#Prophet_Miracle_Teka

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • ከነብዩ ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ

КОМЕНТАРІ • 247

  • @abrahamkahsai8930
    @abrahamkahsai8930 3 роки тому +12

    Very matured prophet in Ethiopian. God bless you brother. From Germany greetings.

  • @EngedaShiferaw
    @EngedaShiferaw 3 місяці тому +1

    Be bless man of GOD . MY SPIRIT IS WITH YOU. how it is excllent even if my body is with you . from Awash the biggest river.

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 місяці тому +1

    ዋው ደስ የሚል ትምርት ነው ለኔ ይሄ እንተርቪው ሳይሆን ትምርት ነው የኔም ጥያቄ ተመልሶልኛል ብዙ ትንቢትና መገለጥ ተነግሮ ለምን አይፈፀምም እል ነበር የጋዜተኛው ስርአትም ደስ ይላል ብዙ ስወች እራሳቸው ጠይቀው እራሳቸው እየመለሱ ያወዛግቡናል ለማንኛውም ተባርኩ ❤

  • @misraky1548
    @misraky1548 3 роки тому +10

    I learned a lot. Thank you.
    Excellent interview. Knowledgeable Interviewer. Both host and guest are intellectually compatible on the subject. Thank you both. God bless you!

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 3 роки тому +2

    በእግዝያብሄር ቃል እዉቀትና ቃሉን በመገለጥና በማብራራት የተሞላህ የእዉነት የእግዝያብሄር ነብይ ነህ የምትመልሰዉን መልስ በእግዝያብሄር ቃል የተሞላህ ዘመንህ ይባረክ አሁንም የእግዝያብሄ መንፈስ ሞልቶ ይፍሰስብህ ተባረክ

  • @ephremdebebe9414
    @ephremdebebe9414 3 роки тому +18

    He is a blessing for our country and for this generation. Blessed!

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 3 роки тому +2

    ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ አይንህ ላይ የተጋረደውን መጋረጃ እግዚአብሔር ያንሳልህ በነብያት ላይ ያለህን የማቃለል መንፈስ ይመታልህ ይህ የፌዘኛ መንፈስ የድንቁርና መንፈስ የተመታ ይሁንልህ!!!!!!!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 роки тому +1

    Dear prophet Miracle, you are blessed cause you serve the people as a mediator.
    I had accurate dreams, But at a time, I prayed God to stop cause I see bad News too
    .now I pray God to give it back to me. But it doesn't work.
    Instead nightmare is disturbing me.
    Pls please pray for me for my dreams and my prophetic gifts.
    Blessed

  • @naniassefa4774
    @naniassefa4774 3 роки тому +5

    ጠያቂው እግዚአብሔርይባርክህ በ እግዚአብሔር ቃል በእውቀት ያደክ ነህ

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 роки тому +6

    God bless you for being a blessing to the house of the Lord

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ የብዙዎች ጥያቄ ነው ነቢያት አገራዊ ንስሀ ማወጅ አለባቸው አገር በችግር ስትታመስ ለግላዊ ሰዎች ትንቢት ማምጣት ይቀላቸዋል ። ግን ብዙዎች በጠላት እየታረዱ ነው ማረድ የአገናንት ስራ ነው ሌላው እነዚህ ነቢያት በህብረት ሆነው በፆም በፀሎት ለአገሪቱ መማለድ መፀለይ ከእግዚ ድምፅ ማምጣት ይችላሉ ለኔ የነቢያትን ፀጋ አያሟሉም

  • @deborahkassahun7359
    @deborahkassahun7359 3 роки тому +3

    The most humble prophet i hv ever seen lot respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @alemneshjesus9806
    @alemneshjesus9806 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይባርካችው ተባርኩልኝ

  • @divorahabtay2470
    @divorahabtay2470 3 роки тому +2

    Waww! What a calling🙏🙏 more blessing up on you brother🙏 glad to have you🙏

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 роки тому +8

    This man knows what his talking,keep up Prophete Miracle you are real 🇪🇷🇪🇹🇬🇧Run bro 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @EngedaShiferaw
    @EngedaShiferaw 3 місяці тому +1

    I never seen such kind of diciplined intervewer .also you are vip for truth .be bless .

