" ለገዛ መልካችን: ለገዛ አገራችን ፍቅር የሰጠን እግዜር የተመሰገነ ይሁን!" አለማየሁ ዋሴ (ዶክተር)(የሚተራሊዮን ደራሲ) ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 109

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 роки тому +9

    አለማየሁ ዋሴ ጠበቃዬ መንገድ ጠራጊ አምሳለ (ክርስቶስ) ኢትዮጵያዊ:- (የብርሃን እናት እመብርሃን በብርሃን) ታውልህ!!!!!!!

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y 2 роки тому +34

    አቤት ትህትና አቤት እውቀት ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ በጣም ነው ያምውድህ።

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 роки тому +18

    ድንቅ ስብእና ድንቅ እውቀት!

  • @merebtube6276
    @merebtube6276 2 роки тому +17

    ቅዱሱ መጽሐፍ "አግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደሰዶም እና እንደገሞራ በመሰልን ነበር" አለ
    ዶክተር አለማየሁ አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!
    #ኢትዮጵያን_እንዳዉቃት_ጭላንጭል_ብርሃን _ስላበራህልኝ_አመሰግንሃለሁ!!
    ማስታወሻ፥- ጭላንጭል የሆነችብኝ የእርሱ የለቀቀው የብርሃን ነጸብራቅ ትንሽ ሆኖ ሳይሆን እኔ Absorber ሳይሆን reflector ስለሆንኩ ነው!!

  • @konjitdemere5898
    @konjitdemere5898 2 роки тому +12

    የማያልቅበት አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ለሁላችንም ሰጥቶ የበለጠ እውቀት እንድታስነብበን እና ግንዛቤ እንድናገኝ እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ፈቃዱ ይሁንልን ። ቸር እንሰንብት ።

  • @shishigfasil
    @shishigfasil 9 місяців тому +3

    የሚያኮራኝ አርአያዬ የሆነ ሰዉ።

  • @Gebrehiwot04
    @Gebrehiwot04 2 роки тому +9

    የኛ አገር ትምህርት እና የምንሰራው አይገናኝም የሰው አገር ታሪክ ሽምደዳ ብቻ ነው። ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @abeldejene2074
    @abeldejene2074 2 роки тому +11

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ በጣም አስተማሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋፆ ያደረ ሊቅ ነው ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል።

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 роки тому +17

    21አመት በስራ ላይ ነበርኩ እናም እርሶ የተባረኩና እውነትን ውስጥን በሚነካ ቃለሰ ስለገለጹልን ክብር ይስጥልን።

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 2 роки тому +34

    ዶ/ር እንዳለ ጌታ : ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን በሶስት በአራት ፕሮግራም ትለቀውና አንተን አያድርገን፥፥ቱባ እውቀት ያለው ሰው ነው ብዙ ያሳውቀናልና በቂ ዕና ዘለግ ያለ ጊዜ ስጥልን

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 2 роки тому +3

      ከአብይ በኅላ አገሬን ብመራ ብዬ ተመኘሁት

    • @user-vo4fc4zi3m
      @user-vo4fc4zi3m 2 роки тому

      እና ማስፈራሪያ ነው ወይስ ልመና?😂

  • @abd-ke4jn
    @abd-ke4jn Місяць тому +1

    ስታስቀና ኑርልን🙏

  • @user-vl5si7js5g
    @user-vl5si7js5g 2 роки тому +9

    ክፍል 3በጉጉት እጠብቃለሁ አፍጥኑት
    ዛሬ ላለንበት ችግር አንዱ አንባቢ አለመሆናችን እና ጠያቂ አለመሆናችን ነው ሁሉን ነገር በጥራዝ ነጠቅ መናገር መስራት ክብረት ይስጥልን ዶክተር ዓለማየሁ

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 2 роки тому +11

    ይህ ፕሮግራም በወጣቱና በአንጋፋ ባለሙያዎች መካከል የተፈጠረ ድልድይ ነው። ውይይቱ ካለፈው ትውልድ ወደ ቀጠዩ ትውልድ የሚደረግ ሽግግር ጭምር።

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 роки тому +5

    🖤🙏🖤...ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 2 роки тому +2

    ድንቅ ውይይት ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almaw15
    @almaw15 2 роки тому +2

    ስለእዉነትህ በጣም አደንቅህአለሁ

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u 2 роки тому +1

    ዶ/ር መፅሀፋቹህ እጅግ ድንቅ ናቸው::ሀገራዊ ፍቅርን ሀይማኖታዊ ፍቅርን እና ታሪኮችን እንድናውቅ በደንብ ያነሳሳሉ ::እጅዎትን ቁርጥማን አይንካው🙏

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 2 роки тому +1

    እጅግ የማከብርህ እና የምኮራብህ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነህ

  • @gizachewmelak9371
    @gizachewmelak9371 2 роки тому +1

    ዶክተር እ/ር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እስካሁን ከሰራኃቸው ሥራዎች በላይ እነንድትሰራ እድሜና ጤና እ/ር ይስጥልን፡፡

  • @user-pj5tf6mf4c
    @user-pj5tf6mf4c 2 роки тому +2

    ዶ/ር ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ!

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 роки тому +2

    ይገርማል በጣም የማከብራቸው ሰው ድንቅ ኣገላፅ ኣቅራቢዎች በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 роки тому +1

    ዶክተር የእውነት ጌዜ ለሰጡት መልስ ትክክል እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሶስቱን መፃፎችህን አንብቤ በጣም ተጠቅሜያለሁ እንዲህን ያለውን ፕሮግራም ያስፋልን

  • @mastewalshumet1243
    @mastewalshumet1243 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዛጎል የመጽሐፍት ባንክ ከዋልያ መጽሐፍት ጋር በመተባበር በእንዳለ ከበደ አቅራቢነት ከዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረጉትን ጭውውቶች እና ቃለ መጠይቆች ከክፍል 1 - 3 ያሉትን አዳምጫለሁ። እናም ሁሉም የተነሱትን ጥያቄዎች በአግባቡ እና በተገቢ መንገድ መልሰዋቸዋል። በዚህ ውጥንቅጡ በወጣበት ጊዜ እና ሰዓት ስለ መልካምነት እና በጎነት የሚናገር ፣ የሚጽፍ እንዲሁም የሚያደርግ ሰው መኖሩ ምንኛ መታደል ነው። አቅራቢውንም ሆነ ተጋባዡን እንግዳ እግዚአብሔር ቅን ምኞታችሁን ያሳካላችሁ።

  • @yemisrachmesay4767
    @yemisrachmesay4767 2 роки тому +2

    ዶ/ር እዳለ ጌታ ከ❤️አመሰግናለሁ

  • @sev7634
    @sev7634 2 роки тому +2

    ግሩም ፕሮግራም ነው!!! ዶ/ር እንዳለጌታ ሁሌም ምርጥ ሰው::

  • @marsilas-3199
    @marsilas-3199 2 роки тому +1

    ዳክተር የእውነት በመናገርዎ እና ሀሳቤን ስለገለጹ ምስጋና ይገባዎታል።

  • @ethieltube2130
    @ethieltube2130 2 роки тому

    I just love this person

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 2 роки тому +1

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 በረከትህ በእኛም ላይ ይደር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +3

    ዶር እዳለ ጌታ ወንድሜ እባክህን እረ ይህን ፕሮግራም ባለ ቅን ልቡን አብረሀም ወልዴን ባላገሩ ቲቪን አናግረውን ኢንተርኔት ለሊለው ህዝባችን የመከታተል እድል ይሰጠው 🙏🙏

  • @ristechnology9024
    @ristechnology9024 2 роки тому +3

    ሁሌም አዲስ መፅሐፍ እጠብቃለው በጉጉት 🙏🙏

  • @tilahunmekonnen2893
    @tilahunmekonnen2893 2 роки тому

    Dr.Alemayehu betam enamesegnalen..........kerso bizu entebkalennnnn

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 2 роки тому +1

    Besimam zare ke yeti agegnachu talaku SEWU
    I AM PROUD OF HIM
    ETHIOPIAN

  • @tangotubesea9699
    @tangotubesea9699 2 роки тому

    እጅግ የማከብርህ እና የምኮራብህ ኢትዮጵያዊ ምሁር ነህ።

  • @hanagech3585
    @hanagech3585 2 роки тому

    ዶ/ር አለማየሁ እሸቴ በጣም ነው የምወድህ !!
    መጽሀፍ እንዳነብ እረድተህኛል
    እድሜ ከ ጤና ጋር እስከ ቤተሰቦችህ ተመኘዉልህ 😍🙏

  • @Lucky_Tutor
    @Lucky_Tutor 2 роки тому

    ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትህን እውቀትህን ይጨምርልህ።

  • @user-rv9vf2jn4j
    @user-rv9vf2jn4j Місяць тому

    መታደልህ🙏

  • @belaywubetu7841
    @belaywubetu7841 2 роки тому

    ዶር በጣም ነው የማመሰግንህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @atex5775
    @atex5775 2 роки тому +2

    I can't say any thing
    he is amazing , wonderful, wise, expert.................................................

  • @zerihunmenber6188
    @zerihunmenber6188 2 роки тому +3

    እንዳለ ጌታ ከበደ ትልቅ አስተዋጾ አበረከትክ
    እኔም ጥሩ እውቀት ገበየሁ አመሰግናለሁ

  • @yimer2543
    @yimer2543 2 роки тому +1

    የሚገርም ስብእና ከእውቀት ጋር🙏🏻

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 роки тому

    እውቀት ጠገብ ድንቅ ንግግሮች ውይይቶች አለማድነቅ : የእውቀት ስጭውን ባለቤት እግዚአብሔር አለማስተዋል ነው:
    እግዚአብሔር ስላም እና ጤና ይስጥልን::

  • @bementethiopia8825
    @bementethiopia8825 2 роки тому

    አንተ ግን ዶ/ር ጥሩ ባለሙያ እና ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንዳተ ያለውን ጥሩ ሰው የብዛልን ::

  • @ayalkibetdemsu7400
    @ayalkibetdemsu7400 2 роки тому +1

    ጀግና ነው የምር

  • @zenappress
    @zenappress 2 роки тому +1

    እናነተ የበረታችሁ፡፡ በርቱ

  • @leemoses16
    @leemoses16 7 місяців тому

    በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው በርቱላኝ

  • @melkamuasafaw5889
    @melkamuasafaw5889 2 роки тому

    we shall wait part 3

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 роки тому

    funny , and informative, thank you.

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 роки тому +2

    ከኢትዮጲያ ምድር መፈጠር እንዲሁም በኦርቶዶስ ተዋህዶ ከብሮ መኖር እድል ፀጋም ነው::
    የኢትዮጵያን ማንነት ከቅዱስ መፅሐፍ ውስጥ መጠቀሱ ተስፍችን ነው::
    ከህገ መንግስት በፊት ህገ እግዚአብሔር ብናከብር የስው ስብእና ከፍ ይል ነበር::

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 2 роки тому

    የምወድህና የማከብርህ ደራሲ ነህ

  • @ftwybilen4567
    @ftwybilen4567 2 роки тому

    ወንድማችን በርታልን

  • @tezazuteshale2146
    @tezazuteshale2146 2 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @amenamen5435
    @amenamen5435 2 роки тому

    I like your book

  • @negeremetsahift3465
    @negeremetsahift3465 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 роки тому +1

    የህይወት ጉዙ አስተማሩኝ ለኔ

  • @yidnek487
    @yidnek487 2 роки тому +2

    Tv ፕሮግራም ይዛቹ ብትቀርቡ እላለው ለህዝቡ ለመድረስ ነው

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 роки тому

    ተባርክ አድቅሀለሁ

  • @user-dp9oc4gf8y
    @user-dp9oc4gf8y Рік тому +1

    የናውድሰውለእንደናተአይነቱሲልፈጣሪሀገርአችንንሰላምያድርግልንሀሜን

  • @antenehdiriba5326
    @antenehdiriba5326 2 роки тому

    ebakachu yet ena mcha yeha program endmikahad yemingrgn

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 2 роки тому

    ኢትዬጵያውያን የተለየን ነን ብለን እናስባለን ስትል ለጠየቀችው ልጅ ተገቢ መልስ አልተሰጣትም ወይም ሀሳቧን አልተረዳላትም ባይ ነኝ።እኔም እኛ የተለየን ነን ብዬ አላስብም። እንዲ ብለን ስለምናስብ የተረፈን ድህነት ስንፍና ትቢት እና የተለየን ነን ብለን ማሰቡ እየረቀቀ ወደ ብሄር ልዮነት እየከተተን እንደሆነ ነው።ቢሆን ሚሻል ሚመስለኝ ፣ከሰው አኩልና የተሰጠንን ነገር ተጠቅመን ሌላው የደረሰበት መድረስ እና ከሌለው የተለየ ክፉ ነገር እንዳይሆንብንም በሁሉም እቅጣጫ በታገል ነው።ለሀገር መሞትም ሆነ ባለ ነገር መኩራት የሁሉም የአለም ነዋሪ መገለጫ ነው እንጂ የኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለም።በርግጥ ዶክተር እኛ የተባረክን ነን ብለን ብናስብ ሌላው የተረገመ ነው ማለታችን አይደለም ብሏል።ግን ሀሳቡን ማብላላት ያለብን ከሌሎች ጋር በማወዳደር ሳይሆን እኛ እራሳችን ልዮ ነን ብለን ማሰባችን ምን ፈጠረልን ወይስ ምን ጎዳን?ወይም እሳቤያችን በምን ይቃኝ?ብለን ለምን አናስብም።
    እንዳለ እንዳልከው ሌሎችን ትተን ለምን ከራሳችን ጋር አንወዳደርም?ስል የዶክተርን ሀሳብ አሞግታለሁ።
    እንደሀሳብ ይህ ነሀሳብ እንደገና ቢነሳና ብትወያዮበት ደስ ይለኛል።ስገምት ደሞ የብዙ ሰው ጥያቄም ይመስለኛል።
    ልጅቷንም ይህን ጥያቄ ደፍራ ባደባባይ በማንሳትዋ ላመሰግናት እወዳለሁ።

  • @yohanneskefale1531
    @yohanneskefale1531 2 роки тому

    Would you please invite Alemayehu Wassie and Alemayehu Gelagaye to discuss about religion and our development?

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 2 роки тому

    This Interview part is Infinite must............

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 роки тому +2

    ሚተራሊዮንን አነብኩት ግሽ አባይ ላይ የተነሳው ነገር እውነትነት አለው:: ዋሻውን በዓይኔ አይቸዋለሁ

  • @filagottesfaye4660
    @filagottesfaye4660 2 роки тому

    Bewnet kebert yestelen

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 роки тому

    እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ነው አብዛኞቻችንን የሚያስፈልገን ከፖለቲካው ጭቅጭቅ ትንሽ ገለል የሚያደርገን::

  • @bezawoldeys1927
    @bezawoldeys1927 Рік тому

    እኔ በጠቀሱት ሀገር ነው የምኖርው እኔም ሁሌ የሚለው ነገር ነው እንደዚህ በሀገራችን ብንሰራ ስደቱ ወደኛ ነበር

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ እንደ እነ አሜሪካ የስራ ባህል ነው መቅዳት ያለብን እንጂ ወጣቱ የወደቀ ባህልን አይደለም።

  • @dagnchewmulualem4878
    @dagnchewmulualem4878 2 роки тому

    እባካችሁ ክፍል 3 ልቀቁልን አራትም ካለ አንድ ላይ ..

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 Рік тому

    wow Dr Alemayehu egr erjim edime ena tena eske ene betsbochewo yistiwot! Mn aynet thitena nw?

  • @mohammedseid6264
    @mohammedseid6264 2 роки тому +1

    ኧረ ይፍጠን

  • @yacobashenafi8256
    @yacobashenafi8256 2 роки тому

    መጨረሻ ላይ የተናገሩት የዩኒቨርስቲ መምህር ሃሳብ ላይ አፅንኦት ሊሰጥ ይገባል እላለሁ።
    ዋናው ተናጋሪ የምንጊዜም መምህር ናቸው።
    ለታዳሚዎች ምስጋናዬ ይድረስ።

  • @tsehaynehzerihun3689
    @tsehaynehzerihun3689 2 роки тому

    10Q Dr

  • @alexa6398
    @alexa6398 2 роки тому +2

    It is a good question that the girl asks why everything is secret. In my view it is the educational system that we have. The educational system encourages students not to share knowledge and experience. Having outside experience my view is we need to Create an educational system which encourages students to excel privately and collectively. This will be done in different ways. How I wish to have opportunities to contribute on this.

  • @mogietube5511
    @mogietube5511 2 роки тому +6

    አንተ ጋዜጠኛ ይህ interview 10 ክፍል(part) ባይኖረው እጣላሀለሁ!!!

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እንዲህ በትህትና ከራሳቸው ተርፏቸው ሌላ ሰው የሚተርፉ ሙህራንን ስለጋበዝክልን።

  • @hanielaminu5970
    @hanielaminu5970 2 роки тому

    የራሳችንን አነድንኖር ቢፈቀድ የት በደረስን!

  • @eyosafitmedia2121
    @eyosafitmedia2121 2 роки тому

    yene tiyake
    ke wustachin yalen emik chilota endet new wede wuch awtten yemintekemew ????

  • @user-vh3hj2dl4w
    @user-vh3hj2dl4w 2 роки тому +1

    ለ መስጠ ያልበቃው ብሆንም ግን የኢትዮጵያዊነት እውቀትክ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ብዙ ነገር አስተምረከኛል ኢትዮጵያ ለምን የተለየች ነች ትላላቹ ለሚሉት ጥሩ ምላሽ አግኝተዋል ።

  • @tamegastube5608
    @tamegastube5608 2 роки тому

    አወይ ደርባባ

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 2 роки тому

    That is absolutely true how come Ethiopian people have plenty of time the one thing that makes me really annoys is how come someone starts work at 8:30 and have break at 10:00 and lunch at 12:30? Okay the office staff that is not their business however the merchants close their shop for lunch 😂 embarrassing so we want poverty with our signature!

  • @rahelsahlu5099
    @rahelsahlu5099 2 роки тому +2

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ዶክተር አለማየሁን ስላቀረብክ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 5 ተኛው መፅሀፍ የት መግዛት እንደሚቻል (Amazon) ይገኛል ወይ

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Рік тому

    ምንድነው የራሴ ኑሮ ማለት? ምሁር እንደዚህ ነው??
    ቤትህ ቢፈርስብህ ኑሮ ቢወደድብህ፣ የፖለቲካ ውክልና ሳይኖርህ የራስህ ኑሮ የት ይሆናል።

  • @massyoph
    @massyoph 2 роки тому +2

    ወይ በጉጉት ስጠብቀው ነው የቆየሁት እባካቹሁ ቶሎቶሎ እያለቹሁ ፖስቱት

  • @mimigirma3112
    @mimigirma3112 2 роки тому

    በጣም ትልቅ ሰው ነክ

  • @danielzewdu1678
    @danielzewdu1678 2 роки тому

    Migerm ye ewket ye hasab mensharasheriya medrek nw Bekdmiya kbret yesteln le Dr. Endalgeta Mulugeta be meketlm le Dr. Alemayew Wase esabekn yabzalk

  • @yeshinehterefe3020
    @yeshinehterefe3020 2 роки тому

    Program የት ነው የሚካሄደው please መሳተፍ እፈልግ አለው ?

  • @user-po8sj1hn9y
    @user-po8sj1hn9y 2 роки тому

    ዶ/ር ግን እኛ ከሌላው አለም ሰውች እንለያል ማለተው ልክ አይመስለኝ ማለተ አንድ ሱዳናውይ ከኢቶዮጲውይ ምንም የሚለየው የለም ማለት በተለይ ለእኛ አገር ሰው ጥሩ ይመስለኛል ምክኒቱም እርሰው ሲጠየቁ እኛ ከሌላው አለም ልዩ ነን ነው ያሉት በዚህ ሰአት ይህ ልዩነት እየጠበበ ሂዶ ሰወች ከክልል ዞን ከዛ ወረዳ ከዛ ቀበሌ አየ ጠበበ ሂዷል እና። እኛ ሲል አንድ ሰው። አነተስ እያለ ነው በተመሳሳይ እኔም አንተም አንድ ነን ካልን ጥያቄ የለውም ዝግነው እውነትን እና ሀቅን መከተል ነው ሚጠቅመው መሞትም ካለብን ለሀቅ እንጅ።

  • @tibebumulatu21
    @tibebumulatu21 2 роки тому

    "ዳግም ልደት" ግድ ይለናል!

  • @fitsumkostie9192
    @fitsumkostie9192 Рік тому

    By

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 2 роки тому

    የኬሚስትሪው ባለሙያ በጭራሽ ተቀራኒ ጉረኛ መሆኑን ሳይ በጣም በጣም አዘንኩ ማስታወቂያ ስለራሱ ሰርቶ ሄደ ። መምህርነኝ አለ የኬሚስትሪ ሲያደምጥ ቆይቶ እሱግን አልተማረም ያሳዝናል። ደሞ ፕሮፌሰር አልከው መሰል

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 Рік тому +1

    ምን አይነት ትህትና ነዉ?

  • @yaseenyaseen2103
    @yaseenyaseen2103 2 роки тому

    ?

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Рік тому

    አሜሪካ የመንግስት መስሪያ ቤት ከኢትዮጵያ የባሰ ስራ ፈት ናቸው። ይስተካከል።

    • @Gejeraw
      @Gejeraw 4 місяці тому

      ቀዳዳ የትኛው መስሪያ ቤት ነዉ ሰራ ፈት ?

  • @tewodros6597
    @tewodros6597 2 роки тому

    43:40 WTF!?

  • @efratabelete233
    @efratabelete233 Рік тому +1

    ሚተራሊዮን የቃሉን ትርጉም ሚጠይቅ አንድ ሰው ልጣ😁

    • @girmaw8140
      @girmaw8140 4 місяці тому

      Atanebim ede metsafun

    • @efratabelete233
      @efratabelete233 4 місяці тому

      @@girmaw8140 mesafu lay ale tirgumu?

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 роки тому

    Total nonsense , empty superiority complex.while showing nothing to show for it.

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 роки тому +1

    🖤🙏🖤...ቃል የለኝም እናመሰግናለን ዶ/ር