Ethiopia - ሰበር ሱዳን እየተናጠች ነው | አረቦች የተቀባበሉት የጌታቸው ንግግር | ህወሃት ውጊያውን ሞክሮት ከሸፈበት | ግብጾች ኢትዮጵያን ለማተራመስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 170

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 роки тому +16

    ኢላሂ የሀቅ ጌታ የሆንከው ኢትዮጵያን ጠብቃት
    ስላምሙን አምጣልን ያረብ 🙏

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 роки тому +11

    ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃ በለን ሠላም ለኢትዩጲያ ድል ለኢትዩጲያ

  • @ባለዉለታዬ
    @ባለዉለታዬ 2 роки тому +7

    አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያን አንተዉ ጠብቃት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +18

    ለስልጣናቸው ለወንበራቸው የድሀውን ልጅ አስፈጁት 😢ሀገሬ ፈጣሪ ይሁንሽ 😭🙏🏿

  • @Seberat80
    @Seberat80 2 роки тому +15

    ሱዳኖችና ኢትዮጵያዊን በተለይ በዚህ 10 ቀናት ውስጥ ለሊትም ቀንም ተበርክከው ዱአ ማድረግ አለባቸው! ኢሻአሏህ አሏህ ኢትዮጵያ እና ሱዳንን ከእልቂት ነጃ ይበለን😭👏👏👏

  • @mesrtzlalem6238
    @mesrtzlalem6238 2 роки тому +3

    ሠላም እንኳን ደህና መጣ ድንቅ አቀራረብ ፈጣሪ ሠላሙን ይሰጠን

  • @የረሱልወዳጅ-በ3ከ
    @የረሱልወዳጅ-በ3ከ 2 роки тому +2

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ከነብስ በላ አፅዳልን ያረቢ ያከሪም በራህመትህ እየን ኢላሂየ

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ
    @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ 2 роки тому +5

    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሁልገዜም ወደፊት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому +5

    አላህ ሆይ ሀገራችንን አደራ አንተ ጠብቃት ጥላቶቻችንን ያረብ አንተ አንሳልን

  • @guregna2127
    @guregna2127 2 роки тому +27

    የኔን ኢትዮጵያ የነካ መጨረሻው መጥፋት ነው። ሀገር ውስጥም ያላቹ የኛ ክልል ይበልጣል ኢትዮጵያ ትፍረስ የምትሉት የኔ ኢትዮጵያ አትፈርስም እናንተ ትፈርሳላቹ

    • @abelove
      @abelove 2 роки тому +1

      egzabher endante yalutn ysbzaln

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 2 роки тому +1

      እትዮጲያ ጉንዶር አይደለችም እትዮጲያ አድስ ፊንፊኔም ኦሮሞም ትግሬም ዳቡብም ስዳመም እንጅ

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 роки тому +16

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላሙን አምጣልን ፍትህ ለአማራ መቸም ዝም አንል ፈትህ በማንነታቸው ለተጨፈጨፉ ወገኖቻችን

  • @zelalemkindu27
    @zelalemkindu27 2 роки тому +3

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለአማራ ፋኖና ልዩሀይል ፍትህ በመከራና በረሀብ በሲቃይ ላሉ ሁሉ

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 роки тому +2

    ሁሌም አንንተ አቅርብልን ድምፅህ ይመቸኛል

  • @abebutube
    @abebutube 2 роки тому +3

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማቺሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቺንንን ይጠብቅልን

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 роки тому

    Ethiopia Forever🎉

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 роки тому +4

    ሰላም ፈታዴል ሰላማቹ ይብዛ ሁሌም አተአቅርብልን ፈታ የዞትር ምርጫ የምትሳደቡ ስዎች ጤናቹ ተመርመሩ መጀመሪያ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    አላህ ይህ ፍትህን ከአንተ እንጠብቃለን በቃ በለን አማራ እሰከመቸ ይጨፈጨፋል ያረብ ስለንፁሀን ደም አንተ ንስሩን አቅረብለን

