የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 146

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 2 місяці тому +23

    ምን አይነት ቀልድ ነው እርስ በራሳችሁ አትቀላለዱም እንዴ በናት ቀልድ አለ እንዴ ኮመንት ሰጥቼ አላውቅም እናቴን ስለምወድና ክብር ስላለኝ ነው እንዲሁም የናንተንም እናት ጭምር!!!

  • @sarateshager4766
    @sarateshager4766 2 місяці тому +40

    በመጀመሪያ እናት 1 ናት አትቀልድ ሲቀጥል እምትቀልድበትን ነገር ለይታችሁ እወቁ ምክንያቱም በድንጋጤ ምክንያት እሚገባ መንፈስ አለ ሌሎችም አደጋዎችም ሊያጋጥሙ ይችላሉ ለሌላ ጊዜ አትቀልድ ተጠንቀቁ እናታችሁንም አዳምጧት ልክ ናት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +37

    ኧ ተው በእናት አትቀልዱ እናት እያለች አይታወቃቹም በንግግሯ አለቀስኩኝ የምር ብዙ ቀልድ አለ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому +5

    አይ የልጅ ነገር በእናት አትቀልዱ አይበለው እና ክፉ ቀን ቢመጣ ፀፀት ይበላችሗል ገኒ የኔ ሞግሼ የምወድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 2 місяці тому +3

    ገኒ አይዞሸ ልክ አይደላችሁም ትገርማላችሁ በእናት አይቀለድም የምትቀልዱትን እወቁ ብትሞትስ የዘላለም ፀፀት አይጥ በጣም የምታስጠላው ለእናታችሁ ክብር ስጧት እናት የሌለው እናት በኖረኝ ይላል የእናት ዋጋ የሚገልፀው ቃል የለም ስለዚህ እንዲህ የለ ቀልድ ይቅርባችሁ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 місяці тому +4

    ወይኔ ዳዊት ምን አይነት ተንኮለኛ ነክ እንዴት እንደምጠላት የያዝካትን ገኒ እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 2 місяці тому +5

    እኔም አሎድም እናታቹን አክብሮ ታሳዝነኛለች እደሌላዉ አርቲስት አደለችም ቤቶን ትወዳለች ለእናት ብዙ ትሆናለች ድንጋጤ ደሞ ለጤናዋ ጥሩ አደለም የምትደስትበትን ነገር ብቻ አረጉላት ደሞ ድመት አሰቀምጡ ወይ በር ከስር ክፍተት ካለ መዝግያ አለ የሚሽጥ ዳዊት ደሞ አትድርቅ እደ ቅዱስ ሆን ትንንሽ ልጆች ስለሚያዩ አስተማሪ ነገር ስራ ሴቱ ደሞ ብናአፍይላት እናት አንድነች እሱእሰካለች ነዉ ደስታ የሚኖርዉ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 2 місяці тому +7

    ዳዊት ስነስርዐት ይኑርህ አይጧን የያዝክበት ጆግ መልሰህ ልትጠቀምበት ነው ወይንስ ልትጥለው?

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይማርሽ አይዛሽ

  • @betelhemteshome3040
    @betelhemteshome3040 2 місяці тому +7

    ዳዊት የምትቀልድበትን ነገረ እወቅ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 місяці тому +4

    ወይኔ አምላኬ ያችን መጥፎ ነገር ሳያት እንዴት እንደደነገጥኩ እንደጮህኩ ልነግራችሁ አልችልም በጣም ነው የምፈራት ስሟን እንኳን መጥራት አልችልም ቀኔ ተበላሸ በማርያም ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ አትስሩ በኢየሱስ ስም ምን እንደምል አላውቅም This is not a joke.

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 місяці тому +10

    ስው ነን እይታወቅም ምን እንደምንሆን አባታቸውን ታርቀሽ ከልጆችሽ ጋር ቢላመድ ጥሩ ነው ለይተህ አትለያቸውም ልጆቹ ይወድቃል ከነ ችግሩ ብትጠቀልይው ጥሩ ነው ባይ ነኝ ስውና እንጨት ተስባሪ ነው ገኒ እግዚአብሔርም ይማርሽ

    • @Hiwi-zw2qk
      @Hiwi-zw2qk 2 місяці тому +4

      በሰው ህዎት አትግቡ በማታውቁት ንግር አብሮ መኖር ካልሆን ተለያይቶ በፍቅር መኖር ይሻላል የነሱን ቺግር እነሱ ናቸው የሜውቁት 😔😔

  • @yenatguada
    @yenatguada 2 місяці тому +3

    ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 2 місяці тому +2

    የምን መጨማለቅ ነው ቀልድም ልክ አለው ወይ ጉድ ከባለቤታችው እና ከልጆቻችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ምክንያቱም መልሰው ጠላት ስለሚሆኑ ይባላል😢😢

  • @Emube1
    @Emube1 2 місяці тому +1

    እረ ተውልጆችድንጋጤ ይገላል በሗላእዳት ፀፀቱ ጥሩአደለም እናታችሁን ጠብቁ በተረፈ ሰላም ፍቅርለሀገራችን ለህዝባችን

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 місяці тому +1

    ገንየ ስወድሽ እኮ ታድላችሁ እኩያ እናት የእናት ጓደኛ መታደል ገንየን ተንከበካበከቧት❤❤❤❤❤

  • @user90970
    @user90970 2 місяці тому +4

    ሰርፕራይዝ ያደረጋቹሀት መሰላቹህ እናት እኮ ናት

  • @salame-girma
    @salame-girma 2 місяці тому +6

    ኸረ ምን አይነት ቀልድ ነ ው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 місяці тому +1

    እግዝአብሔር ይማርሽ ገኒ ኣይጥ ቀፋፊ ነገር ናት ስነስርዓት ይኑራቹ በዚ ኣይቀለድ

  • @EdenEkubay-j4u
    @EdenEkubay-j4u 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +1

    ገኒየ 😢😢😢እንኳን ልጆችስ እኔ ለራሱ እሳሳልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 2 місяці тому +2

    ሲጀመር ኢትዮጲያዊይ ሰወች አስተዳደጋችን መደንገጥን አንችልም በተለይ ለናቶች ተጠንቀቁ ፌንት የመስራት እና የመሞት እድሉ ሰፊ ነው ሰውን በማስደንገጥ የማሰራ ቪዲዮ አደጋው ሰፊ ነው ተጠንቀቁ

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 18 днів тому

    ወንዶቹ ግን ጭካኔያቸው በእጇ ሊሰጥዋት ወየው ጉዴ መክሊት ባትከለክላቸው ጉድ ንበር

  • @ad1187
    @ad1187 2 місяці тому +1

    በጣም ያሳዝናል እናተ ለብዙ ልጆች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ ። እንዴት እንዲህ አይነት ቀልድ ይቀለዳል ቢያንስ የእናታችሁ ወገቧን ህመም ታውቁ የለ በድንጋጤ ብትወድቅስ ምን ? ልትሉ ነው መክሊት ልጆችሽ ቅጪ ለእናትም ሆነ ለናተ ይሄ ስህተት ነው !!! በእውነት እኔ በቪዲዮ ሳይ ስለምጠላ አሳልፌ ነው ያዳመጥኩት ።

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 місяці тому

    እቺ እናት ከዚ በፊት በጣም ታማ ከሞት ነው የተረፈችሁ እዴት በዚ የሚቀለደው የኔኳን አሁን ባየዋት ሰውነቴን እዴት እደወረረኝ ድንጋጤ መጥፎ ነው ይገላል በጣም የሚያስደነግጥ ነገር አታርጓት ደም ግፊት ስኳር የልብ መጠን መጨመር ለናታችሁ መጥፎ ነው እዳይደገም ገኒ አይዞሽ 😊 💔

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 місяці тому +4

    ልጆችዬ ሁለተኛ አትድገሙት

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 місяці тому

    ገንዪ ገንዪ ❤የምወድሽ ምን ሆንሽብኝ ❤አረ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ❤እናት ስትኖር ነው ሁሉ የሚያምረው❤

  • @Jam-km4cy
    @Jam-km4cy 2 місяці тому +2

    113 73 ነው ያለው ወርዳል በጣም ደምሽ ገኒ አታክልት ፍሩት ዱለት ዘቢብ ጥቁሩን ተጠቀሚ

  • @sisayayu4321
    @sisayayu4321 2 місяці тому +3

    እንዴ ዳዊት ምን ሆነክ ነው አይጥ የምታየኝ ምግብ ዘጋኝ

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 2 місяці тому

    Red line crossed take care of ur precious mom. Take care boys!

  • @HuggTh
    @HuggTh 2 місяці тому

    ኮሜን ፅፌ አላቅም ግን መክሊት ቅዱስ ዳዊት ባቢ በእናታችሁ አትቀልዱ ስነስረአት ይኑራችሁ እንደዛ ተጨንቃ እያወራቻችሁ ለምንድ ነው የምትስቁ ሲቀጥል አይጧን በጆግ የያዝካት ዳዊት መልሰህ ልጠጣበት ነው ብቻ በጣም አዝኛለሁ ቀልዳችሁ ገደብ ይኑረው ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ይቱብ ላይ ግቡና ገጠመኝ አዳምጡ ገኒዬ የኔ ውድ እናት እውነት አዳምጪ በጣም ትጠቀሚበታለሽ በተረ ሠላማችሁ ይብዛ!

  • @hamer3660
    @hamer3660 2 місяці тому +1

    ደህና ሰው ሲበላሽ አለች እናቴ ስራ ፈቶች

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    ወይኔ በጣም ነው እምፈራት አይጦን😂😂😂😢ካየዋት ቀንሙሉ እደፈራው ነው እምውለው😂

  • @emebetmulu7706
    @emebetmulu7706 2 місяці тому

    ምን አይነት ልብ አድርቆች ናቸሁ የልጅ ነገር በቁመት ብቻ ነው ያደጋችሁት ፡፡ በእናት አይቀለድም ደግሞም ስሜቷን ቶሎ መረዳት አለባችሁ ያለችበትን ሁኔታ ማዳመጥ መስማት አለባችሁ

  • @FilagotSolomon-w6j
    @FilagotSolomon-w6j 2 місяці тому

    ወይኔ ገኒዬ አይዞሽ ዳዊትን ምከሩት ምን ነክቶት እናት አንድ ናት አትቀልድ

  • @Meseret-f2t
    @Meseret-f2t 2 місяці тому +1

    What the heel
    You need to respect your mother

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂እራሰን ላጠፋ ነበር ግን አፈነኝ አላለም ቅዱስ😂😂😂 አይ ግን አትቀልዱባት ምትፈራዉ ነገር ከሆኔ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 місяці тому

    በናታችሁ እሚያስደነግጥ ነገር ተው ገኒየ አይዞሽ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 2 місяці тому +1

    እናት ላይ ምን አይነት ጭካኔ ነው ለኔ ፕረንክም ቀልድም ሳቅም አደለም ባጠቃለይ እራስንን እና ዩቱዩብ ብርን መውደድ ነው እናትም አባትም የላቹ ተጠንቀቁ ሀሉም ያልፋል ሀሉም ልክ እንደኔ ሀሉም

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 місяці тому

    ይሄ ምንም ቀልድ አይደለም ፣
    ውይ በጣም ነው የሚያስጠላው፣
    ርዕሱ ራሱ ሲያስጠላ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 місяці тому

    እኔም በጣም ነው የምፈራት

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 2 місяці тому

    Yene enate yene melekame yene konjo kefu ayekashi lelejochishi legname

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 2 місяці тому

    መክሊት ቅዱስ ዳዊት ህፃን ልጆች አይደላችሁም ገኒ የምትጠላውን ነገር አታሳዬት አትቀልዱ ተዉ በሆላ ይቆጫችሆል ዩሚቆጫችሁ ደሞ መቼ እንደሆን ልንገራችሁ እናንተን ለማሳደብ ብዙ ብዙ መስዋትነትን ከፍላለች እስካሁን ድረስ እና እናንተ ትምህርት ጨርሳችሁ ተመርቃችሁ ስራ ይዛችሁ አያድርገውና ገኒ ከሌለች በዛን ሰአት የወር ደመወዝ የመጀመርያውን ስትቀበሉ አያድርገውና ገኒ ከሌለች እራሳችሁን ለማጥፋት ነው የምትመኙት እና በእናት አትቀልዱ ፕራንክ በእናት አይሰራም በጤና ትቆይላችሁ ገኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ውዴ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አደንቅሻለሁ ውዴ

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 місяці тому

    ገኒዬ የኔእናት ወላሂ እደኔነሽ እኔእራሡ በጣምነው ምፈራው በአይጥ የመጣ ብዙነገር ሆኛለሁ
    አትቀልዱ ሰው በሚፈራውነገር

  • @betelmuluneh9042
    @betelmuluneh9042 2 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Kfjh-vd7ql
    @Kfjh-vd7ql 2 місяці тому

    በጣም ነው ያናደዳችሁኝ እንድት በእናት ይቀለደል

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 місяці тому

    በዚህአትቀልዱይቅርባችሁ😍😍😍ክፋመንፈንስ ይጨመርና መጥፎበሽታ ያመጣልልጆች

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ገኔ በቀን አንዴ የጋራ የፀሎት ጊዜ ቢኖራቹ ደስ ይልነበር የመምህር ተስፋዬ ፍሬነኝ

  • @NiniTata-bh4we
    @NiniTata-bh4we 2 місяці тому

    እረ ግን ምን ሆናቹ ነው እውነታን ነው እንደዚህ ሆና ምን የሚባል ቀልድ ነዉ እረ በማራም😢

  • @tsegi-e5x
    @tsegi-e5x 2 місяці тому

    bezi ateklduu ene gena sayew easu metnfes akomalew besmama mizegenen fetret

  • @Tsega-jx8ud
    @Tsega-jx8ud 2 місяці тому

    ተንኮለኞች አይይ ገኒ ቻይው እንግዲህ❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 місяці тому

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እናተ ልጆች ገኒዬ ፈጣሪ ይማርሽ❤🙏

  • @helentadesse5825
    @helentadesse5825 2 місяці тому +1

    እኔም ለማየት የማልፈልገው አይጥ ናት

  • @tigistbayu9605
    @tigistbayu9605 2 місяці тому

    Min ayinet nachehu gen be enat yikeledale hohoy min yemilut keledi new hohoy

  • @እራህማአስንአላህወኪል
    @እራህማአስንአላህወኪል 2 місяці тому +1

    ወላሂ እኔም ሞታ እፈራታለሁ እምሰራበት ቤት ስትሄድ አይቻት ሰራው አሪፍነበር ላይጧብዬ ስራውን ለቅቄ መጣሁ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 місяці тому

    ገኒዬ ስሞትልሽ ፍርሀት ምን እንደሆነ አይተሽዋል እኛስ ለምን እንደንግጥብሽ ማርያምን በቪዲዮ ሳያት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ለምን ይሄንን ቪዲዮ ፖስት አደረግሽው? እኛስ ለምን እንደንግጥ? ገኒ እወድሻለሁ ግን ልክ አይደለሽም

  • @frezergirma8067
    @frezergirma8067 2 місяці тому

    I feel sorry for her😮😮
    ...

  • @chrstian-o4t
    @chrstian-o4t 2 місяці тому +1

    panda gn yet hedesh new endi mami tama? tekeymeshalew

  • @WalelgnAzmeraw-hr3st
    @WalelgnAzmeraw-hr3st 2 місяці тому

    endet endanadedachehugn ahun ahun leke eyekonachehu new sereat yazu

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 2 місяці тому

    የፈለገ እንደጓደኛ ብታይዋትም ሁሉም ነገር ቦታ አለው የናትነቷን ክብር አትርሱ ብዙ ግዜ ያማታል ከ አላህ በታች ሰበብ ሆናችሁ ጤናዋን ጠብቁላት አንዳንዴ ለራሱ እሷ ተናዳ ተኮሳትራ ስትናገር እናንተ ምንም ሳይመስላችሁ ትስቃላችሁ የምር አግባብ አይደለም። እናት ካለች ነው መንከባከብ የሚያስከፍትን የሚያበሳጭትን ነገር አታድርጉ ህፃን አይደላችሁም እኮ ተው እንጅ !

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 місяці тому +2

    ዉይ ሚያስደነግጥ ነገር አትስሩ በማሪያም

  • @mdet-qx1wl
    @mdet-qx1wl 2 місяці тому

    ጨምላቃ ናችሁ አለቅጥ እናታችሁንም ተመልካችም ይቅርታ ጠይቁ

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 2 місяці тому

    Yekulie keld atkeldu zarie betam tastelalachu benat keldz yelm atkeldzu

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 2 місяці тому

    የሚያስደነግጥ ነገር አትጠቀሙ የሚፀፅታችሁን አታድርጉ ደግሞ ገኒ ሱካር ካለብ ሞሪጋ ተጠቀሚ😢

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 2 місяці тому

    Betam tedeneralachu be enat tekeledalachu demesh kef endile teyalesh demo neweregia sham on you sistu 🙄🙄🙄

  • @AleshuAleshu-u3j
    @AleshuAleshu-u3j 2 місяці тому

    Are kedus tazeza

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 2 місяці тому

    ኮሜንት ምትሰጡ ሰወች ግን ለምን ትሳደባላችሁ ካልተመቻችሁ አለማየት ነው የፈለጉትን ይስሩ

  • @yeabsragezahegn19
    @yeabsragezahegn19 2 місяці тому

    ኮመንት የምትሰጡ ነገሮች ሁሉንም ነገር ከምር አትውሰዱት ሁሉም ቤት ያለ ነገር ነው
    እናታቸውን ከናተ በላይ እነሱ ይወዷታል ቀለል አርጉት

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 2 місяці тому

    እናታችንሁንእንደዚህ ይከብዳል😢😢😢ሳያት እንዴት እንደሚነገድኩኝ

  • @almazali4784
    @almazali4784 2 місяці тому

    ኮመንቶች ተረጋጉ እንጂ እናትና ልጆች ጓደኛሞች ናቸው ይቀላለዳሉ እንደዚሂ ትሆናለች ብለው አላሰቡም ለቀቅ አድርጓቸው 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    አረ ውውው ምድነው ከትንሽየ ጆግ ነገር የያዝከው😂😂

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 2 місяці тому

    የምር እናቴም ስደነግጥ ደሟዋ ይጨምራል አትቀልዱ ወላሂ በእናት

  • @mekidesmathewos1504
    @mekidesmathewos1504 2 місяці тому +2

    አሞኛል እያለች ትቀልዳላቹ

  • @zemedwolde
    @zemedwolde 2 місяці тому

    ምንማለት ነውበአይጥ መጫወት እናታችሁን ፀጥ ልታደርጉነውእንዴ ከጨዋልጅአልጠብቅም

  • @adeyabebe6677
    @adeyabebe6677 2 місяці тому

    ገንዬ እኔ እንዲቀጡልኝ እፈልጋለው በጣም ነው የተናደድኩት ደግሞ ገንዬ ተዉ ከተባለ ተዉ ነው በናትሽ 2 አስበሽ ቅጫቸው አሳያቸው

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 місяці тому

    ደምሺ ዝቅ ብሏል ከፍ ይበል ማለትሺ መክሊት ምን ማለትሺ ነዉ የናት ምን እደሆነቺ ሰታጧት ነዉ የሚገባቺሁ እኔ እናት የለኝም በህጻንነቴ ነዉ ያጣኃት ሂወቴ ምንም ትርኩም የለዉም ሰለዚህ በናታቺሁ አትቀልዱ😡😡😡😡😡😢😢😢😢😢😢

  • @NiniTata-bh4we
    @NiniTata-bh4we 2 місяці тому

    እረ ትገርማላቹ የእውነት😢

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 2 місяці тому

    ተዉ እንደዚ አትቀልዱ ዋ እንወዳቹሀለን

  • @ብርቱካንገብረየሱስ
    @ብርቱካንገብረየሱስ 2 місяці тому

    ታምራላችሁ፡ተባረኩ፡፡፡፡፡፡፡

  • @ze.a285
    @ze.a285 2 місяці тому

    Enatachu betame tgestegna Nate ene Boone nooo Ayeete bemder lye calu ngeroch new yemtelate

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому

    WEY ENANTE LJOCH

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 2 місяці тому

    ምን አይነት ቀልድ ነው ይሄ

  • @NiniTata-bh4we
    @NiniTata-bh4we 2 місяці тому

    ወይኔ ገንዬ❤ ክፉ አይንካሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

  • @zabishayele
    @zabishayele 2 місяці тому

    ወይ እኔ ያይጥ ስዕል እንኩአን እፈራለው እንደዚ አይደረግም ልጆች

  • @DygggGihhy
    @DygggGihhy 2 місяці тому

    አረ ይደብራል እኔ እናቴ እኳን ታማ አልቅሼ ነዉ የምሞተዉ እምድን ኳን አይመሥለኝም 😭😭😭😭😭እናተ ለምቀልዱት እኔ አለቀስኩ ማርያምን

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 2 місяці тому

    Dawit please don’t scare your mother with a mice.

  • @HaymanotAbabu-hj5tk
    @HaymanotAbabu-hj5tk 2 місяці тому

    እንዲህ አይነት ቀልድ ያስጠላል የምወዳችሁን ያኀል ልጠላችደሁ ነዉ?

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 2 місяці тому

    ጥፉተኝ ነችሁ የሆና ነገርግዞና ይቅርታ በሎት

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 2 місяці тому

    Waqayyoo si haa fayyisu

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 2 місяці тому

    ሲጀመር በድንጋጤ ሰው ሊሞትም ይችላል እና በተለይ በእናት በዛላይ እሷ ወገቧ ያማታል በድንጋጤ ድጋሚ ላደጋ ትጋለጣለች ወላሒ እስኪ ተረዷት በቃ አታዳርቋት የምር እኔ በጣም ነው የተናደድኩት

  • @Nawal-g7v
    @Nawal-g7v 2 місяці тому

    አረ ምድነወ አይዙኛ ገናየ❤❤

  • @muletadebebe9435
    @muletadebebe9435 2 місяці тому

    አታድርቋት ትንሹን ደሞ ተንከባከቡት እሱ ያሳዝነኛል

  • @FilagotSolomon-w6j
    @FilagotSolomon-w6j 2 місяці тому

    ምነው ዳዊት ተበላሸ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +1

    የመምህር ተስፋዬ አበራ ት/ት በደንብ ተከታተሉ

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat 2 місяці тому

      እሺ ውዴ❤❤❤❤❤

    • @ethiopiahagera5623
      @ethiopiahagera5623 2 місяці тому

      የእሱ ትምህርት ብዙ ክፍል አለው የቱን እንስማው ? ምህራፉን(ቁጥሩን) ንገሪን

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat 2 місяці тому

      @@ethiopiahagera5623 አንዱን ክፈችና አዳምጭው

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 2 місяці тому

      @@ethiopiahagera5623 ከቻልሽ በየ ቀኑ አንዳንድ ስሚ ከዛን የራስሽን ህይወት ታገኛለሽ

  • @banchalemworkneh2989
    @banchalemworkneh2989 2 місяці тому

    Weye benatachu begene kelede yeleme eshi

  • @FantayeTiku
    @FantayeTiku 2 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዋዉስታሞራላቺሂ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 місяці тому +1

    አይጥ ታረባላችሁ እንዴ?🙄

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 2 місяці тому

    ሰላም ለናት ገኒዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenaamenamohammad1759
    @amenaamenamohammad1759 2 місяці тому

    Hadhaa ko❤❤❤😢😢