ቀላል ሳንቡሳ አሰራር | Easy sanbusa recipe | ANAF THE HABESHA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ አናፍዬ በቅድሚያ እንኩዋን አደረሰሽ ረመዳን ካሪም እያልኩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ like share

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому

      ፀግዬ ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 11 місяців тому +1

    እናመሠግናለን እጂሺ ይባረክ🙏🥰🥰

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Рік тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን አናግዬ ውዴ ረመዳን እንዴት ነው ።በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን ላይክ ሼር ርር❤❤❤

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому

      ነፀዬ በጣም ጥሩ ነዉ ረመዳን ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @mimifekade1517
    @mimifekade1517 Рік тому +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን አኒፍዬ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሰሽ እደሁል ግዜው እጆችሽ ይባረኩ አመሰግናለሁ❤❤

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Рік тому

    አናፍዬ እንኳን ደህና መጣሽ ረመዳን ሙባረክ ላንችም ከነ መላ ቤተሰቦችሽ በጣም ቆንጆ አሳቡሳ ነው አሚን ለየሁላችንንም ፆም አላህ ይቀበለን 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ደሴ1
    @ደሴ1 Рік тому

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዋዉ ምርጥ አሰራር

  • @የቆለይማርያምዩቱብ

    ሰላም የኔ ባለሞያ ዎዉበጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 11 місяців тому +1

    ❤👍👌

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Рік тому

    Masha Allah

  • @jnmaasworldjnmaasworld3037
    @jnmaasworldjnmaasworld3037 Рік тому +1

    Very nice keep going

  • @hayahusayn5568
    @hayahusayn5568 Рік тому

    ❤❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @LottaLotta-ss3ed
    @LottaLotta-ss3ed 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @medihntube
    @medihntube Рік тому

    Waooo come sei bravissima Grazie mille per aver condiviso il tuo bel video con noi like share

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Рік тому

    አናየ እንደየት ነሽ ይሄን ስራ በቤቴ ሰርቼዉ ከምጣድ ላይ አዉጥቼ ቂጣየን ለመለያየት ስሞክር እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ ምክንያቱ ምን
    ይሆን

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Рік тому +1

      ደህና ነኝ የኔ ዉድ በአራት እንቢ ካለሽ በሁለት እያረግሽ ማክሪ በምትዳምጪ ሰአት በጣም አትጫኝዉ ዘይትና ዱቄት መሀሉን በደንብ ቀቢዉ ኢንሻአላህ ቆንጆ ይወጣል

    • @seadaseid6427
      @seadaseid6427 Рік тому

      @@anafthehabesha4458 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ

    • @ZibaAamaaa
      @ZibaAamaaa 11 місяців тому

      ሣይቀዘቅዝ ለይዉ እህቴ