#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 98

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 дні тому +2

    Ewente new❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigestLemlem
    @TigestLemlem 2 дні тому +5

    #OnlyOneTPLF.

  • @lamrof
    @lamrof 2 дні тому +9

    የህወሐት ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ። የገዛ ህዝባችሁን የባህር በር ዓልባ አድርጋችሁት ስማችሁ ጠልሽቶ ትኖራላችሁ።

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 дні тому

      ገና ለኢትዽያ እንቀጣታለን

    • @lamrof
      @lamrof 2 дні тому +1

      @@AyalewAlemu-m5y አያሌው ዓለሙ የሚባል የህወሓት አባል ስም ሰምቼ አላውቅም። ድንቅ የተገላበጠ ውስዋስ ለመሥራት የሞከሩ የመስላል እርስዎ።

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c 2 дні тому

      ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 2 дні тому

      @@AyalewAlemu-m5yሆዳም! ደሞዝህን ለማግኘት ነው? ፈስ!😂

    • @yashenfalgena6247
      @yashenfalgena6247 2 дні тому

      ባህር አልባ የሆንክው አንተ ነህ::

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 2 дні тому

    ኢትዮጵያ የ86 ብህረሰብ እንጄ የአማራ የትግራይ የኦሮሞ ብቻ አይደለም ይህን እንወቅ

  • @TamenBuzon
    @TamenBuzon 2 дні тому +3

    Both of them are correct.

  • @HabtamDinke
    @HabtamDinke 2 дні тому +2

    መፍትሄው ምን ይሻላል ትላለህ ስታሊን ወንድማችን

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 2 дні тому +4

    ቀሽም የሠው መሬት ወረህ ኑረኽ ነውር አታውቅም እሥታሊን እሠብ ወልቃይት ድሮም አሁንም አማራ ነው

    • @eyobgezai243
      @eyobgezai243 2 дні тому

      Fesam

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 2 дні тому

      አምሮህ ይቀራል እነጂ ወደ ባለቤቱ መመለሱ አይቀርም።

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 2 дні тому

      Amhara segbgeb segbgeb yetbath tawekwalah asseb bekjet tonralah gena gojam gonder welo yekmant yeagew shenasha meret neaw Amhara yembal yelem hodam

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 2 дні тому

      Amhara segbgeb segbgeb yetbath tawekwalah asseb bekjet tonralah gena gojam gonder welo yekmant yeagew shenasha meret neaw Amhara yembal yelem hodam

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 2 дні тому

      Asseb yeafar ya Tigray ya Eritrea meret neaw holo endmracho tekrlacho yetenkay yemtetam zeare Ethiopia enanta batenoro yeselam agere thone neber enante nacho tos meskin gebra aschersot yezrachot echedot

  • @honest241
    @honest241 2 дні тому +1

    አይስማ ሰላሳ አመት ሜዳ አማራ የበተንከው

    • @abrnyiosasfha7698
      @abrnyiosasfha7698 2 дні тому

      Abey belachew la Amhara banda derom beminlik jemrew yabtchew neaw bandnet

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 дні тому +1

    Welkait is done deal ደም ተከፍሎበታል get over it

  • @mathewosgiday
    @mathewosgiday 2 дні тому

    You are right my brother

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 2 дні тому

    Great program by brother Stalin

  • @GetachewAyitaged
    @GetachewAyitaged 2 дні тому

    በርታ አማራ እና ትግራይ ብቻ አይደለም ኤርትራም ጭምር አንድ ላይ ነዉ መቆም ያለብን፡፡ ሰዉ ተበደለ ማለት እንጂ ዘር መርጦ ማልቀስ ተገቢ አደለም

  • @SinteTereJimilu
    @SinteTereJimilu 2 дні тому +1

    Minawu kazanki!!!

  • @Tekleaxmite
    @Tekleaxmite 2 дні тому

    ❤❤❤❤..........TG.........TRES. ....
    ...TRES
    .
    ...

  • @MulukenBogale-ig7rr
    @MulukenBogale-ig7rr 2 дні тому +1

    መምሕር የ ሰላም አባት ነው ሁሌም ጦርነት አየሰለቸም
    ተማሪህ
    ከ አዲስ ኮሌጅ 😡😡😡😡

  • @JohnMan-k2b
    @JohnMan-k2b 2 дні тому +1

    TPLF should be brought to justice for the crime which has been committed for the last 33 years & continuing .......?

