MESKEREM GETU /ካንተ ጋራ/"KANTE GARA " New Ethiopian Gospel song / 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 700

  • @angelarobinson3167
    @angelarobinson3167 9 місяців тому +43

    UK - The Lord God Almighty bless EthIopia Amen.

    • @AliGelemso
      @AliGelemso 4 місяці тому +1

      AMEN
      AMEN
      AMEN😊

    • @Helen-i7j
      @Helen-i7j 4 місяці тому

      አሜን

    • @ElizabethDawood
      @ElizabethDawood 2 місяці тому

      Thanks sisy, please do come and visit our mother land ,
      UTOPIA, (NATURAL BEAUTY)

  • @Niferiboy
    @Niferiboy 11 місяців тому +29

    From Eritrea 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @moviereca
    @moviereca Рік тому +51

    Your neighbor from Rwanda we love Ethiopia

  • @vershimasaleghihuah3226
    @vershimasaleghihuah3226 9 місяців тому +29

    from Nigeria, I love your songs

  • @IyasuAbagaz
    @IyasuAbagaz Рік тому +155

    I'm from South Africa and I love Ethiopia more than my country ❤❤❤❤

  • @hopezemene6804
    @hopezemene6804 10 місяців тому +87

    ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

    • @SamitekieSami-w4v
      @SamitekieSami-w4v 6 місяців тому

      Yes betam des yemil memur now

    • @RebiwGiant-um8vp
      @RebiwGiant-um8vp 5 місяців тому +3

      Yes, ደስ የሚል ዘፈን ነው። መዝሙር ስትሉ ትንሽ እፈሩ።

    • @Tomno319
      @Tomno319 5 місяців тому +3

      ​@@RebiwGiant-um8vpበራስህ እፈር ማስተዋሉን ይስጥህ🙏

    • @yahnny
      @yahnny 5 місяців тому

      ለምን ያፍራል መዝሙር እኳ ነው ስለ እግዚአብሔር ነው የተዘመረው ዘፈን ቢሆን ኖሮ ምንም አትለውም ነበር ስለ ክርስቶስ ሲሆን ያንገበግባቹሀል ለምን ​@@Tomno319

    • @MengistuMulugeta-lh3fm
      @MengistuMulugeta-lh3fm 3 місяці тому +1

      ኢየሱስ ይወዳል ተለወጥ

  • @MatrixMoney-uo6pk
    @MatrixMoney-uo6pk 11 місяців тому +45

    I'm From France I love Ethiopian songs, her voice is truly a blessing.

  • @ErmiMesgna
    @ErmiMesgna Рік тому +56

    I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷 i love all your songs Meskiye

  • @Mercymedia1585
    @Mercymedia1585 Рік тому +120

    አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።

    • @_CONSTANTINE
      @_CONSTANTINE 9 місяців тому +1

      😄.
      Rabb sizi ve ailenizi korusun.Sizin adınıza çok seviniyorum🙏

    • @LunaAmanuel-yr6iw
      @LunaAmanuel-yr6iw 9 місяців тому +2

      Amen amen Amen ❤

    • @CalmBubbleTea-pp3sr
      @CalmBubbleTea-pp3sr 8 місяців тому +3

      Essay ihitee inkuan dereselish iyesuse inkuan des alesh kezi belay ere minim minim yelem inkuan ke mot ke Celeman amelexsh geta yibarkish

    • @ebbaftube
      @ebbaftube 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤😂😮😮😮😊😊

    • @EyerusalemNekir
      @EyerusalemNekir 4 місяці тому

      Tebareke ehete alebabesesh betam dese yelal legeta keber yehun

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Рік тому +112

    መስኪዬ ኡኡኡኡኡኡኡ የማይረሳ ዝማሬ ዘመን ተሻጋሪ ተባረኪልኝ ስጦታችን እኮ ነሽ 🙌🙌🙌🥁🧊🎤🎹🎺🪕🎻🎼🎷🎧🪈🪗🪘🎬💎🥁🥁🥁💎💎💎

    • @tsiontilahun3669
      @tsiontilahun3669 Рік тому +2

      አንተም በረከታችን ነህ ሱራዬ የተወደድክ ወንድማችን

    • @DevoDestaofficial-pq5wf
      @DevoDestaofficial-pq5wf Рік тому +1

      suraye አንተም በራከተችን ነህ ተበራክ

    • @EzquielBelewKetawon-q9z
      @EzquielBelewKetawon-q9z 9 місяців тому

      I’m Ethiopian lives in Norway song bless but 1Jesus is GOD❤ 7:40

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn Рік тому +17

    ፕቶቴስታንት አይደለሁም። ይሄን መዝሙር ሠና የሚሰማኝ ደስታ--- ወበታቸው ጎልቶ እንፊታይ አንዳንድ ልብሶች ገላ ይመርጣሉ፣ አንዳንድ ቀለበቶች ጣት ይመርጣሉ። አንዳንድ መዝሙሮች ደሞ ዘማሪ ይመርጣሉ። ይሄን መዝሙር መስከረም ባትዘምሪው በዚህ ደረጃ እወደው ነበር?
    ሬጌ ነው ስልቱ። መሳሪያው ያምራል። ለ እንቅስቃሴ ይጋብዛል። እዛ አይነት እንቅስቃሴ ውስጥ እርጋታ ያለው ያንቺ ማንነት። ዋውውውውውው

    • @CalmBubbleTea-pp3sr
      @CalmBubbleTea-pp3sr 8 місяців тому +1

      Geta yiwedahal wendime teqebelew iyesusin hiwot ina yezelalem destan tagengale tebarek!!!!!

    • @jerusalem7050
      @jerusalem7050 Місяць тому

      ወንድሜ እሷ እደለችም ያ መንፈስ ቅዱስ ነው በውስጧ ያለው

  • @honoreshukuru6810
    @honoreshukuru6810 Рік тому +21

    From Rwanda 🇷🇼🇷🇼

  • @diboraproperties6862
    @diboraproperties6862 Рік тому +25

    መስኪ ተባረኪ መከር ቸርች ሰንደይእስኩል አብረን ተምረናል ድሮም ልጅ ሆነን ድምፅሽ መድረክ ላይ ስታገለግይ ልዩ ነበርሽ ይህን ፀጋ በውጥሽ ያስቀመጠውን ጌታን እባርካለሁ

  • @Yiaser-j2s
    @Yiaser-j2s Рік тому +27

    ጥኡም ዜማ much love from Eritrea 🇪🇷

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 Рік тому +80

    ጊዜው የእየሱስ ነው ስምህን ሳልጠራ በከንቱ ያሳለፍኩት ቀነናቶች ይቆጩኛል፡፡ እየሱስ እየሱስ እየሱስ

  • @SALAMASANA
    @SALAMASANA Рік тому +212

    Great Music Much Love ❤❤ From Kenya🇰🇪

    • @wondimagegnyohannes9372
      @wondimagegnyohannes9372 Рік тому +29

      It's gospel song♥️♥️♥️God bless Africa

    • @abel7173
      @abel7173 Рік тому +10

      Hhhh😂 tkkl neh wendme
      like Reggae music 🙁

    • @thelazziest
      @thelazziest Рік тому +21

      The chorus:
      (Temechitogn new geta fikrih, temechitogn new)
      Your love comforting my Lord, so comfortable
      ~ repeated
      (Kante gara mewal mader kante gara)
      To be with you all the day and night, to be with you

    • @Naomi-yg3gp
      @Naomi-yg3gp Рік тому

      000⁰0⁰0⁰

    • @mishamodasta2971
      @mishamodasta2971 Рік тому +5

      Amen Amen amen God bless you all the,,family 👪

  • @MULUMM-k3e
    @MULUMM-k3e 8 місяців тому +52

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ምወደው መዝሙር ነው ደጋግሜ ነው ምሰማው

    • @HamsaleBekele
      @HamsaleBekele 7 місяців тому +1

      😅defffffffff

    • @MelkamAyenew-u8k
      @MelkamAyenew-u8k 6 місяців тому +3

      እና ለላይክ ነው ምታሽቃብጠው😂

    • @RebiwGiant-um8vp
      @RebiwGiant-um8vp 5 місяців тому +2

      ዘፈን ኃጢአት ነው ሲባል አልሰማሽም?

    • @Belania1
      @Belania1 2 місяці тому

      Hey i want to ask u something i am neither Orthodox nor protestan but what if ye ortodox mezmur be English language lemsale ye Russia be instrument mizemer binor aladamtm zefen nw telaleh ? ​@@RebiwGiant-um8vp

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 місяців тому +23

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው

  • @tayekidane7837
    @tayekidane7837 Рік тому +35

    እግዚኣብሄር በህይወትሽ በዘመንሽ በአገልግሎትሽ ላይ ቅጥር ይሁንልሽ::

  • @bernarddentor9933
    @bernarddentor9933 Рік тому +16

    Ethiopian music is the best through the ages gone by, today and will be in the ages yet to come. I love Ethiopia and their soul-touching music. Long live Ethiopia, long live Africa

  • @tiglud
    @tiglud Рік тому +26

    ❤በጣም ውብ ነው፤ ገና ሺህ ዓመት ዘመሪ፤ ዕድሜሽ እንደለመለመ ይቀጥል

  • @atwineronahritah1426
    @atwineronahritah1426 9 місяців тому +7

    Much love from Uganda ❤

  • @TafesuFisseha-wy7bk
    @TafesuFisseha-wy7bk 7 місяців тому +13

    እዝህ ኮሜንት ስር የብዙ ሃገሮች አለ እንግዲህ ወንጌል አንድ ነው ክርስቶስም አንድ ነው መንፈስ ቅዱስም አንድ ነው አሁንም ወንጌል ይሰበክ አለም ሁሉ ይዳን አሜን❤❤❤❤

  • @asnakechgasho9005
    @asnakechgasho9005 Рік тому +16

    የመጀመሪያ ተመልካች❤በዚህ መልክ አይቼው ማላውቀው መዝሙር ለካ እንዲ ያምራል እንዴት መንፈስ አለበት ኡፍ😭

  • @bene3760
    @bene3760 Рік тому +59

    I AM FROM USA BUT I LOVE SO MUCH ETHOIPA

  • @shaiburazak243
    @shaiburazak243 9 місяців тому +8

    Love from Ghana

  • @honoreshukuru6810
    @honoreshukuru6810 Рік тому +23

    Love you Gospel Etopian❤🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @mahletyilma6330
    @mahletyilma6330 Рік тому +94

    Simple translation
    “Temechiton new Geta fikrhe” meaning It’s because your love has comforted me Lord It’s because your love had Comforted me Lord. “ Kante gara mewal mader “Spending my days and nights with you Jesus. Spending my days and nights with you. “Sikefan hod sibesen secheneck” when I felt down when I was sad when I was worried, when there was no one by my side who would understand me, you never left me alone in the wilderness, you always let the wounded know you are there for them. Then the Chorus repeats saying spending my days and nights with you Lord spending my days and nights with you. Your great love that isn’t temporary, lord you understand my deepest sorrow, you wipe my tears away. When I was depressed your were the one that Brought joy and relief to me. Then the chorus repeats spending my days and nights with you Lord spending my days in nights with you Lord because your love has comforted me because your love has comforted me.

  • @ethiomotivation9
    @ethiomotivation9 Рік тому +18

    እንደዚህ አይነት የሰከኑ መዝሙሮች ይመቹኛል አመሰግናለሁ በርቺ👏👏👏👏

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 Рік тому +19

    ይሄ መዝሙር የጸሎት ጊዜዬን ያስታውሰኛል። ከእሱ ጋር ብቻ የማሳልፈውን ጊዜ። በጣም እወደዋለሁ
    Thank you dear Gospel Singer Meskerem Getu. Praise God for His grace upon your life. Keep shining ✨✨✨

  • @AimableHakizimana-qi3qk
    @AimableHakizimana-qi3qk 8 місяців тому +33

    From Burundi I love Ethiopia gospel song and I am christian

  • @zelalemeshetu1677
    @zelalemeshetu1677 Рік тому +9

    በተለያየ ሱስ ያሳለፍኩበትን ግዜ ባለማወቅ ካንተ ጋር ባሳልፍበት ኖሮ እስካሁን የት በደረስኩ ነበረ ::. እየሱስ እውነጠኛ አባቴ ስላልተውከኝ እወድካለሁ!!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Рік тому +4

    ተባረክ አለባበሰሺ ጌታን ያሳያል ወገነ ጌታ ልቢቢቻነዉ ምያዮ የምትልት ተጠቀቁ አለባበሳቹ አሰተካክሉ

  • @Ethiopia_k3f
    @Ethiopia_k3f Рік тому +15

    .
    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄ መዝሙር
    ልጅነቴን ያስታዉሰኛል በጣም ነዉ ምወደ

  • @almazshifaw6702
    @almazshifaw6702 Рік тому +16

    ማለደ ስነሳ ቀኔን የምንጀምርበት ድንቅ ዝማሬ ከዛ ደግሞ ቀኑን ሙሉ ከአፌ ከልቤ የማይጠፋ

  • @Nguwenezajohn
    @Nguwenezajohn Рік тому +67

    am from DRC I love Ethiopia and Ethiopians
    God bless you 🙏. English subtitles for foreign plz next time

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 Рік тому +3

      we love you to toooo

    • @mahletyilma6330
      @mahletyilma6330 Рік тому +1

      I wrote the translation of the song here God bless you.

    • @Nguwenezajohn
      @Nguwenezajohn Рік тому

      @@mahletyilma6330 where

    • @charleskanama6307
      @charleskanama6307 10 місяців тому

      @@mahletyilma6330 May I have the relycs in English please 🙏

    • @charleskanama6307
      @charleskanama6307 10 місяців тому

      @@mahletyilma6330 May I have the rylics in English please 🙏

  • @rahwasamra3631
    @rahwasamra3631 Рік тому +3

    ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው (፬x)
    ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ
    ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ
    ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ
    አለሁኝ የምትል ለተጐዳ
    አዝ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ
    ሀዘኔን የሚያልፍ መፅናናትህ
    እምባዬን ያበሰከው ደጋፊዬ
    ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ
    አዝ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (፬x)
    አትከዳኝ አትለወጥ በሁኔታ
    አተወኝ ስደክም ስበረታ
    ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ
    ዘለዓለም የሚቀጥል እያበራ
    አዝ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅር ተመችቶኝ ነው (፬x)
    ከአንተ ጋራ መዋል ማደሩ ከአንተ ጋራ (፪x)
    ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ)
    ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ)
    ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ)
    አለሁኝ የምትል ለተጐዳ (ከአንተ ጋራ) (፪x)

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 місяців тому +5

    አን ቺን ስለሰጠን ለዝማሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🌿🍇

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 Рік тому +29

    From Ghana... what a beautiful song❤

  • @KabeloTibi-wc2hf
    @KabeloTibi-wc2hf Рік тому +6

    ይህንን መዝሙር ሲሰማ አድገዋሎ ግን ሁሌም አንደ መጀመሪያ ቀን ነው አይሳለቻኝም። ገና ዘሬ ቢሶብኛል❤❤❤

  • @shakondmyma
    @shakondmyma 11 місяців тому +13

    ohh my God , Thank again for this song that came from heaven , i love so much ethiopian melody , from sweden

  • @tombubarkerek2170
    @tombubarkerek2170 Рік тому +6

    Watching with praise from a Papua New Guinea...👏 Amen.. 🇵🇬

  • @mintesnotdenbu6826
    @mintesnotdenbu6826 Рік тому +7

    ካንተ ጋራ ልዋል ልደር። መስኪዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው ምወድሽ😍😍😍😍😍

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 Рік тому +9

    ያዘነ ካለ ይፀልይ ደሥ ያለዉ ካለ ይዘምር ይላል ቅዱሥ መፅሐፍ❤❤❤❤❤

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 Рік тому +29

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ ደግሞ በጣም favorite ነው ይህ መዝሙር ሁሉም ስሰማው ደስ ይለኛል👉 ከኢየሱስ ጋር ከትናንቱ ይልቅ ጥብቅ ያረጋል 😊love you so much meskye

  • @SolomonEndale-po9iu
    @SolomonEndale-po9iu 2 дні тому

    በዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ!!!

  • @danielgirma
    @danielgirma Рік тому +55

    I am from Angola 🇦🇴 eu amo muito esse evangelho

  • @jamesphiri9930
    @jamesphiri9930 Рік тому +30

    Let's gathering here to worship the Living God 🙏 all the way from 🇲🇼

  • @tamirathaile4999
    @tamirathaile4999 Рік тому +10

    God Blesses you ❤From south Africa🇿🇦

  • @missghana1920
    @missghana1920 Рік тому +21

    Am from Nigeria 🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭this song is heaven ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 Рік тому +7

    መስኪዬ አንቺ የትውልድ ምሳሌ ነሽ ስለ በዛልሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ ቀሪው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን 😍😍

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Рік тому +18

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you, sis 🙏 ❤️
    ከአንተ ጋራ ጌታ ጠዋት ማታ ውሎ ማደረ አይስለችም በእርግጥ ደስ ያስናል ጌታ አንተ ብቻ በሕይወታችን ደምቀህ ታይ አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ተባረክ!!

  • @heranmussie4302
    @heranmussie4302 Рік тому +13

    ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ከዚ በላይ ጸጋው ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg 2 місяці тому +1

    አሜን! ሐሌ ሉያ! የእኔን ነገር፣ የእኔን ጉዳይ! ልኝ ጌታ ነው ከሰማይ!
    የጌታ አገልጋይ ዘማሪ መስከረም!❤❤❤
    you are our blessing! Keep singing and Shininig! In z name of our Lord Jesus Christ name6

  • @sibomanaemmanuel1831
    @sibomanaemmanuel1831 3 місяці тому +2

    Amen from Rwanda 🇷🇼❤️

  • @holyroom250
    @holyroom250 2 місяці тому +4

    WE LOVE YOU'RE FROM RWANDA

  • @TgMar-do6dv
    @TgMar-do6dv 4 місяці тому +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ደስ ይለኛል

  • @HARERIMANAjacques-vz3ib
    @HARERIMANAjacques-vz3ib 4 місяці тому +1

    I am James, from Kigali Rwanda.
    I love Ethiopiansso much.

  • @gemgatbel
    @gemgatbel Рік тому +5

    አሜን🙏🙏
    ኢየሱሰ ይባረክ❤❤

  • @kubwimanaabdou6976
    @kubwimanaabdou6976 7 місяців тому +3

    U know am from rwanda🇷🇼🇷🇼 ene fekirilallachu and amesegenelah to ethiopian

  • @MakucDeng
    @MakucDeng 11 місяців тому +11

    Amazing Gospel song love 💕
    From South Sudan 🇸🇸 Mach love 💕

  • @ManitaRai-u5f
    @ManitaRai-u5f Рік тому +4

    Can’t understand language but the music, voice, and way of worshipping Lord 😢😢😢😢
    Really so blessed ❤❤❤❤
    Much love from Nepal to Ethiopian peoples 🥰🥰
    (Never tried of listening ❤)

  • @Channel-xt4dy
    @Channel-xt4dy Рік тому +15

    Ur such as a blessing for me meseiye love you ma beloved sis❤🇪🇷🌸

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +10

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን!!!✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @AbdulkerimWorkicho
    @AbdulkerimWorkicho Рік тому +44

    I am Muslim but I live your mzmur

  • @smarrsemsley5350
    @smarrsemsley5350 Рік тому +29

    This brings me chills all over my body ..❤ lots of love from 🇰🇪

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +2

    አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩክ ነሽ መሲኪ አንተ ልዩ ነህ ኢየሱስ ኢየሱስ

  • @abelabinet9656
    @abelabinet9656 Рік тому +9

    Amazing music and wonderful songs

  • @BarkotAlemayehu-ge1rg
    @BarkotAlemayehu-ge1rg Рік тому +14

    I can't stop listening this song I was in lot of pain but when I listen this I lost any of my pain ❤

  • @NorderJaphali
    @NorderJaphali 3 місяці тому +2

    Hallelujah ❤❤❤🎉😊🇹🇿🇹🇿

  • @eyosiyasterefeofficial
    @eyosiyasterefeofficial Рік тому +3

    መስኪ ተባረኪ በጣም የምወድሽ ዘማሪ ነሽ

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Рік тому +4

    አሜን የጌታ ፊት ይመቻል የፍቅር ፊት ሩህሩህ ውድ አባት ጌታ ይባርክሽ እህት መስኪ!

  • @mergabekeleofficial
    @mergabekeleofficial Рік тому +17

    I can't stop my tears! ❤️ Mesk my favorite ❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 місяців тому +2

    ምድር ና ሞላዋ የእግዚአብሔር ናት

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 3 місяці тому +2

    This song just lead me to a deeper worship, bless u all🙏❤️

  • @chernetworkichow
    @chernetworkichow Рік тому +12

    You're a blessing meskiye keep glorify our God

  • @MesfinEgu
    @MesfinEgu 4 місяці тому +2

    uuuuuuuuuuuuffeeeeeeeeeeeeeee ka yoom hin qufum farsaa kan .God bless you ,maske

  • @muke614
    @muke614 Рік тому +3

    አሜን ካንተ ጋራ መዋል ማደር።

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 9 місяців тому +2

    ሃያል አምላክ የሰላም አለቃ ነወ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому +4

    አሜን!!! ኢየሱስ ይመቻል።

  • @GirmaFatahun
    @GirmaFatahun Рік тому +6

    Wow awesome song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @topten2031
    @topten2031 Рік тому +1

    ሀሹ 😭😭😭 መስክዬ ተባረክልኝ

  • @yohanneswoldemichael4885
    @yohanneswoldemichael4885 4 місяці тому +1

    እህታችን መስከረም ስላካፈልሽን ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሄርን በጣም አድርጌ አመሰግነዋለሁ ዝማሬሽ በቀጥታ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ፤ የሚባርክና የሚያንጽ ነው። እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው!!!

  • @LindaAron-c9v
    @LindaAron-c9v Рік тому +2

    Praise God....yesus yene geta...kante Gara.....forever

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Рік тому +3

    ከንተ ጋራ መዋል መዳር ❤️

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 Рік тому +1

    የተባረኩበት መዝሙር ነች

  • @merkebwondu3786
    @merkebwondu3786 Рік тому +3

    ተመችኝ ነው ጌታ ፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @tsitajohn2315
    @tsitajohn2315 Рік тому +9

    Wow! amazing zema mewal Meski blessed "kante Gara"heart touching worship and also decisional declaration message.
    Meski bruku nesh,bruku hugni

  • @getachewkassahun6876
    @getachewkassahun6876 Рік тому +2

    ካንተ ጋራ መዋል ማደር ጌታ ኢየሱስ

  • @jvms2009
    @jvms2009 5 місяців тому +3

    I am indian i don't understand this language not even know what language it is but i really like this song god bless you all.

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 Рік тому +4

    ተባረኪ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @danielmamo8635
    @danielmamo8635 7 місяців тому +3

    ጌታ ስሙ ይባረክ አሁንም ቅባቱን አብዝቶ ይጫምርልሽ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 місяців тому +2

    Great music I love it from texas ,🎉🎉🎉god is great

  • @MeronHagerea
    @MeronHagerea Рік тому +1

    አሜነ ገሜነ አሜን❤❤❤❤❤

  • @josephjillo6926
    @josephjillo6926 Місяць тому

    Ethiopian my native land 🎉🎉🎉 one day one time I will back in God will ❤❤❤❤❤❤

  • @MessiYechi-l3j
    @MessiYechi-l3j 2 місяці тому +1

    Amen amen 🙏❤yene wud tebarek ❤❤❤

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 Рік тому +7

    16 hours ago, 13K viewers, 700 Like 🔥🔥🔥🔥 MESKI💌

  • @tadiyosteshome3111
    @tadiyosteshome3111 3 дні тому

    Amen Bebzu Tebareki Ehtachin

  • @eliastekeste1352
    @eliastekeste1352 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ልዋል ልደር ከአንተ ጋር ብቻ መሲኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @yordibaba6976
    @yordibaba6976 Рік тому +9

    The best version !!!!!Thank you for doing it .