የኪችን ካቢኔት ዋጋ እና የቁም ሳጥን ዋጋ ዘመናዊ እቃዎች 2015 ዲዛይን 0963098287

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 Рік тому +1

    ኡስሚ መልካም ሰው እግዚያብሄረ ያክብረህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +15

    🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
    @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ 2 роки тому +2

    ኡስሚበርታ አሪፍስራነው

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 роки тому

    እና በደንብ ሥራበት በኛ አካባቢ ብዙም ቱዪበር የለም አተ ጠክር እሥኪ በየሳሀቱ ያለውን የእቃ ዋጋ እና ትዛዝ ለማድረሥም ዝግጁ ሁን ወላሂ የወሎ ዩቱበሮች ብዙ ናቸው ጎበዝም ናቸው 👍

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ Рік тому

    ውይይይ ኡስምየ እተው ነህ እምናቅህ በዲምፅህ ብቻ ነበር የምናቅህ የኔውድ በለህበት አላህ ይጠብቅህ እኔ ወሎ ነኝ ከታጭቻል ታስረልኝ አለህ በተረፈ በጽም አክባሪህ ነኝ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስሚ እናመሰግናለን ጎደር ሁሉም ነገር እንደወሎ አይወደድም

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 Рік тому

    Walekm seiam werahmtuhia wbrekatuh yetenew yaiaceuhte

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ማሻላ ነው ክችን

  • @tadilaamare8266
    @tadilaamare8266 Рік тому +1

    የምግቤት ወንበሮችን ስራልን እባክህ

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml Рік тому

    ጡሩ ከቡኔት ነዉ ወው😮

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ያምራል ቤት እንስራና ኢንሻአላህ

    • @tube7576
      @tube7576 2 роки тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @m1band688
    @m1band688 3 місяці тому +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @jskxxmnsxnxnx6519
    @jskxxmnsxnxnx6519 8 годин тому

    የኪችን ከብኔት ይፍልጋሎው ቦታ ይትነው

  • @mesiqueen8585
    @mesiqueen8585 Рік тому

    telxafi kitchen kabinetis al?

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 2 роки тому

    Enamesegnalen wedimachin 🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 2 роки тому +1

    ተው ወንዲም የማሽኑን ዋጋ ጠይቅልኝ ስንት ቀን ጠየኩህ

  • @khadijamohammed3612
    @khadijamohammed3612 2 роки тому

    የኪችን ካቢኔቱን በፎቶ ላክልኝ ለማሠራት ፈልጌ ነው

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 Рік тому

    አድራሻችሁ የት ነው።አሳውቁን።

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    Wowowo👌'hossan'tlkalchu🤔?

  • @bchhujfhhh7824
    @bchhujfhhh7824 Рік тому

    ኢተረዩጱያ ሁሉም ነገረ አድሮ መጨመረ ነው

  • @yelibanosfire6311
    @yelibanosfire6311 2 роки тому

    በምንድነው የምናገኝህ ስልክ ወይም ?

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 роки тому +7

    የት ነህ አዲስ አበባ ነኝ ትስራልኛለህ የኪችን ካቢኔቱን

  • @ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ

    በፈጠረህ እዳታልፈኘ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ግን ኮሜት አልፅፍም እንነ በረድ ኦርጅናሉ የለም አሉን እሥኪ አንተ ጋ ካለ መካነ ሠላም የምታደረስ ከሆነ ንገረኘ እምነ በረዱ ካለህ

  • @yunus7860
    @yunus7860 2 роки тому +1

    ቁምሳጥኑ ልብስ መስቀያውን ለምን ጠባብ ታደርጉታላችሁ በጣም ጠባብ ነው

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 2 роки тому

    ኬሚሴ ትራንስፖርት በራሳችሁ ታደርሳላችሁ

  • @Samirarawon-fl9ml
    @Samirarawon-fl9ml Рік тому

    የትነዉ ምትገኙት ?

  • @tigistgirma9731
    @tigistgirma9731 Рік тому

    የክችን ካቤኒቱን ዋጋዎች ንገሩን ሜትር 20 ንገሩን።

  • @BeziTeshi
    @BeziTeshi 5 місяців тому

    ስልካቹ እረ እንቢ አለኝ

  • @FatmaDawwd-vl3kk
    @FatmaDawwd-vl3kk Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @sophiaawol6518
    @sophiaawol6518 Рік тому

    Yekirb kalh lakilig design

  • @ካሊድወግድ
    @ካሊድወግድ Рік тому

    እባክህ ቁጥረህን

  • @sarasoso8418
    @sarasoso8418 2 роки тому

    የት ነው አድራሻህ እኔ እፈልጋልው እኔ አ አ ነኛ

  • @Noor-ks5lj
    @Noor-ks5lj 2 роки тому

    አድርሻቹሁ የት ንው ውድሜ

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Рік тому

    የት ነው አድሬሻችሁ?

