ኤርሚያስ የደመቀዉን ዉሸት ሰረዘዉ | ermias abebe | melos | speak the truth | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | haleta tv | marcil tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 12

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 2 дні тому

    ከአንዱ ከእግዚያብሄር በቀር ተአምር አድራጊ ፍጥረት የለም!!ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን ለዘላለም እስከ ዘላለም አሜን።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 дні тому

    ምርጥ ስብከ ሰበከን፣

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 2 дні тому +1

    እኔ ይህ ስእል ስመለከት የኦርቶዶክስን ቤት አስተምሮት ምን ያህል ከመጸሀፍ ቅድስ የጸዳ መሆኖን መረዳት አይቸግርም።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TsiyonGerma
    @TsiyonGerma 3 дні тому +1

    Dagi Gad bless you

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 дні тому +1

    እኛ እናቶች እንናገር ፅንስ ይዘላል፣ይገለባበጣል ስለዚህ ይህ ታምር እይደለም።

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 2 дні тому +1

    እየሱስ በማህፅኗ ስለነበር ፅንሱ ዘለለ ግን ያለ እየሱስ ከሷ ጋር ሳይኖየ ያደረገችው ታምር ካለ ንገሩን::

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 2 дні тому

    ማርልኝ የሚለው የለውም ካልክ ርሱ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ለምን አለ?

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha 3 дні тому

    ፅንስ መዝለሉ እንደ ታዕምር የሚቆጠር አይደለም::የእኔ ልጅ በማህፀን ሆና ከስራ ውዬ ቤት ስገባ ድምፄን ስትሰማ የባለቤቴን ሆድ ቀዳ ልትወጣ ምንም አይቀራትም እናም ብዙም ታዕምር የሚባል አይደለም::ግን እየሱስን ከመውለዷ በፊትና ከወለደች በኃላ ይሄ ነገር አልተደገመም::

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 2 дні тому

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለችው ማሪያምን ከሆነች በኦርቶዶክስ እና በጴንጤ መካከል ልዩነት የለንም ችግር የሆነችው ኦርቶዶክስ የፈጠራት በታምረ ማሪያም ውስጥ ያለው ጉድ ነው::

  • @AdaneAlemu-m9g
    @AdaneAlemu-m9g 2 дні тому

    አዳኙ እርሱ ከሆነ የሷ ምልጃ ለምን አስፈለገ?