  • @mesfinabiye9287
    @mesfinabiye9287 2 роки тому +1

    Prophet Mirakle... Real prophet for Ethiopia. Am always immersed in his reply while he is interviewed. His words, God knowledge and his way to reveal God's Words is so amazing. I firstly knew him while i watched his interview with Pastor Kefa.

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 роки тому +13

    ይሄ ልጅ በትክክል የእግዚአብሔር ህልውና የተለማመደ ነው በተለይ ድምፅ ሲሰማ ስውንቴ ያታውቀኛል አለ ልክ ነው !

  • @HolyFireTv147
    @HolyFireTv147 3 роки тому +18

    ዋው አባቴ ሁሌም ወዳሃላው ይህንን comment ለምያዩ ግን አንድ ነገር ልመስክር ስሜ ይታደስ ፋንቱ ይባላል እናም ዘውትር youtub እመለከት ነበር ሰለ ነብይ እናም እሱጋ ከመሄደ በፍት ጸልይ ነበር። እናም እግዚ/ር በሕልም አንድ ነገር አሳየኝ ያም ነገር አይተቅማችሁም ይቅር ግን ዋናው መልክት የሕይወት ለውጥ እንደምሆንልኝ ነበር። ታድያ ቀጥታ ነብይ ሚራክልጋ ሄድኩ በሳቱ የምገርመው መቀመጫዬ ላይ ያበጠ በጣም የምያሰቃየኝ እብጥ ነበር ታድያ የምገርመው ማምለክ መቀመጥ አልችልም 200m እንዴት እንደሄድኩና እዛም እንዴት እንደምቸገር አጠገቤ ሰው አይቷል።
    ይሁንና ያን ጊዜ ሰለ አምልኮ ያሰምር ነበር ከነፍሴ ሰለምሰማ ጌታ ምስክሬ እብቱ የት እንደገባ አላውቅም ነበር። በትምህርቱ እኔ ተፈወስኩኝ።
    *ሌላውንል ደሞ የቤተሰቤን መገለጥና እንቆቅልሽ እንዳለህ ሆኖ እኔን አንተ ነብህ ነህ አለኝ። አለኝ ጸለየልኝ ዛሬ ላይ በርግጥ ቤሌላ ስራ ላይ ነኝ ጌታ ምስክሬ በጸሎትና በጥቅትም ለማገልገል ስራዬን ልለቅ ስል ራሱ ነብይ ምራክል በሕልሜ መጥቶ ተው ብየሃለው ግን አሁን አይደለም ያልኩህ አለኝ። ይህ ማለት እንግድ ስራየን ልለቅ ወስኜ ከዛን ቀጠልኩኝ ዛሬም እየሰራው ነው ስራዬን ጋድ ግን እኔ ላይ ታላቅ አጀንዳ እንዳየዘብኝ አምልናለው።
    *ደሞ ከዛች ቀን ጀምሮ መንፈሳዊ ዓይኔ ተከፈተ ሕልም ራዕ ማየት የነገን የሳምንት ብቻ የማውቃቸውን የማላውቃቸን ሁኔታዎች ማየቴ እንዳለ ሆኖ።
    100% በጣም የምገርመኝ የቃል መረዳት አይኔ ነው እኔ ዛሬ እሱ ስያስተምር ሠሰማ ጌን በጣም የሱ መንፈስ እንደት ሽፍት እንዳደረገብኝ እገረማለው። ሙሴ ለእያሱ ያደረገው ሆነብኝ መጥቼ መሰክራለው ልክ አሁን ኢንተርብው ላይ ኳስ ሜዳ እሱን መንፈስ ቅዱስ እንደጠየቀው እኔ ደሞEXcavoter opt ነኝ እየሰራው የምነገርኝን ነገር መሸከም ያቅተኛል።
    ብቻ ወዳሃለው አባቴ ሁሌም

  • @belachwbelachw6790
    @belachwbelachw6790 Рік тому +1

    የምትወደው እግዚአብሔር ከዚ በላይ በህዝቡና በመግሥታት ፊት ከፍ ያድርግ እወድሀለዉ

  • @kalafattezazu4660
    @kalafattezazu4660 2 роки тому +1

    Prophet Miracle bless u more betam nw miwedeh makebreh

  • @sara9441
    @sara9441 3 роки тому +27

    ነብይ ሚራክል እውነተኛ ነብይ ነው። ልጅነቱን አትመልከቱ ተባረክ እነወድሃለን።

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v 3 роки тому

      በግዚአብሔር የነብይ ሚራክል ስልክ ጻፉልኝ በድጋሜ በጌታ እለምን አለሁ

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 3 роки тому

      God bless you

  • @wendesenhaile2321
    @wendesenhaile2321 3 роки тому +5

    He is right, when God calls prophet in prophetic office, they can prophecy full time. The same as teachers teach all the time, prophets can prophecy all the time. Because they are fully gifted. This is not gift of prophecy but office of prophets.

  • @user-dd7bd3mt4s
    @user-dd7bd3mt4s Місяць тому +1

    Waw smart my bro pro mirucle❤

  • @getachewtesfaye4123
    @getachewtesfaye4123 3 роки тому

    Prophet may God bless you! You are the anointing fruit.I feel very happy.

  • @gemechisalemu9710
    @gemechisalemu9710 2 роки тому

    በጣም፥በጣም፡እግ/ር፡የተመሰገነ፡ይሁን፡፡ጌታ፡ይርዳችሁ፡እግ/ር፡ከእናንተ፡ጋር፡ስለሆነ፡ፀሎታችሁን፡ያስፈልገኛል፡እርዱኝ፡፡ትልቅ፡ችግር፡አለብኝ።

  • @tigabukassa5725
    @tigabukassa5725 11 місяців тому +1

    ሠዬጣን ተንጫጫ ነብዪ የእውነት ነብይበቃ ተባረክልኝ

  • @lensaregassa5362
    @lensaregassa5362 2 роки тому +1

    Wowwww! Praise God!

  • @netsanetnaba5032
    @netsanetnaba5032 2 роки тому

    ጌታ ይባርካቹ ደሰ የምል ቃሌ መጠየቅ ነው

  • @wintawinta6619
    @wintawinta6619 3 роки тому +2

    Nebi miracle 🔥🔥🔥🔥🔥Love you so much, bless you abundantly,please please 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰pray for me ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Рік тому +1

    ነብይ. . . ሁሌም ጌታ ኢየሱስ ከመንፈስህ ጋር ይሁን. . . ለምልምልኝ፡፡

  • @markoswakjira5717
    @markoswakjira5717 3 роки тому +2

    As He speak I confirm truth in speech; Miracle taka is amazing prophet

  • @user-ld9ho5tn8o
    @user-ld9ho5tn8o 3 роки тому +1

    ዘርሽ የሚደንቅ ቆይታ አድርጋችሃል ብዙ በኔ ዘንድም ያለን ጥያቄ አንስተህ ደስ ብሎኛል በርታ ወዳጄ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +1

    ነብይ ነብይ ሚራክል የሚደንቅ መገልፅ ተባረክ 🙏🙏😘😘😘😘😘😘

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 3 роки тому +4

    ዘርሽ በርታልኝ የኔ ወንድም
    ነብይ ሚራክል በጣም ነው የምወደው
    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ 🙏🏼😇💖

  • @fre5837
    @fre5837 Рік тому

    Amen amen

  • @user-rg1nm1gl6n
    @user-rg1nm1gl6n 3 місяці тому

    ሥሰማ ውዬ ሥሰማ ባድር የማይጠገብ ንግግር የለው እውነተኛ የየሚባል ነብይ ሚሪካል ብቻ ነው ነብይ ሚርካልን ተካ ማወቅ ማለት መመረቅ ነው።
    ብሩክ ሁንልኝ ❤

  • @jesusislorde3426
    @jesusislorde3426 3 роки тому +17

    ቃለመጠይቂ በአማሪኛ ቢሆን ይገባን ነበር
    ወይም በእግሊዘኛ ብትችሉ ጥያቄና መልሱ
    በሚገባን ቋንቋዎች ቢሆን እባካቹ

    • @iftuabdissa6171
      @iftuabdissa6171 3 роки тому +1

      ከስሙ ጀምሮ ትርጉም እንፈልጋለን 😂😂😂
      So funny

    • @raheltesfaye5235
      @raheltesfaye5235 2 місяці тому

      ነብይ ታምራት (miracle) እባክህን እንግሊዘኛህን አቁም ወይ በእንግሊዘኛ ቀጥል አለዚያ ጥርት ያለ ቋንቋ አለን አማርኛ የሚባል ታበዛዋለህ በጣም።

  • @liyakhalil4506
    @liyakhalil4506 3 роки тому +2

    God bless you abundantly.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 3 роки тому +1

    ወድ ሀውበይ ጌታ ይባርክህ። ትክክለኛ ነብይ

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 2 роки тому

    Prophet Miracle Teka is The Perfect Prophet and Blessed Man of God

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 3 роки тому +1

    Thanks so much , I see a great wisdom .
    Bless you.

  • @habtemariamghebremicael1729
    @habtemariamghebremicael1729 3 роки тому

    አግዚኣብሄር ይባርክ ወዳንተ አንድመጣ ጸልይልኝ

  • @konjityemeru8800
    @konjityemeru8800 3 роки тому +4

    የምወደው ነብይ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 3 роки тому

    Wowwww it is so wonderful interview tebareku be gugut entebiqalen

  • @fevenfeleke5411
    @fevenfeleke5411 3 роки тому +1

    Amazing understanding! This can only be with God

  • @shewanesh3264
    @shewanesh3264 Рік тому

    አሜን ተባረክ ነቤይ

  • @tgbelete4115
    @tgbelete4115 3 роки тому +3

    ❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ 😍

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 роки тому

    በጣም ነው ምዎድ ናብ ሚራክል ተባረኩ ❤️

  • @Saron202
    @Saron202 3 роки тому +3

    ያ ያ ያ እባክህ ዝም ብለህ አዳምጥ ይህ ቃለ ምልልስ በአማርኛ ቢገለፅ ወይም በእንግሊዝኛው አውራና እኛ በተርጓሚ እንስማው ተባረኩ

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 3 роки тому +1

    Wowwwwwwwww Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarekachu Tebarakuuuuu Tebarakuuuuu

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 2 роки тому

    Tabarak yagazabar saw

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому +1

    ጎበዝ ጠያቂ ነህ ተባረክ

  • @user-cr8zx8br6d
    @user-cr8zx8br6d Місяць тому

    🔥🔥🔥🔥Amennnn

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 6 місяців тому

    እውነተኞች ነብያቶች እዳሉ አውቃለው በነሱ ጌታ በምድር ላይ ክብሩን እዲገልጥ ለሰላሣ አመት ፀልያለው እነዚህ ነብያቶች የፀሎቴ መልስ ናቸው 1ኛ ቆሮቶስ 2-1-16

  • @vekeleshbalilo5962
    @vekeleshbalilo5962 8 місяців тому

    Aameeeeeee🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 3 роки тому +2

    በታም አሪፍ ነው ተባረኩ

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 3 роки тому +3

    Beante wust yalewin tsega akebrewalew ❤🥰❤🥰❤

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 3 роки тому

    እግዝአብሄር ይባርክህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Lionofjuda7737
    @Lionofjuda7737 3 роки тому +2

    You are blessings ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨

  • @selamawitmesay3538
    @selamawitmesay3538 3 роки тому +1

    Geta yeberekehe zamaneh yebarek prophety

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 3 роки тому +3

    1ኛ ቆሮንቶስ 14
    4፤ በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ ትንቢትን የሚናገር ግን ማኅበሩን ያንጻል።

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 3 роки тому +1

    God bless you more and more 🙌🏼♥️

  • @nazerawimediadrandargachew2787
    @nazerawimediadrandargachew2787 3 роки тому

