📌ገንዘብ ለማግኘት የተሰደደ ሰው ስለ ኢንቨስትመንት ካልገባው በጣም አስቸጋሪ ነው‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • መሻሻል ማደግ ካለብን የመጣነው የበለፀ ሃገር ነው ስለኢንቨስትመት የማናውቅ ከሆነ አስቸጋሪ ነው

КОМЕНТАРІ • 172

  • @tesefahuntamerat1360
    @tesefahuntamerat1360 16 днів тому +31

    ተመልካቾች እባካችሁ ይህን የመሰለ እውቀት እያካፈሉን ለምን like እና share እንሳሳለን እናድርግላችሁ አባካችሁ::

  • @getahun7825
    @getahun7825 15 днів тому +10

    እንዳንተ አይነት ምሁር ለዘላለም ይኑር ሌሎች ምሁር ተብዬዎች ዘር እየሰበኩ ህዝብ በሚያጋድሉበት ዘመን እንዲህ አይነት ለወገን የሚጠቅም ትምሀርት የሚሰጥ ምሁር ማግኘት መታደል ::

  • @Robelsoimon
    @Robelsoimon 16 днів тому +21

    ሰላም ኣቶ ኣብነት እና ኪዲ
    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየተማርን ነው ኣቶ ኣብነት በየ ሃበሻ ቤት ገብተሃል 2 ጆሮ ያለን እየሰማን ነው፡ባለ 1 ጀሮ ሰዎች ስሙ ኣንዱን ጆሮ መልሱዋት ይሄ ትምህርት የትም ኣይገኝም ኑራችን ማስተካከል ከፈለግን ኣቶ ኣብነት ፋርማሲ ገብታቹ ታከሙ በ ነጻ ነው ኣንድ ምትከፍሉት ነገር ላይክና ምስጋና ብቻ ነው 😂😂😂😂 ዕድሜና ጤና ለመምህራችን ኣቶ ኣብነት።

    • @mestawotyoutube1815
      @mestawotyoutube1815 12 днів тому

      hi

    • @Robelsoimon
      @Robelsoimon 12 днів тому

      @@mestawotyoutube1815
      Hi

    • @kimemdawit2794
      @kimemdawit2794 5 днів тому

      ፋረማሲ መታከሚያ ነው ብለህ ካሰብክ ይህ በጣም ይጠቀምሃል ከዚህ እንዳትወጣ

  • @peace3791
    @peace3791 16 днів тому +15

    አርባ አመት ይህን ሳለውቅ ምንምም ሳይኖረኝ አለሁ

  • @beautifulnature6756
    @beautifulnature6756 16 днів тому +19

    ኪዲም እንደነዚህ እንደነ አቶ አብነት አይነቶችን ቅን መሀበረሰባቸውን በቅንነት ማገልገልገል የሚፈልጉ ቅን ሰዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን አቶ አብነትም በእውነቱ በገንዘብ ሊገኝ የሚችል ኢንፎርሜሽን በነፃ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 16 днів тому +12

    አቶ አብነት እና ኪዲ እናመሰግናችኃለን እያነቃችሁን ነው ተባረኩልን!❤❤

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 16 днів тому +14

    ዋው ኪድዬ ጎበዝ አቶ አብነትም ቅን ልብ ነው ያለው ኪድዬ እንአዛለን በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 16 днів тому +11

    አቶ ብነት በጣም እናመሰግናለን

  • @MarKos657
    @MarKos657 16 днів тому +5

    መልካም ጅማሮ ነዉ:: በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም:: እኔም በሚቀጥለዉ ሳምንት በስሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ሊኖረኝ ነዉ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ከዚህም በኁዋላ አቶ አብነት እንደተናገረዉ ወደ ሌሎች ኢንቨስትመንቶች እንደምገባ ተስፋ አለኝ:: እናመሰግናለን

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 16 днів тому +9

    Kidi ጥያቄሽ ልቤውስጥ ያለውን ነው የጠየቅሽው ሲገርም thanks👏👏

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 13 днів тому +1

    አቶ አብነት በእድሜ ብቻ አደለም በእውቀትም ትልቅ ሰው ነህ ብዙ አስተምረህኛል be you and tick-tock ተባረክ ❤❤❤

  • @user-qd7ym2rj3m
    @user-qd7ym2rj3m 16 днів тому +8

    10Q ato abiniet its amazing lectures and kidi you are good

  • @Tenaye58
    @Tenaye58 14 днів тому +1

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው ስለ ኢንቨስትመንት እውነቱን በግልፅ ስለነገርከን ተባረክ ኪዲም ስላቀረብሽው እናመስግናለን

  • @benalmis9704
    @benalmis9704 6 днів тому

    The one and the Only Abnet!
    My favorite Lecturer back in years in college of commerce.Knowledgeable and passionate person.I still remember what he thought us after 15+ years.

