#ፈራሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 48

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se День тому +1

    ነጋሽ በጣም የምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኞነህ የአለምን የቤተክርስቲያን ነገር ብትለይልን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit День тому +6

    እውነት ነው ይቅር ይበለን መምህር እዮብ ይመኑ ቃለህይወትን ያሰማልን በአረብ ሐገር ያሉ እህቶቻችንን ይጠብቅልን በጣም አዝኛለሁ ጭንቀታችሁን ፈጣሪ ይመልከተው አይዟችሁ ፀልዩ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 15 годин тому

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @dmx3674
    @dmx3674 День тому +1

    ወይ ዘመን ፣ ወይ ጉድድድድ ! ምን ዘመን ላይ ደረስን ። እግዚዕ ማረነ ክርስቶስ ! አይ ይህቺ ኢትዮጵያ !

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 13 годин тому

    እግዚኦ ማርናክርስቶስ ልንልይገባል እግዚአብሔር ይታረቀን😢😢

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 17 годин тому

    Keep praying, praying, praying for Ethiopia and It's people 🙌 🙏

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ День тому

    እይታችን አስቴር ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 День тому +1

    የምህረት አምላክ በምህረቱ ይመልከተን😢😢አሁንስ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 21 годину тому

    ምሕር እዮብ ይመኑ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አይተወኝም ፣ አይተወንም ለሰከንድ እንኳን አንጠራጠርም 🙏🙏🙏 በአለም ላይ የሚነደውን እሳት ያብርድልን አሜን አሜን በአለም ላይ የለ አንተ ማንም ሐይል ያለው የለም ጌታ ድረስልን 🙏🙏🙏
    በ ቤሩት ያላችሁ 👉👉በእስራኤል ያላችሁ 👉👉 ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👉👉 ወገኖቼ ምን ይባላል የመጣው ጌዜ በጣም ይገርማል 🙏🙏🙏🙏
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏 መንገድህ ሁሉ የቀና የተመቸ ይሁንልህ አሜን ፫ 23/1/17

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 День тому

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 12 годин тому

    ለመምህር እዮብ ይመኑ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 17 годин тому

    God bless and protect the world 🌎 🙏 ✨️

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День тому

    ነጋሽ ስለመረጂያው በጣም እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤❤

  • @AbeAbe-s3v
    @AbeAbe-s3v 16 годин тому

    እግዚኦ ማረነ 😭😭😭ክርስቶስ ኢትዮጵያዊ ወዴት እየሄድሽ ነው 😭😭😭😭

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 День тому

    እግዚአንሄርሆይምህርትህንላክልአቤቱማረን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo День тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 11 годин тому

    ❤❤❤አስቴርዬ እንኩአን ለዚህ ክብር አበቃሽ ❤❤❤❤

  • @melegnawtube
    @melegnawtube 18 годин тому

    እግዚአብሔር ምሕረቱን ያውርድል...

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День тому

    አሜን 🙏

  • @TigistKufa
    @TigistKufa День тому +1

    Awo bechike wesete nen. Lebanose wesete. Ebakachun asebun 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭betam kebade geze new. Zem atebelun

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 День тому

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እናሳዝናለን እናሳፍራለንም

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 16 годин тому

    ልቅሶ ነው መዝሙ ያንጎራጎርሽልን።

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo День тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 16 годин тому

    እግዚአብሔር አምላክ ለንስሐ ሞት ያብቃን እውነት ከባድ ጊዜ ነው ቤሩት ሊባኖስ የምትኖሩ ወገኞቻችን እማምላክ ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልላቹ

  • @workekibru
    @workekibru 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp 19 годин тому

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 22 години тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterEsheta-jp7fg
    @AsterEsheta-jp7fg 17 годин тому

    ስላም ላንተ ይሁን ወንድሜነጋሽ የእኝ የተዋህዶ እምነት ተክታዮች እደነ ርማን መዝሙርስታዳምጥ የሚያሳ ስታለቅስ ወደዚው ስዽብ እያሳየችን አልተመለከትክም እነሱንውቀስ የሰውእምነት ተከታዩችአትናገር

