እናቴ ባል አመጣችልኝ ሌላ ሰው አታገብም አለችኝ😱💔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 5 місяців тому +100

    ናቲ ማግባት ቢፈልግ ኖሮ ያኔ ላግባህ ስትይው በደስታ ይቀበልሽ ነበር እናትሽን ስሚ ሄሉ እራሳችን እያመጣን ነው በአሁን ሰዐት ቡዙ ፍቼ የበዛው ይሄ ጥሩ ትምህርት ነው ማዘር ትምህርት ነው

    • @ccu3907
      @ccu3907 5 місяців тому

      @@elizabethkomiago67 ትክክል

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 5 місяців тому +127

    ቆርፍደሽ ትቀርያለሽ አላለችም እይ እናት😂እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ሄሉዬ🎉❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 5 місяців тому +115

    ግን እኮ ወላሂ የሴት ልጅ እድሜ ቆማ አይጠብቅም🥺እናትሽም እዉነቷን ነዉ 🥰🥰

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 5 місяців тому +140

    እኔ በ15 አመቴ አግብቸ በ17 ወለድኩ አሁን 22 አመቴ ነው የልጀ ደግሞ 5 አመቱ እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እጅ ልጀ አይመስለኚም❤❤❤❤❤❤

    • @DirbeBayecha-g8t
      @DirbeBayecha-g8t 5 місяців тому +1

      Wwwwww dasi silicone ewnti ❤❤❤

    • @EmanEman-f5b
      @EmanEman-f5b 5 місяців тому +1

      እሰይ ታድለሽ ❤❤❤❤

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 5 місяців тому +4

      እናቴ በ15አመቷነውታላቂንየወለደችው እኔግን 😢😢ግዜሰጠኝብየ ስመርጥ ቀሩሁ😁😁😁😁

    • @mignotnigus6314
      @mignotnigus6314 5 місяців тому +2

      ታድለሸ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ❤❤❤🎉🎉🎉🙏

    • @wubitualemayehu5932
      @wubitualemayehu5932 5 місяців тому +1

      Why you layered in this time you are old

  • @lijsami6253
    @lijsami6253 5 місяців тому +37

    ደስ የምትል እናት አለችሽ። የኔ እናት በጣም አከብርሻለሁ። እትዬ ፈትለን ሳያት እናቴን ታስታዉሰኛለች። በጣም ተመሳሳይ ባህሪ አላቸዉ። አግቢና እናትሽን አስደስቻት። ከዚህ በላይ የሚያስደስታት ነገር የለም።

    • @Yordanos-tn8pe
      @Yordanos-tn8pe 5 місяців тому

      ማግባት እኮ ቀላል ነገር አድለም

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 5 місяців тому +47

    አራ አራ ሄሉ እናትሽ እኮ ናት ትንሽ ክብር ለእናቶቻችን 😢😢😢😢😢😢

  • @enatager5416
    @enatager5416 5 місяців тому +35

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ የልጆችሽንም አባት ፈጣሪ ይማርልሽ ማሚ

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 5 місяців тому +14

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ በእውነት ፈጠራ እረጅም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይጨምራልሽ ❤❤❤እንዴት ድንቅ ትምህርት ነዉ በእውነት የሄሉ እናት ፍቅር ብቻ ናት

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 5 місяців тому +50

    የኔ እናት እረጅም እድሜ የኔውድ እናት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому +1

      አዚዛየ,,ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @አልሀምዱሊህ
    @አልሀምዱሊህ 5 місяців тому +39

    ማዘሮ ጀግናነሽ 👍👍👍👍👍

  • @حياهاحمد-ذ8ت
    @حياهاحمد-ذ8ت 5 місяців тому +156

    አልሀምዱሊላህ ዛሬኒካዬነው መብሩክበሉኝይኔዎቹ❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 5 місяців тому +35

    የኔ እናት አገብ የምል እናትኮ ማርርርርርርር ናት❤❤❤❤❤😂😂

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 5 місяців тому +28

    ❤❤❤❤ምርጥ እናት አሚን እናታችን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      h.አየ,ደምሪኝ🎉🎉🎉🎉❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 місяців тому +79

