Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 3 місяці тому +23

    በሰለጠነ ዘመን ስንት በልቶ የማያድር ህዝብ ይዘህ ሁል ጦርነት አይደብራችሁም ምንም ጀግና አይደላችሁም ጀግና ከሆናችሁ ድህነትን ተዋጉ ስንት የሰለጠኑ የተማሩ የትግራይ ልጆች አሉ ለነሱ ልቀቁ ጦርነት ሳይሆን የሚያስፈልገን ልማ ሰላም ነው።

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 місяці тому +16

    በፖለትካ አለም ውስጥ ቋሚ ዘመድም ቋም ጠላትም የሌም አይኖርምም

  • @abdiahmenur8375
    @abdiahmenur8375 3 місяці тому +19

    የፈሰሰው የሰው ደም ልጇን ቀብራ የምታነባ እናት ገና ከሀዘንዋ ሳታገግም እነዚ ቆሻሾች ምንም ሳይመስላቸው ዛሬም ለወንበር ማልቀስ ምንአይነት ወራዳነት ነው ግን

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 3 місяці тому +1

      የምር ግን ያዘንኩት ለትግራይ ወጣት ለረገፈው አሁን ደብረጺዮን እንዲህ የሚያረገው ስልጣን ጌታቸው ስለያዘ ብቻ ነው በቃ አሁን ጥማት ያ ነው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 місяці тому +1

      ​@@mekdelawitgirma3181ከሰውነት ተራ ወጥተው በቁም ሞተው የበሰበሱ ናቸው ፤ ህሊና የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውምም የላቸውምም ።

  • @kedirTube-ov7tf
    @kedirTube-ov7tf 3 місяці тому +10

    ተሸወድክም አልተሸወድክም እሚከተልህ ህዝብ ያለ አይመስለኝም እንቢ ካልክ እንደለመድከው ትቀጠቀጣለህ በርታ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 3 місяці тому

    በርታ

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 3 місяці тому +7

    አረ ሂወትክን ይጠቅህ ኢንሻአላህ በስብሰሀል የምን ስልጣን ነው ላንተ ስልጣን ተብሎ ሚስኪኗ እናት እድሜ ልክ ታልቅስ

  • @Gporta_24
    @Gporta_24 3 місяці тому +3

    አንዳንዴ ልጅ አባቱን ይቀድማል ! ይህም የሚሆነው አባት በጣም ሲያረጅ እና ማሰብ ሲሳነው ነው

  • @AminuAdem-r9e
    @AminuAdem-r9e 3 місяці тому

    ዘገባዉ የተለየ እና የሚያምር ነው

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 3 місяці тому +2

    ወያኔ ባለሥልጣን ለስልጣናቸው ለሀብታቸው እንዲህ ሲጋደሉ ። የትግራይ ሕዝብ ለነሱ ይሞታል ። መቼ ነው የትግራይ ወጣት በቃን የሚለው ።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 місяці тому +5

    በጣም ካንሰር ነህ ደብረጺዮን ገለል በል አብይ እሰረው በቃን እኛ

  • @worknehnerea8322
    @worknehnerea8322 3 місяці тому

    ለትግራይ ህዝብ ለሲልጣን ፈላስፋዎች ብሎ ህይወት ዳግም መስዋት የለበትም ለትግራይ የሚያስፈልግ ስላም ብቻ ነው እግዚአብሔር ለትግራይ ስላምን የሚያስብ መሪ ያምጣላቸው ያሁሉ ግፍና በደል በትግራይ ላይ ተፈጸመ አሁን ደግሞ ለብጥብ ህዝቡን ዳግመኛ ወደ እሳት አታስገቡት ስላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን❤ስላም ስላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @BlakeBishop-z4p
    @BlakeBishop-z4p 3 місяці тому

    Lenny Port

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 3 місяці тому

    ዛሬም ስለስልጣን ያለቀው ህዝብ እሳ ጦርነቱ በቀጠለነው እሚሉት 😢

  • @LaverneMassie-w7c
    @LaverneMassie-w7c 3 місяці тому

    Walter Landing

  • @MariaGonzalez-h5p
    @MariaGonzalez-h5p 3 місяці тому

    Hagenes Unions

  • @YulandaKapahu-s7j
    @YulandaKapahu-s7j 3 місяці тому

    Milford Divide

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 3 місяці тому

    ኧረ ቅንጦት ነው የሚያወሩት ነፍሳቸውን ለማዳን ነበር

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 3 місяці тому

    Weyne DMAN.😂😂😂😂

  • @ArchieLano-e3q
    @ArchieLano-e3q 3 місяці тому

    Wuckert Junctions

  • @solomonezezew7948
    @solomonezezew7948 3 місяці тому

    እነዚህ ስወች በትክክል ዶክተር ናችው? የትግራይ ህዝብስ ለ 50 አመት እንዴት በነዚህ ስወች ይሽወዳል?

  • @AyenewTerefe
    @AyenewTerefe 3 місяці тому

    Hewhat hewhat new Getachewem hone manem

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 місяці тому +3

    you men your voice isnot 0kay pls

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 місяці тому

    በስልጣን ሲገዳደሉ እነዚህ አውሬ መንጋ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 3 місяці тому

    ባይሆን ደፂ በለኮሱት እሳት ተበልቶ ያለቀውን የትግራይ ወጣት ፣ ስለወደመው ንብረት ለደረሰው ኪሳራ ሁሉ ዋነኛ ተጠያቂ ነኝና ይቅር በሉኝ ብሎ የትግራይን እና የተቀረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ቢጠይቅ ያምርበት ነበር !!

  • @ia6750
    @ia6750 3 місяці тому

    Eyalu meshwed tewu

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 3 місяці тому

    ደብረ ፂዮን ቡሽቲ ነው ፡ምክኒያቱም ሌላውን ቡሽቲ እንደ እቃ ሊጫወትበት መምረጡ እቃው ለካ የነቃ ነበር ደ፡ፂዮንን አደረገው ጭቃ።

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 3 місяці тому

    😂😂 አይ ደፂ... ጋቢ እየቋጨ ይብከንከን ! ያቺ ሰማያዊ ጏንት ለማስታወሻ ቤቱ ይስቀላት!

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 3 місяці тому +1

    ጭንቅላት ያለው ኣይሸወድም።

  • @NuryaAbdu
    @NuryaAbdu 3 місяці тому

    Like like like..........

  • @hareruwondet
    @hareruwondet 3 місяці тому

    😂😂😂😂

  • @GoboWeriez-nn8zo
    @GoboWeriez-nn8zo 3 місяці тому +1

    እናንተ ከሳምንት በሀላ ነው እንዴ ዜና የሚደርሳቹ ??

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 3 місяці тому +2

    ERITREA 🇪🇷 SHABIA FOREVER

  • @hisil2010
    @hisil2010 3 місяці тому +1

    ለምንድነው የትግራይ ስልጣን እንደዚህ የፈለጉት?በፊት በዶክትሬትና በኢንጅነር ሲንበሸበሽ የነበረ የትግራይ ትውልድ ከአዚሙ ከነቃ እነዚህ እሊቶችአፈር ይቅማሉ።

  • @سعيدمحمد-خ6ث7ت
    @سعيدمحمد-خ6ث7ت 2 місяці тому

    Kkkkkk

  • @MulubrhanMatewos
    @MulubrhanMatewos 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ ደፂ

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 3 місяці тому

    በነዚህ ቆሻሾች ነው ሀገራችን እየታመሰች ያለው

  • @muller3255
    @muller3255 3 місяці тому

    Listen TIGRAY when ABBY AHMED lost the war ETHIOPIA & it's people committed GENOSIDE against the innocents people of TIGRAY SO don't fool your self & don't be short memory if any leader of Tigray sided with federal of ETHIOPIA please ride him out right a way we don't wont him what so ever did a good job before & call for election we know who is good for as.

  • @nejatsolomon7618
    @nejatsolomon7618 3 місяці тому +1

    ይሄ እማይረባ ወናፍ

  • @KefelegnBayou
    @KefelegnBayou 3 місяці тому

    ጦርነቱ የህወሀትና የብልፅግና ድራማ ነበር ያልሆነ ትንተና አታውራ

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 3 місяці тому

    ተው ፈታዬ ቁም ነገር ኣምጣ እንጂ።

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 3 місяці тому

    ​THE LAND IS GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread