Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ከመጀመሪያ መዝሙርሽን እንደሰማው ቅዱስ ያሬድ ይዞ ከመጣቸው እነዚያ ወፎች(መላእክት) በጉሮሮሽ አንዳች ነገር እንዳኖረልሽ አይነት ኮለል ባለው መረዋ ድምፅ ቃሉ በጆሮዬ እየገባ ልቤን ሲያረሰርሰው ይሰማኝ ነበር...አሁንም ከአመታት በሗላም እንዲሁ ያ ተሰጥኦና ፀጋ አብሮሽ እንዳለ ነው::የግጥሞቹን ጉልበት በያሬድ ዜማ ተለብጦ እንዲህ ሲሰማ እንዴት ደስስስ ይላል! እኔማ ልቤ ውስጥ ገብቶ ይነዝረኛል:-ከልጅነት ጀምሮ እስከ ሰ/ትምህርት ቤት ብሎም እስከ ክህነት ያለውን ትዝታና ቁጭት: ብርታትና ድካም : ደስታና ዝለት ወደ ሗላ: ወደ ፊት እያንገዋለለ ያስተዝተኛል! ይህን አይነት ድምፅ ላንቺ ሰጥቶ እኛም ምስጋናውን እንድንሰማበት ያደረገን ፈጣሪ እናመሰግነዋለን:: የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ!
አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
❤❤❤❤❤
amen tebarki
Ehdbdhbuuzhwj
Edjbjidnwjtuwhcy
አቤት መንፈስን ሲያድስ❤😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማል👏👏👏👏👏በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር ላይ የሰባት ወር ነብሰጡር ነኝ😢❤
Ayzoshi emebrhan abrashi thun
አሜንእልልልልልል
ድንግል ትርዳሽ እማ አንጀቴን አላውሽው
Ayzosh ye alem birehann yehonewun yeweledechiwu dingle Mariam kanchi gare tihune ehta
እግዚአብሔር አምላክ በታላቅ ግርማና ሞገስ መልሶሻል፡፡ ንስሀ ማለት እንደዚህ ነዉ፡፡ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን!!!!!
እንኳን ተወለድክ በሉኝ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ሃሳብህን ያሳካልህ በሉኝ
Esu Kidus gebrel yaskalhe huln nger
@@VennesiyaVenus Amen amen amesgnalew
Enkon.teweldk.lekubneger.yabkak🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️❤️❤️
Enqwan Teweledke Kidus Gebriel Abate Ye Hasabehn Yimulaleh 🙏🙏🙏
Enkon.teweldk.bedme.betena.lekubneger.yabkak
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ልብ የሚነካ መልክት ነው እራስን ባዶ አርጎ እሱን ማላቅ በጣም ደስ ይላል ይበልጥ አሏህን እንዳከብረው ሁሉ የሱ ከሱ እንደሆነ ማወቅ ነው ትልቁ ሚስጥር
Betisha ❤❤
ኒ ወደ ቅንትዋ ተዋህዶ
እግዚአብሔር ቃል በአንድም በሌላም ይነገራል።ማስተዋሉን ከሰጠን የሰማንው ቃል ወደልባችን የተሰማንን ለመንፈሳዊ አባቶች አማክሮ እረፍት የሆነውን ሰምቶ ማረፍ ተገቢ ነው ። ለአስተያየታችሁ ለበጎ ምክራችሁ አመሠግናለሁ ።
ኀኀኀኀኍኍኀ
ባጣም ትልቅ ትምህር የሚሰጥ መዝሙር ነው የዘመርሽ ሁሉም ነገር ከሱ ነው። ለትእቢተኛው ድያቢሎስ እምያቃጥል ስብከት ነው እግዚኣቢሄር ኣምላኽ ጸጋውን ያብዘልሽ እንካንም የኛ ሆንሽልኝ የተዋህዶ ኩራት በርቺ❤🌹🙏
ማነው ይህን መዝሙር እንደአኔ እየደጋገመ ቢሰማው እማይሰለቸውዝማሬ መልእክትን ያሰማሽ እህታችን
እኔም ዝማሮ መልአክት ያሰማልን
እኔም
ዘማሪመላዕክትንያሰማልኝ❤❤❤
❤❤❤ wuyi siwedat❤❤❤
Me
ክበር ባለኝ ነገር የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ ባአገልግሎቴ ብቻህን ድመቅአጥንት የሚያለመልም መዝሙር መቸውም የማይጠገብ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታለም❤
ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰማ ያለቀሰ አለ? 😭 ዘማሪት ምርትነሽ በእዉነት የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ፤ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤amen
ምርትዬ የኔ እናት በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እ/ር ጸጋውን ያብዛልሽ
ሮሜ 11- 33 የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት እንዴት ጥልቅ ነው!ፍርዱ አይመረመርም፤ለመንገዱም ፈለግ የለው…34 “የጌታን ልብ ያወቀ ማነው?አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?”35 “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”36 ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
እኔ የወጌላዊያን አማኝ ነኝ ምሪትነሽ መዝሙርሽን ስሰማ በጣሙን እባረካለው እግዚአብሔር ጊዜሽን ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏
አሜን እግዚያብሄር ይባርክህ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ አዳኝ እርሱ ብቻ ይክበር
የሙስልም ነው የምታምነው ወይስ የምን ወንገል ??
ክበር ባለኝ ነገር 🥰🥰🥰🙏 የኔ አብ አባቴ 🥰 መድህኔ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🥰 እስትንፋሴ መንፈስ ቅዱስ 🥰 አንድ እና ሶስት ስላሴ ሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen❤❤❤
❤❤❤
ከቃላት በላይ ነው፣ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ!ይህንን አልበም ደጋግሜ አመት ሙሉ ሰማሁት፣ ከሀዘኔ ተፅናናሁ አምላኬን ተማፀንኩበት፣ አመሰገንኩበት ፣እንደ ሀና ልቤ በእግዚአብሔር ፀና፣ በማዳኑ ተስፋ አደረኩ፣ ቸርነቱ እንድትደርሰኝ ተማፀንኩ።እህቴ ምርትነሽ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንሽ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስሽ፣እኛንም ሰምተን የምንድን ያድርገን።
ሁሉም የእርሱ ለሆነ ጌታ ይክበር ይመስገን!!! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ደሰ የሚል መዝሙር ነው በርቺልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏😘😘
Asmeret zerom & Hana እግዚአብሔር ምርቃታችሁ ምኞታችሁን እርሱ እስከፍጻሜ ያድርግልኝ ።
@@mirtnesh-tilahun funk bbl km ppppo
@@mirtnesh-tilahun Amen Egziabehr yimesgen
አሜን😢😢😢
እኔ የወንጌላዊ አማኝ ብሆንም ለጌታ የተዘመረ መዝሙር መንፈስን ያለመልማ🙏👏🔥🔥
ምን ሆኜ ነው እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ሁሌ መዝሙሯን የማዳምጠው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልዕክት ያሰማልኝ😊❤❤❤
አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ 😭ዝማሬ ማለክትን ያሰማልን ⛪️❤️🙏🙏🙏
ምንም እንኳ ጴንጤ ብሆንም እጅግ በጣም የማከብርሽና የምወድሽ በብዙ ዝማሬዎችሽ የተባረኩ ሰው ነኝ። ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁሽ ነው ያደኩት። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ መንግስቱን ያስወርስሽ። የጌታችን መንግስት ውስጥ የምንገናኝ ሰዎች ያድርገን። ድንቅ ዝማሬ ተባረኪ።
Amen abeniyeee❤❤
ategenagumem wendemie ante wedetekeklegieayitu orthodox kaltemeleskie dengiel mareyam nat yegenet kulefachin fetari lebona yesten amen ye lebonahen ayen yabiraleh
@@JesuswillCome-xs8tj endet hono?, metshaf kidus keminegren wchi yehone emnet kehone emtamnew eshi, yalebeleziya gn sew yemengstesemayat kulf endehone eyamenu yetu gar endehone krstna enja“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6Metshaf kidusn anbb, ewnet eziya wst new yalew
😂😂😂እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😎@@JesuswillCome-xs8tj
የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጎደላት የወንጌል ትምህርት ትርጓሜ የለም::የጎደለ ነገር ያለው እኛ ምእመኖቿ ጋር ነው እሱም መማር ነው
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክበር ለዘላለም ለኛ ብለህ ታርደሃልና
ይኼ መዝሙር መዝሙር ብቻ ሳይሆን ስብከትም ጸሎትም ነው እማዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ እኔ ሁሉንም ዝማሬሽን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት አሁንም you tube ላይ እየገባው አዳምጣለው ግን ኮመንት አልጽፍም❤
ዘማሪት ምርትዬ የሀገሬ ልጅ ኮራውብሺ ከልጅነትሺ ጀምሮ የማይሰለች መዝምሮችሺ ተሰምተው የማይጠገብ መዝምሮችሺ በቤቱ ያፅናሺ መዳኒአለም ያገልግሎት ዘመንሺ ይባረክ ያሳደገሺ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገሺ መላክ ይጠብቅሺ እማ 😍😘
እውነት ነው ክበር ባለኝ ነገር ሁሉ ካንተ ነው 🥰🥰🙏🏻🙏🏻 አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ
ምርትዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላችንም ማለት እችላለሁ በጣም ነው እምኖድሽ አንቺን የመሰልሽ ልጃችንን ለመለሰልን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን
አወን እግዚአብሔር ይመስገን የመለሰልን
ወዴት ነው የተመለሰችው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እውነት ሕይወት መንገድ የመዳኛው ብቸኛ እርሱ ብቻ ነው በመስቀል ላይ በሰራልን ሥራ ተፈፀመ ብሎአል ወደ እውነት ቃሉ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንመለስ ክብር ለእርሱ ይሁን
አሜን ስለሁሉ ። ትላንት ዛሬም ነገም በቤቱ አለሁ ከቤተመቅደሱ ሳለሁ ወዴት እሄዳለሁ።
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ክበረ ባለኝ ነገር ሁሉ በቤቱ ያፅናሽ
❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ደስ እለኛል
አሜን፫በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ዘማሬ መላእክት ያሠማልን
ምን አይነት መዝሙር ነው😢 እህቶቼ ወንድሞቼ እውነት. እውነትእላቹዋለሁ እየሱስን የአለም 🌎 ገዢ የሆነውን እርሱን ⛪ ሳታውቁ እንዳትሞቱ😢፡፡
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚዓብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ !ስርዓትሽ ፣ ድምጽሽ ፣ የቃላት ምርጫሽ ፣ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ፈጣሪን እንድናስታውስ ያደርጉናል።እናመሰግናለን !
ክበር ባለኝ ነገር ክበር ባለኝ ነገርየለም ከኔ እምለው ሁሉም ካን ነው የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነውዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሁፍፍፍፍፍ መንፈሴ ነው የሚታደሰው !!!ስሰራም እየዘመርኩ ነው!!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!
ነብስሽ ትለምልም።ሁሌም የኔን ሽክም እየተሸከመ የሚያሻግረኝ ኢየሱስ ይመስገን።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ሁልጊዜ አባት ነውና መች ጥሎን ያውቃል ። ክብር ይስጥልኝ
የሚገርም መዝሙር ነው እህታችን ምርትነሽ በቤቱ ያፅናሽሽሽሽ❤
I'm protestant but I can't stop to listen this beautiful song! #Stay blessed Mirtnesh
Yes me too
Its not a song its MEZMUR
Lek nw kenante zefen ga yemesaselal leza na
Enem protestant negn.. Mirtinesh dink zimare new zemenish yibarek!
