ባለቀ ሰዓት ቲቢ ጆሽዋ ኢትዮጵያን እንዳይረግጥ ያደረገው ማነው?የመስከረም 8 / 2008ቱ የቲቢ ጆሽዋ የአዲሳባ ኮንፈረንስ ለምንና እንዴት ተሰረዘ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 жов 2024
  • #Christiantube #TbJoshua #ክርስቲያንቲዩብ አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ Christian tube ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ua-cam.com/users/ch.... እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Blessings! አስተያየትዎን የመልዕክት ማስቀመጫው ላይ ያጋሩን / yechristiantube

КОМЕНТАРІ • 162

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 Рік тому +3

    በዝህ ምድር ላይ ታይቶ የማይታወቅ ክብር በቲቢ ጆሿ ተገልጧል ኤሄንን የማያቁ ምስኪን ሰዎች ለምድራችን እግዚአብሔር ያዘጋጀዉን በረከት ገፉ የስራ ይስጣቸዉ

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 3 роки тому +16

    አስተዋይ የሆነ ዝም ይላል።

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 8 місяців тому

    የእግዚአብሄር ሠዎች የተባሉ እራሱ በትልቁ ሊሳሳቱ የሚችሉበት ሁኔታ እንዳለ ማሣያ ነው። ያሣዝናል።እኔ ግን ወደ ፍጹም እውነት የቀረበ የእውነት አስተምህሮት እና እውነተኛ የፈውስ አገልግሎት እንዳገለገለ አምናለሁ። አምላክ ይባረክ ቲቢ ጆሽዋ እውነተኛ የክርስቶስ እየሱስ አገልጋይ ነው።

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 3 роки тому +5

    ተቃውመው እንዳይመጣ ለተዋጉና ለተጋደሉ ጌታ ምህረትና ይቅርታ ያርግላቸው

    • @loveislifeanchor3633
      @loveislifeanchor3633 3 роки тому

      ለሀገር ብቻ ሳይሆን አግዚአብሄርን ለሚቃወሙ መጸለይ ውሸታቸውን መደገፍና በግታ ላይ ማመጽ ነው!

  • @gman7833
    @gman7833 3 роки тому +19

    ማን ያውቃል ይህ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ምድራችን ቢመጣ ኖሮ ዛሬ የምናየውን ክቡር የሆነው የሰው ልጅ በየቦታው አይታረድም ነበር:: ምክንያቱም ነብይ ሊመጣ ያለውን በእግዚአብሔር ፀጋ ማየት ስለሚችል:: ይህ የግዚአብሐር ባሪያ ምድራችንን አለመርገጡ እንደኛ እንደ ኢትዮጵያውያን የከሰረ የለም:: ነብይን የሚቀበል የነብይንዋጋ ስለሚያገኝ:: ጌታ የሱ የሆኑትን ስለገፋን ምህረት ያድርግልን!!

    • @kidistdesta6519
      @kidistdesta6519 3 роки тому +1

      ኧረ በእየሱስ ስም ግን አማኞች ምን እየሆናቹ ነው ሰው መጣ ቀረ ብቻ የእግዚአብሔር መንፈስ አይለየን ብቻ ቆይ ለምን ስዕል ቀርፃቹ አታመልኩትም

    • @gman7833
      @gman7833 3 роки тому +1

      @@kidistdesta6519 እደሱ እንኳን አናደርግም:: ግን ነብይን የሚቀበል የነብይን ዋጋ ይቀበላል ስለሚል መፀሀፍ:: ነበይን መቀበል በውስጡ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ፀጋ መጠቀም ግለሰቡን ማምለክ ማለት አይደለም::

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 3 роки тому

      በቤተክርስቲያን አስመስለው የሚሰሩት ክፉ ስራቸው በመንፈስ እንዳይገለጥ ነው አንጂ ነብዩ ምርጥ የግዛብሔር ሰው ነው በሕይወቱ የሰራው ስራ ይመሰክራል። ለሀገራችን ፈወሰ እኛ በንስሀ በጌታ ፊት ብንወድቅ ይሻላል ።

    • @mehretyebezalat9857
      @mehretyebezalat9857 3 роки тому

      @@gman7833 ናይጄሪያ ውስጥም እኮ በጣም ብዙ ሠው ይገደላል ለሀገራችን መፊቴሄው እግዚአብሄር ነው እንጂ ነብይ ጆሽዋ አይደለም።

