Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 563
  • 5 592 699
በ ዚንክ የበለፀጉ 8 ጤናማ ምግቦች | እነዚህን ምግቦች የግድ መመገብ አለባችሁ
#ዚንክ
#zinc
#health
🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች
ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html
🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc
ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች
ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html
🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ
ua-cam.com/video/s72-d2V0B6Q/v-deo.html
🔴ለቆዳችሁ ጤንነት እና ውበት መመገብ ያለባችሁ 11 ጠቃሚ ምግቦች
ua-cam.com/video/RIMNQdwfuj0/v-deo.html
🔴በእርግዝና ወቅት በተለይም ከ 4ተኛው ወር ጀምሮ የሚከሰት የውጋት ህመም | ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ ?
ua-cam.com/video/AJiECQVa-hA/v-deo.html
🔴ማድያት ምንድነው ? በምን ይከሰታል? | ምልክቶቹ | አይነቶቹ እና ምርመራዎቹ
ua-cam.com/video/zUM5_Dzf1fA/v-deo.html
🔴ጭንቀት የሚያስከትላቸው 10 አደገኛ በሽታዎች
ua-cam.com/video/-SO4jurnvWo/v-deo.html
🔴እርግዝና በክትትል በስንት ቀን ይታወቃል ?
ua-cam.com/video/Ku4VRiP_cdY/v-deo.htmlsi=fT2nBwL3c57je7pC
🔴የሆድ ድርቀት
ua-cam.com/video/-kfPQfQSRS8/v-deo.html
🔴ለደም ግፊት ማስወገድ ያለባችሁ ምግቦች
ua-cam.com/video/pfzc956PgPA/v-deo.html
🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
ua-cam.com/video/yJ6jdRRTuGQ/v-deo.html
🔴ብርቱካን ለጤናችን የሚሰጠን አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
ua-cam.com/video/1H30YmaTnjc/v-deo.html
🔴የፅንስ እንቅስቃሴ መቼ ይሰማል ? የፅንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ምክንያቶቹ ምንድናቸው?
ua-cam.com/video/M29QAX4ALOU/v-deo.html
🔴 በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ አደገኛ ምልክቶች
ua-cam.com/video/JJ5ED-Y6xtE/v-deo.html
🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታዎች
ua-cam.com/video/uapXhIVZMMs/v-deo.html
🔴 የስኳር በሽታ ምርመራ እና ህክምና
ua-cam.com/video/wxljDJ8DinM/v-deo.html
🔴የጡት ህመም የሚያስከትሉ 9 ምክንያቶች
ua-cam.com/video/qrLQNZtf4Ps/v-deo.html
🔴 የእርግዝና አንደኛው ወር
ua-cam.com/video/pMyBmTQR-Io/v-deo.html
🔴ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40
ua-cam.com/video/YX5cDR_vC5w/v-deo.html
🔴ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይፈጠራል ? | When did pregnancy will occur after period
ua-cam.com/video/FQfU2JyGEM4/v-deo.html
Переглядів: 263

Відео

የታይሮይድ ሆሮሞን እጥረት ሲኖር የሚከሰቱብን ምልክቶች | ምልክቶቹን ችላ አይበሉ
Переглядів 5244 години тому
#health #hypothyroidism #ምልክቶች 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/vi...
ቀይስርን መመገብ የሚሰጠን ድንቅ የጤና ጥቅሞች | ቀይስር ተመገቡ ጤናማ እንድትሆኑ
Переглядів 52812 годин тому
#ቀይስር #beets #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-d2...
ስትሮክ ከመከሰቱ በፊት እና ሲከሰት የሚታዩ የማስጠንቀቂያ 10 ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች በፍፁም ችላ አትበሉ!!
Переглядів 58516 годин тому
#stroke #health #ስትሮክ ⏩ስትሮክ ምንድነው ? | የስትሮክ ምልክቶች ፣ መንስኤዎች ፣ መከላከያ መንገዶች እና ህክምናዎቹ ua-cam.com/video/6lZLxhB-ChQ/v-deo.html
ኢንፌክሽንን የሚከላከሉ እና የሚዋጉ 15 ምርጥ እና ጠቃሚ ምግቦች | እነዚህን ምግቦች ተመገቡ
Переглядів 72019 годин тому
#ምግብ #health #food 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-d2V0...
የቫይታሚኖች እና የማዕድናት እጥረትን የሚጠቁሙ 8 አደገኛ የሆኑ ምልክቶች | እነኚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ !
Переглядів 35721 годину тому
#ቫይታሚን #ማዕድናት #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-d...
ከመንታ እርግዝና ጋር በተያያዘ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች
Переглядів 609День тому
#መንታእርግዝና #pregnancy #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/vide...
የኩላሊት በሽታ አጋላጭ የሆኑ 10 ዋነኛ መንስኤዎች | ኩላሊታችሁን ጠብቁ
Переглядів 679День тому
#ኩላሊት #kidney #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-d...
በእርግዝና ወቅት እንቅስቃሴ ማድረግ ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም ? | ማድረግ ያለብን ጥንቃቄስ ምንድነው ?
Переглядів 68414 днів тому
#እንቅስቃሴ #pregnancy #እርግዝና 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s...
የማህፀን ግድግዳ መጣበቅ በምን ምክንያት ይከሰታል ? ምልክቶቹ ፣ ህክምናው
Переглядів 80514 днів тому
#ማህፀን #እርግዝና #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-d2...
የኪያር ውሃ መጠጣት የሚሰጣችሁ የጤና ጥቅሞች እና አሰራሩ
Переглядів 41314 днів тому
#ኪያር #cucumber #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-...
የተፈጥሮአዊ ውርጃ (ለፅንስ መጨናገፍ) አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች
Переглядів 66214 днів тому
#pregnancy #health #እርግዝና 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s...
የቅርንፉድ ውሃ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ መጠጣት የሚሰጠው የጤና ጥቅሞች
Переглядів 1 тис.21 день тому
#የቅርንፉድውሃ #ቅርንፉድ #cloveswater 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/vid...
ኪያር የሚሰጠን የማይታመኑ የጤና ጥቅሞች / ማወቅ አለባችሁ
Переглядів 66321 день тому
#ኪያር #cucumber #health 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-...
ከወሲብ በኋላ የደም መፍሰስ የሚከሰትበት 10 ምክንያቶች
Переглядів 65721 день тому
#ጤና #health #pregnancy 🔴ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች ua-cam.com/video/2Zj0uPRNlew/v-deo.html 🔴የዚንክ የጤና ጥቅሞች | Health benefits of Zinc ua-cam.com/video/PxgXPi_SxOw/v-deo.html 🔴በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ራስን መሳት ወይም የሚጥል በሽታ (Eclampsia),የሚከሰትበት ምክንያት ፣ ምልክቶቹ እና የሚደረጉ ህክምናዎች ua-cam.com/video/EiStOyqffgk/v-deo.html 🔴ቫይታሚን ቢ 12 ምንደነው ? የቫይታሚን ቢ 12 ምንጮች እና ጥቅሞቹ ua-cam.com/video/s72-...
የዱባ ፍሬን መመገብ የሚሰጠን ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች
Переглядів 47521 день тому
የዱባ ፍሬን መመገብ የሚሰጠን ድንቅ የጤና ጠቀሜታዎች
የመውለድ ችግር ( መካንነት) ዋና ዋና መንስኤዎች
Переглядів 56821 день тому
የመውለድ ችግር ( መካንነት) ዋና ዋና መንስኤዎች
በወር አበባ ወቅት የሚከሰት የስሜት መለዋወጥ መፍትሄው ምንድነው ?
Переглядів 32428 днів тому
በወር አበባ ወቅት የሚከሰት የስሜት መለዋወጥ መፍትሄው ምንድነው ?
በጤናማ እርግዝና እና ከማህፀን ውጪ እርግዝና መካከል ያለው መሰረታዊ ልዩነቶች
Переглядів 68728 днів тому
በጤናማ እርግዝና እና ከማህፀን ውጪ እርግዝና መካከል ያለው መሰረታዊ ልዩነቶች
ኤች አይ ቪ የሚተላለፍባቸው መንገዶች እና የማይተላለፍባቸው መንገዶች
Переглядів 535Місяць тому
ኤች አይ ቪ የሚተላለፍባቸው መንገዶች እና የማይተላለፍባቸው መንገዶች
መቀመጥ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች
Переглядів 462Місяць тому
መቀመጥ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች
የፊንጢጣ ኪንታሮት ( hemorrhoids ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶቹ
Переглядів 861Місяць тому
የፊንጢጣ ኪንታሮት ( hemorrhoids ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ ፣ ህክምናው እና መከላከያ መንገዶቹ
ከ 35 አመት በኋላ መፀነስ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች እና መከላከያ መንገዶች
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ከ 35 አመት በኋላ መፀነስ የሚያስከትላቸው የጤና ችግሮች እና መከላከያ መንገዶች
ቀረፋ ለመፀነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ? እውነት ነው ?
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
ቀረፋ ለመፀነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ? እውነት ነው ?
አጃን መመገብ የሚሰጣችሁ ድንቅ የጤና ጥቅሞች ( Health benefits of Oats)
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
አጃን መመገብ የሚሰጣችሁ ድንቅ የጤና ጥቅሞች ( Health benefits of Oats)
ከሴት ብልት የሚወጣ አየር (ጋዝ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ እንዲሁም መፍትሄዎች
Переглядів 2 тис.Місяць тому
ከሴት ብልት የሚወጣ አየር (ጋዝ) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ እንዲሁም መፍትሄዎች
በጥናት የተረጋገጡ የዝንጅብል ሳይንሳዊ የጤና ጥቅሞች
Переглядів 646Місяць тому
በጥናት የተረጋገጡ የዝንጅብል ሳይንሳዊ የጤና ጥቅሞች
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መምጣት ( placenta previa) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
Переглядів 876Місяць тому
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መምጣት ( placenta previa) የሚከሰትበት ምክንያቶች ፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መላቀቅ (placental abruption) በምን ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ ሁኔታዎች እና ህክምናው
Переглядів 991Місяць тому
የእንግዴ ልጅ ቀድሞ መላቀቅ (placental abruption) በምን ይከሰታል ፣ ምልክቶቹ ፣ አጋላጭ ሁኔታዎች እና ህክምናው
የፅንስ መጨናገፍ የሚከሰትበት ምክንያቶች እና አጋላጭ ሁኔታዎች
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
የፅንስ መጨናገፍ የሚከሰትበት ምክንያቶች እና አጋላጭ ሁኔታዎች

КОМЕНТАРІ

  • @almasmas6481
    @almasmas6481 6 годин тому

    😢😢😢🙏

  • @IfraAbuki
    @IfraAbuki 6 годин тому

    4 killo chemryalew

  • @Ahimad-u3w
    @Ahimad-u3w 7 годин тому

    በሀይማኖት አገላለፅ ሀጢያት ነዉ የሚባለዉ በምን ሀይማኖት ነዉ?

  • @LeulAsrat-x5y
    @LeulAsrat-x5y 7 годин тому

    ለምንአትመልስምዶክተር 26መጣፔሬድ ከዚያም3ቀንፈሰሰ 3 4ግንኘነት አረኩ ከዚያም 10 አረኩ 11ተመልሷመጣምንድነዉሊሆንየሜችለዉ

  • @HsBs-sl5ig
    @HsBs-sl5ig 7 годин тому

    ዶክተር የማሀፀን መኮማተር በፅሡላይ ችግር ያመጣል

  • @aminagirma-rz5oc
    @aminagirma-rz5oc 7 годин тому

  • @Mimi-pd9od
    @Mimi-pd9od 8 годин тому

    Atebalew 72 seatun bwesd lje lay gudat yametal pls docter melslgn

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 9 годин тому

    መልስልኝ በፈጠረህ አምላክ እኔ በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት እስከ 40 ቀን ፐሬድ አላየሁም ከዛን ግንኙነት አደረኩኝ ከዛን ኪኒን የወሰድኩት በተገናኘሁ ቀን ብቻ ነው ሲቀጥል ማታ ግንኙነት አድርገን ሳልውጥ ረሳሁት ከዛን ውዬ ሳስታውስ 2 ፍሬ ዋጥኩኝ 3 ቀን ብቻ ነው ግንኙነት ያደረግነው እኔ ግን በአንድ ቀን የረሳሁት ጋር 2 እላፊ ዋጥኩኝ እና ምን ላይ ነኝ ጨቆኛል በተከታታይ አልዋጥኩም ጨቆኛል መልስልኝ ዶር

  • @yesufantaneshPetros
    @yesufantaneshPetros 9 годин тому

    Egzabeher hoy tebeken

  • @ዙዙ-ሠ9ኈ
    @ዙዙ-ሠ9ኈ 9 годин тому

    ሰላም ዶክተር እባክህን እዳታልፈኝ እኔ ልጂ በጣምነው እምፈልገው እና ፔሬደ 9 መጣ 14 ጨረስኩ ከጨረስኩበት ቀን እስከስተኛው ቀን ግንኙነት ካረግ አረግዛለሁ እዳታልፈኝ አደራ አብራርተህ መልስልኝ

  • @natnaelberhanu146
    @natnaelberhanu146 10 годин тому

    ዶክተር መጀመሪያ ላይ acid reflux ነበረኝ ከዛ በኃላ ጉሮሮ ይደርቃል ከዛ በኃላ ጉሮሮ ላይ ይቆጣል ያቃጥለኛል ኣፍንጫየ ሃይለኛ ንፍስ ኣለ እባክህ ተጨነቁ የሆነ ነገር መላ በለኝ 6 ወር ኣደረኩ ይህ ስሜት ከተሰማኝ 🙏

  • @AnesShemsu
    @AnesShemsu 12 годин тому

    Betam enamesegenalen

  • @SeluTesfay
    @SeluTesfay 12 годин тому

    Ęnamesegnalen doctorye

  • @salemsalem-ty8wh
    @salemsalem-ty8wh 12 годин тому

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተርዬ እባክ አንክ ጥያቼ መልስልኝ እኔ ስድስተኛዬን ሊዝ ነው እናም ዝምብሎ የሚያቃጥል ምግ ብቻ ነው የሚያምረኝ እናም ከመብላት ወደአላ አልልም እናም ለፅንሱ ጉዳት አለውዴ እባክ መልስልኝ😢

  • @UmAnasUmAnas-e7b
    @UmAnasUmAnas-e7b 14 годин тому

    እኔ 3ወሬ ነው አየቅለሽልሸኝም ችጊሪአለ ማለት ነው😢

  • @HaniZebene
    @HaniZebene 19 годин тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ዶክ እናመሰግናለን

  • @hajihayat6526
    @hajihayat6526 19 годин тому

    ዶክተር mg እጥረት አለብኝ calzin d በቀን 2ታዘዘለኝ ለ 15 ቀን ወስጃለው ነገር ግን እራሴንና ሰውነቴን ይደነዝዘኛል,ያቃጥለኛል, ያዞረኛል ይደክመኛል?

  • @sara-l6c9s
    @sara-l6c9s 22 години тому

    በግንኘት ሳአት ብንወስድ ሊፈጠር ይችላን ማለት ነው መልስልኝ ዶክተር

  • @FhFg-fn8fh
    @FhFg-fn8fh День тому

    ሰላም ዶክተር እባክህ ጨንቀት ላይ ነኝ እናም እህቴ እረጉዝ ናት ማለቴ የምሰራበት ሰውየ ደፈሯት ነው እና ልጂም ሰለሆነቺ አላወቀይውም ፔሬዷ ስለሚዛባ ያመስሏት ስአቱ ተቃጥሏል እና6ወር ሆኗታል እኔም ሲገፋ ነው ያወኩት እና እደት ነው ማስወገድ የምንቺል እባክህ ቢያንስ ከዚህ ቡሀላ እንዳያድግ ለማድረግ ከተቻለ መውረም ከተቻለ ምናልባት አትለፈኝ መልስልኝ በናትህ ይቻላል ወይስ ምንም ነገር አይቻልም እደምትመልስልኝ ተስፋ አለኘ😢😢😢😢😢😢

  • @selam7639
    @selam7639 День тому

    ኡኡፍፍ እኔ ሽንቴ ኖርማል ነው ግን ቶሎ ቶሎ እሸናለው 😢ድካም ድካም የ ጀርባ ህመም አለኝ ምን ላርግ😢

  • @ujxj856
    @ujxj856 День тому

    ሰላም ዶክተር አድት ሴት ታረገዘች ፔሪድ በወብወር ፔሪድ ልታይ ትችላለች?

  • @TesfaHiwet-g5j
    @TesfaHiwet-g5j День тому

    ስድስተኛ ወር ላይ ፈጣን የልብ ምት

  • @መሠረትመሠረት-ቈ2ኸ

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @ZenabirhanuYilma-dj1qe
    @ZenabirhanuYilma-dj1qe День тому

    Doctor please be sebatanya weri lji ersu wede maseni yehonali ede

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 День тому

    ❤❤🎉🎉

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 День тому

    ❤❤❤

  • @BirtukanAsegede
    @BirtukanAsegede День тому

    docter le sint ken period kenu lizaba yichlal

  • @NatnaelMathewos
    @NatnaelMathewos День тому

    ዶክተር የኔ ጥያቄ አይ ፕላን ነበር የምጠቀመው አሁን አስወጥቻለው የሶስት አመቱን ነበር የተጠቀምኩት ፔሬድ በየወሩ አንዳንዴ በወር ሁለቴ ነወ የማየው እርግዝና ቶሎ ይፈጠራል ?

    • @NatnaelMathewos
      @NatnaelMathewos День тому

      ዶክተር እረ ምላሽ ሰጠኝ ደግም ፎሊክ ጀምሬአለው ዶክተሬ ጀምሪ ብሎኝ ከሶስት ወር በኃላ ቀጠሮ አለኝ

    • @NatnaelMathewos
      @NatnaelMathewos День тому

      ዶክተር ምላሽ ስጠኝ እባክክ??

  • @SamiKedira-g9f
    @SamiKedira-g9f День тому

    be sente giza nw mermera mareg yalben

  • @sikosilo9618
    @sikosilo9618 День тому

    ደኩተር እናመሰግናለን እነ 1ወር15/ቀኔ ነው ግን ውሀ አልወድም ምን ይሻለኛል

  • @HanaGizaw-kp9ry
    @HanaGizaw-kp9ry День тому

    ዶክተር እኔ ፫፩ ሳምት እርጉዝ ነኝ ደም ግፊት መቶብኝል የልጄም ኪሎ በጣም ትንሽ ነው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @Zedbintoumer
    @Zedbintoumer День тому

    10q

  • @fozyaebrahim-c5b
    @fozyaebrahim-c5b День тому

    ሠላም ዶክተር እኔም 5ወረደ ያዝኩ በስደት ነው ያለሁት በፆሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @NaimaAman-d5s
    @NaimaAman-d5s День тому

    እናመሰግናለን ዶሮ እኔ እጢ ነበርኝ እና ሰርጀሪ ከተደረመሰ8ወር አለፈኝ አሁን ሁለቱም ጡቴ ይጠዘጥዘኛል አብሶ እጢ የነበረበት እና አርግዤም ነበር የሁለት ወር እርጉዝ ነበርኩኝ እና ተጨናገፈብኝ ከዛመዳኒት ታዘዘልኝ የመድሀኒት አይነቱ FEQose&Hyderabad&folic acid ነው እየወሰድኩ ያለሁት እባክ ዶክተር መልስልኝ😢

  • @Semira-g1t
    @Semira-g1t День тому

    እሽ ዶክተር ግን የማህፀን ህመም ይኖራልደ

  • @EndeshawBasie
    @EndeshawBasie День тому

    እባክህ ዶክተር እኔ ያረገዝኩት መንታ ነው ካረገዝኩ አምስት ወሬ ነው አልትራሳውንድ ተነስቼ ነበር የተባልኩት እንሽርት ውሀ የሚጠቀሙት በአንድ ነው ተብያለው ምን ማረግ ነው ያለብኝ ዶክተር

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g День тому

    አነመሰግነለን ተበረክ

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ

    ዶክተርዬ ከህክምናው ተጨማሪ ጋዜጠኝነትም ያዋጣሀል ብዬ አስባለሁ 🤣

  • @ከድጃሙሀመድ-ዀ5ፀ

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን እባክህ ጥያቂ መልሰልኝ የወር አበባዬ በየወሩ ይመጣል እረግዝና አልፍጠረም አለኝ ለምሳሌ ህዳረ 10 ትሳስ 9 ጠረ 8 ነዉ የመጣብኝ እሰኪ በሰንተኛ ቀኒ ግንኙነት ላረግ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День тому

      እሺ እንደዛ ከሆነ የወር አበባ የምታይው በየ 29 ቀን ልዩነት ነው ። ያ ማለት አማካኝ የምታረግዢባቸው ቀናቶች የሚሆኑት የወር አበባሽ በመጣ ከ 12-16 ባሉት ቀናቶች አካባቢ ነው።

    • @ከድጃሙሀመድ-ዀ5ፀ
      @ከድጃሙሀመድ-ዀ5ፀ День тому

      @dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ

  • @Zaiad-w6t
    @Zaiad-w6t День тому

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ ፅጉሬ በተደጋጋሚ ይነቃቀላል ሀኪቤት ችክ ተደርጌ የደም ማነስ ነው ብለውኝ መደሀኒት አዘውልኛል ግን መነቃቀሉን አላቆመም ምክርህን እፈልጋለሁ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 День тому

      የቪታሚን ዲ እጥረት ሊሆን ይችላል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel- День тому

      ልክ ነው የደም ማነስ የፀጉር መነቃቀልን ያመጣል። ከመድሃኒቱ ባለፈም አመጋገብሽን አስተካክይ አይረን ተመገቢ ፣ ለምሳሌ ጉበት ፣ ስጋ ፈሳሽ መውሰድ አለብሽ። የቫይታሚን እጥረትም ሲኖር የፀጉር መርገፍ ስለሚከሰት የተመጣጠነ ምግብ ተመገቢ ይስተካከላል።

    • @Zaiad-w6t
      @Zaiad-w6t День тому

      @@dr.amanuel- ከልብ አመስግናለሁ እሺ ዶክተር

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 День тому

    ስለኮኮናት ስራልን

  • @makdateshome-l4j
    @makdateshome-l4j День тому

    Plss btmm lawerki felga nbt bmn lagegki tg lay ataweki searchi saderg plsss erdag

  • @kidistgetu367
    @kidistgetu367 День тому

    Thank you Doctor

  • @arsenalarsenal-e6w
    @arsenalarsenal-e6w День тому

    4 wre erguz negi albgi belju cgr yamtal eda

  • @GentYitafer
    @GentYitafer 2 дні тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶር መድኀኒት እየወሰድኩኝ ነው ግን ቫይታሚን እየወሰድኩኝ ነዉ መድኀኒቱን ላቁመዉ

  • @Mkiaa-l3t
    @Mkiaa-l3t 2 дні тому

    wowwww

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 2 дні тому

    እናመሰግናለን ዶክተር❤🙏

  • @kalkidangetahun-k1t
    @kalkidangetahun-k1t 2 дні тому

    D/r selamh yebeza hult 2 r erguz ngn gen betam lebe dekam alcalkum yazurgan

  • @LubabaEbrahim-w2s
    @LubabaEbrahim-w2s 2 дні тому

    ዱባይ ያላችሁ መድሀኒቱን ተባበሩኝ

  • @lidu192
    @lidu192 2 дні тому

    ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር እባክህ እርዳኝ ምርመራ ማድረግ እፈልጋለሁ ግን ደሞ ውጤቱን ፈራሁ ያዝ የሚያደርግ ጅንስ ሱሪ ስለብት ማህፀኔ ላይ ምቾት አይሰማኝም ብቻ የሆነ ነገር በለኝ ወይ አድራሻህን ስጠኝ እና የምትሰራበትን ለመመርመር እዛ ልምጣ