kikiki.. Faniyeee Getan tichlaleh tesaktolihal...Cheers! Samrisha anchim Cheers! Andi ken ene degmo #Huletachunm Frank adergachuhalehugn! Again Love it betammm!
😂😂😂 I think this is so funny you got her. People say on their comment Samri is jealous . Of course she is human being so she can be jealous and she had the right to ask why he did text . That’s normal to me😘❤️
ፋኒና ሳምሪ ፍቅራቸውን እስከዘላለም የአብርሃምና የሳራ ያድርገው የምትሉ👍
አቦ ምችት ይበላችሁ ሳምሪ ምን ትል ይሁን?ወይ መቸኮል ፋኒ አይማግጥም የምትሉ ላይክ
Exactly
Hé is man why not
አይይይ ውድን አስሮ ማመን ነው ይባላል እናናየ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
እኳን ደህና መጣችሁ ሀገሬ ልገባ 15 ቀን ቀረኝ እስኪ ስላም ግቢ በሉኝ
ሰላም ግቢ ማማየ ፈጣሪ ካች ይሁን
ሠላም ግቢ ፈጣሪ ከአንች ጋ ይሁን
ሠላም ግቢ እማ
ሰላም ግቢ እኔም 12 ቀን ቀረኝ
@@bestmovei9459 በሠላም ግቢ ሁቢ
ሚስኪን አንተ በጣም ታጋሽ ነህ
ፈጣሪየ ለወንድሞቸ ረጋ ያለች እና አስተዋይ ሚስት ስጣቸው
አሜን አሜን አሜን
የናንተን ፕራንክ አይቼ እኔም ሚስቴን ፕራክ አደርጋለሁ ብዬ ትዳሬ ገደል ገባ
እባካቹ አስታርቁኝ
😂😂😂😂😃
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኛ ፕራንክ አናውቅም ባሎች ተጠንቀቁ
kkkkkkkk
😂
ክክክክክክክ አረበሳቅ
ሳምሪዬ ቅናት ነው አትዋሺ ስለምትወጂው ነው ያናደደሽ አይዞሽ ፋኒ በጣም ጥሩ ወንድ ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ደሞ ፋኒ መቼም እንደዚ አይነት ቆሻሻ ተግባር አያረግም የምተስማሙ ላይክ አርጉኝ ፕራንክ በመሂኑ ነው እንጂ
ትክከል
የኔቆጆምነጠፍሽሳምሬዋእውድሻለሁ
ድብን ብላ ቀንታ አልቀናሁም አለች ይሄ ታድ ምን ይሉታል ቅናት ነው በሏት ስሙ
@@lovehikma6519 ለነገሩበባልያልተቀናበምንይቀናልብለሺነዉሀሀሀሀ
በትክክል
ውይ ሳምሪዬ አሳቅሽኝ ደስ የሚለው ግን ስትናደጂም ደስ ትያለሽ የኔ ቆንጆ!!! ግን ግን እየተስተዋለ ብዙ ነገር ሊገጥምሽ ይችላል እና ልብሽን ሰፋ አድርጊ ህወት አንዳንዴ ፈታኝ ናት !!! ቆንጆ
ፍቅር አቃጥሎኛል እደኔ የተቃጠላቹ በላይክ አብርዱልኝ
Kedija Geremew ውሀ ልድፋብሻ 😁😃😃😃😃😃😃😃
😀😀😀😀
እኔም ጨሸ አለሁ
😂😂😂😂😂😂
Kedija Geremew
እኔም
ሚመስልክን ሰው ካጣህ ብቸኝነት ጌጥህ ነው
🍬🍬🍬🍬👈
👌👌👌👌
ትክክል👌
ዘብያ ZABEY Tube awe
Yes yuo are rithg
ፍኒ ሳይክ ወላሂ ታሳዝናኛለክ ማለት ሲበዛ ስርአት ያለክ እና ጨዋ ልጅ ነክ ♥♥♥♥♥♥
እኔ እራሱ
ምስኪን ነገር ነው
Zem belachu welahi atblu
ትክክል ብለሻል ነረተችው እኮ ደሜን እንዳፈላችው ከምር
በጣም አጅብ ነዉ
kikiki.. Faniyeee Getan tichlaleh tesaktolihal...Cheers! Samrisha anchim Cheers! Andi ken ene degmo #Huletachunm Frank adergachuhalehugn! Again Love it betammm!