    በቅንነት እና በሓላፊነት መንፈስ ወንድሞቼን ተናጋሪዎቹን እና አንባብያንን ለማነጽ በትህትና የቀረበ ማሳሰቢያ። just to add and further strengthen what the prophet said on the Word of God.
    አስተማሪ በእርግጥ አስቀድሞ ቁጭብሎ የእግዚአብሔርን ቃል ማጥናት መማርና ማወቅም አለበት።
    ምእመናን ነብያትም ሆኑ ሌሎች አገልጋዬች 'ኦፊሶች /ኦፊሰሮች' በተሰጡን አስማሪዎች በመገልገል ልንታነጽ ይገባል። እያደረግነው እያስደረግነውስ ይኾንን?
    ኃዋርያት ከጌታ እግር ስር ቁጭ ብለው አንደተማሩ በጌታ መንፈሰ እርዳታ የተማሩትን ቃል አስተውለው ደህና አድርገው ይናገሩ እንደነር ነብያትም ቃሉን በየእለቱ በመመገብ ለአገልግሎት ከመሰማራታቸውም በፊት አስቀድመውው መማር እንዳለባቸው እንገነዘባለን።
    ትንቢት ዞሮዞሮ የመናገር አገልግሎት ስለኆነ ሑሉን ለመመርመር፣ መናፍስት ከየት እንደሆኑለመመርመር፣ ላለመሳትና ላለማሳትም ጭምር፣ ቃሎቹም በእኛ እንዲኖሩ በቃሉ ልንሞላ ይገባል። ያኔም በ 1ኛ የጴጥ 4፥11 አንደታዘዝነው የሚናገር ሰው እንደእግዚብሔርቃል ብቻ ይናገራል። እንደእግዚብሔርቃል ብቻ! እንዴት መታል ነው? ።
    ----------
    "10፤ ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገል
    11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለዝልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግ ል..."
    Shallom!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 роки тому +10

    መስራች ባለ ራዕይ ነኝ የምትለዋ አባባል አትመቸኝም
    የፀጋ ስጦታ ለቤተክርስቲያን ነው የተሰጠው
    እነዚህ በነብይ ቀባት ተቀብያለሁ የሚሉ ለምን ከነበሩበት ቤተክርስቲያን ወጥተው ገንጥለው ይወጣሉ ?

    • @kalebdekeba35
      @kalebdekeba35 3 роки тому +1

      ልክ ነክ ባለራዕይም ሆነ መስራች ክርስቶስ ነው

    • @addisworkaferaw4104
      @addisworkaferaw4104 3 роки тому

      ጌታ ስላልጠራቸው ነው

  • @olyadkenera8142
    @olyadkenera8142 2 роки тому

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @7172-o3o
    @7172-o3o 3 роки тому +3

    😤ጌታች በዚህ ዘመን እንኳን አልተወለደ ማንስ ሊከተለው
    በዚህ ግራበተጋባ ትውልድ ዳቢሎስን እያናገሩና እያሰሙ
    እንዲገደል ማሚቱ የሚያስተጋቡ ብኩን የሆኑ ነብዮችን ፈጣሪ ይገስፃቸው🙏🏾

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 роки тому +2

    ወይ ጉድ ፥ ጉድ ጉድ የሰው ጉዶች ። ቀጥሉበት እኛም በሳቅ ፍርስ እንበል።🤣
    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ..Alpha and Omega. ☘️☘️☘️❤️

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 роки тому

      @Alexander Pushkin ማ ? እኔ ???🤣🤣🤣 ልክ ነው የክርስቶስ ሀዋርያ እዚያ ሄዶ ሲሰብክ ከተሰብሳቢዎቹ አንዱ ምንድነው ሲል ፤ ሌላኛው " አዳዲስ አማልዕክት (ጣዎታት) ተገኝተዋል መሠለኝ ብሎ መልሶለት ነበር።
      እምነቴ ኦርቶዶክስ ክርስትና ሲሆን፣ ሌሎች እምነቶችን አከብራለሁ ። አሁን የመጡት የ protestant (ጴንጤ) ሰባኪዮች funny hilarious joker ሆነው ቀርበዋል። ነባር ጉምቱ የተከበሩ የጴንጤ ሰባኪዎች ላይ ይሄ አልታየም። በክርስቶስ ፍቅር የከበረ ሰላምታዬ❤️❤️❤️☘️☘️☘️

