ምርጥ ኬክ አሰራር / ቫኔላ ክሬም ኬክ / Vanilla Cream Cake recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • የሶፍት ኬክ አሰራር / How to Cook Ethiopian Food / soft cake recipe
    Ingredients:-
    3 እንቁላል ( 3 eggs)
    1/2 ኩባያ የፍርኖዱቄት ( 1/2 cup all purpose flour)
    3 የሾርባማንኪያ ዘይት ( 3 tbs oil)
    1/4 ኩባያ ስካር ( 1/4 cup sugar)
    1/2 የሻይማንኪያ ቫኔላ ( 1/2 tsp vanilla)
    1 የሻይማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ( 1 tsp baking powder)
    ለክሬሙ ( for the cream):-
    2 ኩባያ ሄቪ ዊፒንግ ክሬም ( 2 cups heavy whipping cream)
    1/4 ኩባያ ስካር ( 1/4 cup sugar)
    1/2 የሻይማንኪያ ቫኔላ ( 1/2 tsp vanilla)
    Cooking time:- @350° preheated oven for 30 - 35 minutes
    Music:- MBB-Beach
    EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

КОМЕНТАРІ • 165

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  3 роки тому +22

    እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ሰላም በያለንበት ይብዛልን🙏
    ስለጊዜአችሁ እና ስለ መልካም አስተያየታችሁ ከልቤ አመሰግናለው🙏🙏

    • @titisekitchen7013
      @titisekitchen7013 3 роки тому

      Tiru tiru negeroch new yemitseriw wedjewalehu Ejish yibarek betesebish hognalehu

    • @MedHamch
      @MedHamch 5 місяців тому

      በጣም

    • @MedHamch
      @MedHamch 5 місяців тому

      ሥራየኔው

    • @MedHamch
      @MedHamch 5 місяців тому

      ለመቅጥር

    • @MussieAnbessie
      @MussieAnbessie 3 місяці тому

      እባክሽ እህቴ ስህክሽን

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 3 роки тому +2

    አክስቴ የሚያባላሽ አተሽ ከሆነ የጠፋሽው የሚከራይ ቤት ፈልጊልኝ ካንቺ ቤት ፊት ለፊት

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርትሽዋል እጆችሽ ይባረኩ ከግልፅ አገላለፅ ጋር የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍❤🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +2

    ዋዉ መልኩ ብቻ ይበቃል በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል እስቶት ከሚሸጠው በምንም አይለይም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ👍👍👍🥰❤️🥰❤️

  • @Mahderasefa-te8mk
    @Mahderasefa-te8mk 2 місяці тому +1

    ያምራል ግን ቀናትሽ በትርፍ ሠአቴ መሥራት መማርም ፈልጋለሁኝ እደው የትነሽ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ኬክ ነው እንደሚጠሰፍጥ ያስታውቃል እጆችሽ ይባረኩ🙏🏽❤️

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 3 роки тому +4

    Looks yummy

  • @narditube4378
    @narditube4378 День тому +1

    እጅሽ ይባረክ waw ስያምር

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 роки тому +3

    Looks very delicious thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 роки тому +1

    Hulem mtaqerbiw neger lyu new berchlgn

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +1

    አሰራርሽ አቀራረብሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል እናመሰግናለን ከሜሪ ጋር ነው የመጣሁት ወደኔም ብቅ በይ @shared 🥰

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባርከዉ ማሻ አላህ ሴቶች የት ናቹህ ኑ ኑ ሞያ ተማሩ ዘረኝነት ከምትማሩ

  • @danieltesfa8908
    @danieltesfa8908 3 роки тому +1

    በቅድሚያ አመሰግናለው የtsom cake aserar asayen

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለው🙏 ከአሁን በፊት የሰራሁት ስላለ ሊንኩን ከስር አስቀምጣለው👇
      ua-cam.com/video/uss_dX2rhmc/v-deo.html
      ua-cam.com/video/jGp6NAZ-XD4/v-deo.html

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ ማሬ የሰራሽዉ ኬክ የሚያምር የሚያስጎመጅ በጣም ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ😋😍😍ሼር

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ኬክ ነው እንዴት አደሚያምር ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +3

    It looks super delicious. Thank u for sharing 🥰

  • @AyshaJemal-ln4zs
    @AyshaJemal-ln4zs 3 місяці тому +1

    ፕሊስ ክሬሙ የሰራሸበት ክሬም ፎቶ ብድንብ አይታይም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 місяці тому

