ምርጥ የፀጉር ውህድ በዚ ሳምንት የተቀባሁት//Best Aloe Vera hair food for masiv hair growth

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 462

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +159

    ፈጣሪ የማይለወጥ የማያልቅ ፍቅርና ሰላም ይስጠን አሜን🙏🏽💖💖💖

    • @hayu9681
      @hayu9681 3 роки тому +2

      አሚን ያ ረብ!!!!!!

    • @bzuyebzuye5614
      @bzuyebzuye5614 3 роки тому +1

      አሜን አሜን የኔቅመም እንኳን አብሮአደረሰን ስወዲሽ ፍቅርነሽ 👍👍👍

    • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
      @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 роки тому

      አሜን ፫💚💛❤

    • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
      @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 роки тому +1

      አሚን በርቺ እረ እኔ ጸጉሬ ጠበጣጥሶ አለቀመሲ ልቀረጠወ እያልኩነው 1 ወስጥ ተበጣጥሶአልቆ አልያዝአለኝ

    • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ
      @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ 3 роки тому +1

      አሜን የኔልዩ የምንወድሽ የምናከብርሽ የሰላም ሰባኪ የፍቅር ሰባኪ የኛ ቅን እህታችን እመቤቴማርያም ሰላምሽን ታብዛልሽ የምውሽ ቅን ኢቲዮጲያውይ እህቴ ያችመልካምነትን እምገልፅበት ቃላት የለኝም በርችልኝ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ያመት ሰው ይበልሽ እህትዬ

  • @amiyoutube1229
    @amiyoutube1229 3 роки тому +3

    መስኪዩ ወላሂ በጣም ትልቅ ትምርት ነው የወሰድኩት ካንች ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ መልካም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት 🥰

  • @ኪድዬ
    @ኪድዬ 3 роки тому +1

    Yene konjo, thank you meski. Amen cher were yaseman.

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому +19

    መስኬ ሌላነገር ከማየት አችን ብቻ ማየት ትልቅ እድል ነው ❤❤

    • @kookoo1474
      @kookoo1474 3 роки тому +1

      ፊቴን ሞትኩኝ ጥቁቁር ነገር አለቅልኝ አለ ዉዴ እስኪ ንገሪኝ በፈጣሪ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +7

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን ማጥለያው ውህዱም በጣም ነው የወደድኩት😍😍😍

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን እንዴት አባቱ እንደሚያምር ፀጉርሽ ምንም ባይኖርሽ ፀጉርሽ ብቻ በቂ ነው ግን ማማየ ከታጠብኩ በኅላ ቆንጆ ሽታ ያለው ቅባት ነው ምቀባው ችግር የለውም አይደል

  • @beettube1521
    @beettube1521 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ይእኔ ቆንጆ በጣም እናመስግናለን በእውነት ፀጉሪ አንችን አይንት ስራ ለእኔ አሪፍ ነው

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +5

    አገራችንን ኢትዮጵያን እና ደጉ የዋሁ ምስኪን ህዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ቆንጆውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ መስክዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zedo5882
    @zedo5882 3 роки тому

    Meski ዛሬ የመጀመሪያ ቀኔ ነዉ እና በጣም ደስ ትያለሽ የእኔም ፀጉር ልክ እንዳንቺ ነው

  • @tsegamuzollo1720
    @tsegamuzollo1720 3 роки тому +1

    Thank you Messi. Did you wash it with schampo or only water?

  • @meronassefa9162
    @meronassefa9162 3 роки тому +2

    One recommendation...wet your hair before applying any mask...that will let ur hair to immerse it more!...i love u😍

  • @keriyabahiru312
    @keriyabahiru312 2 роки тому

    meski y3 wer challenge betam arif nwu kechalesh ahunim bitkatiye??????????

  • @ቀዳሚት
    @ቀዳሚት 3 роки тому

    ሰላም መስኪ ካስተር ኦይልን በየቀኑ መቀባትና ፀጉር ላይ ማቆየት ይቻላል ወይ (የህድ ምርት 100% የሚለውን ገዝቼ መቀባት ፈራሁ)

  • @alemwoldetiyu7492
    @alemwoldetiyu7492 2 роки тому

    መስኪ እንዴት ነሽ? ፀጉሬ በጣም ይሰባበራል አሁን አራስ ነኝ እንዴት ልንከባከበው?