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 роки тому

      @Alexander Pushkin አቦ ተመቸኸኝ ፤ አስቀመጥከው ... በሚገባ ✔️✔️✔️💯

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 3 роки тому +1

      ስምህ (Nick Name !?) Alexander Pushkin ✔️✔️✔️
      Alexander Pushkin..Ethiopian root አለው ፤ አያቱ Abraham Ganibal. የሚባል ። በታላቁ ፒተር (Peter the Great) አርሚ ውስጥ ዝነኛ የጦር commander ነበረ። Abraham Ganibal ከ upper class family የወጣች ሴት አግብቶ እንደነበረም ተገልጿል ።
      የልጅ ልጁ ፑሽኪን እስከ አሁን በአለም ተወዳዳሪ የሌለው ባለቅኔ ነበር ፥ ከነሼክስፒርም በላይ ። በመላው አለም ስራዎቹ ይዘከራሉ ይተወናሉ ፥ የስነፅሁፍ መለኪያ ሆኖ የሚያገለግል ጊዜ የማይሽረው ሆኖ ይኖራል ።
      የሞተው ገና በ37 ዐመቱ ሲህን ፤ ከአንድ የፈረንሳይ ካፒቴን ጋር በተነሳ ግጭት ነበር ፤ ካፒቴኑ (ሻለቃ ? ) ሚስቱን የሚደፍር ድርጊት በመፈፀሙ ለፍልሚያ ጠየቀው (duel) ፣ ሁለቱም ወደ ፍልሚያው ቦታ ወረዱ ፤ ታዛቢዎች ፍልሚያው በደምቡ መሠረት አረጋግጠው ፍልሚያው ተካሄደ ፦ Pushkin ቆስሎ ህይወቱ አለፈ።
      ፍልሚያ በህግ ተደንግጎ የፀደቀ አይደለም ፤ ክብር ሲነካ ያንን ክብር ለማስመለስ የሚደረግ የግለሰቦች ውሳኔ ነው ፤ በሌሎች የአውሮፓ አገሮችም የተለመደ ቢሆንም የራሺያው ግን የባሰ ነበር ።
      አብርሀም ጋኒባል ከኢትዮጵያ በባርነት የተወሰደ ፥ ከፍተኛ የጦር strategist እና fighter እንዲሁም በ Peter the Great ዘንድ ሞገስን ያገኘ ነበር ።
      የልጅ ልጁ ስራዎቹ ፍፁም ረቂቅ ነበሩ።

    • @Only1God889
      @Only1God889 3 роки тому

      @@aklilmesele5083 የአፍሪካ ባሪያ ነው ኢትዮጰያዊ ይሁን አይሁን አልተረጋገጠም ይሄ አሌክሰደር ሀኒባል ፑሸኪ ።

  • @simegenmulugeta3692
    @simegenmulugeta3692 3 роки тому

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ጥያቄ ፣ የምናየው በሙሉ ከእግዚአብሄር መሆኑን በምን እናውቃለን ? አገልገዩስ በምን መንፈስ እንደ ሚሰራ በምን ያውቃል ። ሙሴ ያደረገውን ተአምራት ያደረጉ ጠንቛዮች ነበሩ ፣ በመጨረሻ ቢሸነፉም
    ሌላው ምንም በፍፁም የማላምንበትና የማይስማማኝ የስምና የስልክ ቁጥር የመሳሰሉት ለእግዚአብሄር ምን ክብር ያመጣሉ?
    ለሰውስ ምን ጥቅም ይሰጣሉ?
    ይልቅስ እኔ አውቃለሁ አድናቆትን መፈለግ አይመስልም ?
    ሁሉም ሰው እንዲህ ነው ማለት ሳይሆን ያ ሰው በምን እርግጠኛ መሆን ይችላል?
    እኔ የማምነው ፀጋ ስጦታ ፣(ትንቢት ፣ፈውስ . . . ) ላመነ የሚሰጥ ነው
    የመንፈስ ፍሬ ( ፍቅር ፣ ቸርነት ፣ በጎነት ፣ የዋኀት. . ) እነዚህ ከጌታ ጋር በመኖር ፣ የሚሆን ለውጥ ነው ።
    1ኛ ቆሮንቶስ 13 ስለ ፍቅር ሲያብራራ " ፍቅር ይታገሳል ፣ ቸርነትን ያደርጋል ፣ የራሱን አይፈልግም " ይላል
    እና የኔ ጥያቄ የስም ዝርዝር እና ስልክ ቁጥር መናገር ከፍቅር ጋር ምን ግንኙነት አለው?
    m.facebook.com/story.php?story_fbid=841654233269094&id=376886339587840

  • @meskerem3363
    @meskerem3363 2 роки тому

    God bless you more and more 🙌🙌🙏

  • @obama9434
    @obama9434 3 роки тому +1

    wow...what an amazing interview

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 роки тому +1

    ተባረክ ነብዩ ሚራክል

  • @user-or3jo9ge2z
    @user-or3jo9ge2z 8 місяців тому

    yes awo

  • @helenheli410
    @helenheli410 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @betiberhane6264
    @betiberhane6264 3 роки тому

    Betam tekame misekernet new tebareku, Gin OMG UA-cam mastawekya betam beztual be Geta fiker kensut

  • @meseretmanaye4735
    @meseretmanaye4735 3 роки тому

    God bless you

  • @elizabethkebede597
    @elizabethkebede597 3 роки тому

    Egziabher yeqer yebeleh

  • @JesusisthechristsonofGodandGod
    @JesusisthechristsonofGodandGod 3 роки тому +1

    Be Blessed ❤❤

  • @ajebushmamo2593
    @ajebushmamo2593 2 роки тому

    Wooowww 👍👍👍👍

  • @tamirattadesse2287
    @tamirattadesse2287 3 роки тому

    ለኔ ፀልዩልኝ

  • @JisaaMagarsa
    @JisaaMagarsa 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @agimie2291
    @agimie2291 3 роки тому

    ሁሉን ግን የፈቀድነውን ሳይሆን የፈቀደውን ነው የሚነግረን የማያስፈልገንን ይሰውርብናል እና ለአቅም አዳም ላልደረሱ ልጆቻችን ያለአቅማቸው የሆኑትን ነገሮችን አነግራቸውም እኛና እግዚአብሔር ደሞ ርቀታችን እጅግ ስለሆነ የሚሰወሩ ነገሮች እንደሚበዙ ነውና እንዳንስት ለኔ ሁሉን አልነገረኝም ብለን ያልተገባ ነገር ጋር እንዳንገባ

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 3 роки тому +2

    You’re blessed man of God ❤️❤️❤️

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 3 роки тому +1

    ፐ ጌታ ይባረክ!

  • @taferealem4859
    @taferealem4859 3 роки тому

    it was good, but poor sound!!

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 3 роки тому +4

    ታዲያ የጠንቋይ እና የነዚህ ሰዎች ልዩነት ምኑ ላይ ነው?????

    • @Only1God889
      @Only1God889 3 роки тому

      ያው ነው ምንም ልዮነት የለውም ብዙ ነጫች ይሄን ሰም መጠራት ሙድ ይሰረበታል ንቃተ-ህሊና ግንኙነት በሰይጣን እርዳታ ነው የሰውን ሰም መጥራት ከዚህ በፍት የነበረሸን የፍቅረኛ ሰም መጥራት ወይም ይሄ ይሄ ይገጥምሻል ብሎ ማለት የምተ ሰውን መንፍሰ መጥራትም ይችላል ገንዘብን ማራባት ሳንቲምን ማራባት ይህ ሁሉ አሰማት ምትሀታዊ የሆነ ከዘመኑ ጋር ሚሄድ ዘመን አመጣሸ ጥንቁልና ነው ሌላ ምንም መንፍሳዊ ነገር የለውም ትንሸ ቆይቶ ይሄም ዛይት ሰቶር ይከፍታል እንደ አለቃ ግርማ።

  • @SaharaErjabo
    @SaharaErjabo 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milliontesfaye.5668
    @milliontesfaye.5668 3 роки тому +2

    May God bless you, it a great. Interview suppose to be like this . not to be fault finder.

