የካንሰር በሽታ ማስጠንቀቂያ 15 አደገኛ ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @dr.amanuel-
    @dr.amanuel-  4 місяці тому +12

    ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም እናስተምር 🙏

  • @yodisammaroolla5385
    @yodisammaroolla5385 18 днів тому +17

    ከምፈራው በሽታ አዱ አሏህ ይጠብቀን በሰላም እደመጣን በሰላም ላገራችን ያብቃን😢🤲

  • @QBwbwiwbeb
    @QBwbwiwbeb 2 дні тому +1

    አለህ የተመሚትን ሁሉ አፍየ የረገቸውውው ሁሉን አወቂ የሆነው አለሀዬ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 4 місяці тому +7

    አላህ ይጠብቀን ከዚህ አስከፊ በሸታ እኔማ ስሙ ተፈፅፎ እኳን ሳነብ እፈራለሁ

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 4 місяці тому +11

    አምላክ ሆይ አንተ ጠብቅ እኔ ምንም አልችልም 😢🙏r

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን ትክክል እህቴ😢😢

  • @AsAz-fc2xx
    @AsAz-fc2xx 4 дні тому +1

    አላህ ይጠብቀን ከዚህ በሺታ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 3 дні тому +1

    አሏህ ይጠብቀን ከዚህ መጥፎ በሽታ የታመሙትን አሏህ አፊያቸውን ይመህስላቸው

  • @QBwbwiwbeb
    @QBwbwiwbeb 2 дні тому +1

    አለህ ይጠብቀንን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 дні тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ. በጣም የምፈራው በሽታ ቢኖር ይሄነው ስሙን እኮ መጥራት አልፈልግም አላህ. ይጠብቀን

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij День тому

    Dr . Tank you god Bless You🌸💐🌷💐🌷🌸

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b День тому

    አላህይጠብቀን

  • @sofyb6170
    @sofyb6170 17 днів тому +2

    አላህየአተጠብቀን

  • @aishaseed6827
    @aishaseed6827 7 днів тому +2

    ከዚህበሽታ አላህይሰውረን

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    እናመሠግናለን

  • @aselefch
    @aselefch 7 днів тому

    Thank Dr 🙏🙏

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي День тому

    አላህየአፊየንሙሉአረግኝ

  • @IkuMy-kf9jj
    @IkuMy-kf9jj 12 годин тому

    Enezin bemndnew memermer mnchlew

  • @Serka-s3k
    @Serka-s3k 5 днів тому +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ጉረሮየን በጣም እያመመኝ ነው ምን እደሆን አላቅም ያለውት ሳውዲ ነውና መዳኒቱን መላ በለኝ በናት ምንድነው መዳኒቱ😢😢😢

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 3 дні тому

      እኔም በጣም አሞኛል ጉሮሮየን ብቻ ሳይሆን እስከደረቴ ነው

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 3 дні тому

      ከቻልሽ ሎሚ እና ጅጅብል በማር አድርገሽ ጧት ወሀ ሞቅ አድርገሽ ጠጭበት አሏሆ አፊያችንን ይስጠን

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ምርጥ ቪዲዮ ነው

  • @fikeradem536
    @fikeradem536 21 годину тому

    ዶክተር በፈጣሪ ንገርኝ እጅ ነገሮችን አጥብቆ መያዝ አልችል አለ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 9 днів тому +1

    አንተጠብቀንፈጣርዬ

  • @سعديه-ت3ذ
    @سعديه-ت3ذ 19 днів тому

    አላህየአደራህን

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb День тому

    Min ayinet dimts new yeminisenaw kelaptopih.

  • @AbodHabish
    @AbodHabish 4 місяці тому +2

    እረ ዶክተርዬ 😢 በግል መገኛህን ስጠኝ መሀል አናቴ ላይ ሙቀት ይፈላብኛል በጣም ሲበዛም ጨሂ ጩሂ ነው የሚለኝ ማሪያምን😭😭😭😭የሆነ ጭንቅ ያለ ነገር ስቅስቅ ሲያረገኝ አናቴን እብደት ነው ሚሰማኝ ሁሉ ነገሬ ስውር ያረገኛል ምድነው በፈጠረህ መልስልኝ😭😭😭

  • @ሜሪጓልካናዳ
    @ሜሪጓልካናዳ 15 годин тому

    ወራዊ ፅግያት ኣልመጣጥ በሎኝል መድኖው ችግሩ ወር ይቆያል 5😢

  • @JannhJannh-oo2ci
    @JannhJannh-oo2ci 3 дні тому

    ደክተርአደየመልስልኝ

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 4 місяці тому +3

    የራስ ምታት አለብኝ😢😢😢😢 የቀኝ አይኔም ደብዝዞብኛል 😢😢😢😢😢😢ምን ይሆን መፍትሄው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 місяці тому

      ቆይቶብሻል ማለትም ለምን ያህል ጊዜ ?

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 місяці тому

      @@dr.amanuel- አወ ዶክተርዬ ቆይቶብኛል ከ13አመት በፊት ወደ አረብ ሀገር ለመምጣት ነበር እና የአይን ምርመራ አድርጌ ቁጥሮችን በምልክት ለማየት ስል ቀኝ አይኔ በደምብ አይለይም በደምብ ሳልገድን በግራ አይኔ አይቼ ነው መልሼ ያለፍኩት የራስ ምታቱም ቆይቶብኛል የራስ ምታት ቢያንስ 8&9አመት ይሆነኛል

  • @asutesfeyetube7226
    @asutesfeyetube7226 4 місяці тому +2

    ዶክተር ጡቴን አሞኝ ሁለቴ ሀኪም ቤት ሄድኩ ምንም እብጠት የለውም በአልትራ ሳውንድ ምንም የለም ብለው Diclofenac sodium 50 mg ሰጡኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 місяці тому +1

      የህመም ማስታገሻ ነው የተሰጠሽ ። ዋናው ምንም አለመገኘቱ ነው።

    • @irebektutube2561
      @irebektutube2561 16 днів тому

      ዶክተረ ጡቴ ላይ የፈላ ሻሂ ትንሽ ፈሶብኝ ነበር ከዛ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ ክሬሞችና የሚዋጥ እክብል ሰጡኝ ደጋግሜ ታየውት ግን ባታው እደ ቆሰል ቀረ እናም ህመም ይሰማኛል የደም ምርመራ አረኩኝ ምንም የለብሺም አሉኝ እኔ ግን ሰጋቴ በጣም ጨምሯል ምን ይሻለኛል

    • @QwWq-v4y
      @QwWq-v4y 5 днів тому

      ሳኡዲ ከሆንሽ ዶክተር ጃቢር ጋህጂ

  • @RozaRoza-pc5we
    @RozaRoza-pc5we 13 днів тому

    ዶክተርእኔጡቴዉስጥ እብጠትአለ ተመርምሬ በደምየለምአሉኝ ከዛበአልትራሳውድከመቶውአስርፖርሰትያሳያልካሰርብለውከሳ ይሆነማሽን ውስጥ አስገብተውኝ ካሰርአደለምአሉኝ ሆርሞን ወተትነውአሉኝ እስኪ ምክርስጠኝያለሁትስደትነው ወድሜ😢😢😢😢😢😢 ዱአምእድርጉልኝ የመዳምቅመሞች

    • @BenyaMitiku-u3j
      @BenyaMitiku-u3j 9 днів тому

      ህመም አለሽ እብጠቱስ ስንት ነው

    • @tbebmedia2
      @tbebmedia2 6 днів тому

      ነይ በውስጥ ላውላሽ ማማ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 місяці тому

  • @JannhJannh-oo2ci
    @JannhJannh-oo2ci 3 дні тому

    እኔሰራተኝነኝማዳሜአለባትእኔነኝግንሸዋርየማስወስዳትእናምንእሆናለሁኝ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 4 місяці тому

    ጡቴ ላይ ትንሸ እብጠት ነበረችበ 2023 ጀምሮ ለ3 ጊዜ አልትራሳዉንድና ማሞግራም ልነሳ ነዉ

    • @slenat
      @slenat 4 місяці тому

      እኔም አለብኝ በስርጀሪ ካለሆነ አይጠፍም አሉኝ እብጠቱ ስንት ስንት ሜትር ነው ያንች እና ጀግር ያመጣል ተባለሽ ወይስ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 місяці тому

      @@slenat የኔ ትነሸ ናት

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 4 місяці тому

      @@slenat የትነሺ?

    • @slenat
      @slenat 4 місяці тому

      ​@@jameilayimer7106ባህሬን የኔማ 1.8ስ .ሜ ነው😢😢😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 місяці тому

      ምን ተብለሽ ነበረ ? ህመምስ አለው ?

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 19 днів тому

    ደኩተር እናመሠግናለን እኔግን ግደ ዛል ይላል ለምሣሌ ዱቂት ሳሽ ማለቴ ሌጥነገር ዛል ይላል ደሞ ጎኔን ማለቴ ወደዳሌየ ያመኛል ራጅም ሥነሣ ማሣጅ ነው የሜያሥፈልግሽ ምንም የለብሽም አሉኝ በሽትም ተመርምሬ ትንሽየ በጣም ትንሽ ደም አሉኝ እዳታልፈኝ ምን ሌሆን ይችላል እዳታልፈኝ

  • @Tigest-hu4nb
    @Tigest-hu4nb 16 днів тому

    እረዶክተረየጎጎለነገረአለትከሻየላይስልክአድራሻህ

  • @ahmadahmad-te4uv
    @ahmadahmad-te4uv 20 годин тому

    አላህ ይጠብቀን

  • @jahrazulfi
    @jahrazulfi 7 днів тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