    ፍቅር የሆንሽ እናት😂😂😂😂😂😂😂

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 5 місяців тому +11

    ማዘርየ ቆጆ የመልስ ምት ነው እናት ያላችሁ
    እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ እናቶችን
    ሳይ እቀናለሁ ሄሉየ እድለኘ ነሽ ❤❤❤❤

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 5 місяців тому +6

    አረ ባሁን ግዜ ቤተሰብያመጣው ይሻላል ማዘርዬ ለኔ ፈልጉልኝ በተረፈ ምርጥ እናት ኖት ኑሩልን ❤️

  • @ሰሉጋልተዋህዶ-ዐ1ሐ
    @ሰሉጋልተዋህዶ-ዐ1ሐ 5 місяців тому +9

    እናት እኮ ልዩ ናት ማርያምን በጣም ነዉ የምዉድሽ የሄሉ እናት❤❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 місяців тому +51

    ሄሉ አግቢ አትጀጃይ አባትሽ ልጅሽን ይሳምልሽ ይቆጭሻል ልጅ በልጅነት ነው❤

    • @Yordanos-tn8pe
      @Yordanos-tn8pe 5 місяців тому +1

      ማግባት ቀላል ነገር አድለም ሊያዉም የማቶደዉን

  • @ወራኢሉጃማቱዩብ
    @ወራኢሉጃማቱዩብ 5 місяців тому +14

    ማነው እንደኒይ የህልት የሜወደው በጣም ደስ ይልው❤ጠንካራናት እግዝቤር እድሜና ጣና ይጥላችሁ

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    የእኔ እናት ስወድሽ እንደ አንች ጠንካራ አስተዋይ እናት መሆን ነው እና የምፈልገው ወደ ፊት እውነት ለእምነትሽ ያለሽ ክብር ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 місяців тому +66

    የኔ ልዩ የሄሉ ቤት ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ደምሩኝ

    • @vishnuv3873
      @vishnuv3873 5 місяців тому

      😂😅😅😅😅

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 5 місяців тому +9

    ሄሉ ማዘርሽን ሥትመቸኘ ሥወዳት እረጂም እዲሜ ከጤናጋ❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 місяців тому +60

    ይሄ ምንም ፕራክ አይደለም የእውነት ነው

    • @HawiShife
      @HawiShife 5 місяців тому

      iko 😂😂❤

  • @TagistTia
    @TagistTia 19 днів тому

    ጀግና እናት ሄሉ እወነት ነው።አግቢልጅ በልጀነት ነው

  • @Hif939
    @Hif939 5 місяців тому +3

    የኔ እነት😂😂 እሰይ ሄሉ ስዎድሽ የኔ እነት አለህ ይጠብቅሽ

  • @Tsbaykidane
    @Tsbaykidane 5 місяців тому +19

    የኔ እናት ሰወድሸኮ ❤❤❤❤ 😢😢😢😢

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 5 місяців тому +5

    እናት እንዲህ ናት ማሻላህ ❤❤❤❤❤ አግቢ

  • @TsehayDesalegn-c8t
    @TsehayDesalegn-c8t 5 місяців тому +3

    እናትሽ ትክክል ናቸው እድሜ ፊርማታ አይደለም ቆሞ አይጠብቅሽም የመውለጃ ጊዜሽ ያልፋል ሄሉ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 місяців тому +14

    ማዘርዬን ስወዳት❤❤❤❤

  • @EtagegnAddis-b3o
    @EtagegnAddis-b3o 5 місяців тому +1

    የኔናት ሄሉ እዉነት እናትሽን ሳይነዉ ለማየት የምሮጠዉ እረጅም እድሜ ተመኝሁልሽ ማሚየ❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 5 місяців тому +3

    ብር ለ እናትሽ ጅግና ሁሉ ትረዳሽ እናት ናት በፍርሃት ኣምላኽ 🙏

  • @ሻምበልቱዩብ
    @ሻምበልቱዩብ 5 місяців тому

    በጣም አስተማሪ ነው የኔ እናት በጣም ለሴቶች ልጆች ብዙ ትምህርት አለው አንቺ በልጂነትሽ ብትወልጂቸው ነው ዛሬ እኩዬ ልጇችሽ ጋር አብርሽ ታድላችሁ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 5 місяців тому +23

    ማዘር ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr 5 місяців тому +1

    ጀግና እናት ነሺ ፈላ ማሻላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሄለን ግን አግቢ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 5 місяців тому +6

    የኔ እናት ሄሉ እዉነታቸዉን የምር አግቢ እኛ በስደት እድሜችንን ጨርሰን አች ጥጋበኛ አትሁኚ በጊዜሽ ተጠቀሚ

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 5 місяців тому +1

    ጡር እናት ናት ጌታን እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙኢኪረም
    @ኡሙኢኪረም 5 місяців тому +15

    የኔ እናት😍😍

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 5 місяців тому +2

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ደስ የምትይ እናት ነሽ ሄሉዬ አግቢ እናት እና አባት በሂወት እያሉ ወግ ማረግሽን እይ አሳያቸው ወልደሽ ይቀፉ ነገ ነገ እየተባለ እድሜም ይሄዳል የምንወዳቸውም ቤተሰብ ቀድመናቸው ወይም ቀድውን ያልፋሉ ሀገርሽ ላይ ነሽ አግቢ ምን ትሰሪያለሽ

  • @KalkaliKa
    @KalkaliKa 5 місяців тому +8

    የኔ ውድ እናት በጣም ነው እምወድሽ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤😂

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk 5 місяців тому

    መታደል ነው እድህ ያለእናት ❤❤❤ እውነት ሂሉ አግቢ ይቆጭሻል

  • @HaileKawisoLeke
    @HaileKawisoLeke 5 місяців тому +4

    እናየ ልክ ኖት እንደዝ አይነት እናቶች ያብዛልን❤❤

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 5 місяців тому

    እውነት እናትኮ ለልጅዋ ምስኪን እናቶቻችን ለዘላለም ኑሩልን እውነት ናቸው የወደድሽውን ሳይሆን የወደደሽን ተከተይ ውዴ አይምሠልሽ ወንድ የኔሞኝ ሄሉ እናትሽኮ ለአንቺ ህይወትዋን ትሠዋለች ባታደርጊውኳን እሺበይ ደሞ ይህንን ፀባይ ለመተው በጭራሽ ሞክሪ ሀይልሽን ❤❤❤❤❤❤

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 5 місяців тому

      አረማዘር አኔንም አረጉኝ😂😂😂😂

  • @electroshop-ej3yb
    @electroshop-ej3yb 5 місяців тому +5

    ማማዬ ጎበዝ ♥️♥️♥️♥️ እናታቺን አርጅም እደመና ጤና ይስጥሽ ♥️♥️♥️

  • @RahelTeklay-b9j
    @RahelTeklay-b9j 5 місяців тому

    የኔ እናት እድሜና ጤነና ይስጥሽ እናቴ ስወድሽ ጥሩ አሳብ ነዉ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 5 місяців тому +20

    ማሚ ይመችሽ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 5 місяців тому +25

    😅😅😅😅ወይ ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ይደገም

  • @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli
    @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli 5 місяців тому +3

    የእኔ እናት ሰወዶት አምላክ እድሜ ይሰጦት

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 місяців тому

    ማነው እደኔ የሄሉን ማዘር የሚወዳት እድሚና ጤና ተመኝሁለሽ ማዘርየ ❤❤ሄሉ አግቢ ውለጅ ውዴ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 5 місяців тому +12

    ትዳር ደስ የሚለዉ ከሚያፈቅሩት ጋር ሲሆን ብቻ ነዉ ሄሉ የናቲ ብቻ ነች

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 5 місяців тому

    የሄሉ እናትኮ ጀግና ናት እግዚአብሔርን የኔ እናት ኑሪልን❤❤❤

  • @njahn1676
    @njahn1676 5 місяців тому +18

    የመዳም ቅመሞች ይሄለኞትልቅ ትምርትአለው😭
    የሄሉ ማዘር በበፕራክ መልኩ ለኞትልቅትምርት ስለሠጡን እናመሰግናለን😍
    ሁሉም በልጅነትነው ደስየሚለው
    አይስዴት እዴማችን ጨርስን😢