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 роки тому +3

    አይ የኢትዮጵያን አገልጋዮች እርስ በእርሳቸው እየተናኮሩ እንዴት ይምጣ ገንዘቡም ቢሆን እጆሹዋ እጅ አልደረሰም እንደማይመጣም ጌታ በራዕይ አሳይቶኝ ነበር የገረመኝ ልክ በራዕይ እንዳየሁት ከተራራ መቶ እኔን ሲያነጋግረኝ የኢትዮጵያን አገልጋዮች በአንድ ጭለማ ቤት ውስጥ መሬት ተቀምጠው አየኋቸው እኔ ወደነሱ አልገባሁም ብቻዬን በአንድ አግዳሚ ወንበር ላይ ተቀምጬ ሳለሁ ወዲያው ነብይ ታቢ ጆሽዎ ከሚጸልይበት ደን ፣ጫካ ተራራ ውስጥ ወቶ ወደኔ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ ከየበቤተ ክርስትያኑ የተሰበሰበውን ብር አምጥተው እንካ ሲሉት አልቀበልም ለእርሷ ስጧት ሲል እኔም አልፈልግም አልቀበልም እዛው የሰበሳችሁት ቦታ አድርጉት አልኩኝ እሱም ቻዎ በሎኝ ወደሚፀልይበት ደን ውስጥ ገባ ይህንን ያየሁት ይመጣል ተብሎ እየተጠበቀ ባለበት ሰዓት ነው አኔም ለቅርብ ጓደኞቼ ጆሽዋ ኢትዮጵያ አይመጣም ብዬ ነገርኳቸው አዎ ጌታዬ ኢየሱስ እንዳሳየኝ አልመጣም ሳይሞት ለሶስት ሰዐዓት ያህል በተራራ ፣በደን ውስጥ ሲፀልይ ቆይቶ ወደቤቱ ተመልሶ በሰላም ወደሚወደውና ወደ አገለገለው ጌታ መክሊቱን በሚገባ አትርፎ ወደ ጌታ አክሊሉን ሊቀበል ሄዷል አሁን ም የኢትዮጵያ አገልጋዮች ንሰሀ ግቡ ወደቀደመው ፍቅራችሁ ተመለሱ ሰኔ2:: 2013 በፆምና በፀሎት በጌታ ፌት ነበርሁ ጌታ እንዲህ አለኝ ድምፁን ሰማሁ በፍረሀት በመንቀጥቀጥ ህዝቤ ጠፍቷል ህዝቤ ጠፍቷል ህዝቤ ጠፍቷል ቃል በቃል አለኝ እኔም እጅግ ደነገጥሁ ወገኖቼ እባካችሁ እንመለስ እርስ በእርሳችን አንባላ በውሸት ሽንገላ አንሰብሰብ። ጌታ ኢየሱስን ሊመጣ በደጅ ነውና መቼ እንደምንወሰድ አናውቅምና
    እባክህ ክርስታያን ኢቱብ ይህንን አሰማልኝ አደራራራራ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 3 роки тому +18

    እግዚአብሔር በባሪያዎቹ ላይ ያስቀመጠውን ቅዱስ መንፈሱን እኛ ኢትዮጵያውያን እንደገፋን እጅግ ብዙ ዋጋ ከፈልን

  • @mariyayitades6022
    @mariyayitades6022 3 роки тому +7

    አምላኬ ዛሬምኮ አገልጋይ ወንድሞቼ እንደዝው ይሰደዳሉ ይገፋሉ ግን ምን ትላለህ

  • @yeshim1739
    @yeshim1739 3 роки тому +4

    ደቡብ ሱዳን ነቢይ ቲቪ ጀሹዋ ምድራቸውን ስለጎበኘ እንዴት እንዳረፋ እኛ ኢትዮጵያውያን ጌታ ምህረት ያርግልን ችግር አለብን ፀጋ መጠራጠር እንወዳለን የእግዚአብሔር ቃል ፀጋን ተከፋፈሉ ይላል ።

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 3 роки тому

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ስላልነበረ ነው። ይህንን መዘገብ ለምን እንዳስፈለገም አልገባኝም!! ማንን ያንጻል? ምናልባት በቤተ ክርስቲያን መካከል ጥላቻን ለመዝራት ካልሆነ!

  • @tadelechwodajo2217
    @tadelechwodajo2217 3 роки тому +2

    Let God forgive All of us!! Let mercy of God speak for us!!

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 3 роки тому +2

    I agree with you. May his soul rest in peace.

  • @luchiaembaye4903
    @luchiaembaye4903 3 роки тому

    ሠው አምላኪ የምትሉ ሞኞች እግዚአብ፣ሔር እኮ ድሮም ዛሬም ያው እግዚአብሔር ነው ሙሴ,ሳሙኤል,ኤልያስ እና ብዙ የእግዚአብሔር ነብያቶች አሉልነበሩምን?ዛሬም አሉ እኔ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ እረፍት የተሠማኝ ስሜት ነው ዛሬም የተሰማኝ እነሱ ግን በሠላም አርፈዋል

  • @mathewosalemu3809
    @mathewosalemu3809 3 роки тому +8

    ሀሰትንና እውነትን መለየት አቅቶናል፣ ወደ ድምፅ ብልጫ ውሳኔ መሄድ ነው የቀረን፣ ምነው በምድራችን ጥበብ ጠፋ? መፍትሄ ከናይጄሪያ? Shame on us !!

    • @beleyougebriowt2792
      @beleyougebriowt2792 3 роки тому +1

      Ego

    • @berhanewoldekidan7835
      @berhanewoldekidan7835 3 роки тому

      ኢትዮጵያ በምነት ችግር ካለባቸው
      ሀገራት አንዷ ናት። ከኦርቶዶክስም
      ይሆን ከፕሮቴሰታንት ከካቶሊክ
      ክርሰትናን የተቀበለች ቀደምት አፊሪካዊት ሀገር ግን ሰላም በማጣት ጉሰቁልና እና ችጋር
      ያናወጣት ቁጥር 1አፍሪካዊት
      ሀገር ኢትዮጵያ ናት።
      ሰለዚህ የመጀመሪያ ተጠያቂ
      የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን
      2ኛ የፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን
      መሪዎች ናቸው።

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 роки тому

      መፍትሄ ከናይጄሪያ ያለ የለም::ዝም ብለህ ስለተናገርክ Shame upon you!! እርሱ ወደ አምላኩና ወደአባቱ ውፕደ ዘላለም መኖሪያው ነው የሄደው:: በጎ ነገር ቢወራ እፍረት አይደለም