ቀንተሻል ስትባል አልቀናሁም ያልሽው ልጅ እንዴት ነሽ ደናነሽ
ሀሀሀለለ
ኧረሳምሪ ቅናት ኦኦኦ
kkkkkk
ክክክክክክምንማለትነው
ክክክክክክ
እኔም እንደ እናፈኒናሳምሪ የምአስቀና ፍቅር ላይ ነኝ እስከ ያዝልቅልሽ በሉኝ እውደችሁወለሁ❤
ይዝልቅልሽ ሀያቲ
@@ethioethio1159 አሜን አሜን አሜን ማር
ያዝልቅልሺ እህት
ያዝልቅልብ ወዳጅ መሥሎ ከሚከዳ ዘመድ መሥሎ ከሚጎዳ ይሠውራችሁ ፍቅራችሁ የሚብብ የሚፈካ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ለመሠም ያብቃችሁ
ያዝልቅልሽ ውዴ
አቤት ኮሜታተሮች ጉረኛ ሁላ በራሳችሁ ላይ ቢደርስ ከዚህ በላይ ትሆናላችሁ እየተዋወቅን አንተላለቅ
ትክክል ፣ስለምትወደው እንደት አትቀናም
አይ እረጋ ብሎ ማሰብ አለብን መቅናቱ እንዳለሆኖ
ለምን ይዋሻል እኔም እቀናለሁ
እካ።እር።ንገራቸው
ብቀናም ቤለብየተ ላይ እጀ አለነሳም ባህላችን አደለም ለዛዉም ትሁት ለማክብረኝ ባል
በሳቅ 🤣🤣🤣 ከዚህ በላይ ቅናት ምን ይምጣ ሳምሪየ መናደድና ቅናት ተመሣሣይ ነው ስልሽ ግን እወዳችኋለዉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛዉ እንደኔ ምትወዷቸዉ like
ክክክ ምን አይነት ድርቅና ነው አልቀናሁም ተንገበገብሽ እንጂ
በትክክል
ያስሚን አህመድ በጣም እጂ
ያስሚን አህመድ kkkkk chesalchi enji
ያስሚን አህመድ በትክክል
በጣም ተቃጠለች አይገልፀውም
በእናትሽ ሳምራ ተንከባከቢው በጣም እኮ ምርጥ ወንድ ነው የምታመን ወንድ ነው
ቤታችሁን ቆጆ አድርጋችሁታል
ሳምሪዬን
ያስከፋ
ሆዱ ይተርተር ሳምሪን የሚወድ ላይክ
ክክሆዱይተርተርአልሻት
ታዲያስ
@@sameeradxb3794 kkkkkkk
አረረረረ ድልብ አሽቃባጭ
@@tedohabesha4131 ምነው ከነከነሽ አች አንደኛዋ ከሆንሽ ይተርትርሽ
ወዮ ሳምሪዬ 😂😂😂😂😂 የእኔ ፍቅረኛ 1000 ሴት ሲጻጻፍ ይውላላ ጨገራዬን ልጦ ሽንፈላዬን ልጦታል የዘመኑ ወንዶች. አስቸጋሪዎች ናቸው. እረጋ በይ ሳምሪዬ 😂😂😂😂😂ልክ እንዴኔ ቅናታም ነሽ የእኔ ቆንጆ ሰው በሚወደውእማይቀና አሀያ ብቻ ነው ውድድድ 2ትሽንም
እኛ ሤቶች ምን አለ ትግሥቱን ቢሠጠን ሆሆሆ😂😂😂😂😂
Kkkkk eko ayigarima
ክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክ
Eweneteshen Naw Marr Ene Ma Yehe Sebaye Aschegronyal
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሳምር የፈለገ ነገር ቢፈጠርም ነገሮችን ተነጋግራቹሁ መፊታት ናው እንጂ በባልሽ ላይ እጂ ማንሳት የለበሽም። በጣም ናው ያፈርኩብሽ።
ፋኒ ዛሬ prank. በደብ ተሳክቶልሀን ።😂😂😂ሳምሪ ዛሬ ተጨረጨረች እሯ። 😂 እኳን አተ እኔ ፈራሀት። በእውነት 😂
የኔ ምርጦች ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ ግን ሳምሪ ቀስ እረጋ ማለት መረጋጋት ይኖርብሻል የኔ ቆንጆ በፍቅር ምሀል ብዙ መሰናክሎች ሊገጥሙ ይችላሉ ነገር ግን በትግስት ማሳለፍ ነው።ፋኒን ባለቤትሽ ግን በጣም አደንቀዋለሁ ምክንያቱም እርጋታው እንደሱ ስትደበድቢው ስታጋፍጭው በትግስት በሳቅ በዝምታ ነገሮችን ያሳልፋል እድለኛ ነሽ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ፈጣሪ ስለሰጠሽ እና ለሁላችንም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እንወዳችኃለን ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በነገራችን ላይ በፍቅር ምሀል ቅናት መቆጣት ካለበት የፍቅር ምልክት ነው በሁለቶቹ ምሀል በጣም ፍቅር እንደለ ይገልፃል።
በቅናት ጨርጭር ብለሽ አለቀናውም ያልሽው ልጅ ደናነሽ እንዴት ነሽ ክክክክክ
😅😅😂😂😂😅
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
Kkkkkkk ere besak
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
የማርያም ልጅ ነኝ ክክክክክክክክክክ
ሳምሪ በስማም ተናደድሽ እህቴ ተረጋጊ ባልሽን አትማች ጥሩ አደለም ግን ፋኒ ተጠንቀቅ እዉነት ቢሆን ሳምሪ አስራ ነዉ በርበሪ እምታጥንህ ሀሀሀሀ
Kkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkk
Kkkkkkkkk besak
ክክክክክክክክክክ ሜጥሜጣ ሆነችበትኮ
Kkkkkkkk
አታደረገውም አይባልም
ቅናት ነው አልልም በትዳር መሀል አዲስ ነገር ሲኖር መጠየቅ መናደድ ያለ ነው ሀይለኛ ነሽ ሳምሪ በንግግር የምታምኚ ሴት ሁኚ ሀይለኝነት የማንንም ምሰሶ አቁሞ አያውቅም በተረፈ ይመቻቹ
ወይኔ ሳምሪየ እዴት እዳመረብሽ እደዚህ ቆንጆ ነሽ ደግሞ በባል መቅናት ያለ ነዉ ግን ለወደፊቱ ትንሽ ተረጋጊ የኔ ማሮች
ፍኒ እና ሳምሪ ፍቅራችሁ የዘላለም ይሁን
ua-cam.com/users/UC8zuDzv1mxgdsREFiMVHFIw
ብዙ ኮሜንት ሳነበ ስለምትወጂው ነው የቀናሽ ቅናት የመውደድ ምልክት ነው ብላችዋል
ግን ትክክለኛ ሃሳብ አይደለም ቅናት ጭቅጭቅን ያመጣል ጭቅጭቅ ክፍተትን ያመጣል አንዳንድ ሰወች እየተዋደዱ እሚለያዩት በቅናትና በ እልህ ነው ከዝህ በፊት እንደዝህ አይነት ነገር ብታይበት እሄ ነገር ምንድን ነው ትያለሽ ምንም ነገር ካልነበረበት እንደዝህ መጠራጠር ትክክል አይደለም ! ማድረግ የነበረብሽ በእርጋታ ፋኒ አንዳንድ ሴቶች እንደእህት አስበህ ብትቀርባቸው እንኩዋን እነሱ ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላል እንደዝህ አይነት ነገር ደግሞ ከኛ ላይ ክፍተት ያመጣል በለሽ በነገሩ ላይ መወያየት ብትችይ የተሻለ ይመስለኛል!
ከአድማስ ባሻገር ተተተ yenetre hasab new thanks 👌🏼🙏🏼
እውነት ነው
ትክክል
በትክክል በንዴት ውስጥ መወሰን እይቻልም
በለው ጡሩ ምክር ነው እኔም ትምህርት ወሰድኩኝ
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሰዉ ደስታ ምያስደስታቺዉ pls like me
ኮሜንትታሮች በሰዉ ቁስል እንጨት ስዴዱበት አትሁኑ እኔ ብሆን ምን አዴርጋለሁ ብላችሁ አስቡ እጅ ሳምሪ እዴዚህ አትሁኝ ምናምን ሆሆሆ እና እሰይ ጎበዝ ትበለዉ እዴ ጉድኮነዉ ሆሆሆ ሳምሪይ ጎበዝ እዴዚህ ኮስተር ነዉ የፋኒይ ቆጆ ስወድሽ ፈጣሪይ ይጠብቃችሁ!!
