የብቸኝነት ስሜት ፍርሃት Fear of Loneliness || ክፍል 11 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 508

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 2 роки тому +5

    100% ትክክል ወድ ወገኖቸ አኔ ለዚህ ምስክር ነኝ መጽሃፍ ቅዱስን መድሃኔአለም በያዘጋጅልኝ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር አስከምል ድረስ አኔ አውሮፓ ውስጥ በጣም በከባድ ህይወት በጭንቀት የምኖር ሰው ነኝ አናም ጭንቀት ሲደራረብኝ በሚገርም ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሴን ገልጨ ሳነብ ያስጨንቀኝን ጉዳይ አርስት አድርጌ ልቤ በስላም ይሞላል አናም መጽሃፍ ቅዱስ አውነት መንፈስ ፈውስን ይሰጣል ክብር ምስጋና ለመድሃኔአለም ይሁን

  • @SilenatTezera
    @SilenatTezera Місяць тому +1

    አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ፀጋ በረከት ያድልልንን በፀሎት ያስቡኝ ወለተስላሴ ከአትላንታ❤❤❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Місяць тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ይሄ ትምህርት የኔ ታሪክ ነው አባቴ እስው አገር ነኝ ብቻየን ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ አባቴ🙏👏❤❤❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому +2

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን ያሰተማረን የመከረንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችንእድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ወደቤታችን ይግባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም አሜን አባቴ 🅰️📚🙏

  • @EmresMerl
    @EmresMerl Місяць тому +1

    መምህር ዘበነ እንደው በቃ የእርሶን ስብከት ስሰማ እንደ አዲስ እታደሳለው ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🤲🤲🤲

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው🎉🎉🎉🎉

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 роки тому +8

    ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን✝️✝️✝️አሜን ቃለ ሂወት 💕ያሰማልን 👂🤲🎤🎤😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪ጾሎታሁ በርከታችሁ ትደርሰን 🤲አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 2 роки тому +4

    ይህንን ትምህርት ከመስማቴ ከትንሽ ሰአታት በፊት ይህ ስሜት እየተሰማኝ ነበር ::
    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @weldegebrialsenay2354
    @weldegebrialsenay2354 2 роки тому +13

    ጭንቀት ዞር በል
    እግዚአብሔር ከእኔ
    ጋር ነው። አሜን አሜን አሜን

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃልሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 роки тому +68

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት ለተመለሰችበት በዓል ቁስቋም ለገባችበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችንየኦርቶዶክስየአይን ብልን እመቤታችን ክነቤተሰቧት ትጠብቆት አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    በእውነት ስደት ላይ ያለነው በብዛት ሀሳብ ፣ድብርት ፣ጭንቀት ይፈራረቅብናል
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደዚህ ብዙ መምህራን የእግዚአብሔርን ቃል ሲስተምሩን ውስጣችን ይፅናናል

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 16 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ይፍቱን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttumsa5972
    @tigisttumsa5972 Рік тому +6

    ጭቀት ድብርት ሂድ ከህይወቴ አምላክ ከኔ ጋር ነው። መ ምራችን ጸጋውን ያብዛሎት

    • @KuWr-t7h
      @KuWr-t7h 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️🙏☀️እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 መምህራን ቃለ ህይወት 🙏ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን ✝️🙏በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 Місяць тому

    Amen kale hiwet yasemaln memhrachen Egzaber yetemesegene yhun sele kalu ⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mihretkahsay5851
    @mihretkahsay5851 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲 🤲 🤲 🙏 🙏 🙏

  • @azebtewelde8842
    @azebtewelde8842 2 роки тому +1

    Kale hiwete yasemalene

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 2 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 2 роки тому +1