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 роки тому

      @@berhanewoldekidan7835 ለምን? አንተስ ? እንደ እንደ ጲላጦስ ከደሙ ንፁህ ነኝ እያልከን ነው? ስውን ከምትከስ ራስህን መርምር የአንድ ስው ፍፁም ንስሀና ምልጃ ለብዙዎች መዳን ይሆናልና::

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 роки тому

      @@abebatafesse1515 ዘመኑን ዋጁ የተባለው ከጥፋት ለማዳን ነው እንጂ ለወሬ አልተባለም:: ፅሁፍህን ለማሳመር ብለህ ቃልን ያለቦታው አታስገባ ::ይህ ጠማማነት ነው::

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 3 роки тому +1

    እኔ ምለዉ አብያተክርስቲያናት ንስሀ ሊገቡ ይገባል በተለይ እሱን የሚቃወሙ ክርስቲያን ተብዬዎች እሱን ጌታ ይወደዋል

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 3 роки тому +2

    Pro TB Joshua is true man of good 😭😭💔💔

  • @abinetasefa5491
    @abinetasefa5491 3 роки тому +5

    ጌታ አልፈቀደም ጌታ ቢፈቅድ የሚያስቆመው የለም ማንንም ላይ እጃችንን አንጠቁም ይበቃል አቦ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 роки тому

      የሚጠቁሙም ከሆነ ገብቷቸው ጌታ ላይ ይጠቁሙ፣ እንጂ በሰው እራስ ላይ ምን ይሰራል?

  • @sisaybeze5031
    @sisaybeze5031 3 роки тому +3

    የኛ ኢትዮጵያዊያን ትልቁ ችግር ቅናተኛ እና ምቀኛ መሆናችን ነው። ከዚህ በፊት የብልፅግና ወንጌል ሰባኪዎች መጥተው እንዳያገለግሉ ተደረገ ፤ ጌታ መልካም ስለሆነ ለህዝቡ ሲል የብልፅግና ፖለቲካ አመጣልን። በኢትዮጵያውያን ቅባት የተቀባው ተወዳጁ እና ትሁቱ የጌታ ባሪያ ነብይ ጆሽዋን የከለከሉና ያስከለከሉ ንስሀ በመግባት ልጁን እና ባለቤቱንም ይቅርታ በመጠየቅ ስህተታቸውን ማረም ይገባቸዋል ብዬ አምናለሁ ። 🤔 እግዚአብሔርን በተረዳነው መጠን እንግለጠው እንጅ በተረዳነው መንገድ ብቻ አንወስነው !!! ።

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 3 роки тому +6

    ጠፍባቹ በቃ የምትናገሩት እረ ኢየሱስን አውሩ እረ እረ...

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር እድል ሲሰጥ አለመጠቀም ዋጋ ያስከፍላል ምህረት ያድርግልን ቲቢ ጆሹዋ ግን በእርግጥ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው እንደሆነ ማንም እውነተኛ ክርስቲያን ይረዳዋል

  • @amimiaaron5950
    @amimiaaron5950 3 роки тому

    God help as Ethiopian

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 роки тому +7

    ህዝቡ ሊጠብቅ የሚገባው እየሱስን ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 роки тому +1

      ኢየሱስን ብቻ ነው ቤ/ክ መጠበቅ ያለባት!

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 роки тому +5

    ፍርተው ነፃ እዳይወጡ ወራዶች ፡ሁሉ 😭

  • @GreatFuLLL
    @GreatFuLLL 3 роки тому +4

    እናንተ ሰው እምላኪዎች አሁን እስቲ ምን ይውጣችሗል?
    ሰው መቼስ እንኳን ሞተ አይባልም እናንተን ግን እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ

    • @gman7833
      @gman7833 3 роки тому

      ወንድም አለም ሰው ማምለክ ሳይሆን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን የሰጠው ፀጋ ለጌታ በተለዩ ሰዎች ይገለጣል : እኛ ፓስተር ወንጌላዊ ዘማሪ ነብይ ሐዋርያ ወዘተ.... በሚባሉት ማለት ነው:: እና በነሱ የተገለጠውን ፀጋ ለመጠቀም እነሱን መቀበል ግድ ይላል ከዚያም ሲቀጥል ነብይን የሚቀበል የነብይንብዋጋ ያገኛል ስለሚል : እነዚህን የእግዚአብሔር ሰዎች ብንቀበል እናተርፋለን ባንቀበላቸው እኛ ይቀርብናል አራት ነጥብ! ይሄ ከገባህ ኑረው! ካልገባህ የማያንፅ ቃል ከምትፅፍ እስኪገባ ቁጭ ብለህ መፀሀፍትን መርመር እንዲሁም በተሰበረ ልብ ፀልይ! ምክሬ ነው:: ፀጋ ይብዛልህ!

    • @loveislifeanchor3633
      @loveislifeanchor3633 3 роки тому

      ኸእውነተኛ ጋር መቆም ሰው ማምለክ አይደለም !!##

    • @freealemayehu9425
      @freealemayehu9425 3 роки тому

      ሰዉየዉን ማንም አላመለከዉም የሚመለከዉ አንድ አምላክ ብቻነዉ ፀጋዉን ለማለት ነዉ እንጂ ሰዉየዉማ ሸክላነዉ መቼም አብያተክርስቲያን ከሚባሉት ቁብተኞች ምን ይጠበቃል?ይሄዉ ነዉ

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 3 роки тому

    enamesegnalen man of God

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 роки тому

    ተባረክልኝ

  • @petrospaul2163
    @petrospaul2163 3 роки тому

    Jesus is knocking every body door every day so unfortunate to expect ......