አይ ሳምርዬ በሳቅ ገደልሽኝ አልቀናም ማለትሽ የኔ ውድ ቅናት ማለት እኮ እሄ ነዉ ውደ የኔ ምርጣች ፋንዬ ሰራህላት👍👍👍
እናቴ ያላች ማን አለኝ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
Kkkk ikow wude
ግን እጅሽን አታንሺ ባልሽ ላይ
ባልሽን አክብሪው ቀስ ብሎ መነጋገር እየተቻለ በጣም ነው ምታስፈሪው በስመአብ
ወይ ቅናትሽ ሳምሪ
በትክክል ኣሪፍ መክር ኣቺ ሳመሪ ተናገረናል ኣለሰማሁም የለም
ede ya enata lej adelche ede esat fane eko meskenaw
የሰው ልጅ ከትናደድ ምን እንደሚያረግ አያቅም ደሞ ይከብዳል ወድሹ ፍቅድሽ እራሴ ይወዳል ብለን ሰውነታችን አሳልፈን የሰጠነው ሰው ከሌላ ሰው ተምሳሳይ ፈጠምኩ ሲል ኡ ኡ ኡ አያምጣው
ትክክል አሪፍ ምክር
❤❤❤የኔ ጣፋጭ ሳምሪዬ እኔም ብሆን ልክ እዳንቺ ነው ምሆነው ግን ስትኮሳተሪ አይጣል ነው 😊😊😊
ፋኒ እድህ አይነት ነገር አያረግም በፍፁም ከተስማማቹ ላይክ ግጩኝ 👍👍
ሣምረዬ ተገኝተሻል የኔ ቆንጆ እኔ ልናደድልሽ ያበደ ፐራንክ ነዉ የኔ ምርጦች ይመቻችሁ ሡሶቸ ❤❤
ሰምሪግን አቤት😂😂😂😂😂 ቅናት ደሞ አልቀናሁም ኧረ ሼም ነው በጣም ነው የቀናሽው ደሞ ግድ ነው ያለ ነው ቅናት ከሌለ ፍቅር አያምርም
እንደዚህ ያማረ ትዳር እና የትዳር አጋር ይስጣችሁ እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው
አሜን ይበል
Amen
አሜን
አሚን
አሚን ን
አሜን
ሁለታችሁንም በፍቅር እወዳችሁ አለሁ ግን ከኔና ከውዴ ፍቅር አይበልጥም ወይኔ ቅናት አይደለም ሀይ አለችው አላት ብዬ ልናደድ ለምን አፈቅርሻለሁ አይላትም ለወንድ ልጅ ሸብረብ ካልሽለት ያፈጋሻል ሁልሽም አይተሽ እንዳላየሽ ሆኖ ማለፍን የሚያክል የለም ያኔ እሱ ላንች ሸብ ረብ ይልልሻል ሴት ሆይ
ዋው ትክክል
Eko yarada lij
እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ ልክ ብለሻል
እርበጣም
ትክክል
አረ ሳምሪየ ተረጋጊ እንደ ሌላ ብታገኝ ታየኝ እኮ
ፉኒ እኔ የአንተን እርጋታና ፀባይ ቃላት የለኝም ወላሂ የወንድ ልጅ እርጋታ እንደት ደስ እንደሚል
አወ እኛ ሴቶች እርጋ ያለወድ እንወዳለን ግን ታር አድነወ ያለው
Zeni Zed
@@hirj2602 fani eko eyetekeresu enedehonu yakal leza newo ereget yale yememeselewo
ኧረ ሳምሪ አረጋጊው kkkkkk ደሞ አልቀናሁም ትያለሽደ ገዚህ በላይ መጨርጨር አለደ ሶ በሚወዱት መቅናት ደስ ይላል ።ግን ሀይለኛ ትመስላለሽ
በነፋኒ ፍቅር ቀንቼ
እሰይ ላገባ ነው😉
እኔስ ላገባ ነው በቃ ላገባ ነው😂😂😁😁
እንደኔ የምትቀኑ ሰብስክራይብ ግጩኝ😜😜😜
😄😄😄😄😄😄
ክክክ ልጨርሰውና ሳምሪ ከቀናይ እኔም እቀናለሁ ግን ልየው
@@قضميلتوحضقضميلتوحض ጨርሽ😝
እኔ አገባውኝ እደ ፋኒ ፍቅር የሆነ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ
@@messishewa7226 ጨረስኩ ረይውማ የኮመኩትን 😜
kikikkikikikikiki love u belata tadya alchew ererere bila konew yeni konjo chewa samri seralish
ሳምሪ አልቀናም አትትበይ ሰው በሚወደው ነው እሚቀና ለማንኛውም ፋኒ ትትወናው ተሳክቶልሀል 👌👌👌👌👌👌
ታዲያ ቅናት ካለሆነ ምን ሊባል ነው ሳመሪ
ግልፅ ያለ ቅናት
ካልቀናችማ አትወደውም ማለት ነው ሰው በሚወደው ነው የምቀናው
@@ለምለምአለማየሁ ኣምናለሁ ሰው በሚወደው ነው የሚቀናው ገን ኣለቀናሁም ሰተል ነውጂ
ክክክክነውእድ
ክክክክክ እኮ
Kkkkkk
መቸም ሰው ገና ርዕሱን ብቻ አይቶ "እኮ ተናግረን ነበር " እሚል እኮ አይጠፋም 😂
ክክክክክ
Lol
😃😃😃
ለዛ media 😂😂😂
Enes ende ibab tiketekithalech biye neber enquan aterefek....prank go so well# nigistitu tekotach....
