Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ውድ እጅግ በጣም ልዩ የሸዋ ሪማ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share ውዴ
ፀግዬ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
እናመሰግናለን
Barchilgn እኔ ብቻ መቶ ግዜ ላይክ ማድረግ ብችል ደስ ባለኝ
ሹክረን የኔ እህት❤🙏
ጎበዝ እስኪ ልሞክረው❤
ጎበዝ በርቺ በጣም ደሥ የሚለው በፎቶ አለመውጣትሺ ነው
ማሽአላህ
እናመሰግናለ በጣም
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
ማሻአላህ አለይኪ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ❤🙏
ማሻአላህ በርቺ ሀቢብቲ 🌹
ማሻአለሕየኔዉድቀጥይት❤
ዋዉ በጣም አሪፍ እና ቀለል ባለ መልኩ ነው የሰራሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ❤️🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
Wwwwwww
ዋለይኩሰላምወረመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ቂጣነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
Waooo Anafye betam yemiamr ijsh ybark wde inamesegnaln Like share
ፀግዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 💕🙏
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
አናፍዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ በተናፋቂው ሙያሽ ሁሌም ይዘሽ የምትመጪው ጥርት ልቅም ባለሙያ ነው ዛሬም እንደተለመደው ሙያሽ የሸዋርማ ቂጣ በጣም ቆንጆና ፈጣን ጤናማ የሸዋርማ ቂጣ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን ፡በጣም እናመሰግናለን ።👌👌🙏ሼር ላይክ
ከልብ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤🙏
ዋዉዉ አኒፍዬ ከቂጣዉ አገጋገር ሾርማ ሆኖ እስከሚወጣ አሰራርሺ ሁሉ በጣም ይመቻል እጂሺ ይባረክልን
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ❤🙏
አናፋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!በጣም ቆንጆ የሻወርማ ቂጣ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌
ኀብስትዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
አንቺን እያየሁ ልሰራ ነው ሹክረን😍😍
በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ 2 ዓመት ሆነኝ ስከታተልሽ አላህ እውቀቱን ይጨምርልሽ
አሚን 🤲የኔ እህት ቻናሌ እንዲያድግ ለጋደኝ ለቤተሰብ እንዲሁም የዋትሳፕ ጎሩፕ ካለሽ ሼር አድርጊልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
Arabic please
berichi
ጡሩ ነበር ግን የለጠጣል ሲበሉት ደውጩ አይሆንም ቁርስ ቁርቅ አይልም ቂጣው ልጥጥ ይላል
ሰላም እንኮንደህናመጣሽሀያቲ በጣምአሪፍእናቆጆአስራርነውሽርያደርግሽንእናመስግናለንክልብካንችብዙእንጥብቃለንእጅሽይባሪክሀያቲ😋👏
ሰላም ላንቺ ይሁን አኒፍዬ ወዴ እንደሁሌውም ቀለል ባለ ሁኔታ አሳይተሽናል እጅሽ ይባረክ ግን ለተወሰኑ ቀናት እንዲሆን እንዴት እንደምናስቀምጠው ብትነግሪኝ አመሰግናለሁ❤❤
ሰላም የኔ ዉድ ከልብ አመሰግናለሁ ሻወርማ ፋስት ፉድ ነዉ ተሰርቶ ለተወሰነ ቀን የሚቀመጥ አይደለም ግን ዶሮዉን አቁላልተሽ ፍርጅ በማድረግ መጠቀም ትቺያለሽ ቂጣዉ ግን እለት እለት ነዉ መስራት ያለብሽ
@@anafthehabesha4458 አመሰግናለሁ ወዴ ቂጣውን ከሱፐር ማርኬት እንደምንገዛው በቤታችን ማስቀመጥ አንችልም ይቅርታ ስላስቸገርኩሽ
ምጣድሽ ከኢትዮጵያ የመጣ ነው?
እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነዉ ሁሌም ማበረታትሽንና አሰተያየትሽን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ 🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤

አናፋዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
በጣም ቆንጆ የሻወርማ ቂጣ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏🙏👍👍👌👌