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 5 місяців тому +2

    ሄለን እናት እኮነ ለምን ኩጭ መበይ ትደፍ ክብር ለእናት የናቲ ቤተሰብ እህት እናት አባት በቪድዮ ይተኣዘባል ናንች ጥሩ ኣይሆነም እናት ድሞ በጣም ጅግና ናት እናትሽ እናት ደሞ በግድ አይሆንም ጥሩ ኣይሆነም ምክሬ ነው ናቲ የት አለ እግዛቤር የፈቀደ ይሁን በግድ ግን ትዳር ከባድ ነው 🙏

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 5 місяців тому +16

    የኔ እናት በትክክል ነሽ አንቺሽ ይቺን የመሰለች እናት ታሰለቅሻት የለም ተገኝተሻል

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      መቅድየ,,ደምሪኝ🎉🎉🎉❤

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n 5 місяців тому +2

    እናት ያመጣችው ሙሽራ ❤❤ ደግሞ እኔ በልጅነቴ ቤተሰብ ብዬ ቤተሰብ ያመጡልኝ ሰው በጣም ምርጥ ሰው ነበር የኔ አፈቅር ያገባሁት ደግሞ ትንሽ ችግ

  • @Ggg-bl6nn
    @Ggg-bl6nn 5 місяців тому +3

    እናት ሺህ አመት ቲኑር ❤❤❤❤❤❤😢

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 5 місяців тому

    እናት ቤተሰብ የልጁን ደስታ ማየት ይፈልጋል እዴሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤

  • @nas7117
    @nas7117 5 місяців тому +11

    ማነው የሚቆርፍደው አላለችም አይ ሄሉ😂😂😂

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @nas7117
      @nas7117 5 місяців тому

      @@tgstSolomon ደመረኩሽ

  • @EdnakEt
    @EdnakEt 5 місяців тому

    ውይ፡ማዘር፡የእኔ ፡ እናት ፡ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @LubabaMar
    @LubabaMar 5 місяців тому +22

    ተገኝተሻል ሄሉ ማዘር ብድር መልሰዋል ጎበዝ በርቱልኝ

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ማዘርዬ እረዝም እድሜና ጤና ይጠወት የልጆቸወን አባት እግዚአብሔር ምሕረትን ያዉርድ እኔ ግን ሳየወት በጣም ደስሥሥ ነው የሚሉኝ በጣም ነው የምወደወት 🥰🥰🥰

  • @Redu78978
    @Redu78978 5 місяців тому +10

    የኔ እናት ብድር በምድር የመልስ ምት ❤❤❤ሄሉዬ ታገቢያለሽ አለዛ ቆርፍደሽ ትቀሪያለሽ😂😂😂😂

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 5 місяців тому

    መዘረ ትክክልነት እነ ትሚረትነዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መዘረ ኑሩልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam8849 5 місяців тому +3

    አረ በናትሽ እንዲህ የሚል እናት የለም የኔ እናት ይሄ ገንዘብ የለውም ብሄሩን አልወደድኩትም መልኩ ያስጠላል ሳየው ደስ አላለኝም እየተባልኩ ይኸው አለሁ እባክሽ ስሚ

  • @HabibaAbduSelam
    @HabibaAbduSelam 5 місяців тому +2

    ወላሒ እኔም በ15 አመቴ ነር ያገባሁት 17 ወለድኩ አሁን 8 አመት ሆነዉ አልሀምዱሊላህ ወንድም ሆነኝ ሴት ልጅ በግዜ አግብታ ስትወልድ ደስ ይላል አግቢ ሔሉ

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 місяців тому +5

    ይች የሄሉ ዘዴ ናት ናቲን ሥትጠብቂ ግዜሽን አታቃጥይ

  • @hayathayatkuwt6748
    @hayathayatkuwt6748 5 місяців тому

    መልካም እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 5 місяців тому +4

    እውነት መስሎኝ ጨቆኝ ነበር ፍቅር በሁለት ሰው መሀል መፈላለግ ሲኖር ነው ደስ የሚለው

  • @tararaya380
    @tararaya380 5 місяців тому +1

    ማዘርዬ ስወድሽ💓💓💓የብረት መዝጊያ ነው የሚመስል😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @እናተ
    @እናተ 5 місяців тому +40

    ሄሉ ከናቲ ዉጪ ዉጪ ወደ የምትሉ ምክኛቱም በጣም ትወደዋለች

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 5 місяців тому +3

      Esu mechem Ayagebat be edmewa yikeldall😂😂😢

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 5 місяців тому

      ናቲ ግን የት ሄዶ ነው? የምታውቁ ንገሩኝ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 5 місяців тому +2

    ሄሉየ አሳዘነቺኝ ፈቅር ከባድነዉ የኔ ታማኝ በሰላም ያገናኝሸ

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 5 місяців тому +11

    የሄሉ እናት❤❤❤ ስወደዎት❤❤ ሲቀጥል በቤተሰብም ቢሆን ጥሩነዉ ❤❤ሄሉ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ ውድ❤

  • @ያልፍል-ዠ7ጐ
    @ያልፍል-ዠ7ጐ 5 місяців тому

    የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጥህ እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን ክብሪይኑሪለእናቶችለእናትሽ እሪጋብለሽ ስሚያት

  • @MarwaGugesa
    @MarwaGugesa 5 місяців тому +6

    ሄሉየ የኔውድ ልብሺ የፈቀደውንአግቢ ❤❤❤❤❤❤

  • @زين-ص9ر
    @زين-ص9ر 5 місяців тому +2

    ማዘር አደሜወን ይባክልን አወ አግቢ ፋዘርን ማዘንር አሥደሥቻቸው ልጂሺንም አቅፈው ይሣሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 5 місяців тому +13

    እኔ እምለዉ ናቲ ፕላኔት ላይ የለም እንዴ ለምንድነው የጠፋዉ ዉጭ ሀገር ሆኖ እንዴ እኛ ተከታዮቹን እንኩዋን ድምጽን አያሰማም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 місяців тому

      እስርቤት ነው ያለው ብለዋል ቱርክ ሀገር

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 5 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 5 місяців тому

    እማዬ ሺአመት ኑሪ❤❤❤❤❤አይ ሔሉዬ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tademare
    @Tademare 5 місяців тому +2

    እውነት እንውድሻልን እናቴ ♥️♥️♥️♥️♥️💋👍💋💋💋

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 5 місяців тому

    አሜን የኔናት ማዘርዬ ስወድሺ እኮ ፈጣሪይጠብቀችሁ

  • @hiruttube8274
    @hiruttube8274 5 місяців тому +10

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት መልካም እናት ነሽ ዉዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 місяців тому

    በአሁኑ ሰዓት እኮ ወደው ተዋደው ነው በእኛ ዘመን ቀረ እኔ ገና በ15 አመቴ ነው እናቴ እና አባቴ ያመጡልኝ አግብቸ ዛሬ የሁለት ልጆች እናት ነኝ አልሀምድሊላህ

  • @AnishaAnisha-qi7zl
    @AnishaAnisha-qi7zl 5 місяців тому +3

    ማዘረየ ሀሣቦወ ይመቸኛል ❤❤

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 5 місяців тому +2

    ሄሉ ከአንቺ የበለጠ ለአንቺ ጥሩ ነገር የሚፈልጉት ከነብሳቸው በላይ ነው እናም የናትሽን ትእዛዝ መስማት አለብሽ ሁሉም ኮመተሮችም አግቢ ነው የምንለው ለሴት ልጅ ሴኮንድ እንኩዋን ቢሆን ዋጋ አለው አግቢ 😮😮😮

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 5 місяців тому +11

    ውይ ይች እናት ስትመቼኝ❤❤

  • @AdmiringGardeningTools-vm2pk
    @AdmiringGardeningTools-vm2pk 5 місяців тому

    የሄሉናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 5 місяців тому +3

    የሄሎን እናት ማነው እንድኔ የሚዉዳት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nefissaseid735
    @nefissaseid735 5 місяців тому