አረ እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ማሮች የምር የድሮ ቢድዎቻችሁን እያየሁ ከች አላችሁ ምርጦችኮናችሁ ውድድድድድድ እስከጥግ
ተቨላሽ ተቨላሽ ሳምሪ ተቨላሽ ሀሀሀሀሀ የኔ ቀናተኛ ብትቀኝም አይፈረድም ፍቅር የሆነ ልጅ ፈኒ የኔ አንበሳ
Wayina wayina yahulu sakiwa xafa eko enami aberiyati tanaddikuyi
አልገባኝም ቆይ ?
ውንድ ልጅ ካገባ የ ሴት ጓድኛ አይኖራቸውም ማልት ነው ?🤔
እናት ድግሞ ብዙ ስው ያቁዋችውል ታዋቂ
ሆናቹል እንዲ አይንት ነገር ያጋጥማል so ቀለል አርጊው 🤗🤗
😀😀😀
😂😂😂😂
ትክክልጥያቄነው
ሊኖራቸው ይችላል ግን ካገቡ በህዋላ የጋራ የሴትም ይሁን የወንድ ጎደኛ የጋራ ነው መሆን ያለባቸው
F .M LOVE yeah esu lik new betergaga menfes meteyek new anywas prank mehunu tiru hone 🤔😀😀
ahahahahahahahhahaa ቀንተሻል ሳምሪ ፡ የኔ ጌታ ፋኒ ኤረ አያደርገውም አትጠራጠሪው በጣም ትዋደዳላቹ ሳምሪዬ ነገሮቹን በንግግር ለመፍታት ሞክሪ ቶሎ አትናደጂ
ወይኔ ስወዳችሁኮ. የኔማሮች ፍጣሬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ.
ወይኔ ሳምሪዬ እረ አይዞሽ ሆሆሆ 😂
ፋኒ ግን ወላሂ ፀባዬ በጣም ሀሪፍ ነው
@የዶክተር አብይ አድናቂ ነኝ
ክክክክክክክክ
@የዶክተር አብይ አድናቂ ነኝ 😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ማማየ
ሳምሪዬ እውነትሽን ያናዳል እንኳንም ፕራንክ ሆነ ፋኒም ምርጥ ልጅ ነው የሚጠረጠር አይደለም አይለያቹ እወዳቹሀለው
ሳምሪ በጣም ነው ያደነቅኩሽ እራስሽን አስከብረሽ የምትኖሪ ሴት እንደሆንሽ ነው ያየሁት ብዙ ሴት እህቶቻችን የሚወዱትን ወንድ/ባላቸውን/ ላለማጣት መለየትን እየፈሩ ተነጋግሮ በሚፈታ ችግር ሳይቀር ውስጣቸውን እየጎዱ እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ምንም እንዳላየ ለመሆን ይጥራሉ እባካችሁ እህቶች ቅናት እና እራስን ማስከበር ለይተን እንወቅ ማንኛዉም ሰው የማይሆን ነገር ሲያጋጥመው መናደድ ያለ ነው ግን ከንዴቱ በኋላ በሚወስደው እርምጃ እና መፍትሄው ላይ ነው ማተኮር።ይህ የኔ አመለካከት ነው ማንኛውም ሰው በእራሱ መተማመን አለበት በተለይም ሴቶች የወንዶች ጥገኛ አንሁን እራሳችንን በእራሳችን እንምራ ያኔ ስለ ሙሉ በሙሉ በእራስ መተማመናችን ይጨምራል መብታችንን አስከብረን እንኖራለን ።
ውይይ ሁለት. ምረጦች ስታምሩ ፈጣረይ ፈቅራችሁን ያብዛላችሁ
ሀሀሀ በባሉ ወይም በፍቅረኛው መቅናት ያለ ነው እኔም እንዴ አንች እንጨረጨራለሁ😀
አልቀናሁም ትላለች
እኔም በምወድት መቅነት የለነዉ
አዎ ሳምሪ ያናድዳል ግን እንደቀናሽም ያስታውቃል በምትወጂው ሠው ካልቀናሽበት እንዴት እንደምትወጂው በምን ይታወቃል ለማንኛውም ይመቻችሁ♥😘😍
ቀላል ቀንተሻል ፕራንክ ነው ብሎሽ እራሱ ደውልላት ደውልላት ማለት አበዛሽ ጌታን አቤት ቅናት ደግሞ ድርቀትሽ ገረመኝ ለማንኛውም እንደዚህ አትቅኝ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ 🥰😍
Zega yewaragn lji ante bitons bahiyoti kalde ale dadabi Dengay erasu malti ante nhe ena makanti albati babaluwa kalkanchi baman tikina wush