      "Heavy whipping cream" ይባላል የኔ እህት 🤗❤

  • @فردوسبنتحسن
    @فردوسبنتحسن 3 роки тому +1

    እኔ እምልሽ ድሪሙይቭ መጠቀም አልችልምዴ ክሬም ከሌለኝ ? ንገሪኝማ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому +1

      ድሪሙይቭ ምን እንደሆነ አላውቅም ይቅርታ ግን ያለሽን እንደ ክሬም ይሆናል ብለሽ የምታስቢውን መጠቀም ትችያለሽ። እንዲሁም ደግሞ ያለ ክሬም እስፓንጅ ኬኩ ብቻውንም በጣም አሪፍ ነው። አመሰግናለው

  • @noufsalim9711
    @noufsalim9711 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ደስሲል❤❤❤❤❤

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +1

    ተጋበዙልን_
    ኢትዮጵያዊ ቻናል
    ቤተሰብ_ይሁኑን

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +3

    Perfect looking cake so well done dear. Thank you for sharing 🥰🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ኬክ ነው 👏👏👌❤🙏

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ኬክ ነው ለልደቴ ሰርቼ እሞክረዋለው በጣም ነው የወደድኩት 😍ሼር

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Yene konjo betam konjo liyu endet ende miyasgomej wow share..

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +1

    ጥሩና ፈጣን ስራ ነው ያምራልም በርቺ
    ቤት አንቦሳ ብያለው በቲጅየ ነው የመጣሁት እንጠያየቅ 👍🙏

  • @yusratariku7597
    @yusratariku7597 2 роки тому +2

    Normalክሬም ብሰሪ ጥር ነው

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 роки тому +1

    አላየሁትምነበር ውዴ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    ዋው! ጎበዝ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው መግዛትም አያስፈልግ እናመሰግናለን አንድቀን እሞክረዋለው👍😍

  • @FETA249
    @FETA249 Рік тому +1

    የክሬሙን ስም ፃፊልኝ እህት ዋው ኬክሽ

  • @aklilunega3467
    @aklilunega3467 3 роки тому +1

    Thanks. your video include recipe.

  • @duniahmed2106
    @duniahmed2106 3 роки тому +1

    If you have a child practice it ok and the cake is so good

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    ቆንጆ የኬክ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ thank you for sharing my dear🥰❤❤shared

  • @106FMCatt
    @106FMCatt 3 роки тому +1

    🤩Wow😍Super yummy yummy cake👍🏽489🎁

  • @arsemaabbytube3659
    @arsemaabbytube3659 3 роки тому +2

    Very beautiful cake 🍰 thank you for sharing with us

  • @yesukalabebe2600
    @yesukalabebe2600 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አርገ ነው የሰራሽውዋዉ ልዩ ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ ሼር🙏💕🥰

  • @saliamomanii
    @saliamomanii 9 місяців тому +1

    Vanila ba min layi naw misara woyis vanila kale masirat ichala please ❤

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  9 місяців тому

      Vanilla ke supermarket new megesew kalagegnesh endehu serew🤗❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +2

    Looks so delicious and Thank you for sharing🙏💕👍🏼

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ሼር😋👌

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +3

    Yummm 😋 looks beautiful 🤩

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Рік тому +1

    Tahnk you 🥰

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 3 роки тому +1

    ሰላም በጣም ጎበዝ ነሽ። ምንም ግዜ ሳይወስድብሽ ይህን የመሰለ ኬክ ማዘጋጀትሽ ይደነቃል። ለኛም ትምህርት ነዉ። እናመሰግናለን። በርች

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    Watching

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    Watching

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +1

    Watching

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 роки тому +1

    ኦ በጣም ቆንጆ በ5ደቂቃ የሚበስል 🎂🎂🎂🎂🎂🎂ኬክ ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      አመሰግናለሁ🙏🙏 የሚበስለው ግን ከ 30-35 ደቂቃ በ 350° በሞቀ ኦቭን ነው ።

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +3

    Looks delicious 😋 Thank you for sharing👌👍

  • @tiz59905
    @tiz59905 Місяць тому +1

    እጅሽ ይባረክ ፕሊስ የክሬሙን ስም ፃፊልኛ ቫኔላ ዱቄቱ ይሆናል

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Місяць тому +1

      አዎ ይሆናል
      Heavy whipping cream ነው
      🙏❤❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 Місяць тому

      @@EthiopianKitchen አመሰግናለው whipping ፓውደሩ ነው ያለ ካላስቸገርኩሽ ከምን ጋር አቀላቅዬ ልምታው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  Місяць тому +1

      @@tiz59905 በወተት ይመስለኛል ግን ካርቶኑ ላይ እንዴት እንደሚዘጋጅ በጽሁፍ ስለሚኖር እሱን አንብበሽ ብሰሪው ይሻላል❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 Місяць тому

