ጤናማና ጣፋጭ የሆነ የሳንቡሳ አይነት | A healthy and delicious type of sandwich | ANAF THE HABESHA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 роки тому +4

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

  • @sabiraali9545
    @sabiraali9545 2 роки тому +2

    Mashallah betam konjo nw Allah yichemrilsh

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበል አናፍዬ የስራሻቸው አሳንቡሳ እጅግ በጣም ልዩ ነው share ስላደረግሽልን እጅግ እናመሰግናለን like share

  • @NaemaMamadi-eu2kf
    @NaemaMamadi-eu2kf 10 місяців тому +1

    Masha Allah betm arfi naw

  • @bintomer
    @bintomer Рік тому +1

    እጅሽ ይባረከ አኒየ ለመልካምነትሽ ሰብስክሪይ አደረኩሽ የኔ ምርጥ ባለሙያ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому +1

    የኔ መልካም በቆንጆ ሁኔታ ነው ያዘጋጀሽው እጀሽ ይባረክ በጣም ይቅባት አጠቃቀምሽም በጣም አስደስቶኛል ብዙ ላይክ ይገባሻል 🙏🙏🙏👍👍👍 ላይክ ሽር ውዴ 🙏🙏👍👍🌹🌹

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ😘😘😘😘

  • @somyaeysa
    @somyaeysa 11 місяців тому +1

    መሻላህ

  • @rahimagetahun9154
    @rahimagetahun9154 Рік тому

    ማሻአላሕ በርቺ ❤

  • @semiramohammed4860
    @semiramohammed4860 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-handle87
    @user-handle87 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @mersa12
    @mersa12 Рік тому

    ❤❤❤ዋዋዋ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому

    አናፍዬ በጣም ልዬ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ እህቴ 🙏❤️ ሸር💯💕

  • @aniidris8923
    @aniidris8923 2 роки тому

    mashallah iejeshe yebarek

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому

    አኒፋዬ በጣም ምርጥ አዘገጃጀት ነው ታየኝ ረመዳን ብዙ እያስታወሽኝ ነው አመስግናለሁ በርቺልኝ🙏👍🏽❤️❤️

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 Рік тому

    Wow ,your families are so lucky to have this healthy and delicious foooooooood!

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому

    ዋው ለፃም ግዜ ለምነን የምንበላውን ሳንቡሳ አስታወሽኝ አሁን እማ እኔው ሰርቼ እበላለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @rimkitchen9516
    @rimkitchen9516 2 роки тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አናፍየ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን ካሁኑ ረመዷንን መሰለኝ በሰላም ፆመን ለማፍጥር ያብቃን በፆሙ ከመሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ 💚💛❤

  • @lemlemtesfaye5680
    @lemlemtesfaye5680 2 роки тому +1

    Betam arf new ateciltu yitebesal weyi zim bilo metekilel new

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      አይጠበስም በደንብ ከጠንፈፈ በኋላ ሳንቡሳዉን ሐጠቅለል

  • @enebfewzan564
    @enebfewzan564 2 роки тому

    Waleyki sellam werehmetulahe weberekatu jezakilla allah yechmrlsh!!!!!

  • @FatimaFatima-gd5nc
    @FatimaFatima-gd5nc Рік тому

    ስብስክራይቭ አድርጊሽ አለሁ ሼርም አድርጋለሁ

  • @ZenDiroandandnegeroch
    @ZenDiroandandnegeroch 2 роки тому +1

    ሰላምእህታችንእንኮንደህናመጣሽሀያቲበጣምአሩፍእናቆጆአሰራርነውያሳየሽንመሽአላህእጀሽይባረክሀያቲ🙏🙏👍👍😋

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 2 роки тому

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @ኢሥላምሚዲያ
    @ኢሥላምሚዲያ Рік тому +1

    ማሻአላሕ ጎበዝ ነሽ አዲሥ ነኝ ለቤትሽ በርች ግን ባሮ ማለት ምን ማለት ነዉ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому +1

      በሮ ማለት የሽንኩርት ዘር ነዉ በአረብኝ በሰል አኸደር ይባላል አመሰግናለሁ ❤🙏

    • @ኢሥላምሚዲያ
      @ኢሥላምሚዲያ Рік тому

      @@anafthehabesha4458 አመሠግናለሑ እሽ በርች ማማየ

  • @dehabg1571
    @dehabg1571 Рік тому +1

    የድንብላል ቅጠል በእንግሊዝኛ ምን ይበባላል

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    አናፋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!!
    ዋዉዉ! ሶስቱም በጣም ልዩ የሆነ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ምንም ችግር የለዉም ይገጥማል ዋና ያስገባሻቸዉን ግብአቶች ነግረሽናል ሳንቡሳዉን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍👍👌👌😍😍

  • @everythingwithzenasimpson
    @everythingwithzenasimpson 2 роки тому +2

    ያምምም አሳምቡሳ እንዴት እደምወድ!! ሀዋሳ እንዲ እያልን እንዘፍን ነበር. አሳንቡሳ አሳንቡሳ የዱርዬ ምሳ 🤣🤣🤣 ቀላል ይጣፍጣን ! ተባርኪ🙏🏽💕

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      አዎ እኛም በልጅንታችን እንዲህ እንል ነበር ። አመሰግናለሁ 🙏

    • @everythingwithzenasimpson
      @everythingwithzenasimpson 2 роки тому

      @@anafthehabesha4458 🤣🤣🤣🤣 ትዝዬን አመጣሺብኝ 🤣🤣

  • @umuyusra7551
    @umuyusra7551 2 роки тому +1

    አሰላሙ አሌኩም ቂጣው ሳይጠቀለል ፍሪጅ ማቆየት ይችላል ንገሪኝ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      ቂጣዉጋ ጠቅልለሽ በርዶ ቤት ከወር በላይ መቆየት ይችላል ሳጠቀሊይ በረዶ ከከተትሽዉ ዉሀ ይፈጥራል ታች ፍርጅ አድርገሽ ለተወሰን ጊዜ መጠቀም ትቺያለሽ የኔ እህት አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @amrantube9139
    @amrantube9139 Рік тому

    የተለያዩ ቅመሞች ምንድናቸው ዕውቀት ለማጋራት ከወጣሽ ሁሉንም ንገሪን

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому

      ሰበን እስፓይሲ ወይም ሰባት አይነት የተለያዩ ቅመሞች በመባል ስለሚታወቅ እንጂ ለመደበቅ ፈልጌ አይደለም የቅመሙ ሊንክ 👇
      ua-cam.com/video/7vwsgf3p1Uc/v-deo.html

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 роки тому

    ድንብለሉን ቂጠል በሪከሽ ግዜ ገዝታን ከትፈን በኪስ አድርገን ፊሪጅ በረዶ መድረግ ይቻለል ለቡዙ ግዜ ይሆነል ቦሮም ጭምር ይቻለል

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  2 роки тому

      እሺ የኔ እህት ጥሩ ዘዴ ነዉ አመሰግናለሁ ❤🙏