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    Well come

  • @محمدسعيد-ي1ث4ل
    @محمدسعيد-ي1ث4ل 2 роки тому +5

    ኢትዮጲያ ስላምስለለ ይሆናል ሰላም ቢኖር ሁሉም መሳሪዉን ያስቀምጥነበር

    • @twinklestar2448
      @twinklestar2448 2 роки тому

      ትክክል ብለሀል ሙሀመድ አላህ አገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረቢ

  • @ustaazqabdu3026
    @ustaazqabdu3026 2 роки тому

    አላህ የስራ ይሰጣቸዉ።ከሁሉም በላይ ሀያል አንድ አላህ ብቻ ነዉና።

  • @user-iq8cs5hs1m
    @user-iq8cs5hs1m 2 роки тому +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gnimulloofficial1991
    @gnimulloofficial1991 2 роки тому

    የሚያዙ የጁንታ ስላይዎች መረጃ ከሰጡ ቦኋላ እርምጃ ይወሰደባቸዉ አይጠቀምም

  • @makiyabh7806
    @makiyabh7806 2 роки тому

    የአላህ ሠላም ለናት ሀገራችን ይሁን

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 роки тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራውች ፈትህ ፈትህ ለታስሩት ለአማራ ፋኖውች💔💔😭😭☝☝

  • @seadayasin6389
    @seadayasin6389 2 роки тому

    ያረህማን በእዝነትህ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 2 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሰሚራ.YoUTube
    @ሰሚራ.YoUTube 2 роки тому +1

    አላህዋ፣ሰማን፣በርግጥ፣የኛወንጄልነው፣ማርን፣

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 роки тому +26

    ውድየአማራልጆች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ፍትህ እንበል አንድ ሳምንት ጩህን ከዛ ዝም ለምን መፍተሂ እንሰከሚመጣ መጮህ አለብን አንድሳምንትጮህን ዝም አንበል እባካችሁ አሁንም የተረፉትም በራብምእያለቁነው😭😢

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 2 роки тому +2

      ዝም አንልም ጩኸታችን ሰሚ ቢያጣም ግዜ ያነሳው ግዜ ሲጥለው መበቀላችን የማይቀር ነው መቼም መቼም ቢሆን የንጹሃን ወገኖቼ ደም በከንቱ መፍሰስ ልቤን አድምቶታል ቂም ይዤአለሁ አጠፉም አላጠፉም የጨፍጫፊዌችን ቋንቋ የሚናገሩ በመንገድም ይሁን በትራንስፖርት ላይ ስሰማ ይቀፉኛል ደም ደም ይሸቱኛል ይከረፉኛል ዋጋ የሚከፍሉበት ግዜ እሩቅ አይደለም የእናተ ደም የኔም ደም ነው ብሎ አብሯቸው ዋጋ የከፈለን ህዝብ ለዛውም ምንም የማያቁ ህጻናት እና ሴት መግደል ማለት የጭካኔ ጥግ ነው ከጨካኝ ጋር መቼም ስምምነት አይኖርም

    • @sammyseifu5518
      @sammyseifu5518 2 роки тому

      @@leyounatethiopia1836 s

    • @sammyseifu5518
      @sammyseifu5518 2 роки тому

      @@leyounatethiopia1836 s

    • @sammyseifu5518
      @sammyseifu5518 2 роки тому

      @@leyounatethiopia1836 s

    • @sammyseifu5518
      @sammyseifu5518 2 роки тому

      @@leyounatethiopia1836 dsr

  • @እሙሀያትቻናን
    @እሙሀያትቻናን 2 роки тому

    ሰላምላገራቺን

  • @solomongetachew3158
    @solomongetachew3158 2 роки тому +1

    ፈታ ዴሊ የአፋርን ባህል ማሳየት ሀጢያት እንዴት ሆነ

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 роки тому

    Hey Fethe ❤️🇪🇹🇪🇹

  • @hayattube2157
    @hayattube2157 2 роки тому +2

    አስላም አለይኩም ስላም ለውድ ሀግረቸን

  • @zenadz8605
    @zenadz8605 2 роки тому

    እኛኢትጵያዊይጥንቃቄያሥፍልገናል
    የኸሀገርካጅሆዳም

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 роки тому

    ሠላም ፈታዬ ሥለመረጃው እናመሠግናለን

  • @Eman-ys6hs
    @Eman-ys6hs 2 роки тому +2

    ድል ለአማራዬ

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 2 роки тому

    Wow

  • @alem9044
    @alem9044 2 роки тому

    Long life for all Ethiopian Musilem & Christan.