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 18 годин тому

    Egzabher eshu yeker yeblen

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዮዲት-ጠ6ቀ
    @ዮዲት-ጠ6ቀ 13 годин тому

    በርታ ወንድሜ

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam День тому

    ❤❤❤❤❤በርታልን

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya День тому

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 День тому

    እናመሰግናል

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ2024
    @አገሬ_ምን_ነካሽ2024 День тому +1

    እናቶቻችን፤ታብ ታብ ታብ ከሚሉት ሌላ አሰማንም፤ብዙ ተሞክሮ አላቸውና ቴክኖሎጂውን ተጠቅመው ብዙ ነገር/ምክር/ትምርት ለትውልድ ቢያስተምሩና ቢመክሩ ይመረጣል፡፡

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 11 годин тому

    😂😂😂ጌታ ሆይ ማረን ማረን ለአለም ሰላም ስጥ እባክ ወገኖቼን ላገሬቸው አብቃልኝ😂😂😂

  • @SinkeMegersa
    @SinkeMegersa 18 годин тому

    በሀገራችን ያለነዉም ከነሱየተሻልን አይደለንም

  • @junefirst500
    @junefirst500 День тому

    ለኔ፡ በክርስቶስ፡ ት/ት፡ ሳየው፡ እራሱ፡ ቢኒያም፡ ነተኛሁ፡ የ666፡ አገልጋይ፡ ነው! ኢየሱስ፡ የአይሁዶቹ፡ ራባይ፡ ሲያሳድደት፤ ሳዖልን፡ መርጦ፡ ወደ፡ አሕዛብ፡ ወዷቸው፡ ላከላቸው! ታዲያ፡ የኔ፡ ኢየሱስን፡ ሕዝብ፡ ሲጨፈጨፍ፤ እስይ፡ ልጆቼ፡ በርቱ፡ የሚል! በጭራሽ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 17 годин тому

    Medhanialem Kirstos Tebeka Bemehonu Yetebekachehu Wegenochea

  • @alemgena989
    @alemgena989 16 годин тому

    ኧረ በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ ። ምን ይሻላል ? እንኳን ንሰሃ ገዳም ሁሉ የሚመረጥበት ጊዜ ላይ ነን ። ወገን ከኃጥያት እንለይ የራሳችን ኃጥያት ሲበዛ ነው በምድር ላይ ጥፋት የሚበረታው ማግባት የምትፈልጉ ተጋቡ ከጋብቻ በፊት በየ ቦታው እየተዳራችሁ የጥንዶች ዝሙት አትስሩ የንጹሃን ደም የምታፈሱ እጃችሁን ታጠቡ በብር ዐይናችሁ የታወረ ብርን ሃብትን ዝናን ብቻ እያያችሁ ሰውን ገድላችሁ ከምታስገድሉ ተቆጠቡ ። ዓይናችሁን ገልጣችሁ ስለ ሰው ፍቅር የተከፈለውን የቀራንዮን ሥራ ብትመለከቱ ኖሮ ዐይናችሁ ድሆችን ሚስኪኖችን ይመለከቱ ነበር ። መንግስታት በተመጻደቁበት እና በተወራረዱበት ስልጣንና ዝና የተነሳ የሚያልቀው የድሃ ሕይወትና ልጆች ያሳዝኑኛል 😭😭😭

  • @tizibtergete5728
    @tizibtergete5728 21 годину тому

    ታብ ታብ ምንድነው በናታችሁ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 День тому

    ጥያቄ፡ አለኝ፡ ለክርስትያኖች? ምን፡ ማለት፡ ነው፡ እኛ፡ ኦርቶዶክሳውያን፤ ወንጌላውያን??? ኦርቶዶክስ/ጴንጤ፡ ሞቱልን? በስሙ፡ ላይ፡ የተጣበቅን፡ አይመስላችሁም? አንጣላ፡ በቃን!!!

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ День тому

    ጭራሽ ይሄን ቀዳዳ ሰው በዚህ አመጣህው