    እናትሽ የምትልሽንስሚ የኔውድ እናት ለልጃ ታውቃለች❤❤❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 5 місяців тому +4

    ሄሎ በእናትና ባባት የመጣ ባለ አይገፍም የእዉነት ከመጣ አግቢ😂😂😂

  • @Tamsge
    @Tamsge 5 місяців тому +1

    የኔ እናቴ እግዚአብሔርእድሜ ጤና ይሳጥሺ ❤❤❤

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 5 місяців тому +3

    የሄሉ እናት ጎበዝ ናቸው ይሄን በማሰባቸው ነገር ግን ሄሉ ተንኮለኛ ስለሆነች የሚያገባት ሰው የለም ለትዳር ምቹ አይደለችም ፀባይ የላትም መኖር የምትችለው ከቤተሰብ ጋር ወይም ብቻዋን ነው

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 5 місяців тому

      እንደትአወቀሽ ስለእሷእንደውም አይሆንምየተባለሰውነውትዳርየሚይዘው

    • @نوافنواف-ف1ب
      @نوافنواف-ف1ب 5 місяців тому +1

      በቃ አወራሽ ባቺቤት ቁም ነገር ያወራሽ መሰለሽ

    • @AbebechTolosa
      @AbebechTolosa 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @አርሴማየማርያምልጂ
      @አርሴማየማርያምልጂ 5 місяців тому

      😂😂😂😂የት አየሽ

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 5 місяців тому

      ምንጉድነሽ እድሀይነትኮሜት

  • @abdidebela3399
    @abdidebela3399 5 місяців тому +2

    እናትሽ ልክ ናቸው እሱ ቢወድሽ ኖሮ ጥሎሽ አይሄድም ከአንቺ ሽሽት ነው የሄደው ስለዚህ አግቢ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 5 місяців тому +3

    ናቲ ቢወድሽ ኖሮ ቀለበት እንካን አረጎልሽ ይኼድ ነበር እልቁን ሴት ነሽ በድሜሽ አትቀልጂ

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 5 місяців тому +2

    ኣየ ሄሉየ እየተሳሳትሽ ነው እናትሽ ትክክል ናቸው ግዜሽን ኣታቃጥይ ብሃላ ይቆጭሻል የምር እናትሽ እና አባትሽ አስደስችይ

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 5 місяців тому +10

    በጣም ነው የምወድሽ የሄሉ እናት ምርጥ እናት ማርያምን

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 5 місяців тому

    እረ አንድ አመት ቀላል ነው ወይናቲዬ የሚከልልሕ ዋጋ ቀላልአይደለም ፈጣሪፈጣሪፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሑ❤❤❤❤❤

  • @naatytube
    @naatytube 5 місяців тому +14

    ❤❤❤❤❤

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 5 місяців тому

      ናቲአለህደ እረተጋቡ

    • @MestawatGeda
      @MestawatGeda 5 місяців тому

      ኧረ ናቲ የትነህ😂😂😂

  • @ፈድሻ-r7wtub
    @ፈድሻ-r7wtub 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤የኔእናት..እርጅምእድሜናጤናይስጥሽ

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 5 місяців тому +3

    ወላህ ደስ የምትል እናት ረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 5 місяців тому

    የኔ እናት ፈገግተዋ ሁልግዜ ሣቅልኝ❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 місяців тому +4

    ልጅ እንደ ሆነ የሚመጣ እይመሥለኝም ወንድን አምነሽ አንች ዝም ብለሽ ግዜሽን አታቃጥይ ናቲ እንደሆነ አይሞቀው አይበርደው የፈለገው ቢሆን

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 5 місяців тому +4

    ወይኔ የልጁ ንግግር ያሳቀው እኔም መጥቻለሁ ቤቱ ይጠበናል ክክክክክክክ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 5 місяців тому

      😂😂😂ዉነቱ ነዉ እሡይደግበት ያደገችዉ ትልቀቅጅ

    • @Kaletube24
      @Kaletube24 5 місяців тому

      ​@@KuWait-vc4qj😂😂😂😂😂😂

    • @accacc5974
      @accacc5974 5 місяців тому

      ፈላውማ ገደለኘ