ሰው ስለፈራ ሲኦል ይገባል...!🎙SHEMAH_PODCAST🎙🎙🎙

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 чер 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

КОМЕНТАРІ • 18

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 13 днів тому +1

    አቦ ዘመናችሁ ይባረክልን ለበረከት ሁኑ ቲጂየ ተሳክቶልሻል በርቺ የኔ ቆንጆ ምርጥ ፐሮግራም ነው

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 14 днів тому +1

    ‭1 ዮሐንስ 4:18 NASV‬
    [18] በፍቅር ፍርሀት የለም፤ ፍጹም ፍቅር ግን ፍርሀትን አውጥቶ ይጥላል፤ ፍርሀት ከቅጣት ጋር የተያያዘ ነውና። የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ይህ ርህስ የስው ልጅ ሁሉ ትልቅ ችግርና በሽታ ነዉ ፍርሀት የለኝም የሚል ስው ያለ አይመስለኝም ግን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ማሽነፍ ችለናል ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙌🙏💕

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 14 днів тому +1

    ጌታ ይባርካችው በርቱ በብዙ ተምሪያለው ብዞዎችም እንደተማሩ ተስፋ አለኝ

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 8 днів тому

    ዎው ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ብዙ ነገር ተምሪ ኣለው❤

  • @MeskeremTeshome-jh6zq
    @MeskeremTeshome-jh6zq День тому

    wowwwowww welcome shema. Best etiopian show. Love u all- uUare so blssde🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shalinahom1881
    @shalinahom1881 13 днів тому

    Many blessings saints❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 14 днів тому

    Geta yebarkachehu tsegawen yabezalachehu bezu temeralehu ❤❤❤❤

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 13 днів тому

    ተባረኩ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 13 днів тому

    Tebareku

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    ישועה הוא המשיח אמן 🎉❤❤❤

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    תבורכו מפי האדון אמן ❤

  • @tg_afom
    @tg_afom 14 днів тому

    🙏❤️

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    💪💪💪💪💪💪

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    👏👏👏👏💪💪💪💪

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 14 днів тому

    😊😊😊❤❤