Me too
ኦርቶዶክስ ክርስትና ለዘላለም ትኑር ትጽና 🙏🙏🙏
AmenAmenAmen ❤❤❤🎉
Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen memereti Iko nw ❤❤❤
እኔ ጴጤ ነኝ ግን ከምንም ነገር የፀዳ ፈጣሪን ብቻ የሚያከብር መዝሙር ስለሆነ እወደዋለሁ ፈጣሪዬን አመሰግንበታለሁ ድርጅት አያድንም
🌿✝️🌿🤲🏿 አሜን አሜን አሜን 🤲🏿🌿✝️🌿
እውነት ነው ለዛ ኮነው አንተን ለአንተ እናቀርባለን የሚሉት አባቶቻችን💒ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen
በትክክል እኛ ምን ኖሮን ሁሉ ከሱ
ባዶ ምን አለው እርሱ ሁሉን ሞልቶ ያትረፈርፈዋል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ዠማሬዋችሽ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ፀጋ ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይዉሰድ እወድሻለዉ አሁንም ጌታ በፀጋዉ ጉልበት በመንፈሱ ሀይል ይደግፋሽ የጠላትን ደጅ ዉረሽ ብሩክ ነሽ
ምርቴ እናቴ አንቺን ሳይሠማ ያደገ ክርስቲያን አለ ብዬ አላስብም በ ሂወቴ የማከብርሽ ና የምወድሽ ትሁት የ ተዋሕዶ ልጅ ነሽ አምላክ አሁንም በ የሐይማኖት አፅንቶ በ አገልግሎት ያቆይሽ ዕድሜን ከጤና ይስጥሽ አትድከሚብን 1 ጊዜ በ አካል እንድሠማሽ ምኞቴ ነበር ዘንድሮ ተሣካልኝ 😊አደራ ያሬዳዊው ዜማንም እንደጠበቅሽ ቆዪልን 😊🙏 ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅሽ🙏🙏 ፈተናውን ሁሉ በ ፅናት ታሳልፍሽ ደግሞም ታልፊዋለሽ ከ ክርስቶስ ጋር የ አባቶቻችን ፀሎትም አለሽ
እነ ወንጌል እማኝ ነኝ ግን መዝሙሩ ውስጥ dink melikt ale ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ Jesus is Lord
ውድ የተዋህዶ ልጅ እህታችን ምርቴ ተሰምቶ ማይጠገብ ልብ የሚነካና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ቃለ ሂወ ትያሰማልን
🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇😇😇
ክበር በዘለኒ(፪)የለን ካባይ ዝብሎ ኩሉ ካባካዩ(፪) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ ጨምሮ ኣብዝቶ ይስጥሽ በቤቱ ያኑርሽ🥰💟ተባረኪ እወድሻለዉ❤
ክበር ባለኝ ነገር! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን
ይሄ መዝሙር ስሰማው የሆነ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል❤
ምርትዬ❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተክርስቲያንን ከዚህ በላይ እንድታገለግያት የተዋህዶ እንቁ❤️👏
ይኽን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልምዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
የተዋህዶ ልጆች ይት ነቹ የደስታ ተከፈዮች ሺርርርርርርርርርርርርርርርርር 🙏👍
Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi😍
❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸን ይባርክ
ሰምቸው የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን🙌💛
እኔም ማርያምን😢❤❤
የለም ከኔ ምለው ሁሉ ካንተ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ.
ደስታዬን መግለፀ አልችልም እህታችን እናታችን ስላአንቺ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን።
አቤት መንፈስን ሲያድስ😢😢 ዝማሬ መላአክትን የስማልን❤🙏🙏
አሜን ክበርልኝ ባለኝ ነገር የኔ ጌታ የደስታ እንባ እያነባሁ እየተባረኩ ነው
እንዴት ያለ ተሰጥኦ ነውእንዳንቺ ያለ ዘማሪ ስለሰጠንእግዚአብሔር ይመስገን
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ምርትዬ የኔ ልዩ
ድምፅሽ ልክ እንደ እርጎ ነዉ የተዋህዶ ሕግ እና ሥርዓቱን የጠበቀ ለዛ ያለው ነፍስን ምያለመልም ዝማረዎቺ 💖🙏ዉስጤን የሚሰማኝ እርካታ ኡፍፍፍ..ልጅ ያለሁ ጀምሮ ድንግል እናቴ ሚለው መዝሙር በ vcd እያዳመጥኩ ግጥሙን ፅፌ በቃል አጠናው ነበር.... የማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
ኩሉ ኢልኪዮ ኢኪ ብርክቲ ሓፍተይ ዘማሪት ምርትነሽ እግዝኣቢሔር ዝሃበኪ ጸጋ ብጣዕሚ ቡዙሕ ኢዩ ንሱ ክብሩ ይውሰድ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ፀጋውን ያብዛልሽ፣ ይጨምርልሽ! ምርትነሽ ።
የኔ ጌታ ያአለም ቤዛ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ 💚💖👏👏👏👏👏
ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ 🙏 የኔ እናት ❤💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
እንኮን ደስ አለሽ የተመረጥሽ ልእልት አቤት ፅድምፅ አቤት ትህትና ሁሉ ነገር ነፍስ ያስደስታል እዉነት እዉነት ኢየሱስን እልሻለሁ በትዳር ዉስጥ እንዳች በእዉነት የመነነ የለም ዘመንሽ ይባረክ በሄወትሽ ሁሉ ቅዱስ መንፈሱ ያፅናናሽ እወድሻለን ምርትየ
ዘማሪ ምርትነሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን እምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ ከነቤተሰወብሽ
ምርትዬ ፈጣሪ ምንጊዜም ይጠበቅሽ ከክፉ ከዚ በላይ ምን መዙር አለ
ክበር ባለኝ ነገር፤የለም ከእኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው ፡፡ አሜን!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ እህታችን
ከብሯል በአንቺ ምርትዬ የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል
ሁሉ ካተ ነዉ ፀልዩልኝ ዘመድ በስደት ሀገር እየተሰቃየሁ ነዉ ተስፋ ማርያም ብላችሁ
እውነት ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ምርትየ የደስታየን መጠን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እስከቤተሰቦችሽ ድረስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
ጸሎታችሁ አግዞኝ ከዚህ ደርሻለሁ ዘወትር አይለየኝ።
ጌታ ዘመነሽ ይባረክ ጌታ እየሱስ በማገስ ላየ ማገስ ይጨመርልሽ ተባረኩበት መዝሙርሽ
እግዚአብሄር በሂወታችን ፈጽሞ ይክበር ይንገስ ----እግዚአብሄር በሚወደው ሁሉ ምሉአን እና ፍጹማን እንድንሆን ይርዳን-------ወደ ቄላስዮስ 4 : 16
“ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ፤ ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።” - ቆላስይስ 4፥16
የሚገርም መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ ተበረኪ ምርትየ የተዋህዶ ዕንቁ ልጅ።
ተመስገን 🙌 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን 💝 ፀጋውን ያብዛልሽ እመ ብዙሃን ትጠብቅች. በጤና 🙏🙏🙏 እንወድሻለን ምርትዬ 😘😘😘🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿💒
ሁላችሁን ያሰማልኝ ለኔ ፍቅሩን እንደመረቃችሁኝ ለሁላችሁ ይድረስ
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። የኘገልግሎት እድሜሽን ያብዛልሽ።
ይሄን መዝሙር ስሰማ ሁሉንም ነገር ረሳዋለው😢❤
ምርትዬ የተዋህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንሸ በቤቱ ያፀናሸ ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
አሜን፫ ለሁላችንም ያሰማን
@@mirtnesh-tilahun❤❤❤
እውነት የተሻለ ነገር ይመጣል እኔ ያደረገልኝ ታላቅ ነው እኔ ረጅም ጨለማ አሳልፌአለሁ የእውነት ታሪክ ታሪክ ነው ግን በስራው አይሳሳትም ብቻ ወደሱ መጠጋት መማፀን ማልቀስ በሱና በቅዱስገብርኤል አማላጅነት በድንግል ማሪያም ረዳትነት ታሪኬን ቀይረው
እግዚአብሔር ይመስገን የማይታለፍ የሚመስል መከራን እርሱ ያሳልፋል። መላእኩን ልኮ ለዚ ጊዜ መብቃ ማመስገን ብቻ ነው ከኛ የምንሰጠው ምን አለን ተመስገን።
የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አለሽ ባንቺ መዝሙሮች ህይወቴ የተቀየርኩ ነኝ ምስክር ነኝ ከአምላኬ ጋር ያገናኘል ዘመንሸን ይባክልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️
ክበር ባለኝ ነገርየለም ከእኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው ፡፡ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ እህቴ ዘማሪት ምርቴ
አሜን የእስትንፋሴ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የከበረ ይሁን። 🙏🙏
when l hear your mezmur my eye fills tear ;just words fail how to say about you no one can replace you when ever!
remarkable voice!
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿እህታችን ምርትዬ 🙏🏿እንወድሻለን ❤💐
የዚ መዝሙር መልክት በጣም ይገርመኛል ውስጤን ይነካኛል ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ይገርመኛል በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ የልጅነት መዝሙሬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥሽ
እውነት በጣም ልብ እሚነካ ዝማሬ ነው፣ምን መሆን እንዳለብን እሚያስተምር ነው፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እውነት ዘማሪችን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልኝ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ ምወዳት
ጌታ ያክብርልን ወገናችን❤❤😘
እግዚአብሔር ያክብልሽ
አሜን❤
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
በእንባ ነው ያዳመጥኩት። ታድለሻል መዝሙሩ የብዙ ልቦች ማመስገኛ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርትዬ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን። እኛንም ለአገልግሎት ያበቃን ዘንድ በፀሎትሽ አስቢን። ጊዜ ለኩሉ።
ለዚህች ድንቅ ዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር ደጋግመው ብሰማም የማይሰለች ላይክ👈 ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ገና በብዙ እንጠብቃለን አማኑኤል በክር በሞስ ያስገጥሽ💕💕🙏
ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ያዉቃልና ለሱ ትቼዋለዉ
ኡፍፍፍ እንዴት ልብን በሀሴት የሚሞላ ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን🙏
ከልብ ጥሩ የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ነው እናመሰግናለን። ✟✟✟
አሜን አሜን አሜን ሀሌ ሉያ ከበር በአለኝ ነገር የለም ከእኔ የምለው ሁሉ ካንተ ነው አሜን ፫ ክብርህን ውሰድ ጌታ ሆይ ምሥጋና ላንተ በሰው ደስታ ደስ የሚላቹህ ደስ ይበላቹህ አሁንም ደግሜ እላለሁ በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድስ ይበላቹህ ጌታ ሆይ ክበር አሜን ከበር የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ላንተ እረኛችን ጠበቃችን ክበር 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ይህን መዝሙር ስሰማ ለኔ የተላከ ስለሚመስለኝ ባለኝ ጊዜ ሁሉ እሰማዋለሁ ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ምርቴ ተባረኪ እህታችን አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ። ያፀናሽ የባረሽ ይክበር ይመስገን።
አሜን ፫ ሁሉ በእርሱ ሆነ ዛሬን የጠበቀን ነገም በእርሱ ዘንድ የታወቀች ናትና እንደፈቃዱ እንድንኖር ዘወትር አይለየን።
በጣም ድነቅ መዝሙር ነው እኔ ስሰማው ልቤን ነው የነካኝ በ ቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ።
እግዚአብሔር የሰጠኝ ብዙ ነው። በፍቅሩ 😭 የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል በእውነት። ሁሉም ከሱ ነው የስኬቴ ቁልፍ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ከነ እናትህ ክበር መልካም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላየክትን ያሰማልኝ ተሰፋየምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤
ክበርልኝ አምላኬ በዚህ መዝሙር ብዙ ፀጋ እንዳለኝ ተረዳሁቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን እግዜቤሔር በቤቱ ያፅናሽ👏👏👏👏
በእውነት ብዙ ትርጉም ነው ያለው ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር አገራችን ይባርክ ልን አሜን አሜን አሜን
ራቁቴን መጣው ራቁቴን ሄዳለውምን ተገኘና አንተን ተዋለውዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የኔ ትሁት
ከመጀመሪያ መዝሙርሽን እንደሰማው ቅዱስ ያሬድ ይዞ ከመጣቸው እነዚያ ወፎች(መላእክት) በጉሮሮሽ አንዳች ነገር እንዳኖረልሽ አይነት ኮለል ባለው መረዋ ድምፅ ቃሉ በጆሮዬ እየገባ ልቤን ሲያረሰርሰው ይሰማኝ ነበር...አሁንም ከአመታት በሗላም እንዲሁ ያ ተሰጥኦና ፀጋ አብሮሽ እንዳለ ነው::የግጥሞቹን ጉልበት በያሬድ ዜማ ተለብጦ እንዲህ ሲሰማ እንዴት ደስስስ ይላል! እኔማ ልቤ ውስጥ ገብቶ ይነዝረኛል:-ከልጅነት ጀምሮ እስከ ሰ/ትምህርት ቤት ብሎም እስከ ክህነት ያለውን ትዝታና ቁጭት: ብርታትና ድካም : ደስታና ዝለት ወደ ሗላ: ወደ ፊት እያንገዋለለ ያስተዝተኛል! ይህን አይነት ድምፅ ላንቺ ሰጥቶ እኛም ምስጋናውን እንድንሰማበት ያደረገን ፈጣሪ እናመሰግነዋለን:: የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ!
አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
❤❤❤❤❤
amen tebarki
Ehdbdhbuuzhwj
Edjbjidnwjtuwhcy
አቤት መንፈስን ሲያድስ❤😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማል👏👏👏👏👏
በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰው ሀገር ላይ የሰባት ወር ነብሰጡር ነኝ😢❤
Ayzoshi emebrhan abrashi thun
አሜንእልልልልልል
ድንግል ትርዳሽ እማ አንጀቴን አላውሽው
Ayzosh ye alem birehann yehonewun yeweledechiwu dingle Mariam kanchi gare tihune ehta
እግዚአብሔር አምላክ በታላቅ ግርማና ሞገስ መልሶሻል፡፡ ንስሀ ማለት እንደዚህ ነዉ፡፡ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእርሱ ይሁን!!!!!
እንኳን ተወለድክ በሉኝ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ሃሳብህን ያሳካልህ በሉኝ
Esu Kidus gebrel yaskalhe huln nger
@@VennesiyaVenus Amen amen amesgnalew
Enkon.teweldk.lekubneger.yabkak🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️❤️❤️
Enqwan Teweledke Kidus Gebriel Abate Ye Hasabehn Yimulaleh 🙏🙏🙏
Enkon.teweldk.bedme.betena.lekubneger.yabkak
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም ልብ የሚነካ መልክት ነው እራስን ባዶ አርጎ እሱን ማላቅ በጣም ደስ ይላል
ይበልጥ አሏህን እንዳከብረው ሁሉ የሱ ከሱ እንደሆነ ማወቅ ነው ትልቁ ሚስጥር
Betisha ❤❤
ኒ ወደ ቅንትዋ ተዋህዶ
እግዚአብሔር ቃል በአንድም በሌላም ይነገራል።ማስተዋሉን ከሰጠን የሰማንው ቃል ወደልባችን የተሰማንን ለመንፈሳዊ አባቶች አማክሮ እረፍት የሆነውን ሰምቶ ማረፍ ተገቢ ነው ። ለአስተያየታችሁ ለበጎ ምክራችሁ አመሠግናለሁ ።
ኀኀኀኀኍኍኀ
ኀኀኀኀኍኍኀ
ባጣም ትልቅ ትምህር የሚሰጥ መዝሙር ነው የዘመርሽ ሁሉም ነገር ከሱ ነው። ለትእቢተኛው ድያቢሎስ እምያቃጥል ስብከት ነው እግዚኣቢሄር ኣምላኽ ጸጋውን ያብዘልሽ እንካንም የኛ ሆንሽልኝ የተዋህዶ ኩራት በርቺ❤🌹🙏
ማነው ይህን መዝሙር እንደአኔ እየደጋገመ ቢሰማው እማይሰለቸው
ዝማሬ መልእክትን ያሰማሽ እህታችን
እኔም ዝማሮ መልአክት ያሰማልን
እኔም
ዘማሪመላዕክትንያሰማልኝ❤❤❤
❤❤❤ wuyi siwedat❤❤❤
Me
ክበር ባለኝ ነገር
የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው
አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ
ባአገልግሎቴ ብቻህን ድመቅ
አጥንት የሚያለመልም መዝሙር
መቸውም የማይጠገብ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እህታለም❤
ይህን መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰማ ያለቀሰ አለ? 😭 ዘማሪት ምርትነሽ በእዉነት የመላእክት ዝማሬ ያሰማሽ፤ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።
❤❤❤❤❤❤❤amen
ምርትዬ የኔ እናት በጣም እወድሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ እ/ር ጸጋውን ያብዛልሽ
ሮሜ 11- 33 የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት እንዴት ጥልቅ ነው!
ፍርዱ አይመረመርም፤
ለመንገዱም ፈለግ የለው…
34 “የጌታን ልብ ያወቀ ማነው?
አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?”
35 “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣
ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”
36 ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤
ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
እኔ የወጌላዊያን አማኝ ነኝ ምሪትነሽ መዝሙርሽን ስሰማ በጣሙን እባረካለው እግዚአብሔር ጊዜሽን ዘመንሽን ይባርክ🙏🙏🙏
አሜን እግዚያብሄር ይባርክህ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ አዳኝ እርሱ ብቻ ይክበር
የሙስልም ነው የምታምነው ወይስ የምን ወንገል ??
ክበር ባለኝ ነገር 🥰🥰🥰🙏 የኔ አብ አባቴ 🥰 መድህኔ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🥰 እስትንፋሴ መንፈስ ቅዱስ 🥰 አንድ እና ሶስት ስላሴ ሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen❤❤❤
❤❤❤
ከቃላት በላይ ነው፣ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ!
ይህንን አልበም ደጋግሜ አመት ሙሉ ሰማሁት፣ ከሀዘኔ ተፅናናሁ አምላኬን ተማፀንኩበት፣ አመሰገንኩበት ፣
እንደ ሀና ልቤ በእግዚአብሔር ፀና፣
በማዳኑ ተስፋ አደረኩ፣ ቸርነቱ እንድትደርሰኝ ተማፀንኩ።
እህቴ ምርትነሽ እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንሽ
ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስሽ፣
እኛንም ሰምተን የምንድን ያድርገን።
ሁሉም የእርሱ ለሆነ ጌታ ይክበር ይመስገን!!! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ደሰ የሚል መዝሙር ነው በርቺልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏😘😘
Asmeret zerom & Hana እግዚአብሔር ምርቃታችሁ ምኞታችሁን እርሱ እስከፍጻሜ ያድርግልኝ ።
@@mirtnesh-tilahun funk bbl km ppppo
@@mirtnesh-tilahun Amen Egziabehr yimesgen
አሜን😢😢😢
እኔ የወንጌላዊ አማኝ ብሆንም ለጌታ የተዘመረ መዝሙር መንፈስን ያለመልማ🙏👏🔥🔥
ምን ሆኜ ነው እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ሁሌ መዝሙሯን የማዳምጠው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልኝ😊❤❤❤
አንተ ታይበት እኔ ልደበቅ 😭
ዝማሬ ማለክትን ያሰማልን ⛪️❤️🙏🙏🙏
ምንም እንኳ ጴንጤ ብሆንም እጅግ በጣም የማከብርሽና የምወድሽ በብዙ ዝማሬዎችሽ የተባረኩ ሰው ነኝ። ከልጅነቴ ጀምሮ እየሰማሁሽ ነው ያደኩት። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ መንግስቱን ያስወርስሽ። የጌታችን መንግስት ውስጥ የምንገናኝ ሰዎች ያድርገን። ድንቅ ዝማሬ ተባረኪ።
Amen abeniyeee❤❤
ategenagumem wendemie ante wedetekeklegieayitu orthodox kaltemeleskie dengiel mareyam nat yegenet kulefachin fetari lebona yesten amen ye lebonahen ayen yabiraleh
@@JesuswillCome-xs8tj endet hono?, metshaf kidus keminegren wchi yehone emnet kehone emtamnew eshi, yalebeleziya gn sew yemengstesemayat kulf endehone eyamenu yetu gar endehone krstna enja
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
Metshaf kidusn anbb, ewnet eziya wst new yalew
😂😂😂እንደዚህ ስቄ አላውቅም 😎@@JesuswillCome-xs8tj
የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጎደላት የወንጌል ትምህርት ትርጓሜ የለም::የጎደለ ነገር ያለው እኛ ምእመኖቿ ጋር ነው እሱም መማር ነው
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክበር ለዘላለም ለኛ ብለህ ታርደሃልና
ይኼ መዝሙር መዝሙር ብቻ ሳይሆን ስብከትም ጸሎትም ነው እማዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ እኔ ሁሉንም ዝማሬሽን እያዳመጥኩ ነው ያደኩት አሁንም you tube ላይ እየገባው አዳምጣለው ግን ኮመንት አልጽፍም❤
ዘማሪት ምርትዬ የሀገሬ ልጅ ኮራውብሺ ከልጅነትሺ ጀምሮ የማይሰለች መዝምሮችሺ ተሰምተው የማይጠገብ መዝምሮችሺ በቤቱ ያፅናሺ መዳኒአለም ያገልግሎት ዘመንሺ ይባረክ ያሳደገሺ ቅዱስ ሚካኤል ያሳደገሺ መላክ ይጠብቅሺ እማ 😍😘
እውነት ነው ክበር ባለኝ ነገር ሁሉ ካንተ ነው 🥰🥰🙏🏻🙏🏻 አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ
ምርትዬ እንኳን ለዚ አበቃሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ሁላችንም ማለት እችላለሁ በጣም ነው እምኖድሽ አንቺን የመሰልሽ ልጃችንን ለመለሰልን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን
አወን እግዚአብሔር ይመስገን የመለሰልን
ወዴት ነው የተመለሰችው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እውነት ሕይወት መንገድ የመዳኛው ብቸኛ እርሱ ብቻ ነው በመስቀል ላይ በሰራልን ሥራ ተፈፀመ ብሎአል ወደ እውነት ቃሉ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንመለስ ክብር ለእርሱ ይሁን
አሜን ስለሁሉ ። ትላንት ዛሬም ነገም በቤቱ አለሁ ከቤተመቅደሱ ሳለሁ ወዴት እሄዳለሁ።
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ክበረ ባለኝ ነገር ሁሉ በቤቱ ያፅናሽ
❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ደስ እለኛል
❤
አሜን፫በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ዘማሬ መላእክት ያሠማልን
ምን አይነት መዝሙር ነው
😢 እህቶቼ ወንድሞቼ እውነት. እውነት
እላቹዋለሁ
እየሱስን የአለም 🌎 ገዢ የሆነውን
እርሱን ⛪ ሳታውቁ እንዳትሞቱ
😢፡፡
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚዓብሄር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ !
ስርዓትሽ ፣ ድምጽሽ ፣ የቃላት ምርጫሽ ፣ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ፈጣሪን እንድናስታውስ ያደርጉናል።
እናመሰግናለን !
ክበር ባለኝ ነገር ክበር ባለኝ ነገር
የለም ከኔ እምለው ሁሉም ካን ነው
የለም ከኔ እምለው ሁሉ ካንተ ነው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ሁፍፍፍፍፍ መንፈሴ ነው የሚታደሰው !!!ስሰራም እየዘመርኩ ነው!!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን!!!
ነብስሽ ትለምልም።
ሁሌም የኔን ሽክም እየተሸከመ የሚያሻግረኝ ኢየሱስ ይመስገን።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ሁልጊዜ አባት ነውና መች ጥሎን ያውቃል ። ክብር ይስጥልኝ
የሚገርም መዝሙር ነው እህታችን ምርትነሽ በቤቱ ያፅናሽሽሽሽ❤
I'm protestant but I can't stop to listen this beautiful song! #Stay blessed Mirtnesh
Yes me too
Its not a song its MEZMUR
Lek nw kenante zefen ga yemesaselal leza na
Enem protestant negn.. Mirtinesh dink zimare new zemenish yibarek!