      @@EthiopianKitchen 🙏😘😘😘😘

  • @markosabebeadmasu9666
    @markosabebeadmasu9666 2 роки тому +1

    Thanks

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 роки тому +1

    ውዴ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @solomonsiyoum3034
    @solomonsiyoum3034 3 роки тому +1

    Nice

  • @werkuabeabe4903
    @werkuabeabe4903 2 роки тому +1

    በማንኪያማማሰልአይቻልምወይ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 роки тому

      በማንኪያ ሳይሆን በእንቁላል መምቻው የኤሌክትሪክ ያልሆነው ማንለት ነው በእጅሽ እያማሰልሽ ትችያለሽ ግን ጊዜ ስለሚወስድ በጣም ያደክማል

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому +1

    Watching

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому +1

    Watching

  • @zebibajemal477
    @zebibajemal477 3 роки тому +1

    ማሻአላህ የምፈልገው ነው የሰራሹ አላህ ይጨምርልሽ

  • @HitaniyaFeti-hu4fe
    @HitaniyaFeti-hu4fe 27 днів тому +1

    Wetet Benecemer cheger alewe sister

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому +1

    👌👏❤ሼር

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ነው የሰራሺው ተባርኪ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому +1

    Wow looks so delicious thank you for sharing ❤️👌ሼር

  • @እማዬያንቺዉነፋቂነኝእማ

    ማሻአለ አሪፊ ነዉ
    እናማሰግናለን እጅሽ ይበረክ

  • @muluabebe6473
    @muluabebe6473 2 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ኬክ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ

  • @وصلىاللهعلىنبينامحمد

    የክሬሙን ስም በአማርኛ ወይንም በአረብኛ ብትነግሪክ አላቀዉም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 роки тому

      ያው በአማርኛ ክሬም በአረብኛ ካሪማ መሰለኝ የኔ እህት አመሰግናለሁ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ቆንጆ ኬክ ::የሚገዛውን ያስንቃል❤️👌👍

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear like

  • @MistyMoniKitchen
    @MistyMoniKitchen 3 роки тому +1

    Wow

  • @redstar9087
    @redstar9087 3 роки тому +2

    betam des yilale

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 роки тому +1

    Betam yameral thank you for sharing ejesh yebarek

  • @abebech1803
    @abebech1803 7 місяців тому +1

    ጀግና

  • @HalemaHalema-mi9nv
    @HalemaHalema-mi9nv 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhfhgThdgd
    @DhfhgThdgd 9 місяців тому +1

    ጎበዝ

  • @gbgg3978
    @gbgg3978 10 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @yesukalabebe2600
    @yesukalabebe2600 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 3 роки тому +1

    Well done, thank you for sharing,I came from Mahi muya👏

  • @SweetFillings
    @SweetFillings 3 роки тому +1

    Yummy cake

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 роки тому +1

    በጣም እሚያምር simple 🍰🍰😋

  • @artbyanjali7163
    @artbyanjali7163 3 роки тому +2

    Looks so yummy👌💕💕🤝

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 3 роки тому +1

    Wow very nice i'll make it soon.

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 роки тому +1

    በጣም የሚያምር ኬክክ እጅሽ ይባረክ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 3 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው 😍😍😍😍

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 роки тому +1

    Wawu bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቺ🙏🙏

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 3 роки тому +1

    በጣም ቆጆ ነው ዋውው

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Місяць тому +1

    Enamesegnalen

  • @haleluyahaleluya8500
    @haleluyahaleluya8500 2 роки тому +1

    Good 👍 thank you 😊

  • @makdatesfay4133
    @makdatesfay4133 3 роки тому +1

    Waww betam konjo cake

  • @yesukalabebe2600
    @yesukalabebe2600 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @yesukalabebe2600
    @yesukalabebe2600 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @hundetube3112
    @hundetube3112 Рік тому +1

    Arif nw berch

  • @davidpetro2401
    @davidpetro2401 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው በርቺ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 роки тому +1

    ዋውውውው

  • @SefrasheTadse
    @SefrasheTadse 9 місяців тому +1

    ❤❤ job and 😂🎉

  • @mederine
    @mederine 3 роки тому +1

    Gebeze bereche

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому +1

    Watching 👀

  • @jameiwerak5655
    @jameiwerak5655 3 роки тому +1

    Betam des yelal

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 роки тому +1

    Watching 😍❤️

  • @zamzam1117
    @zamzam1117 3 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @hl9037
    @hl9037 4 місяці тому

    Thank you dear ❤❤❤❤❤❤