I used to be so jealous on motivational speakers what if they touch all the points in the spiritual angel to awaken us to live as God's will ….Deacon Haile am so pleased and want more on every aspect of our life May God bless you Kale hiwot yasemalin
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን እድም ከጤና አብዝቶ ያጉናፅፍልን አሜን አሜን !!
ይህ ትምህርት ለህቶቻችንም ለኛም ለወዶች አስፈላጊ ትምህርት ነው
Barsisa bayye sii kabaja ,waa,e jirenya koo dubata sagale jirenya sii haa dhagesisu!
" ይህ ሚስጥር ታላቅ ነዉ"ምስጋና ለእግዚሐብሔር ላስተማረን አምላክ ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ማኅበረ ፂሆን መልካም ስላረጋቹልን ፀጋዉን ያብዛላቹ
እወነት እኔ ቃላት ይለኝም ለመምህራችን እድሜ ና ጠና ኣብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የነፍሴ መጋቢ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏❤
ከማግባቴ በፊት ይህን ትምህርት ስለሰማሁ እጅግ በጣም ደስስስ ብሎኛል ወድማችን ብዙ ሰው ወደመልካም መገድ እየመራህ ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ወድ መምህራችን ማስተዋልን ይጨምርልህ 🙏☝🙏🙏
አሜንአሜንአሜን ስልቅዱሥ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን👏🌹🌹🌺🌺🌻🌻
በዉነት እጹብ ድንቅ ሚስጥርነዉ ስለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡልእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን በዉነት ትምህርትህን ስሰማ ጌታበሚያዉቀዉ ደስታነዉ የሚሰማኝ በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምትናገርበት ሁሉ አደበት ይሁንህ ሀይል ይሁንህ እኛንም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን 🤲💠
እዉነት ነው
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
መምህር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ዲ/ን ሄኖክ
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ
በሰማነዉ 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ
እግዚአብሔር ይርዳን ድንቅ ትምርት ነዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች የዉነት በጣም በምፈልገዉ ሰአት ነዉ የሰማሁት የሰማነዉን በልባችን ያሳድርብ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
እኔም
እኔም እንዴት ደስ የሚል ነው
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ 💞💞💞😘
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር❤❤❤❤😍😍😍😍😍
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልኅ የተዋኅዶ ፍሬ የቤተክርስቲያን መኩሪያ ነህ🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹
የተዋህዶ ልጆች ላይክ አድርጉ
እግዚኃብሄር ይመስገን። ዲያቆን ኄኖክ ኀይሌ ቃል ህይወት ያሰማልን።
ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልክ ።
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልክ እመብርሀን ትጠብቅህ
የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏👏👏👏
አዲስ ገቢ ነኝ ለዚህ ቤት መምህራችን ምን ለበለዎት ብቻ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን እንደት አይነት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማንውን በልባችን ፃፍልን አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን። ባጣም አይሙሮ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላእክ በለህበት ይጠብቅህ
መምህር ጸጋውን እብዝቶ ይጨምርልህ በቃ እኔ የመምህርን ትምህርቶች ስሰማ ልብን እንደሚነካ መዝሙር ነው የምሰማው ለስብከት የሚሆን ሰው ምሳሌ አጠቃቅቀሙ ሁሉ ነገር በሚገባን መልኩ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው
እነዚህ ተከታታይ ትምህርቶች ለኑሮም ሆነ ለህይወት(ለስጋም ለነብስም) በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
Fetariy tsgawon yabizaline amen 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለሂወትያሠማልን መምህር በእዉነት ደስየሚል ትምህርት አሜን የሠማነዉን በልቦናቺንያሳዴርብን👏👏👏
ያለ እውቀት ያለ መተዋዉቅ ኑሮ ይህው ግራ እያጋባን። መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥህና አንቃን አሳውቀን
I used to be so jealous on motivational speakers what if they touch all the points in the spiritual angel to awaken us to live as God's will ….Deacon Haile am so pleased and want more on every aspect of our life May God bless you Kale hiwot yasemalin
You should follow him on Instagram. He’s been posting articles for a while now. I never miss it. We are so lucky to have him. Thank God
ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘበንህ ይባርክ
አሜን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ ጥበቡን እግዚአብሔር ይጨምርልህ አሜን
ፍትፍት ያለትምህርት የማይጠገብ በእውነት የሰማነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን❤❤❤
Amen amen amen memeherachn kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot
ክፍል 1 የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት
ua-cam.com/video/5P4gQxd0dtw/v-deo.html
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ 🙏🙏🙏🕊🕊🕊❤❤❤
ከባድ ነው ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።
ስወድህ እኮ ከአይን ያውጣ የምታወራዉ ነገር ሁሉ ጥፍጥ የሚል ነዉ ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
Kale Hiweten Yasemalen Memherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! እናመሰግናለን መምህር ፈጣሪ ጸጋው አብዝቶ ያብዛልክ!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይባርክህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመስገን
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ለእኛም የሠማነውን በልቦናችን ሥለሁሉምነገርእግዚአብርይመስገንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእረጅምእድሜከጤናጋርያድልልንፀጋውንጨምሮጨምሮያብዛልህለእኛምየሠማነውንበልቦናችንያሣድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አጅግ በጣም ትልቅ ተምህርት ነው ረጅም አድሜ ከጤና ጋራ ተመኘው ተዋህዶን በ ጋብቻ ላይ በጣም አስተማሪ ያስፈልጋል 🙏🙏🙏🙏🙏
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እዴሜ ጤና ይስጥልን
Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen ye agelgelote zamn egezabeher yebareke ❤❤❤ yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዘመንህን ይባርክልህ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራች ፀጋዉን ያብዛልህ
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
የሂወትን ቃል ያሰማልን👍💯❤🙏
በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አንተን የወለደች እናት ሺ ዓመት ትኑር ፀጋውን ታብዛልን እመበርሃን በቤቱ ያፅናክ
ቃለህይወትያሠማልንመምህርበእድሜበጤናያቆይልን አቦቀንህይብራቀኔንአበራህውደሥበሚልአደበት
Ena mesegnalen memhr kalehiwet yasemaln tsegawn yabzalk yedgl lj🙏🙏🙏🙏💚💛💓
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምራችን ግሩም ትምርት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባረከልህ በቤቱ ያፅናልን አሜን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ሪጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት የተማርነውን ኖርን ዘመናችን የተሻለ እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን!!!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
በጣም እየተጠቀምንበት ነው እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜን እና ጤና ይድልልን
ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን እድንኖረው በቸርነቱ ይርዳን
Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን፤
ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን፤
የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ።🙏
አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በእውነቱ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፀጋ በረከትን ያድልልን
_በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን ፫_
መምህር በእውነት ትክክል ብለዋል. መግባባት ወይስ መግባ ባት ያሉት በትክክል የኒ ህይወት ስለሆነ እሄው ሳልግባባ ተጋብቸ. ከንቱ የሆነ ህይወት እኖራለሁ. ባጋጣሚ ኩሜንቱን ካዩት. ስልከወን ይተውሉኝ አመሰግናለሁ
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ለምምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን የኛ ውድ መምህር
Kale hiwote yasemalen memeherachin
ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ
በሰማነዉ 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ
እግዚአብሔር ይርዳን ::
Amen 🙏!!! QHY!
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ጨምሮ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ። ።ለመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን እርስት መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን መምህር አሜን
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህሬ
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በእዉነት ቃለሔወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እማምላክ ያገልግሎት ዘመክን ትባርክልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በክብር ይጠብቅልን። በጥሙና ሆኖ ላደመጠ የህይወት መስመር ማስተካከያ ግሩም ትምህርት ነው።
መምህራችን እጅግ ታላቅ ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን።
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ እዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
📚⛪💐❤️💚😘ቃልውትን ያሰማልን መምህር 💚😘💐⛪📚🙏
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Amen amen amen🙏🙏🙏
Kale heywoten yasemaln
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
መምህር ቃለህይውት ያስማለን አምላክ ያገልግሎት እድሜህን ያብዛልን ተባረክልን
ላይክ ላይክ እስቲ ኣርጉ የተዎህዶ ልጆች ጥቅም ኣለው ቪውሱ እና ላይክ እኩል ይሂድ ይህ እንቁ የሆነ የቤተክርስትያናችን ሊቅ እናበርታው።
Kale hiwot yasmalen Betam arif timhert new I got married three months ago be Kidus kurban and I’m learning a lot from ur teaching Egziabher yakberilg
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ጸጋውን ከትህትና ጋር ይስጥልን
ቃል ሂወት የስማዓልና
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር