Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የእኛ ቀናት # 111 ትአግስት በድንገት መጣች???!...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2023
  • #genisfamily #genetnigatu #የገኒ ህሳብ#የገኒ ቤተሰብ
    የትእግስትን ኢንተርቪው በዚህ ሊንክ ያገኙታል:: • እኔና ቲጂ ይቅርታ ተጠያየቅን

КОМЕНТАРІ • 666

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  10 місяців тому +100

    የትእግስትን ኢንተርቪው በዚህ ሊንክ ያገኙታል:: ua-cam.com/video/MaP_sCo_YrI/v-deo.htmlsi=BRJGviT4WfDZv2Ee

    • @kasechnegash8721
      @kasechnegash8721 10 місяців тому +1

      Geni plz clean your kitchen❤❤❤❤❤ i love your videos❤❤❤🎉🎉

    • @Betu4185
      @Betu4185 10 місяців тому +3

      ገኒ ዩቱብ ክፈችላት

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 10 місяців тому +3

      ባገኘሽው አጋጣሚ መሸቀል ስትቺይበት

    • @user-bq2wr5fh1t
      @user-bq2wr5fh1t 10 місяців тому

      Gene lmene ymkenashene targa lmene tasayalsh sis.

    • @hulegebmedia3212
      @hulegebmedia3212 9 місяців тому

      ​@@PpPp-iv8hq😂😂😂 ኑሮ ከብዶል ኢትዮጵያ ምን ታድርግ

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 10 місяців тому +168

    Ohhhh ማነው እንደኔ ትግስትን በማየቱ ደስ ያለው❤❤❤ተባረኩ የገኒ ልጆች ምክንያቱ ለትግስት ያላቹ ፍቅር ና ኣክብሮት ገራሚ ነው❤❤❤

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 10 місяців тому +111

    ገኒዬ አንቺ መልካም እናት ዘርማንዘርሽ ይባረክ🙏 ይሄ ሁሉ ቀናነትሽ በልጆችሽ ታገኛለሽ ለካ ጌታ ዕድሜ የቀጠለልሽ መልካምነትሽን አይቶ ነው❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 10 місяців тому +47

    ሁሌም በፍቅር ኑሩ ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 10 місяців тому +57

    እውነት በጣም ቆንጆ ጊዜ ነበረ ትግስት ገኒ አንቺ መልካም ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @Betu4185
      @Betu4185 10 місяців тому +1

      ​@@TubeTube-vf4ybእሺ ደምሪኝ

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 10 місяців тому +1

      እነደማመር

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 10 місяців тому +378

    ውይኔ የውሻው ነገር በስመአብ የዘመኑ ስዋች ከዚህ ውሻ መማር አለባችው😂

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 10 місяців тому +52

    ደስ ስትሉ ገኒዬ መልካም እናት ነሽ ያሰብሽዉ ያሳካልሽ የብዙ ተምሳሌት ነሽ ኮሜቶች ሚናገሩትን አያዉቁም

  • @rahamauae2283
    @rahamauae2283 10 місяців тому +19

    ወይኔ ውሻው ልክ እንደሰው ተቀበላትኮ ስዎች በዚ ውሻው ፍቅር ልምድ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 10 місяців тому +52

    ማርያምን ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቲጂዬ የኔ የዋህ ገኒ የምርጦች ምርጥ እናት የቲጅዬም እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

    • @KeTiktok-16
      @KeTiktok-16 10 місяців тому

      @@TubeTube-vf4yb እነደማመር

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 10 місяців тому +18

    ውይ ገንዬ የምርሽን ቢሆን ብዬ ተመኘው ፈጣሪ የተሻለውን ህይወት ይስጥሽ ❤❤

  • @user-zm4dl9vd2g
    @user-zm4dl9vd2g 10 місяців тому +12

    ልክ እንደኔ እና እንደ መዳሜ በፍቅር ተለያይተን በውጭ እየሰራሁ ኢቃማዬን አሰራችልኝ ከዚያ አሁን ለሼር ስራ ጀመርን አልሀምዱሊላህ ስንት መልካም ሰው አለ መሰላችሁ

    • @GELSHA_Tube
      @GELSHA_Tube 10 місяців тому

      masha allah mechereshachhun yasmrlachihu

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 10 місяців тому

      የት ነሽ እማ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 10 місяців тому +33

    ጠፍታ ሁሌ አስባት ነበር ስላየኋት ደስ ብሎኛል❤

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x 10 місяців тому +17

    ጥሎብኝ ለሰዎች መጥፎ ቃላት መናገር አልወድም እጄ ቢፅፍ እንኳን ህሌናዬ ምን አገባሸ የሚል ጥያቄ ይፈጥርብኛል መልሼ አጠፋለሁ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 10 місяців тому +17

    ግኔ ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የአዲስአባልጆችኮ ለሰራተኛ ወይም ለዘመድ እንደሰው አያዩ ጥላቻቸው እንኳን እደዳውት እቅፍ አረገው ሊስሙ

    • @user-ke3je1pd7n
      @user-ke3je1pd7n 10 місяців тому +1

      የናቲት አስተዳደግ ስርአት አስይዛ አሳድጋቸዋለች

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 10 місяців тому

      ​@@user-ke3je1pd7nትክክል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 10 місяців тому +23

    ኮሜንት ፅፊ አላውቅም ግን ትግስትን ሳላየው ደስብሎኛል😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ገንየ የኔእናት ስወድሽ እኮ ልዩናችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dr6pp3yv8y
    @user-dr6pp3yv8y 10 місяців тому +12

    ማአሻላህ ገኒ አላህ ይጠብቅሸ ጥሩነት ለራስ ነው አዱኒያ አላፊ ጠፊ ነው

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn 10 місяців тому +24

    ገኒየ እዳንች መልካም ሰው ያብዛልን ሺ አመት ኑሪ

    • @adad6827
      @adad6827 10 місяців тому

      አሚን

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 10 місяців тому +30

    ገኒየ የኔ መልካም እግዚአብሄር ውለታሽን ይክፈልሽ ልጆችሽ ፈጣሪ ያሣድግልሽ

  • @user-tu1rg5os3h
    @user-tu1rg5os3h 10 місяців тому +42

    ሂወት ይቀያራል ፈጣሬ ይመሥገን ገንየ እሰከነመላው ቤተሰቦችሺ እወዳቹለሁ❤🎉

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому +1

      በቅንነት እነደማመር

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 10 місяців тому +8

    ቲጂ ለእድገት ያላት ጥረት እና የገኒ ቤተሰብ ፍቅር አሰጣጥ ❤❤❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 10 місяців тому +2

    ገኒዬ የልብሽን መልካምነት አይቶ ነው ከሞት አፋፍ ያተረፈሽ ተባረኪ ገኒዬ የሰማይ ዋጋ ይሁንልሽ በጣም ደስ ያለኝ ስላመጣሻት ተባረኪልን❤🥰❤

  • @user-fd6up2nh1z
    @user-fd6up2nh1z 10 місяців тому +9

    ገኒዬ ምርጥ ስው እመብርሀን ባለሽበት እስከ ልጆችሽ ትጠብቃችሁ ውድድድድ

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g 10 місяців тому +3

    ገኒ you are smart ❤❤❤❤❤❤❤ ሰው እንኳን ሰራተኛ ዘመዱን ማይወድበት ዘመን ክበሪልን ሲጀመር ጥሩ ባትሆኚ እንደወጣች ነበር ምትቀረው ለኛ ይህም ምልክት ነው

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene 10 місяців тому +3

    ደስ ስትሉ እውነት ቲጅዬ ተናፍቀሽ ነበር ገኒ ግን የምትገርሚ እናት ❤😘ውሻው ግን በስማም ከሰው በላይ ውሻ እኮ ሰው አይረሳም

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 10 місяців тому +19

    ገንየ እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ተባረኪ በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤ ገንየ መልካም ነገር ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @workyene8908
    @workyene8908 10 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ግሩም ት/ት ነው

  • @tehayytwahdolejiytewahdole4185
    @tehayytwahdolejiytewahdole4185 10 місяців тому +9

    ገንየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 10 місяців тому +9

    ገኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት እመብርሃን ትጠብቅሽ ❤❤❤

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 10 місяців тому +1

    ገንዬ ለካ ዝምብዬ አይደለም የምወድሽ መልካም ሴት መሆንሽ ታውቆኝ ነው አቤት ያኔ ታመሽ ያነባሁት እንባ የፀለይኩት ፀሎት የጌታን መልስ በአንቺ ተፈውሶ ዛሬ ያለሽበትን እንዳይ ያደረገ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሠድ በጣም እወድሻለው የኔ ውድ እሕት❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 10 місяців тому +18

    ዉሻዉ ዚህ ዘመን ከሰዉ በላይነዉ አለመርሳቱ❤❤

  • @betitube12
    @betitube12 10 місяців тому +13

    ገኒየ ጠንካራዋ ስው ትግስት እንዴው እድለኛ ነች❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @mariam3292
    @mariam3292 10 місяців тому +36

    እውን ቢሆን ብየ ተመኘሁ አግብታ የተሻለ ሂወት ቢኖራት

  • @user-yv8jn7pc8y
    @user-yv8jn7pc8y 10 місяців тому +60

    ግን እኮ የቤቱ ድምቀት ነበርች

    • @yena3093
      @yena3093 10 місяців тому +11

      የሰው ቤት ስታደምቅ አትኖር መቼስ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      ​@@yena3093በቅንነት እነደማመር

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 місяців тому +3

      ​@@yena3093 በጣም የሰውቤትየሰውነው

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 10 місяців тому +10

    ወይ መታደል!
    የናንተ ደግሞ ይለያል።
    ❤❤❤

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 10 місяців тому +18

    ደስ ብልኛል ስላየዎት እራሱ እንኳን,ደስ አለሽ ማር❤

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 10 місяців тому +18

    ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🙏
    በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤🙏🙏

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 10 місяців тому +5

    ደስ የሚል ቤተሰው እኔም 4 አመት ስራቼ አለው እኔም በጣም ነው ሚወዱኝ እኔም እንደዛው ስደት ነኝ ያለሁት ግን ካልመጣሽ ይሉኛል ወላሂ ከምንም ነገር የባዳ ፍቅር ይለያል

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 місяців тому

      አረብለጥቅምነውማሚግን ከባድነው እኔም7አመቴነውአብሬአቸው

  • @mesaymam
    @mesaymam 10 місяців тому +4

    እኔ 12አመት አድቤት ሰርቻለሁ ግን ዳቢሎስ ስለሆኑ ሰራተኛ ዝቅ አድርገውነው የሚያዩት ልክ እደነሱ ፈጣሪ እኩል አርጎ የፈጠረን አይመስላቸውም ! ቆሻሻቸውን አፀዳነው ላይ እደፈለጉ እየኖሩ የሰራነውን ምግብ ቆርጥመው በልተው ለምን ሰራተኛ የበታች እደሚያዩ አላቅም ንግበኔ የሚባል አያቁም የቆሻሻቸውን ያክል እኳ አያከብሩንም ፈጣሪ ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 місяців тому

      እስካለሽ እጅከሄድሽ ሄድሽነው

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s 10 місяців тому

      የት ነሽ አሁን ❤❤❤❤

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 10 місяців тому +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ቲጂ። እናትሽ ቤት ከወንድሞችሽ ጋር እንኳን ተገናኛችሁ ገንዬ ደስ ትላላችሁ የተባረከ ይሁን ደስ ይላል ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @Nejat197
    @Nejat197 10 місяців тому +18

    በፈጣሪ በጣም ነበር የናፈቀችኝ ወላሂ የት ገባች ስል ቲጂየ ከዚህ ምርጥ ፋሚሊ ጋር እንኳን ፈጣሪ አደለሽ

    • @seada9327
      @seada9327 10 місяців тому +1

      ቲጂየ የኒ ቆንጆ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ ጎበዝ ልጅ ሁኚ ደግሞ ጠንካራ ነሽ በራስ መተማመን ያለሽ ነሽ እዉቀት ነው ነፃ የሚያወጣዉ እየሰራሽም መማርሽ የሚደንቅ ነው ❤

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 10 місяців тому +2

    እኔ አሠሪየ እዳቺ ናት በጣም ትወደኛለይ እኔም እወዳታለሁ 12 አመቴ ነው በሁለት በሁለት አመት ኢቶቢያ ትልከኛለይ እኔም ጠካራ ሠራተኛ ነኝ መዳምየ ህይወቴን ቀይራልኝ አሁላይ ሀብታም ነኝ ተመሥገን ከብዙ መከራ በሃላ ደሥታለ ገንየ ቆጆ አቺም ጀግናነሺ

    • @hab280
      @hab280 10 місяців тому

      ዘመዷን ፈልጊልኝ😂😂😂

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc 10 місяців тому

      ​@@hab280😂😂😂😂

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 10 місяців тому +1

    ገንየ አላአህ ያክብርሽ ተባረኪ ልጆችሽን ለቁምንገር ያብቅልሽ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 місяців тому +12

    ቲጅዬ በጣም ነበር የናፈቅሽኝ ሥላየዉሽ በጣም ደሥ ብሎኛል❤ ገንዬ ምርጥ እናት እኮ ነሽ

  • @user-bp4vq4sm1r
    @user-bp4vq4sm1r 10 місяців тому +1

    ገኒየ በዚህ ዘመን እንዳቺ መልካም አሰሪ ማግኜት መታደል ነዉ እድለኛ ልጂ ናት አንቺን ማግኜቷ ገኒ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብሽ ጠብቆ ልጆችሽን ይባርክልሽ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛልሽ ❤🙏

  • @sofi-rv1tz
    @sofi-rv1tz 10 місяців тому +8

    ወላሂ ስታስቀኑ ማሻአላህ የዚህ አይነት ፍቅር እያለ ሀገራችን በጦርነት መናወጧ😥😥

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 10 місяців тому +15

    መልካምነት ለራሲ ነዉ ❤❤👍

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ ልጆችሽን ገኒ መልካም ሰው ትዕግስትም እንደዛው ጥሩ ልጅ ነች ❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 10 місяців тому +7

    ገንዬ አቺ እኮ ለየት ያለሽ እናት ነሽ ❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 10 місяців тому +20

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን አይንሽ ደስ ይላል❤❤❤❤ ገኒዬ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 місяців тому +6

    ገንዬ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳንቺ ቢሆን አገራችን ኤት በደረሠችነበረ ውሻውን ነገር እናንተምፍቅር ሥለሆናቹሁ ውሻውን ምን ያክል የሠው ፍቅር እንዳለው

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd 10 місяців тому

    ገኒ ያንቺ መልካምነት ነው ለቲጂም እናት አገኘች እግዚአብሔር ይባርክሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ገኒዬ ተባረኪ😘😘😘😍😍😍

  • @ZeynebMuhamed-ke3dc
    @ZeynebMuhamed-ke3dc 10 місяців тому

    ገኒ ምንአይነት ድቅሴትነሺ ቃላትአጣሁልሺ አጠቃላይድቅእናት ነሽ እናትን ከፈጣሪ በታች ምንም ሊገልፃት አይችልም እና

  • @user-nl2xl2jj1u
    @user-nl2xl2jj1u 9 місяців тому

    ገንዬ በጣም እወድሻለሁ የኔ መልካም እናት በስደት ነኝ በሰው ቤት በጣም አሞኝ እንኳን አችን ሳይ እድናለሁ ቀኔን ታበሪዋለሽ በጣም ስስቂ ደስስስስ ትይኛለሽ የኔም አሰሪ እዳች መልካም ሰው ናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kokobess243
    @kokobess243 10 місяців тому +7

    ገናየ የኔ ውድ እናት በጣም ነዉ የምወዳችሁ😍😍😍😍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +5

    አንች ቤት ታርሳ ማየት እንፍልጋለንን ❤❤❤ አንችም እደለኛ ነሽ ይህን ያልክ መዋደድድ ዋውውው መታደላችሁ ውይይይ መታደል ነው❤❤❤

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 10 місяців тому +7

    ቲጅ ድምቅ ነው እምታረጋቹ🥰🥰🥰ገንየ ምርጥ እናት

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 10 місяців тому +2

    ገኒ እቅፍ ስታደርጊት እኔ ራሱ ልቤ እንዴት ደስ እንዳለኝ እፍፍፍ የእናትፍቅር እኮ ነው የምትሰጫት❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 10 місяців тому +4

    ገኒዬ እፍፍፍፍ አንችትለያ ለሽ ግን መጥፍቶ ቢያሳስብም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያያችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 10 місяців тому +1

    ገኒን እና ዳዊተይን እቅፍ አርጎ መሳም ናፈቀኝ።።ዳያ ዳኮ ዳቱ ዳኖ ዳዳ ሁሉም ንግስና ለዳዊተይ

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo 10 місяців тому +4

    ገንዬ ስወድሽ እኮ ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝሽ እዴት ደስ እደሚለኝ እዲዉ አንቺን ማግኘት ብቻ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @Tube-wj5jv
    @Tube-wj5jv 10 місяців тому +5

    የሰው ልጅ እኮ ሁሌ መገኘት አይችለም ምክናቱም የራሱ ሂወት አለው እና እስዋም በሂወቱዋ ተወጥራ ይሆናል ምን ለማለት ፈለጊ ነው ትግስ ትግስ የታለች ለምትሉ

  • @tsehaydejen5734
    @tsehaydejen5734 10 місяців тому +18

    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 10 місяців тому +4

    መታደል ነው ገንየ ከስራ አጋዥሽ ጋ ያላችሁ ቅርበት❤❤❤

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 10 місяців тому +1

    ኤረ የሄ family ልዩ ነው በቃ አቦ ይመቻቹ ፍቅራቹ ይብዛ።

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 10 місяців тому +3

    አይገንዬ እኮለልጆችሽብቻሳይሆን ለቲጂምእናትነሽ ሁሉምእዳንችቢሆን የኔውድ አላህይጠብቅሽ ከነልጆችሽ

  • @AlemGirma123
    @AlemGirma123 10 місяців тому

    ልጅ ሆኜ በሰወ ለሰው ደራማ ለይ ታናጅኝ ነበር የልጅነት ነው እውነት ግን ካመመሽ ወዲና እውነተኛ ህወትሽን ሳይ ልጆችሽን ሳይ ለሰው ያለሽን አክብሮት ሳይ እጅግ በጣም ነው የወደድኩሽ በእውነት ትልቅ አክብሮት አለኝ ላቺ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 9 місяців тому

    የነ ወድ የገኒ ቤተሰቦች ሰወዳቹቹ ገንዬ የነ መልካም ሰወድሸ በጣምምም። የኔ የዋህ። ሰው ዝም ሰሉት ቡዙ ነው የሚለው አንቺ መልካም እናት ነሸ ለትግሰት። አይለያቹ ሰታሰቀኑኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraha5240
    @saraha5240 10 місяців тому +40

    አዴት አይነት ፍቅር ልጅ ነች ደሞ ከመክሊት ይመሳሰላሉ 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 10 місяців тому +3

    ገኒአንቺ ልዬነሽ የሰው ያልሽ ፍቅር ብዙነገረ ካንቺተማርኩ ኑርልኝ❤❤❤

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 10 місяців тому +3

    ❤❤❤❤ዉሻዉሱበሀንአላህ ከዚህዘመንሠዉይበልጣልእኮ😢😢😢

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +3

    ገኒዬ ክፉ የሚያወሩት ተያቸዉ ልማዳቸዉ ነው ቲጂዬ የኔ ባለሟያ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 10 місяців тому

    ሠራዊትና ሙላለምን ማስታወቅያ ስሰሩ እንደነ የምወድ አለ ግን የኛ አንደኛ የጥንት የጠዋት ስወዳችሁ ከልቤ
    👍👍 ገኒዬ መልካም ሴው በጣም ነው የምወድሽ

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y 10 місяців тому

    እኔ እራሴ አንችን ብዛመድ የህይዎቴ ትልቁ ስኬት ይሆን ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሰከ ቤተሰቦችሁ የኔ ደረባባ ምርጥ ሴት እናት ዘመድ መካሪ 🙏🙏🙏

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 10 місяців тому +10

    ቲጂየ ናፍቃናለች😢❤

  • @user-ch3zl3wx6d
    @user-ch3zl3wx6d 9 місяців тому

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰውነትዋ ቀነሰ ግን አይ የሰው ቤት አምላኬየራስሽን እንጀራ ይስጥሽ ቲጂ❤

  • @user-jc2gv2tr5d
    @user-jc2gv2tr5d 9 місяців тому

    ገኒ መልካም እናት እንደሆንሽ እናውቃለን ግን ማርያምን ቲጅ ካንችቤት ከወጣች ብትከሳም እራሷን እንዴት መጠበቅ እንዳለባት ታውቃለች ሸንቀጥ ብላ ቆንጅየ ሁናለች ያች ገጠር ያለችው ቲጅ አሁን ለይ የለችም ትልቅ ደረጃ ድረሽ ቲጅየ❤❤❤❤ ገኒ የኛ መልካም እናት እወድሻለሁ❤❤❤

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 10 місяців тому +6

    ትግስትየ የኔቆጆ ናፍቃንነበር እካን አየንሺ

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 10 місяців тому +2

    እኔ የምወድልሽ ነገር እራስሽን ሆነሽ ስለምትኖሪ ነው ደስ ትይኛለሽ ከሁላችሁም ግን ዳዊት ለኔ ልዩ ነው ተባረኩ

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w 10 місяців тому

    ውይይይይ መታደል😢😢😢 የሠው መውደድ ይሥጠን ገኒ ተባረኪ
    የዳውይት እርዝመት ትግስትን ጨፈለቃት😝😝😝

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 10 місяців тому

    ገኒ ማርያምን ባላለሸ ብየ ነው ያየሁት የትእግስትን ቃለ መጠይቅ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ከነበረኝ ውዴታ በላይ ወደድኩሽ ገንየ አንች መልካምልብነው ያለሽ እረጅምእድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ ተመኘሁልሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 10 місяців тому +5

    ከአንቸ አየሁ ገንየ ሰራተኛ እንደልጂ እሚይ ገንየ ስወድሽ ❤❤❤እግዚአቢሔር ያክብርልኝ እንዉድሽ አለን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 10 місяців тому

      በቅንነት እነደማመር

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 місяців тому

    Ateruu inete nuriyii inate tigi hulachu wadaloo itoche wadimooche wadaloo nurinyi ateruu❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 10 місяців тому +3

    ገኒ ሰው ነሸ ቃል የሌለው እሰከ ልጆችሸ 💝 እንደ እኔ አመለካከት ግን ትግሰትን ከእናንተ ጋር ሁና ብትማር ከልጆችሸ ጋር ጥሩ ነው ይሄን ኮሜት የወደዳቹ ልብ ሰጡኝ💝🙏

  • @user-hp3nc8zd5l
    @user-hp3nc8zd5l 10 місяців тому +1

    ቢስሚላ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወላሂ ገኒየ የልጆችሽ እናት ያረግሽ በጣም ስጠይቅሽ የነበርኩም እኔ ነኝ ቲጂ የት ጠፋች እያልኩ ❤❤❤

  • @user-pe5vk2qu4h
    @user-pe5vk2qu4h 10 місяців тому

    ቲጂ የኔ ቆንጆ አንቺ ፍቅር የሆንሽ ልጅ❤ UA-cam ክፈችላት ገንዬ የኔ መልካም 🎉❤

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p 10 місяців тому +1

    ገነየ ለኔም እናት ብትሆኚኝ ደስ ይለኝ ነበር ስታስቀኝኝእኮ እፍፍፍ ሽ አመት ኑሪልኝ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 місяців тому +2

    ገንዬ የኔ መልካም ስወድሽ ከልቤ new እውነት❤️ትጅዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ገንዬን ሳያት ሁሌም እንዳሰብኩሽ ነው የኔ ዉድ ምርጥ እናት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 10 місяців тому

    ኑፍፍፍፍፍ እናንተን ሳይ ለምን እንደማለቅስ አላውቅም ማረያምን TG የኔ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ገኒዪ ምርጥ እናት ሰላምሺ ይብዛ

  • @MarthaGetchawe
    @MarthaGetchawe 10 місяців тому

    በጣም ምርጥ ነሽ ገኒ ተባረኪ ልጆችሽ የተባረኩ ስነስርአታቸው ሰው ያከብራሉ አይወሰድባቸው ውሻው ግን ይገርማል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 10 місяців тому +1

    ቲጂዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ አምሮብሻል ❤❤ ገኒዬ የሰው ወሬ ቦታ አትስጪ የኔ መልካም ውይ ውሻው አስለቀሰኝ 😢😢 የዘመኑ ሰዎች ከዚ ውሻ ብትማሩ

  • @mmn6040
    @mmn6040 10 місяців тому +2

    በጣም ይገርመኛል ገኒ ለምን UA-cam አትከፍችላትም😢😢💔❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 10 місяців тому

    የእውነት የህን ቤተሰብ ቃል አጠውለት ገኒየ ተባረኪ የኔ እናት ዝብየ እንዴት እደምወድሸ እመቤቴን አካል ባቅሸ ደሥ ባለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 місяців тому +2

    የተባረከ ቤተሰብ❤❤❤❤
    ትግስት ስላየንሽ ደስ ብሎኛል ግን ቀንሰሻል
    ያልበላችሁን የምታኩ🤫🤫🤫

  • @user-nr2ve4ly3k
    @user-nr2ve4ly3k 10 місяців тому

    ምርጥ እናት ምርጥ አሰረ ገኒየ ❤❤❤❤ትለያለሽ ወላሂ🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይባርክሽ የዉነት እዳች አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤የመዳም ቅመምችየ እኛም ለሀገሬችን ያብቃን❤

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 10 місяців тому +3

    ገኒ ዘር ማንዝርሽ ይባርክ❤❤❤
    ትግስት ክስት ብላለች

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 10 місяців тому

    ብዙ ሰዎች ከዚህ ቤተሰብ መማር አለባችሁ ።የቤት ሰራተኛ የትም አይደርስም ብላችሁ እምታስቡ እንዲህም አለ

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 10 місяців тому

    የኔ መልካም የእውነት ገኒየ መልካም ነሺ አንዳንድ ሠወች ዝም ብለው እሚያወሩትን አይቾ ማለፍ ነው

  • @lashih4441
    @lashih4441 10 місяців тому +5

    በጣም ነው ደስ የለኝ ስላየሆችሁ

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c 10 місяців тому +2

    የኔ ማር ቲጂየ ከስታለች የኔ ቆንጆ ደሞኮ ቆጆናት

  • @zebu4271
    @zebu4271 10 місяців тому +8

    ገኒዬ ምርጥ እናት 😍