Me too
ኦርቶዶክስ ክርስትና ለዘላለም ትኑር ትጽና 🙏🙏🙏
AmenAmenAmen ❤❤❤🎉
Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen memereti Iko nw ❤❤❤
እኔ ጴጤ ነኝ ግን ከምንም ነገር የፀዳ ፈጣሪን ብቻ የሚያከብር መዝሙር ስለሆነ እወደዋለሁ ፈጣሪዬን አመሰግንበታለሁ ድርጅት አያድንም
🌿✝️🌿🤲🏿 አሜን አሜን አሜን 🤲🏿🌿✝️🌿
እውነት ነው ለዛ ኮነው አንተን ለአንተ እናቀርባለን የሚሉት አባቶቻችን💒
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💒
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen
በትክክል እኛ ምን ኖሮን ሁሉ ከሱ
ባዶ ምን አለው እርሱ ሁሉን ሞልቶ ያትረፈርፈዋል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ዠማሬዋችሽ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ፀጋ ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይዉሰድ እወድሻለዉ አሁንም ጌታ በፀጋዉ ጉልበት በመንፈሱ ሀይል ይደግፋሽ የጠላትን ደጅ ዉረሽ ብሩክ ነሽ
ምርቴ እናቴ አንቺን ሳይሠማ ያደገ ክርስቲያን አለ ብዬ አላስብም በ ሂወቴ የማከብርሽ ና የምወድሽ ትሁት የ ተዋሕዶ ልጅ ነሽ አምላክ አሁንም በ የሐይማኖት አፅንቶ በ አገልግሎት ያቆይሽ ዕድሜን ከጤና ይስጥሽ አትድከሚብን 1 ጊዜ በ አካል እንድሠማሽ ምኞቴ ነበር ዘንድሮ ተሣካልኝ 😊አደራ ያሬዳዊው ዜማንም እንደጠበቅሽ ቆዪልን 😊🙏
ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅሽ🙏🙏 ፈተናውን ሁሉ በ ፅናት ታሳልፍሽ ደግሞም ታልፊዋለሽ ከ ክርስቶስ ጋር የ አባቶቻችን ፀሎትም አለሽ
እነ ወንጌል እማኝ ነኝ ግን መዝሙሩ ውስጥ dink melikt ale ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ Jesus is Lord
ውድ የተዋህዶ ልጅ እህታችን ምርቴ ተሰምቶ ማይጠገብ ልብ የሚነካና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ቃለ ሂወ ትያሰማልን
🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇😇😇😇
ክበር በዘለኒ(፪)
የለን ካባይ ዝብሎ ኩሉ ካባካዩ(፪)
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ ጨምሮ ኣብዝቶ ይስጥሽ በቤቱ ያኑርሽ🥰💟ተባረኪ እወድሻለዉ❤
ክበር ባለኝ ነገር! ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ እናመሰግናለን እህታችን
ይሄ መዝሙር ስሰማው የሆነ ውስጤ ሰላም ይሰማኛል❤
ምርትዬ❤ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቤተክርስቲያንን ከዚህ በላይ እንድታገለግያት የተዋህዶ እንቁ❤️👏
ይኽን መዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻልም
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!
የተዋህዶ ልጆች ይት ነቹ የደስታ ተከፈዮች ሺርርርርርርርርርርርርርርርርር 🙏👍
Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Eshi😍
❤
❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸን ይባርክ
ሰምቸው የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን🙌💛
እኔም ማርያምን😢❤❤
የለም ከኔ ምለው ሁሉ ካንተ ነው።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን, እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ.
ደስታዬን መግለፀ አልችልም እህታችን እናታችን ስላአንቺ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን።
አቤት መንፈስን ሲያድስ😢😢 ዝማሬ መላአክትን የስማልን❤🙏🙏
❤❤
❤❤❤
አሜን ክበርልኝ ባለኝ ነገር የኔ ጌታ የደስታ እንባ እያነባሁ እየተባረኩ ነው
እንዴት ያለ ተሰጥኦ ነው
እንዳንቺ ያለ ዘማሪ ስለሰጠን
እግዚአብሔር ይመስገን
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ምርትዬ የኔ ልዩ
ድምፅሽ ልክ እንደ እርጎ ነዉ የተዋህዶ ሕግ እና ሥርዓቱን የጠበቀ ለዛ ያለው ነፍስን ምያለመልም ዝማረዎቺ 💖🙏ዉስጤን የሚሰማኝ እርካታ ኡፍፍፍ..ልጅ ያለሁ ጀምሮ ድንግል እናቴ ሚለው መዝሙር በ vcd እያዳመጥኩ ግጥሙን ፅፌ በቃል አጠናው ነበር.... የማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
ኩሉ ኢልኪዮ ኢኪ ብርክቲ ሓፍተይ ዘማሪት ምርትነሽ እግዝኣቢሔር ዝሃበኪ ጸጋ ብጣዕሚ ቡዙሕ ኢዩ ንሱ ክብሩ ይውሰድ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ፀጋውን ያብዛልሽ፣ ይጨምርልሽ! ምርትነሽ ።
የኔ ጌታ ያአለም ቤዛ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ 💚💖👏👏👏👏👏
ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ
መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ 🙏 የኔ እናት ❤
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
እንኮን ደስ አለሽ የተመረጥሽ ልእልት አቤት ፅድምፅ አቤት ትህትና ሁሉ ነገር ነፍስ ያስደስታል እዉነት እዉነት ኢየሱስን እልሻለሁ በትዳር ዉስጥ እንዳች በእዉነት የመነነ የለም ዘመንሽ ይባረክ በሄወትሽ ሁሉ ቅዱስ መንፈሱ ያፅናናሽ እወድሻለን ምርትየ
ዘማሪ ምርትነሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን እምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ ከነቤተሰወብሽ
ምርትዬ ፈጣሪ ምንጊዜም ይጠበቅሽ ከክፉ ከዚ በላይ ምን መዙር አለ
ክበር ባለኝ ነገር፤
የለም ከእኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው ፡፡
አሜን!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ እህታችን
ከብሯል በአንቺ ምርትዬ የረዳሽ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ከፍ ከፍ ይበል
ሁሉ ካተ ነዉ ፀልዩልኝ ዘመድ በስደት ሀገር እየተሰቃየሁ ነዉ ተስፋ ማርያም ብላችሁ
እውነት ለዚህ ክብር ስለበቃሽ ምርትየ የደስታየን መጠን ለመግለፅ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እስከቤተሰቦችሽ ድረስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
ጸሎታችሁ አግዞኝ ከዚህ ደርሻለሁ ዘወትር አይለየኝ።
ጌታ ዘመነሽ ይባረክ ጌታ እየሱስ በማገስ ላየ ማገስ ይጨመርልሽ ተባረኩበት መዝሙርሽ
እግዚአብሄር በሂወታችን ፈጽሞ ይክበር ይንገስ ----እግዚአብሄር በሚወደው ሁሉ ምሉአን እና ፍጹማን እንድንሆን ይርዳን-------ወደ ቄላስዮስ 4 : 16
“ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ፤ ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።”
- ቆላስይስ 4፥16
የሚገርም መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ ተበረኪ ምርትየ የተዋህዶ ዕንቁ ልጅ።
ተመስገን 🙌 ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን 💝 ፀጋውን ያብዛልሽ እመ ብዙሃን ትጠብቅች. በጤና 🙏🙏🙏 እንወድሻለን ምርትዬ 😘😘😘🌿🌸🌿🌸🌿🌸🌿💒
ሁላችሁን ያሰማልኝ ለኔ ፍቅሩን እንደመረቃችሁኝ ለሁላችሁ ይድረስ
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ። የኘገልግሎት እድሜሽን ያብዛልሽ።
ይሄን መዝሙር ስሰማ ሁሉንም ነገር ረሳዋለው😢❤
ምርትዬ የተዋህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንሸ በቤቱ ያፀናሸ ከጣሙ የተነሳ መንፈሰን የሚያሳድሰ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
አሜን፫ ለሁላችንም ያሰማን
@@mirtnesh-tilahun❤❤❤
እውነት የተሻለ ነገር ይመጣል እኔ ያደረገልኝ ታላቅ ነው እኔ ረጅም ጨለማ አሳልፌአለሁ የእውነት ታሪክ ታሪክ ነው ግን በስራው አይሳሳትም ብቻ ወደሱ መጠጋት መማፀን ማልቀስ በሱና በቅዱስገብርኤል አማላጅነት በድንግል ማሪያም ረዳትነት ታሪኬን ቀይረው
እግዚአብሔር ይመስገን የማይታለፍ የሚመስል መከራን እርሱ ያሳልፋል። መላእኩን ልኮ ለዚ ጊዜ መብቃ ማመስገን ብቻ ነው ከኛ የምንሰጠው ምን አለን ተመስገን።
የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አለሽ ባንቺ መዝሙሮች ህይወቴ የተቀየርኩ ነኝ ምስክር ነኝ ከአምላኬ ጋር ያገናኘል ዘመንሸን ይባክልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️
ክበር ባለኝ ነገር
የለም ከእኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው ፡፡
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ እህቴ ዘማሪት ምርቴ
አሜን የእስትንፋሴ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የከበረ ይሁን። 🙏🙏
when l hear your mezmur my eye fills tear ;just words fail how to say about you no one can replace you when ever!
remarkable voice!
አሜን አሜን አሜን 🙏🏿
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿
እህታችን ምርትዬ 🙏🏿
እንወድሻለን ❤💐
የዚ መዝሙር መልክት በጣም ይገርመኛል ውስጤን ይነካኛል ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ይገርመኛል በቤተመቅደስህ ያሳደከኝ የልጅነት መዝሙሬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥሽ
እውነት በጣም ልብ እሚነካ ዝማሬ ነው፣ምን መሆን እንዳለብን እሚያስተምር ነው፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
እውነት ዘማሪችን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልኝ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ ምወዳት
ጌታ ያክብርልን ወገናችን❤❤😘
እግዚአብሔር ያክብልሽ
❤❤❤
አሜን❤
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
በእንባ ነው ያዳመጥኩት። ታድለሻል መዝሙሩ የብዙ ልቦች ማመስገኛ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን! እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርትዬ የኔ ቆንጆ እንወድሻለን። እኛንም ለአገልግሎት ያበቃን ዘንድ በፀሎትሽ አስቢን። ጊዜ ለኩሉ።
ለዚህች ድንቅ ዘማሪት ምርትነሽ መዝሙር ደጋግመው ብሰማም የማይሰለች ላይክ👈
ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ገና በብዙ እንጠብቃለን አማኑኤል በክር በሞስ ያስገጥሽ💕💕🙏
ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ያዉቃልና ለሱ ትቼዋለዉ
ኡፍፍፍ እንዴት ልብን በሀሴት የሚሞላ ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን🙏
ከልብ ጥሩ የመንፈስ ምግብ የሆነ መዝሙር ነው እናመሰግናለን። ✟✟✟
አሜን አሜን አሜን ሀሌ ሉያ ከበር በአለኝ ነገር የለም ከእኔ የምለው ሁሉ ካንተ ነው አሜን ፫ ክብርህን ውሰድ ጌታ ሆይ ምሥጋና ላንተ በሰው ደስታ ደስ የሚላቹህ ደስ ይበላቹህ አሁንም ደግሜ እላለሁ በአምላካችን በእየሱስ ክርስቶስ ድስ ይበላቹህ ጌታ ሆይ ክበር አሜን ከበር የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ላንተ እረኛችን ጠበቃችን ክበር 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
ይህን መዝሙር ስሰማ ለኔ የተላከ ስለሚመስለኝ ባለኝ ጊዜ ሁሉ እሰማዋለሁ ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ምርቴ ተባረኪ እህታችን አሁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልሽ። ያፀናሽ የባረሽ ይክበር ይመስገን።
አሜን ፫ ሁሉ በእርሱ ሆነ ዛሬን የጠበቀን ነገም በእርሱ ዘንድ የታወቀች ናትና እንደፈቃዱ እንድንኖር ዘወትር አይለየን።
በጣም ድነቅ መዝሙር ነው እኔ ስሰማው ልቤን ነው የነካኝ በ ቤቱ ያጽናሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ።
እግዚአብሔር የሰጠኝ ብዙ ነው። በፍቅሩ 😭 የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል በእውነት። ሁሉም ከሱ ነው የስኬቴ ቁልፍ ነው።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ከነ እናትህ ክበር መልካም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላየክትን ያሰማልኝ ተሰፋየምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤
ክበርልኝ አምላኬ በዚህ መዝሙር ብዙ ፀጋ እንዳለኝ ተረዳሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሠማልን እግዜቤሔር በቤቱ ያፅናሽ👏👏👏👏
በእውነት ብዙ ትርጉም ነው ያለው ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር አገራችን ይባርክ ልን አሜን አሜን አሜን
ራቁቴን መጣው ራቁቴን ሄዳለው
ምን ተገኘና አንተን ተዋለው
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የኔ ትሁት