  • @nomore8101
    @nomore8101 16 днів тому +6

    አቶ አብነት እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @marthat6031
    @marthat6031 16 днів тому +1

    አቶ አብነትና ኪዲ ከልብ በጣም እናመሰግናለን ይህን ትምህርት ቀደም ብዬ ባውቅ ኖሮ ብየ ተመኘሁ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 14 днів тому +1

    ጥሩ መረጃ ስጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 16 днів тому +3

    Amazing presentation and so important idea. Thanks

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 16 днів тому +1

    ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽን ስለሰጣችውን መረጃ እናመሰግናለን ብዙ እውቀት ነው ያገኘውበት

  • @demekewolde3117
    @demekewolde3117 16 днів тому +3

    Selam Kidi, sile programish betame enamesegnalen.Egziabher yistilin.

  • @MAKstory
    @MAKstory 11 днів тому

    Amazing በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    እኔ ራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ዱባይ ታክሲ DTC ላይ IPO invest አድርጌ በሚገርም ሁኔታ ነው return የመጣልኝ ዛሬ ደግሞ ስለስቶክ ያስተማርከን እጅግ ጠቅሚ ነው የበለጠ ኢንቨስት እንዳደርግ አነሳሳኝ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 5 днів тому

    ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት ብዘቡ እውቀት ያስፈክገናል ጌታ የሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 8 днів тому

    Concervative አስቶክ ያልከወን መጠየቅ አፈልጋለሁ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ይደገም አናመሰግናለን

  • @temesgenweldegiorgis4439
    @temesgenweldegiorgis4439 15 днів тому +1

    Kidi thank u so much. Keep shining. Ato Abnet is also a nice guest. God bless u all. Excellent 👌👌👌

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 16 днів тому +1

    Wondim Abinet betam enameseginalen.
    Gin bizu sewoch genzebachew tebela.

  • @user-fp7wn4nt2x
    @user-fp7wn4nt2x 16 днів тому +2

    Thanks both Great Education!

  • @zarenew3250
    @zarenew3250 12 днів тому

    Great information! Thank you both!

  • @Yohannes_21
    @Yohannes_21 15 днів тому

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተመለከትኩት በርቱ ጥሩ ስራ ነው።

  • @hoteldc9655
    @hoteldc9655 15 днів тому

    Dear ato Abenet I know personally. You are decent and very positive human being. I truly appreciate what you doing for us Huge respect.

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 16 днів тому

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው ተባረኩ🙏🏻ተምሬበታለሁ🙏🏻

  • @benai5241
    @benai5241 15 днів тому

    Thank you Kidy and Abnet as usual .u doing a great job 👍

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 16 днів тому +1

    ሠላም አቶ አብነት & ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ ተባረኩ አቶ አብነት ተባረክ በዚሁ ቀጥልበት አትጥፉ💕🙏

  • @atsedeWelde
    @atsedeWelde 11 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን እየተጠቀምኩበት ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @daniKabo
    @daniKabo 15 днів тому

    አቶ አብነት እግዚሐብሄር ይባርክህ ብዙ ጠቃሚ ነገርን አግኝቻለው

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 16 днів тому +5

    Thank you brother and sister ❤

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 16 днів тому

    Mr Abent we're really appreciate your help 🙏 So helpful, very positive, so kind God bless you and your family!!

  • @seblem8882
    @seblem8882 16 днів тому

    Thank you Kidi and Abinet great information

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 16 днів тому

    I like today’s topic, we need more of this kind of information. Thanks Kidiye

  • @Arsema712
    @Arsema712 16 днів тому +1

    Thank you for your information. Since I watched your videos, I have made a massive difference in my finance wellbeing. 🇬🇧

  • @Amber1919
    @Amber1919 16 днів тому +7

    ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም ነው አቶ አብነት ጥሩ የሰጠን ምክር ነገር ግን የግሉን ኢንቬስተመንት እንደምሳሌ አድርጎ ቢነግረን ጥሩ ነው ። ከዚህ ቢት ኮይን ውጭ ። እራሱ አቶ አብነትስ ባለ ጸጋ ሆኗል ወይ ?