  • @bereki7987
    @bereki7987 3 роки тому

    ያንቺ ትምርት ጠቅሞኛል ለፀጉር ብዙ ለዉጥ ያየሁት ባንቺ ነዉ ምርጥ ሰላምሽይብዛ

  • @seadimubishow4413
    @seadimubishow4413 3 роки тому

    አሪፍ ነው መስኪ ካንች ብዙ እየተማርነው ግን እባክሽ ከሁዋላ ያለው ፀጉሬ አላድግ አለኝ ምን ባደርግ ይሻላል መላ ካለሽ ንገሪኝ

  • @የራያዋ-ወ6ጠ
    @የራያዋ-ወ6ጠ 3 роки тому

    መሰኪየ እንዴትነሸ እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሸ መልሸልኝ አርጋን ዘይት አጠቃቀሙን ንገሪኚ ከቅባቶችጋ አብሬ ተጠቅሜው ነበር አንደየ ጉዳት አለው ወይሰ ልጠቀመው ከቻልሸ መልሸልኝ

  • @endalechtilahun4365
    @endalechtilahun4365 2 роки тому

    ሰላም ሰላም የኔ ግን ብዛቱ መካከለኛ ነው ነገር ግን ፅጉሬን እየበጣጠሰው ነው ምን ለድርግ

  • @emus323
    @emus323 3 роки тому

    Enamesegenalen Meski, arif kelel yal way new yasayeshen , yena tsegur gen men endemismamaw mawek alchalkum tsegura rezim gen bezat yelewem sabeterew betam yinekakelal, mabeteria lay miwetawen say betam new miasferagn. Men temekrignalesh sis!

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      ከ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት ጀምሮ አመጋገብ ሻምፖና ኮንድሽነር አስተካክይ ከዛ ከአናትሽ ፀጉሩ እንዲጠነክር ቅባት ለብ አርገሽ መሳጅ አርጊው አጥብቀሽ አታሲዥው ብዙ አታበጥሪ ቁጥርጥር በወፍራሙ እየሰራሽ አሳርፊው እሳት አታብዢበት

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed 2 роки тому

    meskiye mabeteriya mimeslewin yeqibat mekebiya ethio hager ale ket enagegnewalen tekumin tnx 💖

  • @haregewoinfekadu2113
    @haregewoinfekadu2113 3 роки тому +1

    መስኪ በጣም ነው የምወድሽ ናይላንም በጣም ነው የምወዳት እቅፍ አርገሽ ሳሚልኘ።🌻🌻🌻🌻🦋🦋🦋🦋🐦🐦🐦🐦💕💕💕💕💕💕😄😄😄😄😄😄😄

  • @brtinagetasew7686
    @brtinagetasew7686 3 роки тому

    ሰላም መስኪ
    ከገበያ የሚገዙ ጄሎችን መጠቀም ያለው ጉዳት ምንድን ነው

  • @AsamenechAseffa
    @AsamenechAseffa 11 місяців тому

    መስኪ እስኪ ካለመፍጫ የምንጠቀመውን ቀለል ያለ አሰራ ንገሪን

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +2

    wow this is amaxing ema thank you for dharinf you always showing us good think with lots of love😘😘😘

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 роки тому

    መስኪየ አሜን ትክክል

  • @ስለማይነገርስጦታውእግዝኣ

    መስኪየ መጀመርያ ላይ የቀይ ሽንጉርትና የቅሩንፉድ በቅባት ሰርቸ ፀጉሬን ለውጥ ኣሳይቶኝ ነበር ኣሁን ግን ሁሉም በኣንድ የሰራሽውን ውህድ ሰርቼ ምንም አለተመቸኝም ፀጉሬን የመድረቅና የመቅላት ነገር ብለዋል ለምን ይሆን ? እባክሽ መልሽልኝ መስኪየ የኔ ቆንጆ

  • @አለህወኪልአለህወክል

    በጠም ለዉጥ አለዉ እኔ ከማዳም በርላይ ሰርቄ እጠቃማላዉ ታስማምቶኛል ሹክራን ሁቢ ኑሪልን

  • @sindutilahun3346
    @sindutilahun3346 3 роки тому

    meskiye enameseginalen emebirhan titebikish yeewunet ethiopiawi anchi nesh

  • @romane812
    @romane812 3 роки тому +1

    አሜን አሜን መስኪ እንኳን አደረሰሽ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 роки тому

    እዴት ነሽ ስለሁሉምዐእናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ በአለፈው የሰራናቸው ቅባቶች የዝጅብል እና የሎሚ የጥብስ ቅጠል የቅርፉድ የጥቁር አዝሙድ እና የነጭ ሽንኩርት ቅባቶቹን ቀላቅለን በአድ ላይ ብንቀባው ምን ትያለሽ ?

  • @selamyabatua777
    @selamyabatua777 3 роки тому

    Wde yeshnkurt wuha bichawn tekebche tsegure likeredidbgn neber tru aydelem ende yeshnkurt wuha?

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 3 роки тому

    መስኪየ ስወድሽ መልሽልኝ እሬቱ ልዩነት አለዉ እንዴ እኔ አስገዝቸ ሳየዉ ዉስጡ ቀይ ነዉ በዛ ላይ በጣም ይገማል

  • @kaljesus9978
    @kaljesus9978 3 роки тому

    መስክዬ ለአለምሁሉ ሰላም ይሁን🙏 መስኪ አንድ ካሚራ ፈልጌ ነበር ከቻልሽ ዋጋውን ብጠይቅልኝ pls canon ማርኩ በውስጥላገኝሽ እችላለው??

  • @Zemzem-tp8eh
    @Zemzem-tp8eh 2 роки тому

    ሠላም እደት ነሺ መስኪ እኔ እሬቱን ስፈጨዉ ዉሀ ነው እሚሆነዉ ምን ላዲርግ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    አሚን መስኪየ እስኪ ፀሎት እናድርግ በስደትም ፣በሀገርም

  • @giftkebede
    @giftkebede 3 роки тому

    Tsegure chafu sasituwal min mareg alebign?

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 Рік тому

    hi meski shampo conditioner alitekemim bileshal be mindnew mititatebiw seguresh sikoshish

  • @yoditbekele43
    @yoditbekele43 3 роки тому

    መስኪዬ ቡዙ ጊዜ ጠይቄሻለው ግን አልመለሽልኝም ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ እምያበዛ ነገር ብትሰሪልኝ ለሁሉም መልካም ስራሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው እንወድሻለን

  • @zoefamilly299
    @zoefamilly299 2 роки тому

    መስኪዬ ሬት ሰው ብዙ አመጣልኝ ከገጠር እና ሰራ ስለምውል እሁድ ብቻ ነው ረፍቴ እና እንዲቆይልኝ ምን ላድርግ ጄሉን አውጥቼ በረዶ ቤት ላድርገው?

  • @asagedechshewafera4578
    @asagedechshewafera4578 3 роки тому

    yna wed endit endemewdeshi ena tseguri erjem new gen btam ses new demou btam yenkakelal men ladergew?

  • @saronajihad1252
    @saronajihad1252 3 роки тому

    Selam yena konjo endet nesha ema 1 teyake nebragna segure minma ayena kebat ayekabelam chegaru mena yehuna ps nebragna edagetima yelawem

  • @hanahalefom7273
    @hanahalefom7273 3 роки тому

    Hi meskiye zare Coconut Oil gezche kelay gn "Good for cooking " mil stuf alew ena yemgb mew Eden? Le stegur new yegzahut ena chgr alew?

  • @fanamenberu6395
    @fanamenberu6395 3 роки тому

    አሜን መስኪዬ SHEA BUTTER ብታሳን ደስ ይለኛል ተባረኪ

  • @CRAFTS665
    @CRAFTS665 3 роки тому

    መስኪየ እንዴት ነሽ ትንሿ ልጄ ፀጉሯን ቅባት ቀብቻት ትንሽ ቆይቶ ድርቅ ይላል ምን ላድርግ
    ኦላይን ላይ የምትገቢው ስንት ሰአት መች ነው

  • @mafis9493
    @mafis9493 2 роки тому

    meski yalen ande kebat becha bihons yechalal ?

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 роки тому

    እናመሰግናለን መሲ ቆንጆ አሎቬራ ብቻውን እኔም እጠቀማለሁ ቆንጆ ነው።መሲየ ግን ፀጉሬ ከጆሮየ አልወርድ አለች😆😆
    የምትጠቀሚው ቪታሚን ካለ please ንገሪን ቫይታሚን C በክኒን መልክ ያለውን መጠቀም ከጀመርኩ ወር ከ15 ቀን ሆነኝ ከለሩ ቆንጆ እየሆነ ነው መነቃቀሉም ቀነሰልኝ ግን ቁመት የለም🙅🙅

  • @addisteka3020
    @addisteka3020 3 роки тому

    Hi miski how do I treat heat dameg hair please let me know 🙏

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 3 роки тому +2

    መስኪዬዬዬ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነዉ አዎ አገራችን ላይ የምንሰማዉ ነገር በጣም ያስፈራል እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን❤❤🙏🙏

    • @tokumatubehm
      @tokumatubehm 3 роки тому

      Inizaamd

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 роки тому

      አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቅንነት እንደማመር 😘

  • @mmimoi4983
    @mmimoi4983 3 роки тому

    የት ጠፍተሽ ነው ግን በለሽበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 роки тому

    አመሰግናለው። ነገ ፀጉሬን ልታጠብ ስል ነው ያሳየሺኝ

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣምነዉ ስራወችሽንየምወዲልሽ በርች ጎበዝ ስወዲሽ

  • @YewinsDesta
    @YewinsDesta 2 місяці тому

    አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    እና እኔ ጥያቄ አሌኝ ይህ ተጠቅሜ ካስክ ብገባ ችግር ይኖራል ማለት ሁሌ ፀጉሬን ስተጣብ ካስክ ስለምገባ ነዉ

  • @asterteshometeshome3902
    @asterteshometeshome3902 3 роки тому

    መስክዬ ጥሩ ዘዴነዉ ተባረኪ

  • @nezifamehamed5814
    @nezifamehamed5814 3 роки тому

    ሰላም መስኪዬ ፊቴ በጣም ቡጉር አስቸግሮኛል ምን ላርግ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +2

    የናይላ እናት❤ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳንምህር እርገቷ በዓል አደርሰሸ የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ🙏አንድነት ፍቅር ያድለን መጣሁ እኩል ሆንን በረቺ ለምንድነው እሬቱ ያማይሰማማኝ የተልባ ውህድ አሳይኝ❤

  • @saranora6393
    @saranora6393 3 роки тому

    meski egziabhier ybarksh tegurie betam lewt aychalew

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 3 роки тому

    Welcome Umu Nyla thanks rate beklalu yemebekl nw tekelu freshun tetkemu

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 роки тому +1

    amen ema tebarekw

  • @hewifkr7475
    @hewifkr7475 3 роки тому +2

    መስኪዬ ምንም አትሰለችንም እንደውም ሱስ ነው የሆንሽብኝ ባንቺ ምክንያት ፀጉሬ የት እንደደረሰ ለኔ እራሱ እስከሚገርመኝ ድረስ በተረፍ እንዳልሽው አገራችንን ሰላም ያርግልን ያአገር ሰላም ይቀድማል የእግዚአብሔር እጅ ይጨመርበት

  • @betemare5229
    @betemare5229 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ አንችን መከታተል ከጀርመርኩ ጀምሮ ፀጉሬ እንዴት እንደተቀየር አታምኑኝም ❤️💕🙏🙏🙏

  • @birabirotv2664
    @birabirotv2664 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ. እናመሰግናለን

  • @ጀሚላቱዩብየአላህበሪያ

    መይኒዚ ጠቀምነው እበለል ለጸጉር እውነት ነዉ ኒገሪኝ ውድ

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ወላሂ ከንች አዬቼ ፀጉሬን ለውጥ አግንቼለሁ አለህ ይጠብቅሽ🥰🇪🇹🇪🇹

  • @weynshetabera1129
    @weynshetabera1129 3 роки тому

    በናትሽ መስኪዬ ፊቴ እየተፈገፈገብኝ ነው ምን ላድርግ

  • @mahletkelemework6387
    @mahletkelemework6387 3 роки тому

    እንዴት ነሽ የቀይ ሽንኩርት ዘይት መስራት ፈልጌ ነበር አሰራሩን

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 3 роки тому

    መስክኪአንችን መከተል ከጀመርኩ ብሀላ በጣም አድግዋል ፀጉሬ ግን ብዛት አልጨመረም ምን ላድርግ ለብዛት

  • @etsubendale2328
    @etsubendale2328 3 роки тому

    Meskiye endet nesh ret betam kemwedew yetsegur treat madregiya andegnaw nw

  • @samritube645
    @samritube645 3 роки тому +1

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እናመሰግናለን እኔ ኢቶጵያ ነኝ እናንተ መሰዉ ሀገር እየገዛችሁ ነዉ ይገርማል ግን እኛ የሚጠቅመን ነገር አጠገባችን ሲሆን ነገሬ አንደዉም ሲቀጥል መጠጣት ያልሽው በጣም ዘግንኖኛል ምክንያቱም በጣም ይመራል እንዴት ነዉ የሚጠጡት

  • @mebratasfaw846
    @mebratasfaw846 2 роки тому

    መስኪ ቆንጆ ተቀብተን ለስንት ቀን መቆየት ይችላል❤

  • @taysunature4280
    @taysunature4280 3 роки тому

    በሻንፖ እና ኮድሽነር አልታጠብም ብለሽ ነበር እና በምንድነው ምትታጠቢው?

  • @jkkj8188
    @jkkj8188 9 місяців тому

    Where can i find alovera in addis

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 роки тому

    መስኪ ፀጉሬ ይደርቃል ልሽበቱ የምቀባው ቀለም ፀግሬን ቅይረው ምን ልጠቀም

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela7918 3 роки тому

    መስኪየ እንዴት ነሽ ስትቀቢ እኔራሴ ተቀባሁ አሁንማ ከቺሌንጁ ጀምሮ ሱስ
    ይዞኛል ሳልቀባ አልታጠብም

  • @medhnmedhn3116
    @medhnmedhn3116 3 роки тому +1

    መሲ ልጅሸ ሳምልኝ ለመሰል ብርሃን እንካን አደረስሽ አገራችን ሰላም ምህረት በመስቀሉ ይባርክልን

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Рік тому

    ከምር ምርጥ ሰው ነሽ አንቺን ብቻ ተከተትዬ ፀጉሬ እንደሚየድግ ተስፈ አለኝ

  • @redietmekonnenworkineh9057
    @redietmekonnenworkineh9057 Рік тому

    Betam amesegnalew ene leteyekesh mefelgew tsegure betam yesebaberal ena demo kefit yalew betam tegodtual lesu meteyegn ngr kalesh ena demo 1sament yahel enkebakebewna kexa yeselechegnal esun endet mastekakel echelalew tseguren lande ena lemecheresha gize lemastekakel koreche menesat felgalew

  • @ቃልኪዳንጌትነት
    @ቃልኪዳንጌትነት 3 роки тому

    መስኪ እስኪ ቅንድብና ሽፋል የሚያበዛ መዳኒት ንገሪን በናትሽ

  • @yoditmehari6324
    @yoditmehari6324 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ መስኪ አወድሻለው ጸጉሬ ኣጭር ነው ነገር ግን ያንቺ ባየውት ቁትር የኔ ያደገሊግን ዪመስለጛል ክክክክክ

  • @tintamanengu
    @tintamanengu 2 роки тому +3

    Aloe vera gel has really helped soften and grow my hair and I found an easy way to get the juice off without a blender or the mixing or the lamps, and I made a short how to video on my channel. I can be inconsistent, so making my hair routine easy is really important to me. This was really helpful too.

  • @mariemarie8836
    @mariemarie8836 3 роки тому +4

    ስወድሽ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    Thanks for sharing God bless u Sister 🙏

  • @sofitube7061
    @sofitube7061 3 роки тому

    መስኪየ በጣም አመሰግንሻለህ ሲስቱ ቻሌንጅን እመጨረሻሽ ላይ ነበር የተቀላወልኩት አሁን 2 ወሬ በጣም ፀጉሬ ረዝሟል በዛ ላይ ብዛቱ ግን ሊለሰልስልኝ አልቻለም መላ ታለሽ ሹክ በይኝ

  • @rediyee8363
    @rediyee8363 3 роки тому +1

    Meskiye yne konjo ftari yetbksh enamsgnaln

  • @betselotabebe2013
    @betselotabebe2013 Рік тому

    እሬትእና ሽንኩርት በአንድቀን መጠቀም እንችላለን

  • @DenkeneshBalcha
    @DenkeneshBalcha 5 місяців тому

    የፀጉር ሻምፖ አሰራር መስኪ አሳይ ን በናትሽ በችሎ ታሽ ቀጥይበት

  • @habhabsji556
    @habhabsji556 3 роки тому

    መስኪ የእኔ እሬት እደዉሀ ብቻ ነዉ የሚሆነዉ አይምለገለግም???

  • @mekdisisay7961
    @mekdisisay7961 3 роки тому

    Selam meski ene adis gebi negn ena tsegure sis new ena begonna begon tsegure yegeba new ena mn tmekrignalesh please Nigerign mn ltekem

  • @martahailu4752
    @martahailu4752 3 роки тому

    መስኪ የኔ ፀጉርእንደሆን ምንም ቢቀባ ያው ነው

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 Рік тому

    አሚንንን ማሻአላህ
    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @seadamuhammad1285
    @seadamuhammad1285 3 роки тому

    መሥኪ ወላሂ በጣም ነው የምከታተልሺ ግን ገና አልተለወጠም እኔም ትግስት አጢሁ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 3 роки тому

    መስኪዬ ውዴ ወላሂ ናይላ ናፍቃኛለች😘😘😘😘ሀገሬ ከገባው1ወር ሞላኝ አልሃምዱሊላሃ ያቺ በቃ መስኪ አለቅሳለሁ ምልሽ ልጅ ነኝ እሺ😂😂😂ወላሂ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ♥♥♥ቻሌጁን እዛ ሳኡዲ እያለሁ ነበር የጨረስኩት ለመልካምነትሽ ሁሌም መልካም ነገር ይከተልሽ😍ለዘላለም ትኑር👉💚💛♥

  • @jerry5527
    @jerry5527 3 роки тому

    yetekore bebet bamen yetfal???labebtachen tateben dodorat senkeba yetkural meftehe kalshe

  • @امينةحمزة-ظ5ه
    @امينةحمزة-ظ5ه 2 роки тому

    የኔ ጣፍጭ ስወድሽሽሽሽ

  • @asterararasaararasa4885
    @asterararasaararasa4885 3 роки тому

    Wow sitemr konjo tebereki gete yetebikishi

  • @حبشي-ف2ن
    @حبشي-ف2ن 18 днів тому

    ስደትላይ ያለነው እሬት የትእናገኛለን

  • @ነኝየራያዋቆቦ
    @ነኝየራያዋቆቦ 3 роки тому

    መሲ ተባበሪኝ ጸጉሬ በጣን ደርቃል መተኮሻ ባጣም ለምዳል ማበጠራ አያበጥረውም ልላጨው ነበር ግን ቅድማ ልጠይሽ ቶሎ የማለዝብ ነገር እዳለሽ ከቅባ የማለዝብ የምግብ አይነቶች መጠቀም ከማዳም ቤት አይቻለም ፋርማዲ ውስጥ የሚገዛ የማለዝብ ካወቅሽ ምልሽልኝ እባክሽን ማማየ

  • @hamimulu8546
    @hamimulu8546 3 роки тому

    Selam meski endet neshe yemgermshe kini alfo sent sew asgmeralhu lewtu batam diss yelal bitay ewdshalhu

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደርስን እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ 😘አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን💚💛❤🙏

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 3 роки тому

      Sis gora beye ledemereshe demerign

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 3 роки тому

    ሰላም መስኪ ባለፈዉ ያሳየሽን የቀይ ሽንኩርት ጭማቂ የዝጅብል የነጭ ሽንኩርት የሮዝ መሪ እሩዝ ዉሃ እና እሬት በአንድ ላይ የሰራሽዉ ማለት ነዉ እሮዝመሪዉና ጄሉ አልነበረኝም ግን ያላችሁን ስላልሽን ሌላዉን ሁሉ ተጠቅሜ ፀጉሬ እንዳለ ሽቦ ሆነብኝ አሁን ቅባት ብቀባዉም ለዉጥ አላሳይ አለኝ እና ትናንትና ማታ አበጥሬ ከታች ቆረጥኩት ይባስ አስጠላ የተባለጥ ሆነብኝ ምን ትመክሪኛለሽ ልላጨዉ ወይስ ይቀመጥ ፀጉሬ ኩመቱም ብዛቱም ማሻላህ የተባለ ነዉ ግን ጭማሪ ቢያድግልኝ ብዬ ያለዉንም አሳጣሁት የማዳም ቅመም ነኝ ከሳዉዲ

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 роки тому

      አረ አትለጪው ውዴ ምን ሆነሽ ነው

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 3 роки тому

      @@yanitahokunabasemihtaxaraw7951 በጣም ነዉ ያስጠላዉ አተርፍ ባይ አጉዳይ ሁኜልሻለሁ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪዬ ምርጥ ውድ ነው ናይላላላላላላላላላላላዬን ሳምሊኝ