  • @rozaeshetu3630
    @rozaeshetu3630 3 роки тому +1

    ይገርማል ይደንቃል ለመሆኑ ግታን እያገለጌልን ነው ???ተጠያየቁ??????????

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 роки тому

    ጌታ እስከሚመጣ ተከብረው ይቀጥሉ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 роки тому

    እይይይይ የነብይን አፍና እግር ስናሳድድ ዘመኑ ደረሰ በተለይ ኢትዮጵያዊያን ነብይን እደምናሳድድና እደምናመልክ ጌታን የስናፍጭ ታህል እምነትና መከተል ቢሆንልን በምድራችን ባለማችን ይህ ጉድ ባልመጣ አተ አነብናቢ ጨምሮ አሁን አሁንማ የጌታን ስም ጠርቱ በእውነትና በመንፈስ ሚከተል ሚጠብቅ ይኖርይሆንን?????????? አይ መጨረሻችን ማፈሪያ ሁላላላላ

  • @wondemak5819
    @wondemak5819 3 роки тому

    Matthew 7 (KJV) - ማቴዎስ
    22: Many will say to me in that day, Lord, Lord, have we not prophesied in thy name? and in thy name have cast out devils? and in thy name done many wonderful works?
    23: And then will I profess unto them, I never knew you: depart from me, ye that work iniquity.

  • @KassahunMenaye
    @KassahunMenaye 3 місяці тому

    አዝናለሁ ሲኦል ያየኸው ነብይ ተብየ! ስንት የአጋንንት መንጋ ሲያስጨንቅ የኖረ ነብይ ነው ቲቢ ጆሽዋ። ኢየሡስን ቢኤልዜቡል ሀይል ያወጣል አትሉት። እርሱንም የገጠመው ይህ ነው። በእኔ እይታ እና እንደእግዚአብሔር ቃል ምልከታ ቲቢ ጆሽዋ ከአባቱ ከእግዚአብሔር ጋር ነው።

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 роки тому +1

    ወይ አሉባልታ እንደው ምን ይሻለናል ???

  • @YMW7777
    @YMW7777 3 роки тому

    እና አሁን ምን እንዲሆን
    ምን እንዲደረግ ነው ይሄንን አርእስት ማምጣት????
    በብዙ ነገሮች ልንነጋገር ፣ ልናስብ፣ ልንፀልይ
    ሲገባ፣
    ሌላ ቅሬታ በሌሎች ወንድሞች ላይ ለመፍጠር፣
    በህይወት የሌለን ሰው፣ ለአታካራ መጠቀም፣
    ከክርስቲያን አይጠበቅም
    ጠብ መጫር ይባላል ይሄ

  • @ffhdhfhfj8220
    @ffhdhfhfj8220 3 роки тому

    አባታችሁ ቲቢ ጀሽዋ ተመልሶ ይመጣል ጠብቁት

  • @habtomtebeje106
    @habtomtebeje106 3 роки тому +2

    እኒ የም ለው ደሪጃ አውጭ ያረገን የሰው አገልገሎት ገምጋሚ ማ ነው ያረገን ለምን እራሳችን አናይም

  • @rachammusicstudio7830
    @rachammusicstudio7830 3 роки тому

    Ps. alemayehu manew ke Backgroundu eskahun yalewn mawek asfelagi new
    Afralehu betam!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 роки тому

    ስለ እየሱስ ብታወሩ?የት ወልዶህ አባትህ ሆነ ማን ስለእዉነተኝነቱ ምስክር ጠራህ ጌታ ሁሉንም ያዉቃል

  • @Yanet7595
    @Yanet7595 3 роки тому +5

    He was real man of God. We missed his blessings

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 3 роки тому +2

    ቲቢ ጃሽዋ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነብይና
    መጋቢ እግዚአብሔርን የሚያገለግል ፍቅርን ይቅርታን ፣ የሚስብክ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር ፣ መንግስት የስበስበ ፣ የድሆች ፣ አባት የብዙ ሀገራት ህዝብ የእርሱን አገልግሎት ለመጠቅም ከ4ቱም አቅጣጯ ህዝብ እየመጣ ፣ ችግር ያለበት ከችግሩ እየተላቀቀ ፣ ጌታ እየሱሱን እንደ ግል አዳኝ እየተቀበሉ ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት ፣ የጠራና እለት እለት የሚድኑ ወደ እግዚአብሔ መንግስት እንዲጨምሩ የሚፀልይ ፣ ታላቅ የእግዚአብሔር ፣ ስው ነበር ! መልካሙን ገድል ተጋድሎል ሩጫውን ጨርሶል።
    እግዚአብሔር ፣ መፀናናትን ለሚወዳት ባልተቤቱ እና ለልጆቹ ፣ እንዲሁም ለመንፈሳዊ ልጆቹ መፅናናትን ይስጥልን ዘንድ እንፀልይ።

  • @guenetzeleke8584
    @guenetzeleke8584 3 роки тому

    Egziabhare nafsuen yemarew yamotasawe yetejabet Estee ejaamanenen enaa sawen tetanee sellaerasachen enewake

  • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ

    ያሳዝናል!!!! ይህ የእግዚአብሔር ሰው በወቅቱ ቢመጣ ኖሮ ዛሬ ላይ የታየው መአት ባልተከሰተ ነበረ። የላከው እግዚአብሔር ነበረና!!! ምን ይደረግ ስጋውያን ወገኖች እጅ ጉዳዩ ገባና ተበላሸ።

    • @leulgebre7488
      @leulgebre7488 3 роки тому

      ጌታን ተቀበይ፣ ሰው አታምልኪ፣ ያውም ሐሰተኛ ሰው!