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 2 роки тому +2

    ሃገሩን አሳልፎ ለሚሰጥ ጁንታ ዝም ብሎ ማዳመጥ ማየት በጣም ያሳዝናል ምንድን ነው ነው ችግሩ አልገባኝም በተለያያ ቦታ እየገባ ይዘርፋል ያፈናቅላል እስከ መቼ ለምንድን እርምጃ የማይወስድበተ በነዚ ሽፍታዎኝ ሃገር ሁሉ መፍረስ አለብት አይመስለኝም ሃገሩን ለሱዳንና የግብፅ ተላላኪአሳልፎ ለሚሰጥ ጁንታ አንዱ አድርጉ።

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 2 роки тому +1

    ግብፅ ሁሌም ከዳተኛ የኢትዮጲያ ልጆችን ከፍ ከፍ
    ታደርጋለች። የአጭበርባሪው ጌታቸው ክህደት ተስፋ
    ከመቁረጥ የመነጨ ነው።

  • @189y2
    @189y2 2 роки тому

    uuuuuuuffffffff yarabii 😭 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️

  • @ebromoha6999
    @ebromoha6999 2 роки тому

    🆃🅸🅶🆁🅰🆈 ትስዕር ❤️❤️❤️❤️

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ل7ك

    አላህ ሰላሙን ያውርድልን በቃችሁ በለን ያረብ

  • @ustaazqabdu3026
    @ustaazqabdu3026 2 роки тому

    ወይ ለህዋሀት ወይ ለሴኔ ይሆናል

  • @ኢክራምኢቶብ
    @ኢክራምኢቶብ 2 роки тому

    ፍትህ ላማራ ህዝብ ፍትህ ለወጋ ለመላው አማራ ህዝብ

  • @californa6827
    @californa6827 2 роки тому

    ኢትዮጲያን የነካ አላህ አይተወዉም የሰንት ኡለማ አገር የነ ቢላል ረ.ዐ የነ ነጃሺ የነ ዑሙ አቢባ ረ.ዐ ሀገር

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 роки тому

    እድል ኢትዮጽያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 роки тому

    ሰላም ከፈለክ ለጦርነት ተዘጋጅ ጦርህን አጠናክር የሚለዉን አባባል ለመግለፅ ይሆናል አቶ ታየ ደንዳአ ይህን ነገር ያደረጉት

  • @markosermiyas3962
    @markosermiyas3962 2 роки тому

    Is it Salva or rick?

  • @ademasteyaw4830
    @ademasteyaw4830 2 роки тому

    Ere yeselam zena yaleh

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 2 роки тому

    😍👂

  • @eyobadnew6824
    @eyobadnew6824 2 роки тому

    ለጥሩ ዘገባ ፈታን ያዳምጡ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +8

    ግብፅ ኦነግን እና ትህነግን በገንዘብና በመሳሪያ ትረዳለች የሀገር በቀል ባንዳዎችን ማጥፋት ግድ ይላል።

  • @haymanottadege9834
    @haymanottadege9834 2 роки тому

    ሐገሬ ኢትዮጵያ ምነው መከራሽ በዛ

  • @Daffodil15-j8v
    @Daffodil15-j8v 2 роки тому

    በተለያየ አልባሳት ፎቶ መነሳት የተፈጥሮ መልክን አይለውጥም፣ ተፈጥሮነት ሰለሆነ!

  • @OmanOman-oq4ls
    @OmanOman-oq4ls 2 роки тому

    ላገራቸንሰላምዪጣ

  • @alemteza1004
    @alemteza1004 2 роки тому +8

    እንደ እውነት ከሆነ የሰላም ሚኒስትር መፍረስ
    የሚገባው ድርጅት ነው። ይህ ሚኒስትር ከተመሰረተ ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ ሽብርተኝነት ጣራ የነካበት ጊዜ ነው።

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 2 роки тому

    የራሶ,አሮባት,የሰዉ ታማስላለች,,ሱዳን,,እየተናጠች,ነዉ,,,,,ያልክ ይሆን,ወዳጄ,,አንተም ተደምረህ ይሆን,110 ሚሊየን የተባረክ,

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    አይ ግብፅ ጉድ ነች

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 роки тому

    ወሎ እሎ ንቃ ያለበለዛያ መወለጃ ነው የምትሆነው

  • @negatube217
    @negatube217 2 роки тому

    ፈታዬ በናታችሁ ሰሜን ወሎ ግዳን ወረዳ ለጥራሪ ህዝቦች ድምፅ ሁኗቸው

  • @tarik6773
    @tarik6773 2 роки тому +1

    Dimts yelem

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ 2 роки тому

    😢😢😢እኔ እሚገርመኝ የኢትዮጵያ መንግስት መተኛት

  • @ayelegirma5612
    @ayelegirma5612 2 роки тому

    mechem ABY KE HAYLEALASIE KETLO YALE ETHIOPIAWI NEW ETHIOPIAWYANOCH KAREDUT GN HULUM KENTU NEW ETHIOPIANOCH ASBUBET !

  • @adangizomaffed4056
    @adangizomaffed4056 2 роки тому +1

    ብቸኛው የኢትዮጵያ ጠላት አብይ ነው

  • @DHMW26
    @DHMW26 2 роки тому

    በተማሪ አና በገበሬ በ ወጣት አያዋጋ አንዴት ኢትዮጵያን ሊያሸንፍ

  • @aesha9114
    @aesha9114 2 роки тому +1

    ድምፅ የለም ወይስ ለኔ ብቻነው?

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    አቶ ታየ ክክክክክ ጉድ ምን ለማለት ፈልጎ ነው

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 роки тому +3

    ፈታ ዴይሊ ምናልባት ወደ አፋር ሄደህ ከሆነ
    ጦርነት ባይኖርም አፋር መሳሪያም ይዞ ነው የሚንቀሳቀሰው ታዬ ምናልባት ለዚ ሊሆን ይችላል እዛው ስላለ ይህን ያደረገው።

  • @mikimamo2370
    @mikimamo2370 2 роки тому

    በፊት ጥሩ አቀራረብ ነበር አሁን ግን ጥያቄና መልስ አስመሰላችሁት ብታስተካከሉ ጥሩ አድማጭ ታገኛላችሁ

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 роки тому +1

    እረ ጨርሶ መጨረስ ነው ምንም በሄወት መማረክ አያስፈልግም እነዚህን ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው የትግራይ ህዝብ ከሁለት አመት በፊት ጦርነቱን እቢ ከኢትዮጵያ ጋር እና ከአማራ ጋር ከአፋር ጋር አንዋጋም እቢ ማለት ነበረባቸው አሁን ግዜው አልፋል ምንም መማረክ መማር አያስፈልግም ጦርነትን ጀምረዋል እነሱን እና ኦነግን በጦርነት መጨረስ ነው አንድም ሳይቀሩ እንከ ተከተዮቻቸው ።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 роки тому +1

    A day of the LORD is coming when your plunder will be divided among you. Biblical (Zechariah 14:1)

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 2 роки тому +3

    The people of Ethiopia should learn from the people of Sudan. We must aim to remove the current OLF lead government

  • @eliyasmeles03
    @eliyasmeles03 2 роки тому

    ይቅርታ ወንድሜ አረፋ ሚከበረው ቅዳሜ ነው

  • @manchosaokera6853
    @manchosaokera6853 2 роки тому

    ምን ይገረመል ልቡ ወስጥ የተጠቀወን ነወ የሰየው

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 роки тому

    የጁንታውን ድል የሚናፍቁት ሙሰኞች፣ ሌቦች፣ ሀሺሻሞች፣ ጫት በርጨኞች፣ ዙመተኞች፣ መሸተኞች እና በልላ አገላለጽ ልማት፣ ፍትህ፣ ሰላም፣ እኩልነት እና ብልጽግና የማይፈልጉ ቡድኖች ወይም ሰዎች ናቸው።

  • @kukushaestifa6003
    @kukushaestifa6003 2 роки тому +3

    አንድ ሽብርተኛ ተናገረ ተብሎ ወሬ ማብዛት ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም የኢትዮጲያን ውድቀት የሚመኙ ሁሉ ክፉ ምኞታቸው ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል !!

  • @tigtig3947
    @tigtig3947 2 роки тому

    ትግሬ ሊወር ነው እየተባለ አማራ እጁን አጣጥፎ ተቀምጦ ውጊያውን ለፋኖ ወይም ለልዩ ሀይል ሰጥቶ ቁጭ ማለቱ ጥሩ አይደለም ።ነገ ተወረርን ተደፈርን እያልነ ማለቃቀስ ያሳፍራል ።ውድ የአማራ ልጆች በእነሱ እጥፍ ልንዘጋጅ ይገባናል።

    • @yebetesebchewata
      @yebetesebchewata 2 роки тому

      yebeteseb chewata 0-2500000 ua-cam.com/video/DyxfbVNXKFc/v-deo.html

  • @daneytkidane9163
    @daneytkidane9163 2 роки тому +2

    Er ቀላም ወለጋ ሰው አለቀ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 роки тому +2

    "Surely the day is coming; it will burn like a furnace. All the arrogant and every evildoer will be stubble. and that day that is coming will set them on fire." says the LORD Almighty. etc...

    • @demissiemitiku5424
      @demissiemitiku5424 2 роки тому +1

      The 2nd verse is in Malachi 4:1-2 ...Not a
      a root or branch will be left for them.

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 2 роки тому

    እረ ድምፅ የለውም ምንድን ነው ነገሩ ሳታዳምጡ ነው ኮመተሮች እረረረረረ ተው 👂👂👂👂👂👂👂

  • @mandefromenonnen6072
    @mandefromenonnen6072 2 роки тому +1

    Demetso ayesemame eko

  • @afromackanatelevsion9322
    @afromackanatelevsion9322 2 роки тому

    Asalefo le woyanie zerefa yeseten yegna aned alemehon selehone mejemeria hebret yenuren.

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 роки тому +1

    አቶ ታዬ የአፋርን ባህላዊ ልብስ ነው የለበሱት። አፋሮች ደግሞ መሳሪያቸውን ያነግታሉ። አይገርምም

  • @yaregaltarekegnshitta8335
    @yaregaltarekegnshitta8335 2 роки тому

    ሁሌ ነው እንዴ የሚዘጋብህ????

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +1

    ከተበዳይ ጎን ቁም በዳይ እናትህ ወይም አባትህ ቢሆኑ እንኩዋን ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 2 роки тому

    Tew suleman atwash amaran betenkol eyatefahaw neh. Amaran atwedewm atwash

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 2 роки тому

    የፈታ በተሰቦች ሰላም ብያለው ሙስሊሞች አሏህ ኢዳ ይስጠን ና ሀሩን ሚዳ ማታ ተከታተሎ ባካችሁ ተው ግን

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 роки тому +2

    ድምፅ ከኔነው አይሰማም ኮሜቶች መልሱ😎

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 роки тому +2

    ፉኖን አዳክማችሁ ይህን ምስኬን ህዘብ አስገድሉት እንጅ ምን ይድረግ

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 2 роки тому

    አቶ ተዬ የአፋርን የባህል ልብስ ቢለብሱ መንድን ነዉ ስህተቱ በከንቱ የግለሰቦችን ሰብእና መነካካት መች ይሆን የሚቆመው።ሠላም የሚመጣው በመነጋገር ካልሆነ ደግሞ በክላሽ ይሆናል።

  • @ተንሥዑሚዲያ
    @ተንሥዑሚዲያ 2 роки тому +1

    ድምፅ የለውም

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому +1

    አረ ድምፅ

  • @ayelegirma5612
    @ayelegirma5612 2 роки тому

    Getachew tokur new mache new Areboch letkur asbew yemiawkut ahun GECHO kessere!

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ሳውድ አረቢያ እረፊ

  • @wdasseandebrhan413
    @wdasseandebrhan413 2 роки тому

    የትዮፕይ ነገር ኣይገባኝም መንግስት ብዙ ሰራዊት ኣለኝ ይላል ግን ለጁንታ ኣቅም የለውም ለምን ዝም ይላል

  • @DHMW26
    @DHMW26 2 роки тому

    Please Ethiopia shutdown the egypt embassy in addis ni use

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 2 роки тому

    Ay africa! 🤢

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 2 роки тому

    ኤርትራ ኢትዮጲያ እና ሱዳን ግብጽ ከ ወያነ እንደካስ ጨወታ ሆነ

  • @abrish338
    @abrish338 2 роки тому

    ክላሽ መታጠቅ የአፋሮች ልማድ ነው ታዬ ከነሱ ለመመሳሰል ነው ያንን ያደረገው
    ምንድን ነው ነገረኛ አሮጊት ይመስል ነገር መሰነጣጠቅ