  • @jiburderib8777
    @jiburderib8777 2 дні тому +2

    አይ ዛራ ሚዲያ፣ "statuesque " ምን ማለት ነው? የቱ ወዴት ይመልስ? የትግራይ ህዝብ የራሱ ያልሆነን እስከመቸ ይመኛል? የትግራይ ህዝብ ከአማራ ጋር ይታረቅ ከሆነ በ27 አመት በአማራ ህዝብ ላይ ህልውና እንዲጠፋ ስልት ነድፎ የሰራውን እና የትግራይን ህዝብ እወክላለሁ የሚለውን ህወሓት የሰራውን ይቅርታ ሲጠይቅ ነው። ዛራ ሚዲያ የአማራ ህዝብ short memory የለውም። ለማንኛውም አሁን ትግራይ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ነው። ኢትዮጵያ ምንግዜም ትግራይን አልበደለችም። የተገላቢጦሹ ግን እውነት ነው። ዛሬ በወደብ ጉዳይ ዋጋ እየከፈልን ያለነው ትግራይ በሰራችው ትውልድ ሁሉ ይቅር በማይለው የባንዳነት ተግባር ነው። ለማንኛውም ግን እ/ር እየፈረደ ነው

    • @biradoroobe9159
      @biradoroobe9159 2 дні тому

      Amara ye Lela hizb meret memegnetna tesfafinettin maqoom alebachew!

  • @SolomenkatyeblBalchaw
    @SolomenkatyeblBalchaw 2 дні тому

    ወዳጀ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ለታሪክ መቀመጥ አለበት

  • @Africaunite800
    @Africaunite800 2 дні тому

    እውነት ነው መለስ ቼክ አውት ሲያረግ ሕውሃት ፈራረሰ ብልፅግናም እንደዛው ነው

  • @NegistSalelew
    @NegistSalelew 2 дні тому +1

    Hi estalene

  • @JamalAli-xe5cy
    @JamalAli-xe5cy День тому

    ሱዳን ሪፊውጅ ካምፕ ቢኖሩ እኮ አማራን ጨፍጭፎ ነው የሄዱት

  • @Kam-l1c
    @Kam-l1c 2 дні тому

    ታላቁ መረዳት ለማግኘት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ፡ ጀዋርን ከትብያ አንስቶት አዋራውን አራግፎ ሱፍ አልብሰውት ከች ያደረገው፡ ለማን እንድሰራ ነው..‹‹ድልድዩን ነቀነቅነው›› አለች አሉ አይጥ

  • @WholAfrica
    @WholAfrica 2 дні тому

    😅ቆንጆ አላላትም ቤቲን??😂😂😂😂 እረ ኢስቱዬ የዛሬው ቀልድ ተመቼኝ "ቆንጅዋ???"😮😅

  • @WholAfrica
    @WholAfrica 2 дні тому

    እረ እስታሊንን ቀልዱን ደገመው😮 አብይ ትግረኛ ይችላል ???? 😮😮 መሸምደድ መቻል አይደለም

  • @mikaelmamou4234
    @mikaelmamou4234 2 дні тому

    Kefelege ayesma lerasu new yemitagele

  • @gizachewgirmay7302
    @gizachewgirmay7302 2 дні тому

    የሚጠይቅም አማራ የለም ከተባበረ ለትግራይ ይጠቅም ይሆናል ይህም ህውሀት ጣልቃ ካልገባ

  • @yaredwendye
    @yaredwendye 2 дні тому

    እስታሊን ወልቃይትን ቡተመለከተ አትመቸኝም ሁለተኛ ህውሀትን ንፁህ ለማረግ አትሞክር እኛም ብዙ ቁስል አለን ፓለቲካ ነው ብለን ትተነው እጂ

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 дні тому

    እንደት ረሳከ ወያኔ ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ብሎ አማራን ሲያርድ በሎ፣ ሲ ኦል ወርደንም ቢሆን ኢትዮጳያን እናፈርሳለን ስትሎ አልነበረም።