    • @temesgenjosijosi8504
      @temesgenjosijosi8504 3 роки тому

      ክፍ አውጥቶ ይመጣል ጠብቁት

  • @teferabayuh7119
    @teferabayuh7119 3 роки тому

    በEGST ስለ እርሱ አገልግሎት ከስነ መለኮት መምህራን አና የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ባሉበት የተቢ ጆሽዋ አገልግሎትና አስተምህሮቱ ላይ የጥናት ጽሁፍ ፤ ዶክመንተሪ ፊልሞች ቀርበው ነበር ምን ያህል የተበላሽ ህይወት አንደነበረው የቀረቡትን ማስረጃዎች አንዱን አንኳን ለመጥቀስ ፈራህ?
    ታላቁ ነብይ፣ ታላቁ የእግዚ/ር ሰው….. እንዲህ ያለ “የነብያት” አራጋቢ መሆን ምን ይጠቅምሃል? የእግዚአብሔር ቃል ሲጣመም ፣ መነገጃ ሲሆን ፣ የቅድስና ሕይወት ተሽቀንጥሮ ሲጣል… አልገደደህም ! ደግሞ ይህኛው ደገፈው ያኛው ተቃወመው እያልክ ማተት ለመከፋፈል እሳትና እንጨት ማቀበልእህ ነው፡፡ ኢየሱስን ማእከል ያደረገ ዘገባ ማቅረቡ ያሻላል ፤ ሰውን ማሞካሸቱ (personality cult) ይብቃህ፡፡

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 3 роки тому +1

    GBU all.

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 3 роки тому

    እግዚአብሔር ነው የከለከለው የእናቱን የኣስራት ሓገር

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 роки тому +1

    ዛሬ ነቢዩ ወደ ጌታ ከሄደ በሁላ ይህን ዝባዝንኬ ማውራቱ ጥቅሙ ምንድነው? ነገሩ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው! ነቢዩ እንደሆነ እግዚአብሔር በምድር ላይ እንዲሠራ ያለውን ተልዕኮ ፈጽሞ ወደአምላኩ ከሄደ በሁላ ጉዳዩን ሰውዬው በሌለበት አጀንዳ ከፍቶ ማውራት ፈይዳ የለውም ።እግዚአብሔር በእርሱ አማካይነት ብዙ በሰው አእምሮ ሊገመት ያልተቻለ ነገር ፈጽሞአል እንደገናም እርሱን የሚተኩ ነቢያትም በእርሱ ተቀብተዋል የእግዚአብሔርንም ሥራ ያስቀጥላሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን ናይጄሪያ ብቻ ሳትሆን መላው አለም ነቢይ ጆሹዋን ተጠቅማለች ።

  • @Saron202
    @Saron202 3 роки тому

    ገንዘቡ የት እንደገባ አጣሩ እና ንገሩን ተባረኩ

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 3 роки тому +7

    ፈሪሳዊያን ናቸው የከለከሉት ። ወይ አይገቡ አልያ አያስገቡ ።

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 3 роки тому +1

    አገራችን ኢትዮጵያ ገና ብዙ ዋጋ ትከፍላለች አሁን እንካዋን በየጌዜ የፀም ፀሎት ስለ አገራችን እንፀልያለን ነገር ግን መፍቴ አይመጣም ምክንያቱ በመከፋፈል ውስጥ መልስ ስለማይመጣ እነኝ ቀየን የሚሉ ችግር አለባቸው ብቻ ጌታ ለደሃው ሕዝባችን ይድረስ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 роки тому +8

    ሀዘኑ ፡ ከልቤ ፡ አልወጣም ፡ ለምን ፡ 16 ፡ አመት ፡ ስከታተለው ፡ ነበር ፡ ትክክለኛ ፡ ነብይ ፡ ነው ፡ ዛሬ ፡ ባገለገለው ፡ ፡ጌታ ፡ ሳያፍር ፡ ጌታም ፡ አክብሮት ፡ በሰላም ፡ ሰበሰበው ፡ ✝️😭😇 የሄደበት አካሀድ ይናፍቃል 😭

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 3 роки тому +1

    እባክህ አትቀባጥር እግዚአብሔር እንደተናገረው ሰአቱ የፍርድ ሰአት ነው እሱም ከቤቱ ይጀመራል። እንኳንም ወደ ኢትዮጵያ አልመጣም ። አሁንም በቅርብ ቀን የሚወሰድ ሰው አለ እነሱ በእግዚአብሔር ህልውና ላይ ቀልደዋል። ለመሆኑ tv ጆሽዋ "Faith bracelet" የሚል ትምህርት በጨሌ ካልሆነ ጸሎታችሁ አይሰማም እና ይሄንኑ ጨሌ ግዙ እያለ ሲያስተዋውቅ አይተሃል ቪዲዮ እልክልሀለሁ፣ ውሃ መሸጥ ፎጣ መሸጥ ስቲከር መሸጥ የእኛ ነብያቶች ከየት የተማሩት መሰለህ? እዛ ውስጥ የሚሰራውን ሂድና ናይጄሪያ ጠይቅ አመጹ እና ግፍ በጣም ያስለቅሳል ፣ ለነገሩ በቅርቡ ሁሉም ሲወጣ አዳሜ የሰራኸውን ቪዲዮ ሁሉ ታወርዳለህ ። ሰውን አምላኪ አንሁን የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ስበክ !!!

