Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላዕክት🙏 ያሰማልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት🙏 የወንድማችን እናት ነብስ ይማር 🙏እሱ ከነልጁና ሚስቱ እግዚአብሔር ባርኳቸዋል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው🙏🙏🙏
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭በጣም ነው የምከበዳው ማምር በጣም ያማል ልብን የምነከ ነገር ነው በተላይ ልጁታ የሳጣችሁ ኒግግር ልቤን ነካኝ ለከ እንዳዝ አይነትም አለ ኦ ጌታ ሆይ ማረነ በምራትህ ጎበኛን 🤲😭ተወዳጁ ማምራችን ቃለ ሕዮት ያሰማልን ክርስቶስ ተሰፋ ማንግስታ ሰማያት ያዉርስልን ሲላ ምትስጠን ትምርት ሁሉ ሕዮተችን ተለውጦ ሰው እንድን ሆን የድርሽህን በምገበ ይተወጣ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይጠብቅልህ ጽጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በርታልን እንወዳሃለን እናከብራሄልን ኑራልን ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር ተሥፋ ሥላሴ
በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አምልኮት ያለ አይመስለኝም ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የቀረበው ቃለ መጠይቅ። መንፈሳዊና አምልኮታዊ ኑሮ ጎን ለጎን? ከሁሉም የሚያስፈራዉ የአምልኮት ሕይወትን እንደ ኖርማል ቆጥረው የሚኖሩት ነው። የኅይማኖት አባቶች ትዉልድ ላይ መጠንከር አለባቸው የሰንበት ትምህርት ቤት ምን እየሰሩ ነው። ሰው ቤተክርስቲያን ባይሄድም እንኳን በየሰፈሩ እየገቡ ማስተማርና መንፈስን መገሰጽ ያስፈልጋል። እስራኤል እንደ ሀገር የጠፋችው በአምልኮት አይደለም ይህ ሁሉ ዘረኝነት መተላለቅ። እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ🙏
እግዚብሄር ይባርክህ መምህር እህታችን እናመሰግናለን
በእውነት መምህር የሚገርም ነው እኔ ያለሁት በስደት አገር ኩዌት ነው አሰሪዬ ስትደፋ ስትረጪ ነው የምትውለው ብዙ ሴቶች ትሰበስባለች ቡናም ይሁን ሻይ ትራፊያቸውን ታጠራቅምና ከነልጆቿ ትታጠብበታለች ከዛ ያንን እጣቢ ማሀል አስፋልት ላይ ቆማ ታስደፋን ነበር በጣም በሚገማ ነገር ቤቱንና ደጁን ታሳጥበን ነበር ታጨስም ነበር እንደለመደች አንድ ቀን ቤቱንና ደጁን እናጥባለን ዛሬ አለችን እሽ አልናት ከዛ ከወንቅሸት የመጣ እምነትና ቅባት ቅዱስ የሸንኮራ ዮሐንስ እምነት ነበር ሴትየዋ ሳታየን ቀድመንተጠራቀመው ውሀውስጥ እምነቱንና ቅባቅዱሱን ጠብ አደረግንበት ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ብለን ፀለይንበት ከዛች ቀን ጀምሮ እርግፍ አድርጋ ተወች
Egezabehar yemsgan
ከእኔም ቤት ሰትዮዬ እንዲህ ናት የመጡ ሰዎች የጠጡትን ትርፍራፊ አጠራቅማ ትታጠብበታለች ኧረ በስመአብ ከእኛ ቤትማ የአገሩ ሰው ውዛቸው ሁሉ በእያይነት ነው ያለው ሰትየዋ ግን ያው ከበሽታ አልተሻለችም እንደምትሰበስበው ኮተት ይብሳታል እንጂ😥ይከብዳል ማየው ነገር እኔ እኳን ብዙ ውሃን በበምሰግድበት የፀበል ውሃ ቀይሬ ሰጥቻታለሁ
@@ተመስገንጌታሆይ የደሙ ፍሬ ነኝ በጣም ይገርማሉ ግን እንዳልሽው ከበሽታ አልዳኑም ውይ የኔዋ ሴትዮ ትብሳለች ባሏ እራሱ በጣም ነው የሚፈራት እሷ ከሰራች ወይ ከሰጠችው ይሞታል እንጂ አይቀምስም እንዲሁ በማንም ትራፊ ስትታጠብ ካንሰር ተብለው መከራቸውን ሲጨርሱ በኦፕራሲዮን ሲጫወትባት ኢትዮጵያ ሂጂ ፀበል ተጠቀሙ ትድናላችሁ አልናት ለምን እስከዛሬ አልተናገራችሁም ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ እንሄድ ነበር እኮ አለች እያለቀሰች አሁን ለንደን ቀጠሮ አላት አለችን እኛ እንፀልያለን አልናት ወንቅሸት ደውለን ፀልዩላት ብለን ለነአባ ነገርናቸው ስትመረመር ነፃ ሆነች ምስጋና ለወንቅሸት ገብርኤል
EGZIABHER yimesgen Esel
Gobez beruhigt EGZIABHER yirdash
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ቃለ ሕይወትን ያሠማል እድሜና ጤናውን ያድልክ ፀጋውንያብዛልህ
አኔም የቤተሰቦቸን ጣኦት አዋርጀ በቅርብ ቀን ገጠመኝ እድመጣ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች➕➕➕
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን በሮች
እግዚአብሔር ይርዳን የኔም ሀሳብነው
የሁላችን ሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት እንተሳሰብ
ክክክክክክ አይ ሳይደለኝ አታስቂኝ እግዚአብሔር ይገስጣቸዉ እሽ አይሉሽም እኔ ሞክሬ ጪራሽ አቺ ካልሔድሽ ብለዉኝ አመለጥሁ ማዳኑን ትቼ
@@ወለተመድህን-በ5ኰ እግዚአብሂር ያግዘንጂ እኛማ ምን አቅም አለን
እናመሰግናለን ዘመኖ ይባረክ።
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰን እንጅ እኛማ ክፉ እና ዘረኞች ነን ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው😭😭😭😭😭
የእኛ እንቁ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የስንቶቻችንን ህይወት ቀየርክልን ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ
የእግዚእብሔር ሰም የተመሰገንያሆን መምህር ቃል ሕይውትያሰማልን ወንድምችንእግዚእብሔር መሽትእን ያፈፅምለክየእናታችን ነብሰ በአብርሃም በሰራአጠገበ ያኖርልን እህትችን እናመሰገንልናቃል ሕይውት ያሰማልን
አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ፈጣሪ ልቦናችን ይከፈትልን 🙏🙏🙏
እድሜና ጤናይስጥልን ወድማችን ብሰማውብሳው የማልጠግበው
የአልምን ህዝብ የሚጫውትበት የዛራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ይገላግለው ቃል ህወሃት ያሰመልን🙏🙏🙏
ዛሬ ትምህርቱን ከመስማቴ በፊት አስተያየት በሰጥ ቤተሰቦቼ መቼም ቅር እንደማትሰኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምህር አንተ የምትለቃቸውን ትምህርቶች እያዳመጥኩ ከጠላቴጋር በደንብ ተዋውቂያለሁ ምንም እንኳን በከባድ ፈተና ውሰጥ ብሆንም እያንዳንዱ የምትለቃቸው ትምህርቶችህ እንድግብዝ ሀይል ን እዳገኝ አድርግኛልና አመሰግናለሁ እህተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ 🙏🙏🙏
ጥሩ ትምህርት ቤት ነው ቻናልህ ተባረክልን ፀጋውነ ያብዛልህ
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼንእስካለ ማርያምወለተ ስላሴ ወልደ ገብርኤልሀይለ ጊዮርጊስተክለ ጊዮርጊስአፀደ ማርያምወልደ ሩፋኤልሀይለ ስላሴወለተ ስላሴገብረ ፃዲቅገብረ ኢየሱስወለተ ብርሃንሀይለ ሚካኤልአስካለ ማርያምወልደ ኢየሱስሀይለ ሚካኤልሚስጥረ ስላሴገብረ መድህንፍቅርተ ስላሴወለተ አረጋይትወለተ ሰንበትሀይለ ጊዮርጊስሀይለ ጊዮርጊስጽጌ ማርያምህይወተ ማርያምወለተ ፃዲቅወልደ ዮሐንስ
መምህራችን እግዚአብሔር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣሚ እሜገርም ኣስተማሪ ነው
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ
መምህር እጅግ እንወድህ ኣለን።from Eritrea.
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልንእድሜ እናጤና ይስጠጥህ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እውነት ነው ያለውን ችግር ቤት ይቁጠርው እንጂ በጣም ከባድ ነው ዳን ያለውን እግዚአብሔር ያድናል ልቡን ያደነደነ ደግሞ እንደ ፈርኦን ሰምጦ ይቀራል እኛ ሰው የተባልነው ከእንሰሳ የተለየንበትን እንኳን ማገናዘብ አቅቶን እንደ ውራጀ ውሃ እንነዳለን ይሄንን የመሰለ አሰተማሪ የሂወት ምግብ እግዚአብሔር ባደርባቸው ሰዎች እያሰተማርን መማር ትተን አቃቂር እናውጣለን ወይም ምክንያት እንደረድራለን በእውነት እግዚአብሔር ይማርን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር NURELENE
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልንእህታችን ፀጋው ይብዛልሽ 🙏
እግዚአብሄርይመስገን መምህር ግን አተንየስጠንአምላክ ስሙዛሬምዘወትርም ስሙየተመስገነይሁንእድሜናጤናይስጥህብዙእየተማርንነውጸጋውንያድልልንመምህርበጣምነው እማከብርህእምወድህ በጸሎትአስብኝ ወለተሀናብላችሁ
አቤቱ ማረን ስንት ጉድ አለ መምህራችን ረጅም አድሜና ይስጥህ መምህራችን
ይህ የምታነብ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብዋት ኮሮናይዞዋታል ።😥😥😥እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አደረሳቹ ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ። ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😥😥😥
ወለተ ማርያም እግዚአብሄር የስብሽ ፀልይ ኮሮነ እረሱ መንፈስ ነው ስገጂ!
ፈጣሪ ይማራት
እግዚአብሔር ይማራት
እግዚኣብሔር ይማራት
እመብርሃን በምልጃዋ ታስባት መድሃኒአለም በምህረቱ ይጎብኛት 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
Amen Amen Amen
መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ነው በእውነት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ደግሞ በቆሻሻ ድግምት ተአምር ነው ልጅቱ (ገጠመኝ 31) ናፍቀሽኝ ነበር ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል ከተቻለ ድጋሚ ብትቀርብ ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏ልጁ ግን በቅድሚያ ሰዎቹ ግንዛቤ የሚያገኙበትን መንገድ ቢአመቻች ቀጥታ መንገሩ ትንሽ ያሰጋል ። የእናቱን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለራሳችን ለቤተሰባችን ለጉሬቤቶቻችን ተጠቅመን ጠቃሚ ያድርገን አሜን
አባየ ኑርልን ፈጣሪ ስላምህን ያብዛው በሳቹው ትምህርት ልብ እየገዛው ነው ።
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/አየ ትምህርትታትን መቸም ኣይጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ ኣስካለ ማርያም ነኝ በፆሎት ኣስቡይ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማህረነክርስቶስ አቤቱማረን አቤቱማረን አቤቱማረን ይቅርበለን 🙏🙏🙏
Amen amen
ይሄን የምትከታተሉ በፀሎት አሥቡኝ ባለቤቴና ጏደኛው ተጣተውብኛል እዲታረቁልኝ ሀለጊወጊሥ እያላችሁ አሥቡኝ
አሜን
ሰለም መምህራች !መምህር እበክህን ገጠመኞችህን በትችል በኦሮምኛ ብቶሮጎም ህዝበችን እኮ የለም አልቀነል በእውነት !
በእውነት መልካም አስብ ነው መምህር ተስፋዬ ስው ከአገኜ ቡዙ እልፍ አላፊ ህዝቦች እየጠፉ ነው ብሆን ደስ ይላል አሁን የአባታችን ግርማ ወደ ኦሮምኛ እየቃያሩ ነው መምህር ደጀኔ
Tkkkkl
Awo tikikil new 😭 be oromignm binoriko betasabochachin kabad amliko yimelsu nebr. Ahun lemisale ine oromo negn ethiopia hogne bad amliko kirstos biye aminber gin ahun sidet matiche kirstosin awaku. Silazi waganoche be oromignam torgumu. Unet 😭😭😭😭😭😭
@@hiwotcute3685 ወይ እማ
ጥሩ ነው
የኔ ውድ በርች ጎበዝ በአገለለፂ የገጣር ኑሮ እንቅጪ እንቅጩ ስለ ምትነገር የልቤ ስለ ምትነገር ደስ ነዉ የምለኝ ምክነቱም የምትነገርው እውነት ስለ ሆነ ኢትዮጵያ ስገባ በገኝሽ ደስ ይለኛል መምህራችን ጎበዝ አገዥ አገኙ ፈጣሪ ይጣብቃቹ በርቱ🙏🙏🙏
EGZIABHER yirdash
*ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ እኮ ተክልየ ናቸዉ የሀሬ ልጆች በየትም ያላቸሁ የተክልየ ጠበቃ ቃል ኪዳን አይለያችሁ አሜን ፫* አባቴ ተክለሀይማኖት ሀገራችንንን ሰላም ህዝባችንን አንድ ያድርጉልን
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ መጨረሻላይ እህታችን ማርራርያ ስለሰጥሽን እናመሰግናለንወንድማችን የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይርዳህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
መምህሬ ባንተ ትምህርት የአለም ሰዎች በሙሉ አማረኛ ቢችል ልክ እንደ እኛ ህይታቸውን ይቀይሩ ነበር በዕውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
Tekkle enyme eyalku neber
Very true
Yewnet new welam new yemenew sew ulum Baseman beden wed egzyabr bemales dis new yemlen
እእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን መምህረዬዬዬዬ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ ---ኑ 👏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራች
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ወድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የምታፈቅራትን ስላገኘህና እናትህን ስለ አቆርብህ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ እመ ብዙሀን ታስብህ ድንግል ማርያም ትታረቃላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ቃለ በረክትን ይሰጥልን የማቶሳላአን እድሜዬ ይሰጥክ እሼዬ ሽሪዬ እዳርጋለን ይገርማል የአምላክ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ባገራችን ላይ እየተደረገ ያለው በጣም እሚዘገንን ነው ደሞ ይሄ ጉድ ሲጋለጥ አሚቃወሙት በጣም ይገርሙኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተማሪዎች እንኳን በሰላም ለእዚች ሰአት በደላችንን ሀፂያታችንን ሳይመለከት ላደረሰን ልኡል አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ።እግዚአብሔር የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን እንቀጥል ወደ ትምህርት እንቀጥል ።
እግዚአብሄር ይመሰገን መመህራችን እንኳን ደነ መጣህልን 🙏
Enkuanm dehna koyachehugnee
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ካመተት መታች ካቅጣልበጣሽ ትጣብቅህ የማደኔ ሚስጢር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሓዊ ባዓል መልካም የማዳመጥ ሰዓት ይሁንልን አሜን፫
ውድ ደምርኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Kali heywiote yasimalin memiherachin⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊ihetachin enamsgenalin tegawen yabzalshi
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጣመኝ በማም ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ለማያውቅ ሰው ለማስተማር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ነብስ ይማር አሜንወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ የናት ሀዘን እጅግ ከባድ ነው ግን የተሻለውን እግዚአብሔርን ይዘሀል አንደኔ ባለማወቅ ስንቶቻችን እንሆን ይሆን እናት አባቶቻችን ለክብር ሳናበቃ ያጣን😭😭💔💔 ልጅህም በጥበብ ይደግልህ አሜን31ልዩ እህታችን ድምስሽ ስለ ሰማሁ ደስስ ብሎኛል መቼ ይሆን የቤተሰቦችሽን የምስራጅ የምንሰማው አይዞሽ ይመለሱልሻል በርቺመምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ኡፍፍፍፍ
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln! Ehitachen enamsegenalin
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በመሰደዴ ብዙ ነገር እንድያውቅ አድርጎኛል ላንተም ለእህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱምአይልያየቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ለዚች ሰአት ለዚች እለት በሰላም አድርሶህ እንኳን መጣህልን
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያንተ ትምህርት በጣም አስተምሮኛል ይገርማል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
Amen....3welotohnose
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን በርታልን ወድማችን ብዙ ነገር እየተማረን ነው አፀደ ማሪያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አረ በህቴ ውስጥልብስ ካካ ተቀብሮ ግቢያችን ውስጥ እደቀላል አልፍነዋል ለካ ሙሉ በሙሉ ህይወት ታችን በመንፍስ ተበዝብዘናል ጌታሆይ እርዳኝ ቤተስቤን ፍታልኝ መምህራችንን ባለበት ጠብቅልን
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችንን በር ይክፈትልን እድል ፈንታችንን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን አሜን
@@roosvandermee6678 ደምርኝ
አመሰግናለሁ.. መምህር.እድሜናጤናይስልን..እግዚአብሔር እምላክ.የል.ቦናችንን.በርይክ.ፈትልን..እድል...ዝማሬመላእክትያስማልን ።መምህር።እሜንንን
አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ልጁ የመናፍስት ሴራ ገብቶት እናቱን ለንሰሀ ማብቃቱ እንዴት ደስ ይላል ሳያመልጡት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ወስዶዋቸዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
ሩሀማየ ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እመቤታችን ትርዳው በምልጃዋ
Egziabiher yimesigen Memher selamih yibiza Wolete mariyam bilachu asibugni
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና
AmenAmenAmen.😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.waqayyoo.sii.hin.ebbasuu.ebbasuu.ebbifamii.amenaemn.amen.❤❤❤💓💓💓💗💗💗
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አርገ እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን እውነት መምረጥ ነው።የኔ ቅመም እህቴ እንካን በሰላም መጣሽ አትጥፊ እንደዚህ በፀሎትሽ አሲቢኝ እህተ ገብርኤል ብለሽ እሺ እግዚአብሔር እናትና አባትሺን በፍቅር የብረክካል ታያለሽ እማ በርቺ እንቺ ብቻኢትዮጵያ መዝሙርህ እጅግ ድስ የሚል መዝሙር ነው፣ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰሚ ልቦና ይስጠኝ 🙏🙏🙏ሰምቼ ልመለስ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላከ ቅደለሳን ይጠብቀልን እመአምላክ ገለባአረቸንን ትምራው
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln!
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
ቃለሂውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ያርዝምልህ
Waqayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhagechisuu.wantaa bayee waqayyoo sin iraa bulee nuu barsisee.Gafii kiyaa baraa dheraa hubadhee edaa kuns jiraa!
Afaan oromotin nuuf jijiraa osoo danda’mee umataa bayetuu irraa barata መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ይብዛለህ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜንየሚገርም ገጠመኝ ነወ እረ የዳቢሎስ ስራ ተኩል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገስጺህ አሜን
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ቃል ህወሃት የሶማሌ በጣም ነው ደስ የመላው ትምህርት በጣም ተነፃናል አደም ጠና የሰጠህ እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በብዙ ትምህርት አግቻለሁ ጨሌ የሚባለዉ የሚመለክለት እኛ ቤትም አለ አሁንም እየተመለከ ይገኛል በሰላም አገሬ ያብቃኝ በፀሎት አግዙኝ በድንግ ስም አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል
Egan bet Yale yimeslegal
ሰላም እንዴት ናቹሁ የመምህር ልጆች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለተክልየ ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ/አደረሰን መምህራችን በየ ግዜው የእኛን ነብስ ከከይሲው ዳቢሎስ እጂ ለመንጠቅ ለምትከፍለው መስዋት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የመንፈስ ቅድስ ጥበቃ አይለይህ።መምህሬ ጥያቄ አለኝ እኔ ትልቅ ችግር አለብኝ ፀሎት ጀምሬ አንድ ሳምንት እንደፀለይኩ እንደሰገድኩ እርግፍ አድርጌ እተወዋለው ፣ከዛ ደግሞ የተወሰነ ግዜ ቆይቸ እጀምራለሁ እና አሁን ላይ የመጠጣብኝ ነግር ማታ ልተኛ አልጋየ ላይ ሰሆን ሳልተኛ በአይና አእምሮየ ይታየኛል የተለያየ አውሬ ይታየኛል አይኔ እንደፈጠጠ በጣም እፈራለሁ አንበሳ የመሰለ ነብር የመሰለ የማላቀው ቀዳም አውሬ ይታየኛል የምታውቁት መልሱልኝ የምን መንፈስ ነው ሚያስጨንቀኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ
መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላዕክት🙏 ያሰማልን ለህታችን ፀጋውን ያብዛላት🙏 የወንድማችን እናት ነብስ ይማር 🙏እሱ ከነልጁና ሚስቱ እግዚአብሔር ባርኳቸዋል ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው🙏🙏🙏
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን 🙏🙏🙏
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭በጣም ነው የምከበዳው ማምር በጣም ያማል ልብን የምነከ ነገር ነው በተላይ ልጁታ የሳጣችሁ ኒግግር ልቤን ነካኝ ለከ እንዳዝ አይነትም አለ ኦ ጌታ ሆይ ማረነ በምራትህ ጎበኛን 🤲😭
ተወዳጁ ማምራችን ቃለ ሕዮት ያሰማልን ክርስቶስ ተሰፋ ማንግስታ ሰማያት ያዉርስልን ሲላ ምትስጠን ትምርት ሁሉ ሕዮተችን ተለውጦ ሰው እንድን ሆን የድርሽህን በምገበ ይተወጣ ነው እግዚአብሔር እድሜህን ጤናህን ይጠብቅልህ ጽጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት በርታልን እንወዳሃለን እናከብራሄልን ኑራልን ❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህር ተሥፋ ሥላሴ
በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአሁኑ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት አምልኮት ያለ አይመስለኝም ነበር በተለይ መጨረሻ ላይ የቀረበው ቃለ መጠይቅ። መንፈሳዊና አምልኮታዊ ኑሮ ጎን ለጎን? ከሁሉም የሚያስፈራዉ የአምልኮት ሕይወትን እንደ ኖርማል ቆጥረው የሚኖሩት ነው። የኅይማኖት አባቶች ትዉልድ ላይ መጠንከር አለባቸው የሰንበት ትምህርት ቤት ምን እየሰሩ ነው። ሰው ቤተክርስቲያን ባይሄድም እንኳን በየሰፈሩ እየገቡ ማስተማርና መንፈስን መገሰጽ ያስፈልጋል። እስራኤል እንደ ሀገር የጠፋችው በአምልኮት አይደለም ይህ ሁሉ ዘረኝነት መተላለቅ። እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ🙏
እግዚብሄር ይባርክህ መምህር እህታችን እናመሰግናለን
በእውነት መምህር የሚገርም ነው እኔ ያለሁት በስደት አገር ኩዌት ነው አሰሪዬ ስትደፋ ስትረጪ ነው የምትውለው ብዙ ሴቶች ትሰበስባለች ቡናም ይሁን ሻይ ትራፊያቸውን ታጠራቅምና ከነልጆቿ ትታጠብበታለች ከዛ ያንን እጣቢ ማሀል አስፋልት ላይ ቆማ ታስደፋን ነበር በጣም በሚገማ ነገር ቤቱንና ደጁን ታሳጥበን ነበር ታጨስም ነበር እንደለመደች አንድ ቀን ቤቱንና ደጁን እናጥባለን ዛሬ አለችን እሽ አልናት ከዛ ከወንቅሸት የመጣ እምነትና ቅባት ቅዱስ የሸንኮራ ዮሐንስ እምነት ነበር ሴትየዋ ሳታየን ቀድመንተጠራቀመው ውሀውስጥ እምነቱንና ቅባቅዱሱን ጠብ አደረግንበት ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ብለን ፀለይንበት ከዛች ቀን ጀምሮ እርግፍ አድርጋ ተወች
Egezabehar yemsgan
ከእኔም ቤት ሰትዮዬ እንዲህ ናት የመጡ ሰዎች የጠጡትን ትርፍራፊ አጠራቅማ ትታጠብበታለች ኧረ በስመአብ ከእኛ ቤትማ የአገሩ ሰው ውዛቸው ሁሉ በእያይነት ነው ያለው ሰትየዋ ግን ያው ከበሽታ አልተሻለችም እንደምትሰበስበው ኮተት ይብሳታል እንጂ😥ይከብዳል ማየው ነገር እኔ እኳን ብዙ ውሃን በበምሰግድበት የፀበል ውሃ ቀይሬ ሰጥቻታለሁ
@@ተመስገንጌታሆይ የደሙ ፍሬ ነኝ በጣም ይገርማሉ ግን እንዳልሽው ከበሽታ አልዳኑም ውይ የኔዋ ሴትዮ ትብሳለች ባሏ እራሱ በጣም ነው የሚፈራት እሷ ከሰራች ወይ ከሰጠችው ይሞታል እንጂ አይቀምስም እንዲሁ በማንም ትራፊ ስትታጠብ ካንሰር ተብለው መከራቸውን ሲጨርሱ በኦፕራሲዮን ሲጫወትባት ኢትዮጵያ ሂጂ ፀበል ተጠቀሙ ትድናላችሁ አልናት ለምን እስከዛሬ አልተናገራችሁም ቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ እንሄድ ነበር እኮ አለች እያለቀሰች አሁን ለንደን ቀጠሮ አላት አለችን እኛ እንፀልያለን አልናት ወንቅሸት ደውለን ፀልዩላት ብለን ለነአባ ነገርናቸው ስትመረመር ነፃ ሆነች ምስጋና ለወንቅሸት ገብርኤል
EGZIABHER yimesgen Esel
Gobez beruhigt EGZIABHER yirdash
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
ቃለ ሕይወትን ያሠማል እድሜና ጤናውን ያድልክ ፀጋውንያብዛልህ
አኔም የቤተሰቦቸን ጣኦት አዋርጀ በቅርብ ቀን ገጠመኝ እድመጣ በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች➕➕➕
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ይሁን በሮች
እግዚአብሔር ይርዳን የኔም ሀሳብነው
የሁላችን ሰራ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎት እንተሳሰብ
ክክክክክክ አይ ሳይደለኝ አታስቂኝ እግዚአብሔር ይገስጣቸዉ እሽ አይሉሽም እኔ ሞክሬ ጪራሽ አቺ ካልሔድሽ ብለዉኝ አመለጥሁ ማዳኑን ትቼ
@@ወለተመድህን-በ5ኰ እግዚአብሂር ያግዘንጂ እኛማ ምን አቅም አለን
እናመሰግናለን ዘመኖ ይባረክ።
በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይፈውሰን እንጅ እኛማ ክፉ እና ዘረኞች ነን ይህን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው😭😭😭😭😭
የእኛ እንቁ መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የስንቶቻችንን ህይወት ቀየርክልን ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ
የእግዚእብሔር ሰም የተመሰገን
ያሆን መምህር ቃል ሕይውት
ያሰማልን ወንድምችን
እግዚእብሔር መሽትእን ያፈፅምለክ
የእናታችን ነብሰ በአብርሃም በሰራ
አጠገበ ያኖርልን እህትችን እናመሰገንልና
ቃል ሕይውት ያሰማልን
አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ፈጣሪ ልቦናችን ይከፈትልን 🙏🙏🙏
እድሜና ጤናይስጥልን ወድማችን ብሰማውብሳው የማልጠግበው
የአልምን ህዝብ የሚጫውትበት የዛራ መንፍስ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ይገላግለው ቃል ህወሃት ያሰመልን🙏🙏🙏
ዛሬ ትምህርቱን ከመስማቴ በፊት አስተያየት በሰጥ ቤተሰቦቼ መቼም ቅር እንደማትሰኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ ምህር አንተ የምትለቃቸውን ትምህርቶች እያዳመጥኩ ከጠላቴጋር በደንብ ተዋውቂያለሁ ምንም እንኳን በከባድ ፈተና ውሰጥ ብሆንም እያንዳንዱ የምትለቃቸው ትምህርቶችህ እንድግብዝ ሀይል ን እዳገኝ አድርግኛልና አመሰግናለሁ እህተማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ መምህሬ 🙏🙏🙏
ጥሩ ትምህርት ቤት ነው ቻናልህ ተባረክልን ፀጋውነ ያብዛልህ
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
እስካለ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
ሀይለ ጊዮርጊስ
ተክለ ጊዮርጊስ
አፀደ ማርያም
ወልደ ሩፋኤል
ሀይለ ስላሴ
ወለተ ስላሴ
ገብረ ፃዲቅ
ገብረ ኢየሱስ
ወለተ ብርሃን
ሀይለ ሚካኤል
አስካለ ማርያም
ወልደ ኢየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሚስጥረ ስላሴ
ገብረ መድህን
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ አረጋይት
ወለተ ሰንበት
ሀይለ ጊዮርጊስ
ሀይለ ጊዮርጊስ
ጽጌ ማርያም
ህይወተ ማርያም
ወለተ ፃዲቅ
ወልደ ዮሐንስ
መምህራችን እግዚአብሔር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣሚ እሜገርም ኣስተማሪ ነው
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እኽታችን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እግዚአብሔር አምላክ
መምህር እጅግ እንወድህ ኣለን።from Eritrea.
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
እድሜ እናጤና ይስጠጥህ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን እውነት ነው ያለውን ችግር ቤት ይቁጠርው እንጂ በጣም ከባድ ነው ዳን ያለውን እግዚአብሔር ያድናል ልቡን ያደነደነ ደግሞ እንደ ፈርኦን ሰምጦ ይቀራል እኛ ሰው የተባልነው ከእንሰሳ የተለየንበትን እንኳን ማገናዘብ አቅቶን እንደ ውራጀ ውሃ እንነዳለን ይሄንን የመሰለ አሰተማሪ የሂወት ምግብ እግዚአብሔር ባደርባቸው ሰዎች እያሰተማርን መማር ትተን አቃቂር እናውጣለን ወይም ምክንያት እንደረድራለን በእውነት እግዚአብሔር ይማርን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር NURELENE
ስለሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በርታልን
እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ 🙏
እግዚአብሄርይመስገን መምህር ግን አተንየስጠንአምላክ ስሙዛሬምዘወትርም ስሙየተመስገነይሁንእድሜናጤናይስጥህብዙእየተማርንነውጸጋውንያድልልንመምህርበጣምነው እማከብርህእምወድህ በጸሎትአስብኝ ወለተሀናብላችሁ
አቤቱ ማረን ስንት ጉድ አለ መምህራችን ረጅም አድሜና ይስጥህ መምህራችን
ይህ የምታነብ ወለተ ማርያም ብላችሁ አስብዋት ኮሮናይዞዋታል ።😥😥😥እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አደረሳቹ ። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ። ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😥😥😥
ወለተ ማርያም እግዚአብሄር የስብሽ ፀልይ ኮሮነ እረሱ መንፈስ ነው ስገጂ!
ፈጣሪ ይማራት
እግዚአብሔር ይማራት
እግዚኣብሔር ይማራት
እመብርሃን በምልጃዋ ታስባት መድሃኒአለም በምህረቱ ይጎብኛት 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
Amen Amen Amen
መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ድንቅ ነው በእውነት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ ደግሞ በቆሻሻ ድግምት ተአምር ነው
ልጅቱ (ገጠመኝ 31) ናፍቀሽኝ ነበር ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል ከተቻለ ድጋሚ ብትቀርብ ?
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏👏👏
ልጁ ግን በቅድሚያ ሰዎቹ ግንዛቤ የሚያገኙበትን መንገድ ቢአመቻች ቀጥታ መንገሩ ትንሽ ያሰጋል ። የእናቱን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ለራሳችን ለቤተሰባችን ለጉሬቤቶቻችን ተጠቅመን ጠቃሚ ያድርገን አሜን
አባየ ኑርልን ፈጣሪ ስላምህን ያብዛው በሳቹው ትምህርት ልብ እየገዛው ነው ።
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/አየ ትምህርትታትን መቸም ኣይጠገብም ፀጋህን ያብዛልህ ኣስካለ ማርያም ነኝ በፆሎት ኣስቡይ
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማህረነክርስቶስ አቤቱማረን አቤቱማረን አቤቱማረን ይቅርበለን 🙏🙏🙏
Amen amen
ይሄን የምትከታተሉ በፀሎት አሥቡኝ ባለቤቴና ጏደኛው ተጣተውብኛል እዲታረቁልኝ ሀለጊወጊሥ እያላችሁ አሥቡኝ
አሜን
ሰለም መምህራች !መምህር እበክህን ገጠመኞችህን በትችል በኦሮምኛ ብቶሮጎም ህዝበችን እኮ የለም አልቀነል በእውነት !
በእውነት መልካም አስብ ነው መምህር ተስፋዬ ስው ከአገኜ ቡዙ እልፍ አላፊ ህዝቦች እየጠፉ ነው ብሆን ደስ ይላል አሁን የአባታችን ግርማ ወደ ኦሮምኛ እየቃያሩ ነው መምህር ደጀኔ
Tkkkkl
Awo tikikil new 😭 be oromignm binoriko betasabochachin kabad amliko yimelsu nebr. Ahun lemisale ine oromo negn ethiopia hogne bad amliko kirstos biye aminber gin ahun sidet matiche kirstosin awaku. Silazi waganoche be oromignam torgumu. Unet 😭😭😭😭😭😭
@@hiwotcute3685 ወይ እማ
ጥሩ ነው
የኔ ውድ በርች ጎበዝ በአገለለፂ የገጣር ኑሮ እንቅጪ እንቅጩ ስለ ምትነገር የልቤ ስለ ምትነገር ደስ ነዉ የምለኝ ምክነቱም የምትነገርው እውነት ስለ ሆነ ኢትዮጵያ ስገባ በገኝሽ ደስ ይለኛል መምህራችን ጎበዝ አገዥ አገኙ ፈጣሪ ይጣብቃቹ በርቱ🙏🙏🙏
EGZIABHER yirdash
*ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ እኮ ተክልየ ናቸዉ የሀሬ ልጆች በየትም ያላቸሁ የተክልየ ጠበቃ ቃል ኪዳን አይለያችሁ አሜን ፫* አባቴ ተክለሀይማኖት ሀገራችንንን ሰላም ህዝባችንን አንድ ያድርጉልን
Amen Amen Amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ መጨረሻላይ እህታችን ማርራርያ ስለሰጥሽን እናመሰግናለን
ወንድማችን የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይርዳህ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
መምህሬ ባንተ ትምህርት የአለም ሰዎች በሙሉ አማረኛ ቢችል ልክ እንደ እኛ ህይታቸውን ይቀይሩ ነበር በዕውነት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
Tekkle enyme eyalku neber
Very true
Yewnet new welam new yemenew sew ulum Baseman beden wed egzyabr bemales dis new yemlen
እእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን መምህረዬዬዬዬ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
በሰም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን አስተማሪ እንደበት ለኛ ሰሚና አስተዋይ ለቦን ይደልን አሜን {3) ወድ ተምህረቱ ---ኑ 👏
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራች
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ወድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የምታፈቅራትን ስላገኘህና እናትህን ስለ አቆርብህ እንኳን ደስ አለህ አይዞህ እመ ብዙሀን ታስብህ ድንግል ማርያም ትታረቃላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ቃለ በረክትን ይሰጥልን የማቶሳላአን እድሜዬ ይሰጥክ እሼዬ ሽሪዬ እዳርጋለን ይገርማል የአምላክ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
ባገራችን ላይ እየተደረገ ያለው በጣም እሚዘገንን ነው ደሞ ይሄ ጉድ ሲጋለጥ አሚቃወሙት በጣም ይገርሙኛል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫ 🕯🕯🕯
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተማሪዎች እንኳን በሰላም ለእዚች ሰአት በደላችንን ሀፂያታችንን ሳይመለከት ላደረሰን ልኡል አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ።
እግዚአብሔር የምሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
እንቀጥል ወደ ትምህርት እንቀጥል ።
እግዚአብሄር ይመሰገን መመህራችን እንኳን ደነ መጣህልን 🙏
Enkuanm dehna koyachehugnee
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ካመተት መታች ካቅጣልበጣሽ ትጣብቅህ የማደኔ ሚስጢር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሓዊ ባዓል
መልካም የማዳመጥ ሰዓት ይሁንልን አሜን፫
ውድ ደምርኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ እህታችን በጣም እናመሰግናለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Kali heywiote yasimalin memiherachin⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊ihetachin enamsgenalin tegawen yabzalshi
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ እንኳን ለአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጣመኝ በማም ብዙ ነገር አስተምሮኛል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነው ለማያውቅ ሰው ለማስተማር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን
እናታችን ነብስ ይማር አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ የናት ሀዘን እጅግ ከባድ ነው ግን የተሻለውን እግዚአብሔርን ይዘሀል አንደኔ ባለማወቅ ስንቶቻችን እንሆን ይሆን እናት አባቶቻችን ለክብር ሳናበቃ ያጣን😭😭💔💔
ልጅህም በጥበብ ይደግልህ አሜን
31ልዩ እህታችን ድምስሽ ስለ ሰማሁ ደስስ ብሎኛል መቼ ይሆን የቤተሰቦችሽን የምስራጅ የምንሰማው አይዞሽ ይመለሱልሻል በርቺ
መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ኡፍፍፍፍ
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln! Ehitachen enamsegenalin
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በመሰደዴ ብዙ ነገር እንድያውቅ አድርጎኛል ላንተም ለእህታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱምአይልያየቸው
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ለዚች ሰአት ለዚች እለት በሰላም አድርሶህ እንኳን መጣህልን
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ያንተ ትምህርት በጣም አስተምሮኛል ይገርማል መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን
Amen....3welotohnose
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን በርታልን ወድማችን ብዙ ነገር እየተማረን ነው አፀደ ማሪያም እያላቹ በፀሎት አስቡኝ አረ በህቴ ውስጥልብስ ካካ ተቀብሮ ግቢያችን ውስጥ እደቀላል አልፍነዋል ለካ ሙሉ በሙሉ ህይወት ታችን በመንፍስ ተበዝብዘናል ጌታሆይ እርዳኝ ቤተስቤን ፍታልኝ መምህራችንን ባለበት ጠብቅልን
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናችንን በር ይክፈትልን እድል ፈንታችንን ከቅዱሳን ጋር ያድርግልን አሜን
Amen amen amen
@@roosvandermee6678 ደምርኝ
አመሰግናለሁ.. መምህር.እድሜናጤናይስልን..እግዚአብሔር እምላክ.የል.ቦናችንን.በርይክ.ፈትልን..እድል...ዝማሬመላእክትያስማልን ።መምህር።እሜንንን
አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ልጁ የመናፍስት ሴራ ገብቶት እናቱን ለንሰሀ ማብቃቱ እንዴት ደስ ይላል ሳያመልጡት ወደ እግዚአብሔር መንገድ ወስዶዋቸዋል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያስማልን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
ሩሀማየ ደምርኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እመቤታችን ትርዳው በምልጃዋ
Egziabiher yimesigen Memher selamih yibiza Wolete mariyam bilachu asibugni
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የሰመዐልና
AmenAmenAmen.😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙏🙏🙏waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.waqayyoo.sii.hin.ebbasuu.ebbasuu.ebbifamii.amenaemn.amen.❤❤❤💓💓💓💗💗💗
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አርገ እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን እውነት መምረጥ ነው።
የኔ ቅመም እህቴ እንካን በሰላም መጣሽ አትጥፊ እንደዚህ በፀሎትሽ አሲቢኝ እህተ ገብርኤል ብለሽ እሺ እግዚአብሔር እናትና አባትሺን በፍቅር የብረክካል ታያለሽ እማ በርቺ እንቺ ብቻ
ኢትዮጵያ መዝሙርህ እጅግ ድስ የሚል መዝሙር ነው፣ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን።
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሰሚ ልቦና ይስጠኝ 🙏🙏🙏ሰምቼ ልመለስ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አምላከ ቅደለሳን ይጠብቀልን እመአምላክ ገለባአረቸንን ትምራው
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤memihir kale hiwot yesemalen yewunet ejgi yigermal masetwalun yadeln!
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
ቃለሂውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ያርዝምልህ
Waqayyoo sagalee jirenyaa siin haa dhagechisuu.wantaa bayee waqayyoo sin iraa bulee nuu barsisee.Gafii kiyaa baraa dheraa hubadhee edaa kuns jiraa!
Afaan oromotin nuuf jijiraa osoo danda’mee umataa bayetuu irraa barata መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ይብዛለህ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን
የሚገርም ገጠመኝ ነወ እረ የዳቢሎስ ስራ ተኩል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይገስጺህ አሜን
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ቃል ህወሃት የሶማሌ በጣም ነው ደስ የመላው ትምህርት በጣም ተነፃናል አደም ጠና የሰጠህ እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰
EGZIABHER bmalet yitarem wedefit
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በብዙ ትምህርት አግቻለሁ ጨሌ የሚባለዉ የሚመለክለት እኛ ቤትም አለ አሁንም እየተመለከ ይገኛል በሰላም አገሬ ያብቃኝ በፀሎት አግዙኝ በድንግ ስም አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል
EGZIABHER yirdash
Egan bet Yale yimeslegal
ሰላም እንዴት ናቹሁ የመምህር ልጆች በሙሉ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን ለተክልየ ወራዊ ባአል አደርሳቹሁ/አደረሰን መምህራችን በየ ግዜው የእኛን ነብስ ከከይሲው ዳቢሎስ እጂ ለመንጠቅ ለምትከፍለው መስዋት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የመንፈስ ቅድስ ጥበቃ አይለይህ።መምህሬ ጥያቄ አለኝ
እኔ ትልቅ ችግር አለብኝ ፀሎት ጀምሬ አንድ ሳምንት እንደፀለይኩ እንደሰገድኩ እርግፍ አድርጌ እተወዋለው ፣ከዛ ደግሞ የተወሰነ ግዜ ቆይቸ እጀምራለሁ እና አሁን ላይ የመጠጣብኝ ነግር ማታ ልተኛ አልጋየ ላይ ሰሆን ሳልተኛ በአይና አእምሮየ ይታየኛል የተለያየ አውሬ ይታየኛል አይኔ እንደፈጠጠ በጣም እፈራለሁ አንበሳ የመሰለ ነብር የመሰለ የማላቀው ቀዳም አውሬ ይታየኛል የምታውቁት መልሱልኝ የምን መንፈስ ነው ሚያስጨንቀኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ
መምህር እድሜና ጤና ይሥጥልን
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አሜን አሜን አሜን