    መምህራችን እናመሰግናለን ጭንቀት እና ፍርሃት የዲያብሎስ ነው ይበልጥኑ ደግሞ በውጭ የምንኖር ሰዎች በእውነት በጣም ነው ይህ ምልክት ያለው እና እኔ በጣም በዚህ ነገር ተጎጂ ነበርኩ እና የኔ ደግሞ መኪና ስነዳ ነው እና በዚህ አጋጣሚ የማይስማማው ይኖራል የኔ አስተያየት ግን እውነታውን ነው የማወራው አባታችን መምህር ግርማ ባስተማሩኝ ትምህርት በቀን ሁለቴ ወዳሴ ማሪያምን እና 41 ግዜ ስግደት እሰግዳለሁ እጰልያለሁ ማታ እና ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ በቃ ልክ እንደ ልምድ ሳልጰልይ ልወጣ ስል ይከብደኛል አንድ ነገር እንደረሳሁ ያህል እና በእውነት ነው የምላችሁ ወገኖቼ አሁን የምን ፍርሃት የምን እግዚአብሄር ይመሰገን እመቤታችን ምልጃዋ የቅዱሳን ምልጃቸው ለኔ ደርሳል እና እናንተም ይህንን ጱሁፍ የምታነቡ በምንም ውስጥ የሆናችሁ ሞክሩት ውጤቱን እኔ ሳልሆን እናንተው ታዩታላችሁ እና ጰልዩ ፈተና ይኖራል የሰው ልጆች እስከሆንን ድረስ እኔ ግን ከብዙ የክፋት ስራዎች በጰሎት በስግደት ድኛለሁ እና በርቱ ነው የምለው አመሰግናለሁ

    • @hadel9405
      @hadel9405 8 місяців тому

      እኔም በዚሁ ላይ ጋን ብዙ ጊዜ ሆነብኝ ደሞ የኔ ሚገርመዉ ነገን የኔ ከነ ባለቤቴ መሆኑ ነዉ ደሞ እኩል ነዉ ሚጀምረን

  • @berhangami3631
    @berhangami3631 2 роки тому +1

    Tura. Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @nanylulseged5246
    @nanylulseged5246 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት የሰማልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ።

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen 2

  • @tseganeshbtolla2952
    @tseganeshbtolla2952 2 роки тому +26

    እንኳን እመቤታችን ከስደት ለተመለሰችበት ለደብረ ቁስቋም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትዋ በረከትዋ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏💚💛❤️

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 2 роки тому

    Memeheratene tegnawene ewketugne temero temero yesthegne 🙏🥰🥰

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 2 роки тому +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ በር የተባለ ልቤን ከፍቻለው ኀፂያተኛ ብሆንም በደለኛ ብሆንም ወደ ቤቴ ግባ🤲

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 роки тому +20

    አባታችን እንኳ ደና መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ሰአት ያደረሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 2 роки тому +1

      አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ጭንቀት ከኔ ዞር በልልኝ አሜን❤🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን፫ አባታችን ጭንቀት ዞር በል እግዚአብሔር ከኔ ጋ ነው።

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 2 роки тому

    አሜን እሜን አሜን 🙏መምህራችን እንኳን በደህና መጡልንቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሔር
    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    እፍቲ አባታችን🙏
    በፀሎትዎ አስታውሱን🙏

  • @gigitesfaye1370
    @gigitesfaye1370 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን እርስዎን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እኛም በየቀኑ የምንማረውን በልባችን ያኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Рік тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 እግዚአብሔር ይምሰገን❤🙏"በር የተባለውን ልቤን ከፍቻለሁ ሐጢያተኛም በደለኛም ብሆንም"🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ጭቀት ዞር በል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🤲🤲🤲በፀሎት የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ🤲😔

  • @elsabethmekuanint5847
    @elsabethmekuanint5847 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን፡ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን፣ ልዑል እግዚአብሔር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ድንቅ ትምህር ነዉ ዉዴ መህምራችን

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን መምህራችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 роки тому

    Amen Amen Amen EGZEABEHEIR yemesgan abbatechn kalehiwotn yesemaln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 2 роки тому

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት ለተመለሰችበት በዓል ቁስቋም ለገባችበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችንየኦርቶዶክስየአይን ብልን እመቤታችን ክነቤተሰቧት ትጠብቆት አሜን
    53
    Reply

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 роки тому

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እርሰወን የመሰለ መምህር የሰጠን ልኡእል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ።

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o 2 роки тому +10

    አምላኬ ሆይ በረ የተባለ ልቤን ከፍቻለሁ ኃጢያተኛ ብሆንም በደለኛ ብሆንም ወደ ቤቴ ግባ🙏🙏🙏🙏

  • @yonasfshaye1822
    @yonasfshaye1822 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር በመንግሥት ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደናመጡ መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 2 роки тому

    Amen Amen Amen
    Memeherachen kel hiwoten yasemalen

  • @fantshgebremariam9509
    @fantshgebremariam9509 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን!!!መምህራችን ቃልህወት ያስርማልን!!!!

  • @hanag6166
    @hanag6166 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ በእድሜና ፡ በጤና ፡ ይጠብቃችሁ ፡ አሜን ፡

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስየምል ትምርትነው ቃሌ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 роки тому +4

    አሜን!እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ! ስብከት የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @wossenyeleshmekonnen4214
    @wossenyeleshmekonnen4214 2 роки тому +2

    አቤቱ ፈጣሪዬ መካሪ አጽናኝ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ፡፡

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 3 місяці тому

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስት ሰማእት ኣርሴማ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለድንግል ማርያምን አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen

  • @ImaroWada
    @ImaroWada 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛችሁ❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 10 місяців тому

    Ame amene amen ❤️🙏🏽🙏🏽 Kale heywetene yasemale bewente bersewe laye aderwe selasetmarne geta menfesekeduse egthabher yemesgne 🙏🏽🤲🏽🤲🏽❤

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому +10

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 роки тому +5

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 роки тому

    አሜን በጸሎትዎ አስቡን እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @Tewodros19Habtamu88
    @Tewodros19Habtamu88 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤

  • @Melona_1316
    @Melona_1316 Рік тому

    አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ሩፋኤል😢

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 2 роки тому

    እንኳንበስላመጡመምህራችንአሜንአሜንቃልህይወትያስሜልን

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 2 роки тому

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አባታችን መካርያችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +1

    እኳን አደረሳቹ የእናታችን የቅድስ ድግል ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ቁስቃም ማርያም አሜን በያለኔበት ምልጃዋ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ታርግልን ዉድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የርሶ ትምህርት ስሰማ ጭቀቴ ኧራሡ ይጠፋል እግዚሐብሔር ይመሰከን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን አባታችን እስከነቤተስበዎ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏🏽

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 2 роки тому +1

    እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሕረ እውነት ነው እባቴ የምሰጡት ምሳሌ እውነት ነው መምህር መልካም ቃል ሕወት ይሰጣል ❤️❤️🙌🙌🙌

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 роки тому +2

    ስለ እውነት በዚች ምድር እናትን ማጣትና ብቸኝነት አይድረስባችሁ እህህህህ💔ቀኑም ይጨልማል ለካ😭

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለኢወትያሠመልን የሚአስጨንቀኝ ነገር የሚፈታተነኝ ነገርሁሎ እኒም ከብዶኛል አሜን ሁሉምነገር እገዚአቤኤር ይመሥገን

  • @selammare7732
    @selammare7732 2 роки тому

    አሜንአባታችንእርሶንየመሰለ ትልቅስጦታስለሰጠን የድግልማሪያምልጅ ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulutesfamichael6304
    @mulutesfamichael6304 2 роки тому

    ቂለ ሕወት ያሰማልን መምህር አምየን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @hageriealebachewu498
    @hageriealebachewu498 2 роки тому +1

    edmen ktena gar yisteln abatachin...nurulnn..🙏🙏🙏

  • @Mulu16
    @Mulu16 2 роки тому +16

    እንኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ከስደት ለተመለሰችበት ለደብረ ቁስቋም አመታዊ በዓል የእመቤታችን ረድኤት በረከትይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 роки тому

    አሜን ! ቃለሕይወት ያሠማልን ! እድሜ ከጤና ይስጥልን::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ለሰጠን መድኃንያለም 😍😍🤲🏿🤲🏿

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 роки тому

      አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን