Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ስንብት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 кві 2022
  • የአርቲስት ዘነቡ ገሠሠ የቀብር ስርአት ተፈጸመ።
    ///////////////////
    ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ////////////////////
    Welcome to the official UA-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

КОМЕНТАРІ • 72

  • @merymain5649
    @merymain5649 2 роки тому +18

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ያድልልን

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 роки тому +6

    የድሮ አርቲስቶች እድሜያቸውን ሙሉ በነጻ ሰርተው ሲታመሙ እንኳን መታከሚያ በስንት በልመና ማለት ይቻላል የአሁን ፍንዳታዎች ለልደት ሚሊየን ብር ያፈሳሉ ። ክብር ለቀድሞ አርቲስቶቻችን ።

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +5

    በጣም የምታሳዝን እናት የኔናት ተብስሽ ባፀደገነት ትረፍ የምትወዳቸው የልጂልጆቿን። እንርዳላት። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamteka8059
    @selamteka8059 2 роки тому +6

    ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው እግዚአብሔር ለቤተሰቦችዋ እንዲሁም ላድናቂዎችዋ መፅናናትን ይስጥልን

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 роки тому +5

    ዘኒዬ ነፍስሽ በአጸደገነት ያኑረው ቴዳ ሮበርት ቲና ኤዱ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣቹ

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l 2 роки тому +4

    ነፍስ ይማርልኝ ፣ ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልኝ አሜን🙏🙏🙏💚💛♥

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማረው

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 роки тому +1

    Yenenat😭Egziabher nefsualn yimar🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፋስሽን ይማረዉ😭😭

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 2 роки тому +3

    የኔ አሳዛኝ ነፍስሽ በገነት ትረፍ!

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 2 роки тому +5

    ነፍስ ይማር

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +3

    ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 2 роки тому +5

    ነብስይማር

  • @abametyub501
    @abametyub501 2 роки тому +3

    ነብስ ይማር በጣም አሣዘነችኝ

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 2 роки тому +3

    በጌታ ስም በጣም ያሳዝናል ነብሷን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @user-yi1xs1jm4l
    @user-yi1xs1jm4l 2 роки тому +4

    ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑርልን
    በስራዎችሽ ስናስታውስሽ እንኖራለን

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому +2

    Very sad, RIP

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому +2

    Nbesune yimarew ferya fetari yatsnachehu

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому +1

    egziabhir nefsisishi ymar

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር😭

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 роки тому +2

    Ayi mote 😭💔

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር ያማል በጣም 😥😥😥

  • @lisanworkkibralem70
    @lisanworkkibralem70 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ይስጥልን

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 роки тому

    Nebesa be selame terefe

  • @user-fm3zp9dw5h
    @user-fm3zp9dw5h 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 2 роки тому +1

    Nefs yimar yene emebet. 😭

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 роки тому +3

    እውነት እኮ ናት ከምር ከአንጀቷ ሖና የምትተውን የኔ እናት ሳቄን ይዘሽ ተቀበርሽ ከአሑን በሐላ ሳቅም የለኝ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 роки тому +1

    በሰላም እረፊ! ነፍስሽን በገነት ያኑር።

  • @kebedegebretsadik2540
    @kebedegebretsadik2540 2 роки тому

    ዘነቡ ገሠሠ እህቴ ነፍስሽን ጌታ ይቀበልሽ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርሽ።
    በነበረችበት የስራ መስክ ውጤታማ ነበረች የታራኳ ጅማሬ ላይ የተገለፀው ሰሜን ዕዝ ሙዚቀኛ እንጂ ፖሊስ አልነበረችም ።

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому

    Namsun Yemarlen Azachu Egezaber Sinaxen Yesexachu😭😭😭

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 роки тому

    ነፍስ ይማር ውዷ

  • @kuduzewde3287
    @kuduzewde3287 2 роки тому +1

    Rest in peace! , She was one of the funniest artists of her time …. Very sad day…

  • @afatube.
    @afatube. 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነፍስሽን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 2 роки тому

    Beselam erefi yene mirt sew, lemelaw beteseb mexnanatu ystachu

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 роки тому

    ነብስሽ በገነት ትረፍ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 2 роки тому +3

    ነብስ ይማር ዘነቡዬ በሰላም እረፊልን እንወድሻለን 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @betelhemadisu6149
    @betelhemadisu6149 2 роки тому

    Nebes yemar 😭😭😭😭

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 2 роки тому +1

    😭😭😭😭

  • @aminuamin9221
    @aminuamin9221 2 роки тому +3

    ለምን በቁም አትረዷትም ነበር እእዱኝ እያለች ምድረአሻሃች

  • @habeshatube3724
    @habeshatube3724 2 роки тому +1

    Rip 😢

  • @theyfamily3532
    @theyfamily3532 2 роки тому +3

    RIP

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 2 роки тому +3

    Egzihabher nbeseshen negenet yanurat.lebetesebeshena lemelaw adenakiwochesh metsenanaten emengalew

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo3508 2 роки тому

    የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😭😭😭

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 2 роки тому

    ነብስ ይማር😭😪

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f 2 роки тому +1

    Omg sorry😢

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому +1

    behwet eyalechi hulum sew midiyaw birebareb tiru neber sayfsha bcha new yaqerebat

  • @tesfayedobochofficialpage4620
    @tesfayedobochofficialpage4620 2 роки тому

    RIP z

  • @muyedinmohammed4
    @muyedinmohammed4 2 роки тому

    ነብሷን ይማር

  • @lidiyatsegaye3236
    @lidiyatsegaye3236 2 роки тому

    Rip

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому

    ዘንዬ እውነት ከልቧ እኮ ነው የምትተውነው ምስኪን ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @timo7565
    @timo7565 2 роки тому +1

    Yene enat nebsishin be atsede genet yanurilin

  • @andueducation8485
    @andueducation8485 2 роки тому +3

    nefesewan begenet yanureln
    ua-cam.com/video/-rthWU8Hc7E/v-deo.html

  • @aminuamin9221
    @aminuamin9221 2 роки тому +4

    አስመሳይሁላ በቁም ነበር መርዳት

  • @andueducation8485
    @andueducation8485 2 роки тому +4

    ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑርልን
    @​
    ua-cam.com/video/-rthWU8Hc7E/v-deo.html

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w 2 роки тому +5

    ሰው ሲሞት ሙገሳ

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 2 роки тому +1

      እኔራሱ.ይገርመኛል.ይህኔኮበህይወትያለች.እዴህ.ብናውራላን.እዴት.በተደሰተች.አሁንግን.ለብራቸውሲሉ ።የሷንስም.እያነሱ.ብቻይቅር

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 2 роки тому

    መስተካከል ያለበት ከታማኝ ምንጭ ......አርቲስት ዘነቡ አሥመራ ሁለተኛው አብዮታዊ ሠራዊት ( ሁአሠ ) ሙዚቀኛ በተወዛዋዥነት ሠርታለች አንጂ ፖለስ ሙዚቀኛ አልነበረችም

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 2 роки тому

    ሚስኪን እንዴት እንዳሳዘነችኝ

  • @zenasease1265
    @zenasease1265 2 роки тому

    ዘኒ ነቡሲሺን በገነት ያኑረዉ ለመሆኑ አሪቲሲቶቹሁ የሊሉት ለምንዴን ነዉ አቢት ሰዉ ዱንቅ ነዉ

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 2 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому +3

    ነፍስ ይማር

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር

  • @Dave-yq9wd
    @Dave-yq9wd 2 роки тому

    ነፍስ ይማር

  • @shimelesmola4689
    @shimelesmola4689 2 роки тому

    ነፍስ ይማር

  • @surafelzerefa7811
    @surafelzerefa7811 2 роки тому

    ነፍስ ይማር