  • @tsegaasmelash702
    @tsegaasmelash702 3 роки тому +1

    Selam ye krstos le Ethiopa yehun! ande geze 2013 lay we de Geshewa hege lek beru lay betekersetenu lay ke banderawoche ando ye Ethiopa neber ena sayew dese alge ketseloto andu ager mehonon saseb getan amesegenkug.ahun endena enda benel esu Geta akefotal ega entseley sele sgerachen.

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 роки тому +3

    ወይኔ ብዙ በረከት መቀበል መጠቀም ስንችል አስመለጡን።ከተፀናወተን ዘረኝነትም ነፃ እንወጣ ነበር

  • @Life-16
    @Life-16 Рік тому

    ኣይ ኢትዮጵያዊያን መሪዎች ምን ጒድ ናችሁ

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 роки тому

    ahonem Geta menfesawi aynachewon yaberalachewo bezow yetkebow nebyatowchen Geta setownal lawekbet tekem honowletal latekbele lalaweke kertowbetal. Geta menfesawi aynachewon yekfetew.

  • @yohanneskebedom1400
    @yohanneskebedom1400 3 роки тому +1

    Enante Ethiopiawyan Afachun kifu kemenager zegtachu Egziabher bemefrat yemtamelkutin meche new? Ebakachu Egziabhern mefrat behiwetachhu telemamedu

  • @tigistaraya1832
    @tigistaraya1832 3 роки тому +2

    ለምን ዛሬ ይህን ማንሳት አስፈለገ??????????????????

    • @Truth1.
      @Truth1. 3 роки тому

      Le endanchi ayinetu melis endihon newa

    • @gospleeee
      @gospleeee 3 роки тому

      ሞተአ !!!

  • @teadrosbekele2014
    @teadrosbekele2014 9 місяців тому

    ETHYOPYA AMELETESH .GETA LIFEWSSH NEBER.

  • @tsegaasmelash702
    @tsegaasmelash702 3 роки тому +1

    Zarem ! Geta ende Geshwa ayenetochen setonal kemahalchen ezew ager weste enakebeachwe enetselyelachw enakebrachw Geta lefelegut kereb new.

  • @ashemanall
    @ashemanall 3 роки тому

    የወሬ !!! የአሉባልታ ቻናል

  • @hannatewolde7281
    @hannatewolde7281 3 роки тому

    ቡሽራን እንዴት ሊያመጡ ተፈቀደ BUSHERA

  • @tatarahsi8618
    @tatarahsi8618 3 роки тому

    Enezi hbrotoch ke Orthodox mnm ayshalun beenet

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 3 роки тому

    እኛ አማኝ ተብዮች ግን ለምን በሃሰት የሰውን አግልግሎት እንቃዎማሌን እሆ ከፀጋው ሰይከፈሉ ሄዳ

  • @leulgebre7488
    @leulgebre7488 3 роки тому

    ይህ ቻናል ስሙን መቀየር አለበት - Anti Christian tube በሉት።

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 роки тому

    ቲቢ ጆሹዋ ትልቅ የእግዚአብሔር ስው ነበር።

  • @tsegabirhankifleyohannes7460
    @tsegabirhankifleyohannes7460 3 роки тому

    God bless you mightily. Our country missed a big chance from God. I doubt those churches who called themselves as Christians and who protested Prophet T.B.Joshua. I think their spirit should be checked. Holy spirit should be a leader in all our churches.

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 3 роки тому

    የናንተ ቤተ እምነት እራሱ አበዛዙ የትዬለሌ ነው በምንም ልትስማሙ አትችሉም

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 3 роки тому +1

    ያልታደለ አገር በሚሊየን የሚቆጠሩ ጠንቅዋይ አገር ውስጥ ተሰግስገው ቲቪ ጄሽዋልን ጠንቅ ዋይ ይላሉ እሱ ትክክለኛ የእግዝያብሔር ስው ነው ይህ ኢትዩጵያ ሊመጣ መከራ ምናልባት እንዳይቀር እግዝያብሔር ቅጣት ሊያመጣ አገልጋዩን እንዳይመጣ ሆነ ለአገራችን ይማፅንልን ነበር ግን ምንይደረግ

  • @rahelamanuel5505
    @rahelamanuel5505 3 роки тому

    TB JOSHUA አባቴ😭😭 ..ጌታ አዋቂ ነው

  • @fatimafa7033
    @fatimafa7033 3 роки тому

    👍👍👍👍👍

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 3 роки тому

    Thieves , they swallowed the money!

  • @zerowork7631
    @zerowork7631 3 роки тому

    I truly think he was from God. But some time in his life he departed , and became false

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 роки тому

    እንኳንም አገራችን አረገጣት ትክክል ነው ያረጉት።እግዜር ይባርካቸው። ሰውን ሳይሆን እግዜሬን እምልኩ!!

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 3 роки тому +1

    እንዳይመጣ የከለከለው አይኑን ጌታ ያበራለት ሰው ነው ።የዓለማችን ትልቁ የሴጣን አገልጋይ ጌታን ሳይቀበል ንስሀ ለዓለም ህዝብ ፊት ሳይገባ ሴጣንን አገልግሎ ሞተ። ትያተር ፊልም ሰርቶ ሞተ ጌታ አላውቃችሁም የሚለው አንዱ ነው ሌሎቻችሁም ተመለሱ ይህ ለሀሰተኞች መመለሻ ነው። ታሪኩን በቅርብ ተሰማላችሁ።

    • @mirafzemane4660
      @mirafzemane4660 3 роки тому +1

      እንደ አንች ያሉት 666 ቶች እያሉ ኢትዮጵያ መች ትባረካለች ለነገሩ እንደ አንች ያሉ ነዉር የሚሰሩትን ስለሚያጋልጥ ነዉ ?