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    እሺ እንዴት ነው ትልካላቹ

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 2 роки тому

    ኡስሚ የዱሮው እንዳይሆን

  • @rahmaahuseen8978
    @rahmaahuseen8978 2 роки тому

    ቁጥሩ የት ነው

  • @kadeejahussein3109
    @kadeejahussein3109 2 роки тому

    የት ነህ አድራችሁን ንገሩን

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 Рік тому

    የት ነዉ ቦታው

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    የት ነው የምናገኘው አሪፍ ነው የሚቆይ ከሆነ

  • @zeharahassen4598
    @zeharahassen4598 2 роки тому +1

    ኡስሚ ደሴ ትልካላችሁ ወይ

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 2 роки тому

    የት ነው

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 роки тому

    ኡስሚ ኢሞ ይስራል በቀጥታ መደወል አልችልም

  • @mikeyasaid7466
    @mikeyasaid7466 2 роки тому

    ድምፅ ትንሽ ከፍ ቢልልን ሹክረን

  • @basbosabasbosa1825
    @basbosabasbosa1825 2 роки тому

    👍👍👍🌹🌹

  • @zeddonassi3662
    @zeddonassi3662 2 роки тому

    Minni ayineti gudi neh balefo asayite nebere eheninni mitileqowo aleqeki wusheti ayiselelachumi yutuberochi hule mitastelalefuti wushet allahanni firru isti

    • @usmitube
      @usmitube  2 роки тому

      bro Yebalfew becha Sayhon Techemarie Merjaa Alew Bednb Admtem!astyayethen Gin Akbralehu 10Q

    • @fatmaabdul3475
      @fatmaabdul3475 2 роки тому

      እኔም እፋልጋለሁ ቁጥር አስቀምጥልን

    • @usmitube
      @usmitube  2 роки тому

      @@fatmaabdul3475
      0963098287

    • @ሳህለማርያምታደሠ
      @ሳህለማርያምታደሠ 2 роки тому

      @@usmitube ሸዋረቡት /ሾላሜዳ ድረስ ትወስዳላችሁ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Рік тому

    ወልደያ ትሄዳላቺሁ

  • @seaditube1240
    @seaditube1240 2 роки тому

    ኡሰሚ ቁጥረህን ላክልኝ እኔ እፈልጋለሁ

    • @usmitube
      @usmitube  2 роки тому

      አስቀምጫለሁ ከቪዲዎው ታገኙታላቹህ ለትእዛዝ ብቻ ነው ስልኩ

  • @helimaendiris2943
    @helimaendiris2943 2 роки тому

    የት ነው?

  • @chalikedir9732
    @chalikedir9732 2 роки тому

    Bifa Yalkme

  • @እሙሙአዝyouTube-j9s
    @እሙሙአዝyouTube-j9s 2 роки тому

    የትነህ ወድም

  • @fatoomafatooma5690
    @fatoomafatooma5690 2 роки тому

    በአላህ ወዴቦረና ትሄዳለህእዴ ወንድም ወይምሌላካለህ

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 2 роки тому

    👍🏾😍😍

  • @yelibanosfire6311
    @yelibanosfire6311 2 роки тому

    የት ነው ቦታው በናትህ

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 2 роки тому

    ለምን ዋጋን አታስቀምጡም

  • @ዜድአህመድኮበልቻዋ

    እረኩሥሚ ቁጥርህንኮመትለይአሥቀምጥ ወሎኮበልቸ ትወሥዱእደሆንበአለህ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 роки тому

    ወደ ባህርዳር ያደርሳል ኡስሚ

    • @usmitube
      @usmitube  2 роки тому +1

      0963098287 በዚህ ደውለሽ አዋሪው

    • @tufayetufaye6450
      @tufayetufaye6450 2 роки тому

      usmi ine and tiyake liteyikik youtube sit sera le misale yesew ke hone mitastewawikew genzeb bale ikaw new mikeflik weyis yutube dirijit new mikeflik

    • @usmitube
      @usmitube  Рік тому

      @@tufayetufaye6450
      ማለትም የቪዲዎ እይታውን ራሱ ዩቱብ ነው የሚከፍል በደንቡ መረረት ነገር ግን የድርጂት ወይም ሌላ ራሱ ባለቻናሉ አድቨርት ሲሰራ ከባለድርጂቱ ነው ጋር ነው ዋጋ የሚጨርሰው

    • @usmitube
      @usmitube  Рік тому

      እኔ ግን እስካሁን በብዙዎችን ባስተዋውቅም በቃ እንዲሁ ነው

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 2 роки тому

    ለጭቃ ቤት ይሆናል ግን

  • @saadahsa1541
    @saadahsa1541 2 роки тому +1

    ሀዋላ የምታቁ እህቶች ስንት ነው ሳኡድ

  • @daratulove1210
    @daratulove1210 2 роки тому

    Yete now yee megeny

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому

    እያዳዱ ዋጋ መናገር አለባችሁ አለዛ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @Samsung-zx1yx
    @Samsung-zx1yx 2 роки тому

    ውይት።ንው።ውሰማን።እድንህ።ድሴ።ትውሰዳለህ

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 2 роки тому

  • @Selam0524
    @Selam0524 2 роки тому

    Yet new

  • @basbosabasbosa1825
    @basbosabasbosa1825 2 роки тому

    መ፣ሾለእ

  • @meazameles7307
    @meazameles7307 2 роки тому

    አዲስ አበባ ቅርጫፍ ካላቹ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 Рік тому

    ግን ወሸታም ናችሁ ዋጋ እንናገራለን ብለህ ሳትናገር

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c Рік тому

    ❤❤❤❤❤