እመኑ በርሱ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Emenu Bersu by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official UA-cam Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
    #Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

КОМЕНТАРІ • 75

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 3 роки тому +36

    አቤት ይሔ ዝማሬ የወጣ ጊዜ በቀን የምሰማበት ጊዜ በቁጥር እንኳን አላስታውሰውም በፍቅር የምወደው የዝማሬ አልበም ነው ዛሬም ምርትዬ ከዚህም በላይ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው ያበርታሸ ስላሴ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +4

      ወዳጄ ሳሚ በዘመን ሁሉ ወዳጅ ነህና አመሰግናለሁ

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 3 роки тому +2

      @@mirtnesh-tilahun እህታችን እንዴት እንደምወደው ኤሄን መዝሙር በርቺ እሺ እህታችን

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 роки тому +2

      እኔም በህፃንነቴ እየሰማሁት የተመሰጡበት መዝሙር ይሄ አንዱ ነዉ በጣም የምርትየ ፀጋ ልዩ ነዉ ወደ ሰማይ ተሸክሞ የሜደርስ ነዉ ሌላዉ ደግሞ ክርስቶስን መስይ እድኖር የሜገፋፋ ነዉ መዝሙሮ ምርትየ እህታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ወተን ወደ ቤቶ የመለሰችን ድግል ማርያም ትመስገን እኔም በወጣሁ ሰባት አመቴ ዘንድሮ ወደ ተዋህዶ ተመልሻለሁ የአንች ፀጋ አድሮብኝ ስለ ተዋህዶ እዉነቶ መዘመር እፈልግ ነበረ

    • @bereketwendweson7676
      @bereketwendweson7676 8 місяців тому

      ❤yehew zarem felge agegnehut yelijinete tezta nesh mirtey❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 3 роки тому +10

    Because of your Mezmureoch I was saved and I have loved the Ethiopians Church more ,14 years ago!!!!🙌🧡✨🧡✨

  • @abeba1
    @abeba1 3 роки тому +5

    ትዝ ይለኛል ይሄ አልበም ቤታችን ከሶስቴ በላይ ተገዝቷል ኡፍ ዛሬም ስሰማው እንባ ይቀድመኛል ምርትዬ እወድሻለው እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ🥰🙏🏽

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 роки тому +8

    እናቴ DVD player አልገዛም ብላን የዚህን መዝሙር ቪሲዲ ለማየት ብለን ያስገዛነው ትዝ ይለኛል። ተባረኪ ምርትዬ በመዞሙሮችሽ ተባርከናል። እንወድሻለን።

  • @genidereje1848
    @genidereje1848 3 роки тому +4

    የኔ እናት የተዋህዶ ልጅ ድምፀ መረዋ እግዚአብሔር ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ስሙ ይመስገንና
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +1

      አሜን አብሮ ያሰማን ክብር ይስጥልኝ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas 3 роки тому +8

    እንደዚህ የድሮ መዝሙሮችሽን ጫኝልን በ2010 አካባቢ የወጡት መዝሙሮችሽ ሙሉ ነብስን ያድሳሉ በስደት ያጠነከሩኝ የእግዚአብሔር ያወኩባቸው ናቸው

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +3

      እሺ እታዘዛለሁ በብዛት ተጭነዋል ቀሪዎቹንም እንዲሁ

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 3 роки тому +1

      @@mirtnesh-tilahun ምርት ነሸዬ ይሄ ያንቺ ዮቱብ ነው?

    • @yomsey2011
      @yomsey2011 3 роки тому +1

      @@jesuschristismylord-p3o awo

  • @messig.o.a.t2359
    @messig.o.a.t2359 Рік тому +4

    የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሃኔዓለም

  • @ዘርአዳዊትናሁሰናይ
    @ዘርአዳዊትናሁሰናይ 3 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እመኑ በርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ።በረዶ አዝንሞ ጠላት እየመታ። ድንቅ የሆነ መዝሙር ነው።በምንስ ልግለጸው?ምን ዓይነት ድምጽ ነው? እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንሽልን እናታችን በእውነት ይህን መዝሙር ሳንሰማው ልናልፍ ነበር።
    መፍትው ትትፌሳሕ ቤተ ክርስትያን እም
    በምርትነሽ ወርቅ እስመ ተሰርገወት ዮም።

  • @astertefera151
    @astertefera151 3 роки тому +5

    የማይተወን ጌታ አለ ከኛ ጋራ እልልልል ምርትዬ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Рік тому +1

    Geta eyesus yewedshal lersu indezemerish gatan yegil adagn aregesh tekebey ke chelemaw alem wuchi pastor Tizitan yadmelete geta anchinim yasmeltal.

  • @HebirSolomon-qk6kb
    @HebirSolomon-qk6kb 5 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @አፀደማርያምየድንግልልጂ

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ ትናፍቅሻለች ነፍሴ በብርቱ ሚለዉን መዝሙርሽን ልቀቂልን ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት

    • @betelhemseyfu
      @betelhemseyfu Рік тому

      ተስፋችን እግዚአብሔር ነገር አመራር

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 Рік тому +1

    *_እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል_*
    👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏
    *_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌷👏🌹🍃👏🍃🕊️👏🍃🕊️🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🌻🎤🌻🎤🌹🎤🌹🎤🌹 በእውነት ለእህታችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን አሜን_*

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የእኛ እናት ምርትነሽ የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልን
    መንፈስን የሚያድሱ ጥዑም ቆየት ያሉ ዝማሬዎችሽንም እንዲሁ ልቀቂልን በስደት ላለነውም መፅናኛችን በእምነታችን የሚፀኑን ናቸውና

  • @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ
    @እማናፍቆቴ-ፐ1ቘ 3 роки тому +1

    ምርትዬ እህቴ ዘመነሸ በቤቱ ይለቅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
    የሰበት ትምህርት ቤቴን አሰታወሽኝ አቤት ግዜ እኛም ትዝታ እዮነረን እኮ ነው 😊

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 3 роки тому +2

    እመኑ በርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ በረዳ አዘንባ ጥላት እየመታ ዝማሬ መላእት ያሰማልን በጣም የወድሽ ዘማሪ ምርቴዋ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿

  • @enatenat4456
    @enatenat4456 Рік тому +3

    Lemlawe ye keresetena emente tektayoche enekuane legena Beale beslaadresachu🧑‍🎄

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Рік тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናል

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Рік тому +1

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን ምርትዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 27 днів тому +1

    Zemari melketen yasemalen

  • @ElsabetAbrham-xs1jo
    @ElsabetAbrham-xs1jo 3 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 роки тому +3

    Ellllllllllll bewente yegthabher semue zelalme yemesegne.negerne yemekeyere yemayetwene geta .zemare melaketne yasemalen ehetachne tegawen yabzalshe amen .Hulue Besue hone .yehonwe hulue besue newena .kebere legetache leyesuse kersetose yhune amen 🤲♥️✝️♥️

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому

      Amen Yemibarekshe eheta Melekam merekat kemlekam Yewtale

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Рік тому +3

    አሜን ተባረኪ

  • @ወርቃለምወርቃለም
    @ወርቃለምወርቃለም 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 3 місяці тому +1

    ኣሜን 🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 2 роки тому +1

    Zemen mayalfebet mezmur mirtiye tsegawun yabzalesh lv u

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 13 днів тому

    Zemare melakt yasemalen

  • @TesfayeAyele-ui3yn
    @TesfayeAyele-ui3yn 5 місяців тому +1

    Emenu bersu❤

  • @TsinatFirew-w4z
    @TsinatFirew-w4z Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do 9 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተባረኪ

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +2

    አሜን 🙏

  • @yaqooblaiwad4625
    @yaqooblaiwad4625 3 роки тому +1

    Zmare melaekt yasemaln

  • @YosefMitiku-wu5dx
    @YosefMitiku-wu5dx 2 місяці тому +1

    Egziabher ykberln yene eht

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ያሰማን

  • @mulukenmelese2813
    @mulukenmelese2813 11 місяців тому +1

    best song for ever

  • @ሥላሴአምላካችንነው

    እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @YeshiAdenow
    @YeshiAdenow Місяць тому +1

    አሜን❤❤❤😂😂

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 6 місяців тому

    እልልልልልል❤❤❤❤

  • @yaqooblaiwad4625
    @yaqooblaiwad4625 3 роки тому +1

    Amen Amne Amen

  • @TsiyonZewdu
    @TsiyonZewdu 3 місяці тому +1

    gobez ❤

  • @edenhaylay1018
    @edenhaylay1018 Рік тому +1

    Wawo❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @Fkr-zh3pr
    @Fkr-zh3pr 8 місяців тому +2

    zimare malaikt yasemalin iiiiiilllliiii

    • @Fkr-zh3pr
      @Fkr-zh3pr 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 10 місяців тому

    Eleleleleeee zemare melaekt yasemalen amen

  • @tsionwolde539
    @tsionwolde539 2 роки тому +1

    Zemare melaeket yasenalen

  • @SamiFisa
    @SamiFisa 3 місяці тому

    enem betam neber.yemwedew

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 3 роки тому +9

    የምርትነሽ ትክክለኛ ዮቱብ ይሄ ነው እባካችሁ የሷ ከሆነ በዚህ ብቻ ማዳመጥ ስለምፈልግ ብትነግሩኝ ወገኖች

  • @adeyababatube3920
    @adeyababatube3920 3 місяці тому

    ❤❤

  • @Kloodiwulethiwet
    @Kloodiwulethiwet 3 роки тому +1

    Zameri malkten yasemalen ihetachen

  • @vivianmardikios8577
    @vivianmardikios8577 2 роки тому

    😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @salama4116
    @salama4116 Рік тому

    Amen.amen.amen.zaemera.malkeatea.yaseamalnea.salhealmea..naegera..eagzaebhera..yamsaeganea..salzaehea..saetea..eagzaebhera..yamsaeganea