  • @meseretmelaku37
    @meseretmelaku37 День тому

    ችግሩ የአማራ ምሁራን ፖለቲከኞች መስለውኝ ለዚሁሉ ውጥንቅጥ መንስኤ የክህደት መንፈሱ ጫፍ የረገጠ ነግ ለኔ ሳይል ሆ! ብሎ ወንድሙላይ አዘምተውት እንደተራ ነገር ዛሬ ትንሽ መፀፀት ቢኖራቸውኮ የሰውነት መገለጫው ነበር ሰው ሊሳሳት ይችላል ግን ሚፀፀት አታይም ዛሬም

  • @embayegebremedhin8170
    @embayegebremedhin8170 2 дні тому

    ጃዋር ለመጀመርያ ጊዜ ትክክል ተናገረ! የህወሓት መከፋፈል ማለትም በጌታቸው ረዳ የሚመራው ባንዳ የኣብይ ኣህመድ ኣንጃ መመታቱ ለህወሓት እጅግ በጣም ትልቅ ስኬት ነው። viva TPLF - ትህነግ ማለት ለምትፈልጉም እንደተመቻችሁ።

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 2 дні тому

    BETI WILL COST

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 2 дні тому

    ስታሊን የመርህ ሰው ዛራ ሚዲያ ከተመሰረተ TMH በትግራይ ጦርነት ጀምሮ አንተን ማዳመጥ ደስ ይለኛል፡፡

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 2 дні тому

    ወንድም ስታሊን : ሀገራችን አሁን ያለችበትን መጥፎ ሁኔታ : አስፈሪ ጊዜ : በመግለፅህ: ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በመቆርቆርህ በጣም አክብረሀለው:: ግን ህዋሀትን ለዚሁ ላለንበት ችግር : በተለይ የትግራይን ህዝብ ሰቆቃ : ተጠያቂ መሆኑ እያወቅክ : ንፁህ እንደሆኑ እንደሆኑ ማድረግህ : ግብዝነት ነው::

    • @YibeynHaile
      @YibeynHaile 2 дні тому

      @@galaxyjoseph4612 አሁን ላለንበት መጥፎ ሁኔታ አንደኛ ተጠያቂ ይህ ብአዴን የሚባል ሆድ አደር ሲሆን ህውሓት ደግሞ ብአዴን የሚባል ሆዳም እና ግብዝ ድርጅት በመፍጠሩ ይጠየቃል4…

  • @HaileGebremedhn-g1n
    @HaileGebremedhn-g1n 2 дні тому

    ለባም አስስተሳሰብይህ ነው የዘመኑ ትውልድ መከተል አለበት

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 2 дні тому

    ትግራይ ለራሱ መሆን አቅቶታል ጉራ አቁሚ ስታሊን

  • @AbebeKidane-h7g
    @AbebeKidane-h7g 2 дні тому

    9 ወር የትግራይ ህዝብ ቀልቦ የመጀመርያ ድርጅታዊ ጉባኤ ካካየዱ በውሃላ ነው ወደ ደራ የተሸኙ ።

  • @AsterWoldu
    @AsterWoldu День тому

    እዚ ዝዛርብ ዘሎ ትግራዋይ ኔሩ ክምረፅ ዝነበሮ ኣብክንዲ ባዐል ጌታቸው ቦታ

  • @Tekleaxmite
    @Tekleaxmite 2 дні тому

    Zara..........Media...........Tg..........CITEY..........COUNTRY
    .

  • @tesfayberhane6716
    @tesfayberhane6716 2 дні тому +2

    ስብሓቲዝም ይውደም

  • @نورالدين-ن8ج3م
    @نورالدين-ن8ج3م 2 дні тому

    Denbara

  • @TAMRATDENTA
    @TAMRATDENTA 2 дні тому +1

    What is the screen background tell us ? War again???..

  • @nuramtnbam
    @nuramtnbam 2 дні тому +2

    በነገራችን ላይ ጋሽ እስታሊን ማንም አብረን እዝመት ያለ የአማራ ልጅ የለም! ሞትን ለምደነዋል፣ብዙ ዝርዝር ውስጥ ከገባን ብዙነገር አለ ግን እሱን እኛ ማንሳት አንፈልግም። ቁስል ከነካችሁ እኛም ቤት ቁስል አለ። ብዙ ነገር በህወሓት ታጣቂ ደርሶብናል ። ያልተሰራነው የለም ፣ በእያንዳንዳንችን ቤት ውስጥ ቁስል አለ ግን የአማራ ህዝብ የዋህነው ሰላም ይሻላል አለበለዚያ ሁላችንም ሰላም እናጣለን በማለትነው ሌላው ነገሮችን ትተን ዝም ያልነው!!!

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 2 дні тому

    I think Jawar is going to be the next PM to Ethiopia 🙏🏽❤

    • @tt-lk3jc
      @tt-lk3jc 2 дні тому

      Immature assesment

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 2 дні тому

    ስታሊን ለኢንፎርመሽን እንዲሆንህ በግምት ከ 6 ዓመት በፊት ቶሮንቶ ካናዳ ኣባዱላ ገመዳ ከስቲፋኖስ ተስፋይ ጋር ባደርጉት ስብሰባ የመሳተፍ እድሉ ገጥሞኝ ነበር የኣመሰራረቱን ሂደትና ያጋጠማቸዉን በደርሶ ደራሽ ወንዝ ተወስደው እንዴት እንደተረፉና ኣብረዋቸው የነበሩ እንደተሰዉ ሁሉ ኣባዱላ ተርኮልናል ደራ ጭዋታ ነች ።

  • @Bahru1980
    @Bahru1980 2 дні тому +2

    የወያኔ ሰራዊት አማራ ክልል ገብቶ ልማት ሲያለማነበር? ወልቃይት ከህወሀት በፊት የማን ነበረ ወያኔስ ምን ወንጀል ፈፀመ ማን ማንን ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት? እውነት መነጋገር ይሻላል ለራስ ሲቆርሱ አታስመስለው

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 2 дні тому

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ አብይ በጣም ብጠላህም እንደዚህ ግልፅ ስትናገር ደሞ ደስ ይለኛል።ትግሬ ያላረገን የለም።መላው ኢትዮጵያውያንን ያላረገን የለም።ሱማሌዎችንኮ ከአንበሳና ጅቦች ጋር ያሰሩ ጉዶች ነበሩ።

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 2 дні тому +1

      አረ ባክህ የት ነው ጅብና አንበሳ ያለው እኔ ብሆን እንዳተ አይነት ደነዝ ከአህያ ጋር ነበር የማስርህ። ምክንያቱም እንትን የሚመጥን ብየ የማስበው

  • @JvjvjcJchch
    @JvjvjcJchch 2 дні тому

    እስታይል ድርስህ ፃ ድቅ ፃ ድቅ አትጫ ወ ት ለ ማያውቅ ህ እሺ እንዳት ትግሬ እባብ የ ለም

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat 2 дні тому

    እስታሊን አንተም ስለወልቃይት መሬት ሚዛናዊ የሆነ ሀሳብ መነገር አለብህ።

  • @Gereguesh-o3w
    @Gereguesh-o3w 2 дні тому

    እስታሊን ባለ ረጅም ራእይ ቀጥልበት ጥሩነው ያለህ አንተ ጅግና የትግራይ ህዝብ በሰላም እንድ ኖር ከተፈለገ ከአማራና ከኤርትራ ህዝብ መታረቅ አለበት የሀነው መፍትሄው

  • @duckgoat-k6v
    @duckgoat-k6v 2 дні тому

    @lamrof ፈሪ ሁላ ትግርኛ ተናጋሪው እነ አፄ ዮሀንስና አሉላማ እንደ ቀደምት አባቶቻቸው በሰሜን ያለው ባህሩም የብሱም ድንበሩም ጠላት ተከላክለው ሳያስረክቡ ኖሩ የናንተው ምኒሊክ ኤርትራ ከነባህሯ ለጣልያን ሸጠው ትግርኛ ተናጋሪው ኩናማው ዓፋሩ የኢሮቡ ህዝብም በከፊል ለጣልያን ተተው:ጅቡቲንም ለፈረንሳይ ሸጡት: ሀይለስላሴ ኤርትራን በሆነ መንገድ ቢያስመልሱም የተከዳው ህዝብ መመለስ አልፈለገም ጦርነት ቀጠለ :
    ኮለኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ዝመቱ ባህራችሁና መሬታችሁ አስመልሱ ሲሉ ያንተ ብጤዋች ምናልባችም አንተ ራስህ አንዋጋም ብላችሁ በየቁምሳጥኑና በየጣርያው ታድሩ ነበር: መንግስቱ ሀይለማርያም ቢያዘምት ቢያዘምት እጅ የሚሰጥ እንጂ የሚዋጋ ሰው አላገኘም: መንጌ ደግ አረጋችሁ እሱም ጥሏቹህ ዙንቧቤ ገባ:
    ምድረ ፈሪ አይደለም ባህር ልታስመልስ ቤትህን አፍርሶ ጎዳና ለጣለህ እህል ጠፍቶ ቅጠል ብላ ያለህ አንባገነን አብይ አህመድን እንኳ ማስወገድ አልቻልክም ጉረኛ: አንተ አልዋጋ ካልክ ትግራዋይ ሞቶ ባህር ሊያመጣልህ ነበር ያሰብከው: ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረ ጠንካራ ማህበረሰብ ለማዳከም የሸጥከው ህዝብ በተጋሩ አታምሀኝ: አረመኔዋች ተጋሩንስ በቁም ስትጠብሱን ጀኖሳይድ ፈፅማችሁብን አይደል? አውሬ ፀባያችሁ ይዛችሁ ማ ከናንተ ጋር መኖር ይፈልጋል? በጉልበት የሚመጣ አንድነት የለም: በፍቅርና መተሳሰብ በእኩልነት አምኖ እንጂ: ትግራዋይ እንደዛ ኢትዮጵያን እንዳላቀና አውሬ ሆናችሁ አጠፋችሁት ዋጋህን ታገኛለህ ገና እርስ በርሳችሁ ትተላለቃላችሁ በየትኛው አስተሳሰባችሁ ልትግባቡ? ተንኮል ጭካኔ ስስት ሳታመዛዝኑ በወሬ ስትነዱ ነው በዚህ 5 አመት እንኳ የተጋለጠው አመላችሁ:

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 2 дні тому

    እስታሊን አንበሳ። ሲሳይን ረሳህው አስገባለት።

  • @jeremyabreha1941
    @jeremyabreha1941 2 дні тому

    ይሄ የምቀኛ ልጅ። ለትግራይ መጥፎ አመለካከት ነው ያለው።😡

  • @n0abamazing993
    @n0abamazing993 2 дні тому

    Your news conflicts each other. Both sides are involved. Be fair please.

  • @marconnigus
    @marconnigus 2 дні тому

    ፋኖ ስታሊን ዳሕንዶ ተሞችዩካ ግን አንታ ሓወይ እንታይ እዩ ረኺብኻ አብዛ ናይ ወርቂ ማሕበር ግዲ አቲኻ ስታሊን ።

  • @EthioEthio-wu4zt
    @EthioEthio-wu4zt 2 дні тому

    Jawar be aware u could loose relevance; dont let Stalin.the clr fool you

  • @TamenBuzon
    @TamenBuzon 2 дні тому

    Jawar Mohamed's mother is Orthodox Amhara, His father is Muslim from one of the many Oromo clans. Why is he became an extremist Muslim Oromo?

  • @EthioEthio-wu4zt
    @EthioEthio-wu4zt 2 дні тому

    Agena jegna new not banda hod kifat bicha.

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 дні тому

    ተበዳ

  • @abdulkadirhasen1202
    @abdulkadirhasen1202 2 дні тому

    Stalin,
    You are a Hypocrite.
    People can see through your lies of Woyane/Tplf Propoganda.
    Oromos don't need Stalin to speak for them.
    Amharas also don't need Stalin as they have enough capable intelectuals to represent themselves.
    Stalin, instead, why don't you spend your precious time working hard toward the independence of your beloved Republic of Tigray.
    Just leave Ethiopia alone.
    Ethiopia will be fine, unlike your wish for Ethiopia to break up.

  • @KahsayGodifay
    @KahsayGodifay 2 дні тому

    እስታሊን ሓሳዊ