር ይሔ ነዉ, አንደበትህ ይባረክ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይስጥህ
ወንድሜ አንቴ እኮ ትለያሌክ ተስፋልገናሌክ ብቻ ፋጣር እራጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ተበረክ
ewnet new kebedelun ylk yebedelunen eyasebn erasachinen enakoslalen ........enamesegnalen🙏🙏🙏
Wow you are amazing Thank you so much 💓 💗
Thank you for this lesson
እናመሰግናለን ተባረክ እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን
እዉነት ነዉ ተበዳይነት እድል ነዉ💪 እግዚአብሔር ይመስገን❤
እናመሰግነለን ወንድመችን
ኢንሻአላህ ተሤፍዘርተህብኛል ከዚህአልችልምከሚልከላሸቀሥሜተነሥቸእደምችል ተሥፍእድኖረኝአርገኸኛልጰእራሤንበራሤጂራፍ እያሠቃየሁትመሆኑባተምክርገብቶኛልወደዚህቻናልያመጣኝ አላህህይወቴን ሊቀይርልኝነዉመሠል ጭቅርአሥቶደሥታንሊዘረአመሠግናለሁበርታለእኛበሥደትላለነዉበጣምአሥፈላጊነዉ😢😢😢😢😢
ተመስገን አምላኬ💚💛❤🙏
እናመሠግናለን የኛአሥተወረገይ አንተን አለመረድነቅ አይቻልም
Tebareke yemgerme temret thanks
ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤❤
ሰነ ዎርቅ አግዚአብሔር አንደበትህን የባርከልህ አሁንም ተባርኮአል
እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ❤ 🙏
ምርጥ ስው እናመስግናለን❤❤❤❤
ምርጥ ሰው እናመሰግናለን👍
Betam enamesegenalen lante kale yelgnme geberalen thanks
እንቁ መድማችን እናመሰግናለን ልዩነህ❤
❤❤❤ ትለያለክ ከምር አገር ስገባ ባገኝ በጣም ደስ ነዉ ሚለኝ
ወንድሜ በርካታ እናመስግናለን ስለ ምክህርህ አነቃቃህኝ❤❤❤❤
በጣም ነው እማመሰግንህ ሁሌ ስለምታዘጋጀኝ።
እኛም እናመሰግናለን ወንድማችን
ትልቅ ሁን የለውጥ ሰው ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህ የሁሉም በሽታ ነው በተለይ ጭንቀት ስለ ነገ ማሰብ 😢😢😢😢
Awo
እናመሰግናለን ወንድማችን
Antem ahun sewun motivate tadergaleh....betam new yemitigermegn....iski mejemerya ante zik bileh sira...woregna
fetare chemero chemeo yeseeke beam kelebe amesegenalew ante yene ye heyewete mere neke keberelgn
Wow he is brave 💯💯💯
Thank you ❤🙏
Thanks ba ewnat ❤❤🙏🙏
የምወድልህ ነገር ፈጣሪን አረሣህም እንደሌሎቹ ።።ውድሠው
This amazing I like it and it’s true if you listen this pt you will be changing
I have no idea to explain UU are the best in my life
ዉዳ ያእስላም ልጆች ያነገወን ቀን ማነው እንዳ እኔ ባጉጉት ያጣባቀት ዙል ሒጃ 9 ዛጣነኛወን ቀን አላህ ያባርታን
አላህ የቀበለን በዶአ እነበረታ
በዱአ እንበርታ አላህ ቀጣይ አመት በሰላም አድርሶ ቤቱ ላይ ጧፍ ለማድረግ ያብቃን አላሁ ላ ኢላሃ ኢላሁ ወህደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊሸይኢን ቀድር ለበይከ አሏሁመ ለበይክ ለበይከ ላሸሪከ ለከ ለበይክ ለበይከ ረቢ....😥 አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ከቢራ ወልሀምዱሊላሂ ከሲራ ወሱብሃን አሏህ ቡክረተን ወአሲላ አላሁ አክበር ወሊላሂልሀምድ
@@zahrabintbabatube5921 amin
አላሁመ አሚን በዱአ አስታውሱኝ አላህ የአይኔን ማረፊያ እንዲሰጠኝ
@@RamuSillyAmen 🙏🙏🙏
Ewnt fetari yetbekeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
thanks for sharing god bless you and your 🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ brother
My brother thank you a lot. Be blessed. 🎉🎉🎉
ጋይስ inspiration የሚባል የሐሰት አለም ነው እኛ በላባችን ሰርተን የሐቅ ገንዘብ ነው ምናገኘው ተረት እየሸጡ የአዲሱን አለም መንገድ ጠራጊዎች ተጠንቀቁ 666አላማ አስፈፃሜዎች ሰለባ አትሁኑ አዳምን ጥረህ ግረህ ብላ ያለውን ፈጣሪ አትርሱት።
Thanks
Thank you bro you help me so much thank you I love you so much
መልካም፣ንግግር፣አመሰግናለው
Egizabiher Yimesigen Inkan dena mexachu Wedimachin Ameseginalew yenem chigirin new yanesake ❤❤❤❤
Betam Tikikil Tebarek
በጣም አመሰግናለው
❤❤❤❤❤ kalt yelgnm lant !!!!
ደስ ይላል ሰው ምን ይለኛል በሚል ስራ
ወድሚዋሺ አመትኑርልን
Wonderful!!!
አመሰግናለሁ❤
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው
በምድር ላይ የተሰጠኸን ጥንካሬአችን ነህ 🥺🥺😢ምን እንደምልህ ሁላ አላውቅም 🥺
ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤
እኛ እኮ A ስናመጣ ሰርቼ F ስናመጣ አስተማሪው ስጠኝ ነዉ የምንለው😊
Amiezing
ትለያለሕ በእውነት ዋውውውውው
ልክ ነክ 💛
The way the westerners grew up will not make us grow up, but maybe we can change their way in the Ethiopian system. የኢትዮጵያ ህዝብ ሃይማኖት የሌለው ህዝብ የነቃበት መንገድ አይጠቀውም ይላሉ ታላላቆች፣ እንዳው ግን ሰለጠኑና አደጉ የተባሉት፣ ምሳሌ የምታደርጓቸው ምዕራባዊያን የሰለጠኑ አይደሉም እኮ፣ ለገንዘብ ከመገዛት ውጭ እጅግ የተዋረዱ ናቸው። ከእንሳሳት እንኳን ያነሱ አምላክ የለሾች፣ ሰዶማውያን፣ ተፈጥሮን የለቀቁ ናቸው እንግዲህ...እኔ ግን ሰው ሲሰለጥን እንደ ጥንት ኢትዮጵያዊያን "ሰው" የሚሆን ይመስለኛል። ሰው በጣም ከሰለጠነ የሚሆነው ሰው ነው። ክቡር ያለው ሰው፣ ሃይማኖት ያለው ሰው ሥነ አንተ ሃይማኖትን የምትጠብቅና እግዚአብሔርን በህይወትህ የምታከብር ያድርግህ ያኑርህ❤🙏
በርታልን ወድም ሀሳብህበጣም ሀርፍናዉ የኛእቁክበርልን
ጎበዝ በርታ !!!!!!
ከልብ እናመሰግናለን👏👍❤🙏
Very good lesson
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አተን ሰምቼ ሂወቴ እየተቀየር ነው በአካል እዴማገኝክ አምንናለሁ❤ወድሜ አላህ ይጠብቅክ
Very Nice❤❤
thanks ❤❤
ምርጥ ሰው እኮ ነህ። ክፉ አይንካህ ወዳጄ። መንፈስህ እራሱ ይጋባል። 🙏
እግዛቢሄር ይባርክክ
Gold! 🙏
ኣምላከ ቅዱሳን ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeni wud wendim betam new yemamesegnh antenna yeweledechi enat kbr ygebatal zemenun yewajeh neh
አንደኛዬ❤❤❤
እናመሰግናለን
you are best
Please keep going to audio book the second book the millionre fastlane
ወንድምዋ በቅርቡ አዲስ አበባ እመጣለሁ እንገናኛለን
The frequent and subsequent ad is repetitively interrupting me for learning's
Merxi sewu ❤😊
የኔ ሀብታም መሆን የአንተ እጅ አለበት👌 አመሰግናለሁ🙏
እድሜጤናይሥጥህእዉነትየራሴንለራሴነገርከኝ
ዎው እናመሰግናለን
Thankyou!
ጎበዝ አበጀህ
Wow አርፍ ምክር ❤❤
God bless u

I have no idea to explain U
U are the best in my life

የኔ ሀብታም መሆን
የአንተ እጅ አለበት👌
አመሰግናለሁ🙏
እድሜጤናይሥጥህእዉነትየራሴንለራሴነገርከኝ
ዎው እናመሰግናለን
Thankyou!
ጎበዝ አበጀህ
Wow አርፍ ምክር ❤❤
God bless u