    • @helenasfaw624
      @helenasfaw624 3 роки тому

      @@mirafzemane4660 666 ማለት እራሱ ምን እንደሆነ አታውቅም ምክንያቱም ቃል ውሰጥ የለም ቃሉ ሒወት እንዲሆንልህ ወደጌታ ና ጌታን እነዲ ሰው አምላኪ አትሁን ፈሪሳዊዌች ኢየሱስን እውነቱን አባታችሁ ዳቢሎስ ሴጣን ነው ሲላቸው ሊገሉት ፈለጉ አልቻሉም ህጋቸውን ማንነታቸው አጋለጠባቸው ግን አልተመለሱም አንተም ለሀይማኖት ስም ለሰው ሳይሆን መቆም ያለብህ ለእውነተኛ ቃል ነው እውነትን ብታውቅ ለምንብለህ ጠይቀህ እውነቱን ተውቃለህ እውነት ነፃ ያወጣሀል አይንህን ከሰው አንስተህ ክርሰቶስ ላይ አርግ። በእውነት እንጂ በውሸት አትደሰት ።አይንህን ፈቃደኛ ከሆንክ ጌታ ያበራልሀል።

    • @helenasfaw624
      @helenasfaw624 3 роки тому

      @@mirafzemane4660 ኢትዬጲያ የምትባረከው ሰነፍ ባልሆኑ በሚሰሩ አና በተማሩ ሰዌች ፈጣሪን በሚፈሩ ነው እንጂ በሌባ በሰነፍ በማይመረምሩ በደንቆሮ በሀሰቶች አይደለም።

    • @elsakubrom9607
      @elsakubrom9607 3 роки тому +1

      ነብይ እኮ እግዚአቢሔር ለቤተክርስትያን የተሰጠ ነው ፣ቲቢ ጆሽዋ ለብዙ አመታት ፣በትምሕርቱ እና በኑሮው እንዲሁም በአገልግሎቱ ጌታን ያሳየን የእግዚአቢሔር ባርያ ነው
      አሁን እሱ ወደ ጌታ ቢሄድም ፣ትምህቱ በልባችን ይኖራል፣ፍቅሩ ምህረቱ ለጋስ መሆኑ ፣እንደ ቃሉ መኖርን አሳይቶናል ፣እያንዳንድዋን ቀን እንደ መጨረሻ ቀናችን እያሰብን ሂወታችን የተዘጋጀ እንዲሆን ነግሮናል ፣

    • @helenasfaw624
      @helenasfaw624 3 роки тому

      @@elsakubrom9607 ቃሉን እና የእግዚአብሔር ቃል አታውቁም ስለዚህ የሴጣን አገልጋይ ትከተያለሽ እውቀት የለሽም በቲቪ ስላየሽ አመንሽ ጠማማ ተውልድ ተዓምራትን ይፈልጋል በውሸት እንጂ በእውነት ደስ አይለውም የጌታ ከሆንሽ በውስጥሽ ያለውን ጌታን ስሚ ተከተይ ቃል ተማሪ ሰው ከመከተል በንስ ተመለሽ።

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 3 роки тому

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🤭🤭🤭🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @teadrosbekele2014
    @teadrosbekele2014 9 місяців тому

    TB JOSHWA GETA YEMITEKEMBET HAYAL SEW NE BER. % %

  • @mecheltadassa6580
    @mecheltadassa6580 3 роки тому

    👉😭😭😭

  • @berhaneeshete1974
    @berhaneeshete1974 3 роки тому

    መሠረተ ክርስቶስ ዉስጥ የሉት በሙሉ ምእመናና ሁሉ ክፉ ነቸዉ

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 3 роки тому

    እንደ አዲስ እሆናለሁ ለሞቱ

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 3 роки тому

    Thank God he didn't come it is the right decision. We have to be careful this prosperity gospel and miracle talk.

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazamaza2910
    @mazamaza2910 3 роки тому

    ye igzabera sirow LA manowu ijay yema zergay ?----- xeqmwotochi geta kirstos yipwsachu

  • @leulgebre7488
    @leulgebre7488 3 роки тому

    እንዳይመጣ ያደረገውን ሰው ጌታ ይባርከው🙏

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 роки тому

    Ahun mn ymtalh tadiya mn yfeterlh yt neberk besatu endimeta atadergm nbr ahun yeant were mabzatu yemigegnew mnmdnw yemnaterfew zor bel

  • @zekariast.7435
    @zekariast.7435 3 роки тому

    Please watch out when you try to elevate humans as if they are God. Which conspiracy are you talking about please?

