Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ ቸሪቱ እመ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ፡፡ እኛም ሰምተን በተግባር ለመኖር ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳን ፡፡
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲ቸሩ እግዚአብሔር ይጠቅልን 🌿🕊🌿🕊💙💚💛
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገንቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አደረሶት አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊👏👏👏🤲🤲🤲
Amen 🙏 🙏 🙏
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን ዕድሜ ና ጤናን ያድልልን መምህር ።
እግዚአብሔር ይመስገን ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣እድሜና ጤና ይስጥልን!!!።
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እንክዋን እብሮ እድረስን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ መምህር አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አረብ ሃገር ነው የምኖር! እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ የኔ ወላጅ እናት ብር በጣም ትወዳለች እና ብዙ ጊዜ ብር ላኩ ታበዛለች በጣም። ምናልባትም በየ ሁለት ወሩ ምናምን እና የምትናደድ ይመስለኛል እኔም ዝም እላታለሁ ።እኛ በዓል ሲሆንና በጣም እዳስፈለጋቸው ከገባን እንልካለን ግን የምር ያበዙታል ታዲያ ይኼስ ነገር ልክ ነው ወይ ሌላው ደግሞ 8አመታትን አስቆጠርኩ አረብ ሃገር አሁን ግን ድክም ብሎኛል ብር መላክ መላኬን እንኳ አላቆምም ጭራሹኑ ግን መጠን አበጅሁለት በራሴ እና ይሄስ የተረገምሽ ያስብለኝ ይሆን? ጥያቄዬ ደርሶ መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል እህቶቼ።
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ ቸሪቱ እመ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ፡፡ እኛም ሰምተን በተግባር ለመኖር ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳን ፡፡
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲ቸሩ እግዚአብሔር ይጠቅልን 🌿🕊🌿🕊💙💚💛
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን
✝️✝️✝️🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አደረሶት አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊👏👏👏🤲🤲🤲
Amen 🙏 🙏 🙏
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን ዕድሜ ና ጤናን ያድልልን መምህር ።
እግዚአብሔር ይመስገን ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፣እድሜና ጤና ይስጥልን!!!።
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እንክዋን እብሮ እድረስን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ብእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቀለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ መምህር አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አረብ ሃገር ነው የምኖር! እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ የኔ ወላጅ እናት ብር በጣም ትወዳለች እና ብዙ ጊዜ ብር ላኩ ታበዛለች በጣም። ምናልባትም በየ ሁለት ወሩ ምናምን እና የምትናደድ ይመስለኛል እኔም ዝም እላታለሁ ።እኛ በዓል ሲሆንና በጣም እዳስፈለጋቸው ከገባን እንልካለን ግን የምር ያበዙታል ታዲያ ይኼስ ነገር ልክ ነው ወይ ሌላው ደግሞ 8አመታትን አስቆጠርኩ አረብ ሃገር አሁን ግን ድክም ብሎኛል ብር መላክ መላኬን እንኳ አላቆምም ጭራሹኑ ግን መጠን አበጅሁለት በራሴ እና ይሄስ የተረገምሽ ያስብለኝ ይሆን? ጥያቄዬ ደርሶ መልስ ባገኝ ደስ ይለኛል እህቶቼ።