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 15 днів тому

      እዉነት ነዉ በstack market ሰወች ሲከስሩ እና በምኞት ሲባዝኑ ነዉ ያየሁት

  • @berekettiramo7495
    @berekettiramo7495 16 днів тому

    You guys doing awesome job . Thank You 🙏

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 15 днів тому

    We really thank you for this amazing topic and discussion

  • @Tabor810
    @Tabor810 12 днів тому

    I wish I had watched such videos years ago. I am a very hardworking person but still struggling to survive. I am watching now with my pen and paper taking notes. We need this gentle men teach us more. If you could please facilitate a payment method so that we can pay him to continue to teach our community.

  • @Christian-wm1ib
    @Christian-wm1ib 16 днів тому +1

    ትክክል ተባረክ

  • @memehaile3161
    @memehaile3161 15 днів тому +1

    Thank you Kidya !

  • @Ethalwasihun28
    @Ethalwasihun28 16 днів тому

    Kidi, I really want to thank you for all your videos are very informative. Keep on,Kidi! God bless you with all your families.

  • @bizuneshworku4144
    @bizuneshworku4144 6 днів тому +1

    Became tekami mereja new thanku both.

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 16 днів тому +1

    አስተማሪ ነው ተባረኩ

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 16 днів тому +1

    Thank you for the information

  • @fentawteshome3773
    @fentawteshome3773 7 днів тому

    Very good insight

  • @ayalewzenebe6750
    @ayalewzenebe6750 12 днів тому

    በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውይይታችሁ ይቀጥል

  • @mamoejere7069
    @mamoejere7069 4 дні тому

    Thank you Ato Abenet and life I appreciate You long Live Thankyou I guess

  • @tube7615
    @tube7615 16 днів тому

    Thank you for this critical and informative show .

  • @marthasolomon7331
    @marthasolomon7331 16 днів тому

    This very interesting information. Thanks…

  • @BBerhanu
    @BBerhanu 13 днів тому

    Great idea for our life!!
    Thanks

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 14 днів тому

    I wish you can do this in English for our children!!! So educational!

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 16 днів тому

    Thank you both verymuch. 💓

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u 9 днів тому

    ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይርዳን ህልማችን እውን እንዲሆን

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 16 днів тому +3

    Very interesting topic, waw thanks. But I would like also if more details about stock market and as I live in Europ how can I start or invest in stock in europ? Thanks a lot keep it up.

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z 11 днів тому

    Thank you both of you

  • @liyo8416
    @liyo8416 14 днів тому

    ከልብ አመሰግናለሁ! ጥሩ መረጃ ነው።

  • @yirsaw5475
    @yirsaw5475 16 днів тому +1

    አግዚአብሔር ይስጣችህ

  • @SamiAshebir-gn5or
    @SamiAshebir-gn5or 16 днів тому +1

    Wow bxm dis yamil program nw bxm anmseganalen 🙏

  • @natfisseha756
    @natfisseha756 16 днів тому

    Thank you guys knowledgeable show 🎉🎉🎉

  • @selamawittato4773
    @selamawittato4773 9 днів тому

    Thank you !

  • @bebetsegay5587
    @bebetsegay5587 13 днів тому

    I cannot wait to learn stock market

  • @yaredyesheberu478
    @yaredyesheberu478 12 днів тому

    Hi how are you doing today you guys? i'm so happy to see you today so so good i think you changed my life forever i don't want say to you miss K and mr A
    God blushing you.
    Amin Amin and Amin

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 16 днів тому

    Enamesegenalen Ato Abenet

  • @aybyou
    @aybyou 15 днів тому +1

    በአንድ ደመወዝ ወይም ሥራ መኖር አይቻልም የሚለው ነገር ለሁሉም ሳይሆን በቂ ክፍያ በማያስገኙ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩና ገንዘባቸውን ማኔጅ ማድረግ ላቃታቸው ሰዎች ብቻ ነው።

    • @neonomad1939
      @neonomad1939 9 днів тому +1

      አብዛኛውን ሀብረተሰበ የምአካተት ሰልሆነ ተከከል ነው. There are of course outliers.

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 16 днів тому +1

    Thank you very much❤

  • @derejeabay2355
    @derejeabay2355 15 днів тому +1

    Thank you so much 🙏

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 14 днів тому

    አብዛኛው ሀበሻ ምቀኛ አብሮ እየበላ ምቀኛ ነው

  • @gizachew9345
    @gizachew9345 8 днів тому

    I am Ethiopian from korea,i got a very important topic.

  • @4500mila
    @4500mila 16 днів тому

    Thank you so much to both of you!

  • @HTM_21
    @HTM_21 16 днів тому

    Kidi keep it up! Please 🙏

  • @loveethiopia596
    @loveethiopia596 10 днів тому

    Enamesgenalen betame Egzehaber yebarkachu

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 14 днів тому

    Thank you 🙏

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 12 днів тому

    Egiziyabiher yibarikih

  • @Zami-Kifle
    @Zami-Kifle 15 днів тому +1

    ተባረኩ

  • @Yaredaynalem123
    @Yaredaynalem123 15 днів тому

    Kidi, You are really incredible! Could you assist with the options available for international students?

  • @rezine6140
    @rezine6140 9 днів тому

    Thank you

  • @bebetsegay5587
    @bebetsegay5587 13 днів тому

    I learned so much😊

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 16 днів тому +1

    I appreciate ur accurate knowledge, by the way if i have Roth and traditional IRA which one i take first and at what age is good to withdraw??
    Thanks

  • @user-yh3rr4ud4w
    @user-yh3rr4ud4w 12 днів тому

    እውነት ነው

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 16 днів тому

    Wow enamesegnale kedi lene Hulem invest adrgi eyalu sedwolulegn neber

  • @user-ul1bk3fh1e
    @user-ul1bk3fh1e 16 днів тому +2

    እንዃን ደና መጣቹ

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474 8 днів тому

    በየወሩ ትንሽ ትንሽ invest ማረግ የምንችልበት እድሎችን በሙሉ በሌላ ፕሮግራም ሰፋ አርጎ መረጃ ቢሰጠን ጥሩ ነበር

  • @seblem8882
    @seblem8882 16 днів тому +1

    Please Abinet share us your financial budget spreadsheet

  • @CapitalTower517
    @CapitalTower517 15 днів тому

    Thank you for your thought. However, I reached out him but he is not responding.

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 13 днів тому

    Kidist pls bring some one from Canada am confused about the system

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 14 днів тому

    በጣም ሜገረም ጠቃሜ ነው

  • @tewodrostilahun3801
    @tewodrostilahun3801 16 днів тому +2

    Question: we need to know Capital market and Cryptocurrency ?

  • @sulymansulymam4252
    @sulymansulymam4252 16 днів тому +3

    Kidi enwedeshalln

  • @afem9862
    @afem9862 14 днів тому

    Easier said than done. If over 50% live paycheck to paycheck, how on earth would they invest? You are good at talking the talk.

  • @AksheZed
    @AksheZed 16 днів тому

    GOD bless you all and family

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 15 днів тому

    እኛ አረብ ሀገር ላለን የተለያዩ አክሲዎን መግዛት ደረቅ መሬት ክፍለሀገር መግዛት ባላቹበት ሀገር ከ22ከረንት በላይ ወርቆቸን ገዝታቹ አቆይቶ መሸጥ እኛን እሚመለከተን ይሄ ነው አሜሪካ ካናዳ ጀርመን ያለ ያንን ይጠቀም ለመረጃው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

    • @aklile7691
      @aklile7691 15 днів тому +1

      *ከረንት ሳይሆን 'ካራት' ነው የሚባለው።

  • @samuealrobi7898
    @samuealrobi7898 8 днів тому

    I like it❤

  • @miheretfikre3438
    @miheretfikre3438 15 днів тому

    For next time please try to tell us about mutual fund please

  • @alphabetty6171
    @alphabetty6171 16 днів тому +2

    Kidi correction, Amazon was founded 30 yrs ago not 40. Silezi yzare 40 amet amzon stock geza yalshiew tikikil aydelem

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 16 днів тому

    ሰላም እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አናመሰግናለን አቶ አብነት በአትላታ ከተማ አት ተካ ኢንሹራንስ ልሸጥ ነው ሲል ሰለሰማሁ ህብር ኢሪዲወላይ መግዛት ከፈለጉ ቢገዙት ብየ ነው