  • @tinsaeamekuria467
    @tinsaeamekuria467 Рік тому

    አንተ እውር እውነተኛውን ሞቶየተነሳውን በክብር የሚመጣውን እየሱስን ላብያተክርስትያናት የተሰጠውን እውነተኛ መፈስ የማትለይ እየሱስ በተጠራበት ሁሉ እውነት ያለ የሚመስልክ አንተ የምተኛ ንቃ ህዝብ አታስት በሰውላይ ሴይጣን በእየሱስ ስም የብርሐንመልአክ በመምሰል እጅግ በረቀቀ መንገድ በነብያት በሐዋሪያት በአስተማሪዎች የአገልግሎት ፀጋ በማሳት የሚበዛበት እጅግም የሚልቅበት ዘመት ላይ ቁጭብለክ በደመነብስ ታወራለክ እጅግ የበዙ የሴይጣንን ስራየሚሰሩ በድቅናታምራት በጌታስም የሚያገለግሉ እጅግብዙ ናቸው እውነተኛዋ ቤተክርስትያን በማቴስ 25 እንደተፃፈው እንቅልፍ እንቅል ሲላቸው እጅግ የነቁ የተነቃቁ በሐሰተኛ መንፈስ የሚያገለግሉ ሐሰተኛ ነብያት ሞልተዋል እንደጆሹዋ አይነቶች ።

  • @eshetuh.m6544
    @eshetuh.m6544 3 роки тому +1

    የከለከለው እግዚአብሔር ራሱ ነው ። የእግዚአብሔርን ሀሳብ የሚከለክል የለምና

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 3 роки тому +3

    በመጣልን እና የምድራችንን ቀንበር ሰብሮልን በሄደ አልታደልንም ግን ጌታ መልካም ነው ለጌታ በሁሉም ስፍራ ሰው አለው እንደሱ የተቀቡ አሉ አገራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያከበረውን ማንም ሊያዋርደው አይችልም :: እርሱወደ ከበረው ጌታችን ሄዷል እናንተ ቀረባችሁ እርሱ እውነተኛ አገልጋይ ነው:: ሲያምራችሁ ይቅር :: ለምድራችን ታላቅ በረከት ነው እንዲህ ከመበላላት በፀሎቱና በምክሩ ትወጡ ነበር :: የላቲን አሜሪካ አገር በችጋር በድህነትና በድርቅ የተመታች አገር ልክ እርሱ ገብቶ ሲፀልይባት ከመሬቷ ውስጥ የወጣውን ካሮት ጉግል አድርጋችሁ ተመልከቱ:: እንዴትም ከድህነቷ እንደወጣች አንብቡ ለእግዚአብሔር አንድ የሚታዘዝ ሰው በቂ ነው ::

  • @aasfaw2834
    @aasfaw2834 3 роки тому

    አወዛጋቢ የእግዚአብሔር ሰው?? አታስቁን ባካችሁ። ኢትዮጵያ መጣ አልመጣ ምንድነው ትርጉሙ? እኛ ማን ኦፍ ጋዶች መች አነሱን፣ ጭራሽ ከሜጀርና ማይነር በያይነቱ አይደል እንዴ ያለን? ወሬ የማይሰለቸው ሰነፍ ትውልድ። ለማንኛውም ተከልክሎ ከሆነ ከልካዮቹን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በሉልኝ፣ የናይጄርያን ህዝብ ቦኮ ሀራም ከሚያደርስበት ዘግናኝ ሰቆቃና ጉስቁልና ያልተደገ አገልግሎቱ ለኛ ምን ሊረባን??

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ተቃዋሚዎች ይቅር ይበላቸው::

  • @Yosa87538
    @Yosa87538 3 роки тому

    He was a real Man of God. Sad that the devil's bureaucratic intrigue didn't allow him to come and serve us. Let his soul Rest in Heavenly Peace.

  • @fisonshebru4029
    @fisonshebru4029 3 роки тому +2

    ጠራቹትም አልጠራቹትም እውነት ነው ውሸት አላቹ እሱግን የእግዛቤርን ፍቃድ ፈፅሞ አልፏል

  • @marconmarcon6046
    @marconmarcon6046 3 роки тому

    Antm yhn yalutm tebtabiwec nacew tewun lerasacn tamen tewun beka

  • @tesfayezerihun3973
    @tesfayezerihun3973 3 роки тому

    የሐሰተኞች፡ነቢያት፡ልሳንነው፡ክርስቲያን፡ቱቦ፡ህሊናቢስ፡ሚዲያ፡ነው፡ጌታ፡ይገስፀው

  • @denbelikeno3628
    @denbelikeno3628 3 роки тому

    ware bicha hone sirachiwu yikir yibalachiwu min ale wangelin bitisabku

  • @hannatewolde7281
    @hannatewolde7281 3 роки тому

    ፈሪሳውያን ጌታ ኢየሱስንም አሳደውታል ያውም ሊሞትላቸው የመጣውን ጌታ

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 роки тому

    ሃጢያት እንደ ውሃ እየጠጡ ተከብረው መኖር ስለለመዱ ሃጢያታቸው እንዳይገለጥ ፈርተው ነው

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 3 роки тому +1

    በነብይ ጃሽዋ አገልግሎት የዳኑ ነፍሳት, የተረዱ መበለቶች, ከሱስ እስራት የተፈቱ ወጣቶች, በዘመናቸው መጨረሻ በእንክብካቤ የተያዙ አዛውንቶች, ከፍች የተመለሱ ትዳሮች, በነብይ ጃሽዋ ከረሃብና ከጥማት የረኩ ነፍሳት,ኧረ ስንቱ ኧረ ስንቱ ከዚህ ከጠቀስኩት በአንዱም ያልተገኘ ብቻ በስብሰባ ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ፍርደ ገምድል ሁላ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ!!!!!!!!! አሁንም ቀብቶ ያስነሳልንን እነነብይ እስራኤልን ተውልን ጌታ በነሱ እያለፈ ይጥቀመን ተውልን ለእኛ!!!!!!!!!!!!!