@@deljpyoutube7694 bamjamrya thota layi sektl dagmo yafelghutin comment masetat echilalhu men agabahi anta ashekabachi
የኔ ምርጦች መጣችሁ አቦ ወድድድድድድድ ጥግ ደረስ ሰላማችሁ ይብዛ
🍬🍬🍬🍬🍬👈
እኔ ደሞ ላንቺ ጥግ ደረስ ውድድድድድድድ😘😘😘
ሚሚየ ማሬ እደትነሺልኝ ሥወድሺኮ ጥግ ድረሥነው
@@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 😘😘😘😘😘😘😘
@@aabdulla2229 የጠፋ ሰው እንዴት ነሸ ማር እኔም ወድድድድድድድ
የኔ ማሮችችች ተናፍቃችሁል እናተ ቶቶሎ ኑ እንዴ በእውነት በጣምምምም ንፍቅ ብላችሁኛል ግን ገና ቪደወውን አላየሁትም እስኪ እንደኔ የናፈዋቸው በላይክ ያሳየኝ
ፍቅር ፍቅር ስትባባሉ ደስ ስትሉ ውዶቼ 💓💓 አይለያያቹሁ ወይ እኛ ሴቶች ስንቀና እኮ 🙈😂😂
Kkkkkkkkkk
*የኔ ማር እንድት ነው የተናደድሽው 😂😂😂ውይኔ ፍኒ አልቀልህ በቃ ግን አትፍርፍሬበት ዋ !*
*ደስ የምትሉኝ ነገር በባህላችን ነው የምትጠራሩት ፍቅር ስትባባሉ ሲያምርባችሁ አሉ ደሞ ቤብ እያሉ የሚመፃደቁ ያባባቸዉ እና*
Ye Mareyam Lej Negn ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
Ye Mareyam Lej Negn 😂😂😂👏👏
🤣🤣🤣
Ye Mareyam Lej Negn kkkkkkk.
amen yabbachewna haha
ክክክክክክ አይ ሳምሪዬ ድብን ብለሺ ቀንተሺ ለምን እቀናለሁ አልሺ💕❤💕❤💕
የጎንደር ቆንጆ ነኝ የጎንደር ቆንጆ ነኝ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማኛ👍
አይ ሳምሪዬ ቀንተሻል ለምትወጂው ሰው መቅናት ያለ ነው
😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክክ ሳምሪ አልተቻልሽም ፍኔ ግን ስትችልበት ግን ተመቻቹኝ ግን ሳምሪ የምትወጂው ሰው መጠርጠር የለብሽም
ሳምሪዬ ብትቀኝም ምንም አይደለም ምክንያቱም የምትወጅው (የምታፈቅሪው )ጓደኛሽ ነው ያለም ነገር ነው ታምራላችሁ ።
የተደለተ ሜሴጅ አለ 😃😃😃 ቅናት በሚወዱት ሰው ያስፈልጋል ግን ሳይበዛ ሳምሪየ እሽ ውዴ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛው
#ፋኒየ ምስኪን ልትስማት ስትል ትርቃለች ኣሳዘንከኝ #ሳምሪየ ድብን ብለሽ ቀንተሻል ኣትዋሺ ደሞ ያፈቀረ ነው ሚቀናው ሌላ የለውም ።ይመቻቹ እወዳችዋለሁ🌷😍
😂😂"Alkenam gn sejemer man melis aleh"😂😂😂yimechih bro demo konjiye nech ehit kalat gn adera ene wendimih alew🙄😂👍
ወይኔ ሳምሪ ተቃጠልሺ የፈጣሪያለህ ደግሞ አልቀናሁም ግግም ልነገሩ የጂጂ ልጅነሸ ሲበዛ አይለኛ ሰበዛ ቅናተኛነሸ የምር እንደዜህ አትሁኚ ፋኒ እግዜአብሔር ጨምሮ ትግሰቱን ይሰጥል ልትገይው በፈጣሪ
ሳምሪዬ ብትቀኚም እኮ ባልሽ ነው ካልቀናሽማ አትወጂውም ማለት ነው
ያልበዛ ጤነኛ ቅናት normal ነው
ባሌን አስታወሳችሁኝ ድብን አርጌ ነዋ ምቀናው coz ላጣው አልፈልግም
አቦይመችሽ ለአስተሳሰብሽ👌👌👍
በጣም ቀናተኛ ነሽ በስማም ሰዉ hi ሲል hi ይባላል ሳምሬ ሲበዛ ኃይለኛ ነሽ በስማም !!
በጣም
ስፈልግ አለማየሁ ayeh fiker tanekara mihonaw enedisihon naw
እንደናትዋ omg
እኮ ሀይ ስትልክ ለምን አልካት አላለችም ክክክክክ
ሳምሪዬ የኔ ቢጤ ነሽ ክክክክክ ወንዶች ሀይ ብለው ነው የት ነሽ ስራሽ ምንድን ነው የሚሉት
ሳህ
@@ዜድብንትየሱፍ እኔ ብሆን በጥርሴም አለቀው ነበር እንዴ ክክክክክክክ
ወይ ፉኒ በጣሞ እረጋ ያለነዉ አችግን አድነገር ብታይበት እጃ😱😱😱😱😱😱😱😱
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ከከከከከከshi
ፋኒዬ እጅግ እኮ ነው ዩምወድህ ሁሌም ሁሌም ባይለወጥ ቃል ውድድድድ I love you so much sweet boy.😍😍😍😍😍😍😍😍😍😉በይ ቅኝ ደግሞ
ክክክክክክክክ ወየው
ፕራክ ነዉ ሲሉሽ አላምንም ያልሺዉ ልጅ ደና ነሽ እዴት ነሽ
ደና ነሽ እዴት ነሽ
ቺኳ ተበላሽ ተበላሽ ያልከዉ ልጅ ደና ነህ እዴት ነህ ደና ነህ እዴት ነህ
ክክክክክክክክክክ
ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙉🙉
😀😀😀😀
😂😂😂😂😂😂😂😂🥰
ሳምሪዬ ስወድሽ እኮ ፋኒም እወዳቹሀለው ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደዳቹ አይለያቹ ለእኔም ፀልዩልኝ እንደናተን አይነት ፍቅር እንዲሰጠኝ
እረ ሳምሪየ ወይኔ በሳቅ እኔንም ፈቅር ይዞኝ ለመቅናት ያብቃኝ አይ ሶምሪ አልቀናሁም 😀😀😀
ከዚህ ድራማ የተመቸኝ ዳይሎግ ሻውር እየወሰደች ነው ሻውር እወሰደች ነው ሻውር እየወሰደች ነው ሻውር እየወሰደች ነው ሻውር እየወሰደች ነው ክክክክክክክ እና ላስግባልሽ ያለው Anyway ደስ ትሉኛላቹ
ሳምርዬ እንደውም ዝም ብለሽዋል😊
እንዴ በባሌ የመጣማ ቀልድ የለም😁😁😍
😂😂😂 I think this is so funny you got her. People say on their comment Samri is jealous . Of course she is human being so she can be jealous and she had the right to ask why he did text . That’s normal to me😘❤️
ወይይይይ ሳምሪየ የናትሽ ትነሽ ሳይጋባብሽ አይቀርም😃እርጋ በይ ኧር ይደብራል😙
ክክክክክ
ትክክል በስመአብ
ሀሀሀሀሀሀ
ምርጦች ይመቻቸሁ እኔ የመሰለኝን ነዉ የኮመትኩት😒😃😃
አይ ሳምርየ አልቀናሁም ተያለሺ እደ እየቀናሺ በምንድን ነው ይምቀናው በፋኒ ነዋ የምቀኒው የኔ ቆንጆ እረጋበይ እሺ ከወንድ ልጅ ላይ አይጮህም ማማዬ ለማንኛውም ፍቅራችሁ ይብዛ ደግሞ ማመን አለብሺ ፍቅር እምነት ይጠይቃል አጋጣሚ እሱየማያቀው ነገር ቢፈጠር ምን ልትይነው ፋኒን እመኒው እሺ😀
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሳምሪዬ በሳቅ ገደልሽኝ ልበላህ እችላለው ስትይ በጣም አስቀሽኝ
እኔም ሠው ያረገው አይቅርብኝ ብዬ ፕራንክ አድርጌ በጥፊ ብላክ ሄንድ ዋይት እንዳይ ነው ያረገኝ በዛላይ አልቅሼ ውላ ነው ያመነኝ ውይ የኢትዮ ወንዶች ግን ለምንም አትመቹም
ክክክክክክክክ እንኳን ተረፍሽ እኔስ ጥፊም አይበቃው ሳከኛ ያደርገኛል ደግሞ እጁ አጠነካከሩ ከዚህ በጥፊ ቢለኝ ኢትዩጵያ አድርሶ ይመልሰኛል
@@meryemtube3653 kkkkkkkkkkkkkk
@@meryemtube3653 ክክክክክክክክክክክክ አረ ወይኔ በሳቅ
እውነቴን እኮ ነው ውዶቸ ቀልድ የለም ሰብ አድርጉኝ እስኪ ቤቴ ባዶ ነው
Kkkkkk
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እረ በጣም ሀይለኛ ነሽ ፕራንክ ነው እንኳን ሲልሽ አታምኝም እ
😂😂😂😂ፍፍፍፍ አሳዘነኝ ዉይ ምስጊን የኔም ፍቅረኛ እንደሱ ቀስ ያለና አስተዋይ ነዉ ሳምሪ እንደኔ ቅናት አለባት😂😂😂 ሳምሪየ ልብ ይስጠን🤔😃
እኔም፡በባሌ፡በጣም፡ነው፡የምቀናው፡ወላሂ🤪🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ስታምሩ
ሳምሪ አትድረቂ ባልሽላይ እጅሽን አትሰንዝሪ አይለኛነሽ ቁጭ ጂጂን በስማም ድርቅና ፈኒትግስትህ ደስይላል
enat tebyewa awxta stxlat 1yr esu new yeteshekemat yenata bixa nechi
ኧረ በቅናት እርር ማለት እየቀናች አልቀናውም ትላለች😜ሳምሪ
ሳምሪ ጉረኛ ውሸትሽ አልቀናም ትያለሽደ ተቃጥለሽ ውይይይ ዋው አይዞሽ በሚወዱት ሰው መቅናት ____ነው
ሳምሪ ባልሽን አይጥ እንዳትዪ በጣም የማስጠላ ነው ደግሞ እጅሽን እሱ ላይ አታንሺ ባል ክብር ነው ።
ሣምሪዬ አልቀናሁም አትበይ በጣም ቀንተሻል ብትቀኝም እኮ ባልሽ ነዉ ልክ ነሽ ግን ድርቅ አትበይ እሺ
ሳምሪ & ፋኒ ምርጦቼ ስወዳቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
ሳምራ ቅናታም እደኔናትእኔን ብታይ ኝ ቅጥል ነው የሚለው።
@@mobileshop8980 ክክክክክ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
ua-cam.com/video/yw8nT1Ul7gI/v-deo.html
yimechk fani ,,,,,,,,,,, gn samrin bzu alachuat mn asbachuh nw? esu kemisetat mels antsar endewm mnm alaregechwm! its Love eko!!!!!!!
ክክክክክክ ውይ ሴቶች እኔ ብሆን ብጥፊ ነበር የምልህ የወደፊት ባሌ ስልክ መያዝ የለበትም እኔ እቀናለሁ
ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ክክክክ
🤪🤪
@@seadaaseadaa1186 😂😂😂😂😂👈
😂😂😂😂😜😜😜👈
kkkkk 😀😀😀😀enem edachnew hesabe
hey guys you know how im happy when i see you any one happy like me :)
ሳምሪ አንዳንዴ አይሻለሁ ትንሽ ልጂነትም ስላለብሽ ይመስለኛል በጣም ትቸኩያለ ትንሽ እረጋ በይ እሽ አትቸኩይ እህታለም ባለፉውን ነግሬሻለሁ በችኩልነት ብዙ ነገር ይበላሻል እሺ ቀስ እረጋ ማለት መልካም ነው ይሄ ምክር ነው ተባርኪ
Bltanya Getachew በ እናቷ ወጣ ነው አትፍረጅባት
@@ብርቁለእናቱ አይ ፍርጀባት ሳይሆን ዳኒዬ ልጂነትም ስላለባት ይች እድሜ እልፍ 25 ላይ ስትገባ በደንብ ይገባታል ባለፈውም ቸኩላ የተናገርችው ነገር ሰው ጆሮ ገብቶአል አሁን ምህርት ተደራርገው ባይም ደስ ቢለኝም እምዬ እናት እናት ናት የፈለገ ነገር ብትበድለኝ አደባባይ አላወጣባትም ለዛም ነው አትቸኩይ የምላት ሳምሪን 3 አመት ነው የምበልጣት ትልቅ ሆኜ አይደለም አሁን ላይ ያልተገራ ቡሀላ ያስቸግራል ለማለት ያክል ነው ከተሞክሮዬም ነው የመከርኩአት
OMG🙈 letebalaw naw enda fani asazanagn prank mahuono takamak 😡😏😏dagemo alekanahuom telalch enda 🤗🤗