ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂን ያስተዋወቀው የመኖሪያ መንደር Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 чер 2022
  • ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂን አስተዋውቋል የተባለለት እና በ1 ዓመት ከ6 ወራት የተጠናቀቀው የገርጂ የመኖሪያ መንደር የፈታችን እሁድ ይመረቃል፡፡
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 27

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 2 роки тому +6

    በጣም በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው ሁልጊዜም እንደምንለው ከልብ በእውነት ከሰራችሁ ፈጣሪም አብዝቶ ይረዳችኃል በርቱበት መልካም ዕድል ለተጠቃሚዎች::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike 2 роки тому +5

    Great progress May God Bless Ethiopia 🇪🇹

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому +2

    This is very amazing jobs. Mama Ethiopia 🇪🇹 wishing you all the best 👍.
    Love and peace for all Ethiopians cost to cost. Amen 🇪🇹🙏🇪🇹🙏.

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን

  • @emue3460
    @emue3460 2 роки тому +2

    Wonderful! Keep going our hero's!

  • @nati5001
    @nati5001 2 роки тому +6

    ገና ገና ጠላቶቻችን እያዩን ከፍ እንላለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪በርቱ ለኢትዮጵያችን 🙏🙏🙏👌

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 2 роки тому +7

    This should be expanded to the other region to curb housing issues.

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail 2 роки тому +1

    በርቱ ፡ ቀጥሉ ፡

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 2 роки тому

    በረቱ ጀግኖች ኢትዬጰያችን

  • @amenhenok1483
    @amenhenok1483 2 роки тому +1

    It's great but the swimming pool should have fence since it's the group houses cos children can drown and need to be careful.

  • @kibromgrmay1618
    @kibromgrmay1618 2 роки тому

    ዋው በጣም አሪፍ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 роки тому +1

    ስራው ጥሩ ነው።
    ቤቱ ግን ለማነው ?
    የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከ31 ዓመት በኋላ
    የመጀመሪያው ነው ግንባታ ሲያስገነባ ለውጥ አልባ የነበረ መስሪያ ቤት ነው።
    ሌላው በየቦታው ያሉ ዘግቶ ያስቀመጣቸውን
    ንግድ ቤቶች አገልግሎት ላይ ቢያውላቸው መልካም ነው ለስንት አመት ተዘግተው ይቆያሉ?

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +2

    በአብያችን የሚመራው መንግስት የለውጥ ሂደት ውጤት ፍሬ እያፈራ መሆኑን የሚያሳይ እጅግ አነስተኛው ግን አመርቂ ተግባራዊ ክንውን ስለሆነ በርቱ እንበርታ እንሻገረዋለን

  • @user-op1zr8tz7s
    @user-op1zr8tz7s 4 місяці тому

    ለማን ነው የሰራችሁት ?

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 6 місяців тому

    Thank you so much for your performance but I have a question, you mentioned the previous construction is conventional so are you saying the Gerji one is unconventional?
    Second, as you said this technology is better than the conventional(traditional) why would you continue to build other sites with conventional construction? I am wondering If anyone has an answer to this question thank you so much !

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    Do you have electricity and water power to use ? You have to work on those issues. Otherwise very nice and fabulous jobs.

  • @yosiast
    @yosiast 2 роки тому

    ስራው በጣም ያስደስታል ሰውየው ግን ለምን አንደኛውኑ በእንግሊዝኛ ብቻ አያወራም?

  • @ytdk3588
    @ytdk3588 2 роки тому

    Why is the official talk in English? Please advice your guests not to ruin the message by showing off their ጥራዝ ነጠክነት!!!

  • @abekm4063
    @abekm4063 2 роки тому

    Mr Engineer, you use way too much ENG vocabularies unnecessarily.

  • @ruatube9305
    @ruatube9305 2 роки тому

    This is Ermiyas Almaga project

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 роки тому

    ሀይ ከመጀመሪያ የተጫፈዉ ጭሁፋ ክፋት ነገር ካለዉ እዳይተላለፋ የተሞላ ነዉ ( L.K)

  • @getachewwube1616
    @getachewwube1616 2 роки тому

    Lol

  • @habtamualemu2937
    @habtamualemu2937 2 роки тому

    አይ መንግስት ተብየው ሾርት ሚሞሪ ማለት ይሄኔ ነው የምርጫው ጊዜ አምስት መቶ ሽህ ቤቶች በአንድ አመት እናስረክባለን ማለታችሁን እረሳችሁን ጉድ በል

    • @yohanesbayeh637
      @yohanesbayeh637 2 роки тому +2

      @Habtamu Alemu, ...I am sure you are not contributing TAX to the government. But because of freedom of speach you can text any, Next time ,make sure that you are a part of the system for your Country.

    • @davehm1825
      @davehm1825 2 роки тому +2

      ዱቄት! አንተ ምን ሰርተህ ነው አፍህን ያሾልከው?