አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን የሚያቀላጠፍ ነው፡፡ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 чер 2022
  • አልሙኒየም ፎርምወርክ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጥራትና ፍጥነትን በማቀላጠፍ የግንባታዉን ዘርፍ ወደ ተሻለ ምእራፍ እንሚያሳድግ ተገለፀ፡፡
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 8

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 роки тому +2

    ድንቅ ፕሮጄክት ።

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому +1

    Fantastic... Well done ❤️

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 2 роки тому +1

    VERY GOOD JOB. KEEP UP THE GOOD JOB WE ALL READY TO PARTICIPATE WITH THIS NEW INVESTMENT IN ETHIOPIA. NOT ONLY BEUILD THE CITY IT OPEN A LOT OF JOB OPPORTUNITIES THOSE YUNG PEOPLE LIVING IN ETHIOPIAN. THANK BROTHER FROM ERITREA. VERY GOOD SHOW.

  • @eligmain5619
    @eligmain5619 3 місяці тому

    ቴክኖሎጂው ጥሩ ነገር ግን ሚሉ በሙሉ ብረትና ኮክሪት ሆን ፓርቲሽንን ጨምሮ ኮስቱ እዴት ሊቀንስ ቻለ ?
    ኮክሪቱ በራሱ ትልቅ ሎድ ስለሆነ መሰረቱ ያንን ሁሉ ኮክሪት መሸከም ስለለበት መሰረቱ ከበድ ማለቱ ግድ ነው ሌላው ፓርቲሽን ማሻሻል በያስፈልግ ለማፍረስ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ብረትና ኮክሪት ስለሆነ
    በተረፈ ለፍጥነት እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @ephremfeyisa4119
    @ephremfeyisa4119 2 роки тому +1

    ይህ ብእውነቱ የሚደነቅ ተግባር ነው። ባዲስ ኣበባ ዉስጥ ያለውን የሃይል ኣቅርቦት ችግርን በመጠኑ ለመቅረፍ እንዲረዳ ግን ቢያንስ ሶላር ፓናል በእንደዚህ ኣይነት ፎቆች ላይ ሊኖር ይገባዋል።

  • @MezgebeTsegaye
    @MezgebeTsegaye Місяць тому

    አሁን የጉልበት ሥራ ትቀጥራላችሁ? አመግናለሁ

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x 7 місяців тому

    ጥሩ ነው
    ነገር ግን አልሙኒየሙን ከእኛ ግዙ

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 роки тому

    በላስጠነትን እንደዚህ አፈጠችሁ ከልያዛችሁ በትክክል ስራቻውን አይሰራውም
    ውሻታቻውን እየቃጠፉ ሀገራችንን ወደሃለ እያጎታቱብን ነው
    መስራት ከልቻሉ ከተለየዩ ሀገራት በለሀብቶችን መስገባት ነው