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 3 роки тому +5

    የስንፍና መንፈስ አታስተምር ጳዉሎስ ለምንድነው ታድያ ዱንኳን እየሰፍ ስያገለግል የነበርው???
    ከተቻለህ ቅን ሁን ::
    የጰንጠዎቹን ስም እታጥፍ

    • @artnation3849
      @artnation3849 3 роки тому

      POWLOS SEW NEW HE HAVE HIS ONE CHOICE.

    • @liliendye2473
      @liliendye2473 3 роки тому

      Are aba betkikil asb be se'atu eko dnkuan mesfat malet bahunu gze simeta cherka cherk or ye dnkuan fabrica alew malet mn honsh man beqa bedfnu lemeqawem atrut aymrokn asftek asb

  • @Funwith_flug
    @Funwith_flug 3 роки тому

    Tebarek

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d 3 роки тому

    እንደ እ/ር ቃል ያልሆነ ምንም አይነት ነገር ቢነገር ላምን አልችልም።በኔ ህይወት ትልቁ መገለጠ የእ/ር ቃል ነው።ወገኔ ድንቅ እና ተአምር አሳዳጅ ሆነን እንዳንጠፋ።የዳነው በትንቢት ሳይሆን በቃል ነው ።ወደ ሰይጣናዊ ልምምድ እንዳትገቡ። ሰው ባልሰራው ባልደከመበት በባክህ አካውንት ገንዘብ ይገባልሀል በህግም በእ/ርም ዘንድ ወንጀል ነው።ምክንያቱም ሰው ሰርቶ ያመጣው ነው ገንዘቡ ፦ለዚህ ይሄ ያንዱን ወሰዶ ለሌላው መሰጠት ወንጀልም ማጂክም ነው።
    አቶ ሚራኪል የእ/ርን እውነት አታወሳሰበው

  • @abrhamlinika4061
    @abrhamlinika4061 3 роки тому

    ሰው የሚያደርገው ነገር ሁሉ ትክክል እደሆነ ወይም ከእግር እንደሆነ ማረጋገጫው ምንድነው ሚነግረኝ ካለ

  • @aklilugebrenamaga4599
    @aklilugebrenamaga4599 3 роки тому

    እግዚአብሔር መንፈስ በወደደ ሰአትና ጌዜ እንጄ ኦፌሱ ስላለኝ በማንኛውም ሰአት እና ጊዜ እናገራለሁ ማለት መፀሀፍ ቅዱሳዌ አይደለም ለምሳሌ የ ሱናማዊቷ ልጅ በሞተ ግዜ ኤልያስ ይህንን ለኔ አልገለፀልኝም ነው ያላት ያ ማለት ሞቶ ቀረ ማለት አይደለም እንደሜሞትና ለምን እንደሞተ አልተገለፀም ግን ፀልዬ አስነሳዉ

  • @milkiyasyemane2518
    @milkiyasyemane2518 3 роки тому

    Wawwww u are relly man of god

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 роки тому

    ምናለበት በአማርኛ ብትናገር ግማሽ እንግሊዝኛ ግማሽ አማርኛ ከማድረግ ።
    የእግዚአብሔር ቃል ግልፅ ነው ምንም የተወሳሰበ ነገር የለውም። እርግጥ ነብያት የእግዚአብሔርን ቃል ሊያውቅ ሊያስተምሩ ፣ ጠንቅቀው ሊያውቁ ይገባል።
    አማኞችም ቃሉን ሊያነቡ ሊያውቅ ይገባል ማንበብ ከማይችሉት በቀር በግል ከጌታ ጋር በቃልም በፀሎትም ህብረት ሊኖረን ይገባል።
    የእግዚአብሔር ቃል የተገለጠ ነው ። ተባረኩ።
    ለንፍሳት ወንጌልን በመስበክ በመናገር እንትጋ የእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሆነ

  • @mebrahtukurban1201
    @mebrahtukurban1201 3 роки тому

    Wooooo prophet Miracle Teka!! Zemen yelemlim!!

  • @elizabethlemma5534
    @elizabethlemma5534 3 роки тому +1

    You are too much!!! You are blessed.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 3 роки тому +1

    ዋ ጌታ መልካም ነው

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 3 роки тому +1

    ትሩ ተያቂ ትሩ መልስ ያገናል