ስሜቱን ተፈታተንኩት ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ😎

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #mikomikee #helutube #natty

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @rwdetube
    @rwdetube Рік тому +104

    ሄሉ በጣም እድለኛነሽ በዚ ዘመን እደዚ ያለ ወድ በማግኘትሽ ናቲ በጣም አሰተዋይ ሰው ነህ❤❤❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому +4

      አይ የመዳምቅመም አትሸወዱ በስተጀርባማንአየሀሀ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Рік тому

      ​@@እሙሂራ 😂😂😂

    • @mesertabebe4349
      @mesertabebe4349 Рік тому +1

      ተመካክረው ነው ይሜሁን😂

    • @Bezie605
      @Bezie605 Рік тому

      😂😂😂 አይ ኮሜንቶች

    • @hayat2146
      @hayat2146 Рік тому

      😂😂😂😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Рік тому +344

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ💋💜💝💘

    • @etagenjemal7992
      @etagenjemal7992 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት

    • @rahhaharadsh8328
      @rahhaharadsh8328 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል🙏🙏🙏

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому +1

      ደምሩኝ እህቶችዬ❤

    • @woraseshitaw2066
      @woraseshitaw2066 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @immoimmo8766
      @immoimmo8766 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን🤲

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +121

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል አባታችን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤

  • @lovepeace1870
    @lovepeace1870 Рік тому +18

    ናቲ ምርጥ ሰው ነህ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድ መኖሩ ይገርማል። ተባረክ ወንድማለም 👏👏👏👏

  • @hawaseid902
    @hawaseid902 Рік тому +68

    የናቴ አድናቂውች በላክ ባሁን ስአት እድታ አይነት ወድ ማገኝት መታድል ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +616

    በቃ እፍረት ቀረ ማለት ነው😢😢😢😢

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Рік тому +3

      ያረቢ ወሀ በላውኮ

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому +10

      ቀላል ዳጊዬ 😢😢 ዳጊ እወድሻለው ሀጀር ስገባ አንቺን ባገኝ ብዬ እመኛለው

    • @ፀጋየማርያምልጅ
      @ፀጋየማርያምልጅ Рік тому +20

      በሰው ስም አይደብረም ደጊ አይደለችም

    • @SaraSara-bm3mz
      @SaraSara-bm3mz Рік тому

      😢😢😢😢😢

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei Рік тому

      😢😢😢

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 Рік тому +39

    ናቲዬ በርታ ለጊዚዊ ስሜት ብለን ፈጣሪን ማሳዘን የለብንም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ruhamajemaneh1865
    @ruhamajemaneh1865 Рік тому +93

    የነገን የማያስብ ሰው ሰው አይደለም
    ናቲ ግን ከልብ ሰው ነው የእለቱን ሳይሆን የወደፊቱን ማሰብህ❤❤❤❤😂

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي Рік тому +41

    በጣም ጎበዝ ልጅ። ናቲ። አድናቂህ ነኝ ባሁኑ ዘን እዲህ ያለ ወድ ማገኝት መታደል ነው

  • @ruhamajemaneh1865
    @ruhamajemaneh1865 Рік тому +14

    ናቲ እውነት አንተ የክርስቶስ ወዳጅ ነህ እናት ወልዳለች አንተን
    ለሚወዱት ሰው ብሉ መስዋትነት ይከፈላል በእውነት ስለምወድሽ ነው አለ ከልብ የመነጨ ፍቅር እውነት አለህ

  • @SuSu-jl5lb
    @SuSu-jl5lb Рік тому +9

    ክክክክክ የኔ ሚስኪኖች ኮሜታተሮች እዉነት የሚመስላችሁስ ነገርስ ጎበዝ ነህ ምናምን ዉይይይይ እና ላይቭ ላይ ሊያሳችሁ ፈለጋችሁደ ስንት የሚሠራ ስራ እያለ እናንተ ለምን ደዚህ መሆኑ አስፈለገ ሲቀጥል ማድርገችሁ አላማድረጋችሁ ለእኛ ማሳወቁ ምን አስፈለገ በዚህ ቪድዮ ልታሳቀቁበት ይገባ ነበር እፍረት የሚባል ቀረ ሰዉ ከሆነችሁ እደ እስሳት ከመዳራት ቱ አለይኩም ተቆጥጬ ስላደኩ ጌታዬ ጎበስ ብዬ አመሠግነዉ አለሁ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 Рік тому +20

    ናቲ የተመቻችሁ በላክ ናቲ ጎበዝ ፈጣሪ ይብቅህ ካሳሳች ነገር እድሜና ጤና

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +163

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +202

    ይጋቡ የምትሉ ልጁ አስጨነቅሺው😂😂😂😂😢😢

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Рік тому +1

      አማታቸውን ይፎግሩ ማን ያምናቸዋል ከተጋቡ ቆየ

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 Рік тому

      ​@@samiraadnan2757ደምሪኝ ውዴ❤

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Рік тому

      አንገብግባ ነው የምትገድለው ።

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Рік тому +1

      ባይጋቡስ ምኑ ሲቀር ነው ከዚህ በላይ በካሜራ ፊት የድፍረት ጥግ ከካሜራ ጀርባ 🤣😂😭

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td Рік тому +28

    ማራምን ናቲ ሳላደቅህ አላልፍም እውነት ጎበዝ ነህ አይለያቹህ ሃሉ ተይጥሩ አደለም ለሰይጣን በር አትክፈቺ እውዳቹህ አለሁ❤❤❤❤❤

    • @susutube9855
      @susutube9855 Рік тому

      እራሱዋ ሰይጣን አይደለች

    • @AsAs-fn1td
      @AsAs-fn1td Рік тому

      ይቅር ይበላቹህ በጣም ምርጢ ልጂናት 🤔

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb Рік тому

      @@susutube9855 ክክክክክክክአይባልም

    • @susutube9855
      @susutube9855 Рік тому +1

      @@AsAs-fn1td እደዚ እየተጃጃለች ምርጥ ልጂ እረ ሼም ነው እሙየ ምን አልባት አንችም እደሱዋ ሆነሽ ሊሆን ይችላል ብቻ አላውቅም

    • @lovlove4476
      @lovlove4476 Рік тому

      ኧረ ይቅር ይበላችሁ እንጀራ ነዉ

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Рік тому +11

    በሰላሴ ሰም ስው ነህ ከልብ መድሐኒለምን መታደል ጭዋ ከዚህ ዘመን የሌለህ ትውልድ እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት ❤ቃል አጣሁ ሄሉዬ እድለኛ ነሽ ማማዬ በእውነት መጨረሻቹሁን ያአሳየኝ በእውነት ናቴ አንተን የወለደች እናት ዘሮ ይባረክ በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому

      ጅሎ ካሜራ እንዳለ እኮ ያውቃል ድራማ እየሰራ እኮ ነው የናንተ የዋህነት ይገርመኝል ትወና እኮ ነው ደሞ በቁን ሁለት ጊዜ ፕራንክ አለ እንዴ ፕራንክ እኮ ሲረሳ ነው ልክ ማሂና ክድ ናቸው ከዩቱበር የእውነት ፕራንክ የሚሰሩት ሌላው ድራማ ነው አትጃጃሉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +119

    ፈጣሪ የሠርጋችሁን ቀን ያሣየን ደስ ስትሉኝ እኮ ❤❤❤❤ አይ ሄሉየ 😂😂😂😂

    • @waddeewakuu1642
      @waddeewakuu1642 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samerasamera5462
      @samerasamera5462 Рік тому

      በለጌነሽ ስድ❌❌❌

    • @Hammoudmobiles-ff5go
      @Hammoudmobiles-ff5go Рік тому

      ​@@waddeewakuu1642😊😂😂😂😂😂😊❤❤💕❤️♥️ video is not in which the attached file is 😢

    • @Hammoudmobiles-ff5go
      @Hammoudmobiles-ff5go Рік тому

      ​@@waddeewakuu1642😂😂😂😂😆😆😁😁😁😄😃🤭🤭🤭🤭🤭

  • @መድነኝየማሜተናሽ
    @መድነኝየማሜተናሽ Рік тому +41

    የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    ወይኔ አረ ኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆የሰዉ ያለ 😂😂😂😂አይ ሄሉ ምን ጉድ ነሽ ናቲ ጎበዝ👍አንዳንድ ወንዶች ቢሆኑ እልልልልልልልልልልልልል እሰይ ስለቴ ሰመረ 🏃🏃🏃🏃🏃እያሉ Ok ok ok Sleep 💏💏💏💏እኔ እኮ እፈልግ ነበር😂😂😂እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ እንዳሉ አበዉ ደግሞ ተጠርቼ ልቅር😂😂😂😂😂ይመቻችሁ

  • @wollo133
    @wollo133 Рік тому +33

    ወይኔ ጉዴ ፈላ እኔ ምን ቤት ነኝ የምሸማቀቀው ሆ😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      እኔም ሆሆ🤣🤣

    • @HeyatHeyat-cf3gg
      @HeyatHeyat-cf3gg Рік тому

      እኔም እሷ ያላፈረችውንሆሆ 😅😅😅😅

  • @zainabme708
    @zainabme708 Рік тому +41

    የናቲ ሳቅ ነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂ስወደችሁ❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 Рік тому +59

    ማስተዋሉን ይስጠሽ እህቴ ቤተሰቦችስ እንዴት ዝም አሉሽ የእኔ ወንድሞችስ ከባድ ናቸው በስመአብ ክብርሽን እያጣሽ ነው እህቴ ቀስ በየ 😢

    • @Ashaa-dv2qe
      @Ashaa-dv2qe Рік тому

      😭😭😭😭

    • @فاطمهاحمد-ر2خ
      @فاطمهاحمد-ر2خ Рік тому

      😂

    • @Amina-vy4hz
      @Amina-vy4hz Рік тому +3

      አረብ ሀገር መታ የመዳፊት አሚገሸልጣት በዩቶብ ብነግዲ ይሻላቸዋል ቤተሰቦቿ ምክንያቱም ዲራማነዉ ከዉነት የራቀ ፕራክ 😅

    • @molumulo570
      @molumulo570 Рік тому +3

      @@Amina-vy4hz ኧረ እንደዚህ ከመወረድ የመዳም ፊት በስንት ጣሙ😂😂😂😂😂

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 Рік тому +3

      ልክ ነሽ ኧር ቤተስብ የላትምዴ ግን በጣም ባለጌ ነች ያው የቅዱስ ሚካኤል ለት ወይ

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому +26

    *_😂😂😂😂😂😂😂ሄሉ አጥንት ነው የቀረሽ አላለም ናቲ ሚስኪን ዛሬ የፈተና ቀን ነው ፈተናዋን ታልፋታለህ ወይስ ትወድቃለህ ውጤቱን አብረን እናያለን*_😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

    • @fireteferi9665
      @fireteferi9665 Рік тому +1

      Awukachew nw temekakrew nw bohal yitaynalu saw meteraterchew ayikerm lezaw saw indtakun felgachw nw atishwuj mar😅

    • @almanal5018
      @almanal5018 Рік тому

      😁😁😁😁😁

    • @rak7888
      @rak7888 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @kiya9068
      @kiya9068 Рік тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @wubawuba6331
      @wubawuba6331 Рік тому

      😂😂😂😂

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Рік тому +40

    ናቲ በጣም ጎበዝ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ ትግስት አለክ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      ሀሀሀአትሸወዱ ሀቂቃ ተመካክረውእየሰሩ ሲቀጥል ከካሜራ ጀርባማንአየሀሀ

  • @bezatube438
    @bezatube438 Рік тому +15

    😂😂😂😂አይይይይ መበለሻሸት😂😂😂ለጁ መጫወቻ አረገችው ቀጣይ ደሞ ምን ይሆን የምታሳይን አያለቅብሽ መቼም

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Рік тому +32

    ናቲ የምር ጀግና ነህ ግን አች ቤተሰብ አያይሽ ይሆን ?? አረተይ ነውር ነው በኛ ሀገር ተይ😢😢😢ያስጠላል እዳይደገም 😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      ✅✅✅

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Рік тому

      አዉቃ ነው እኮ 😂😂ለገንዘብ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому

      ​@@suzansuzan2700 ለገንዘብስ ቢሆን ወንድሙዋን እህቶቹዋን ምን ይሉኝል አይባልም ደሞ እኮ ምን ትመስላለች የሚሲብ ሰውነት ቢኖራት እንጨት ሆነሻል አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 Рік тому +14

    የናቲ ሳቅ እንዴት ደስ እንደሚል ክልቡ ነው የሚስቀው ትእግስትህ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ ስንት ሽንታም ወንድ አለ ናቲ ግን ጀግና ነህ

  • @kiki27-i7u
    @kiki27-i7u Рік тому +28

    በጣም ያስጥላል ለቤተሰብሽ ክብር የኖርሽ 😂ምን ዓይነት ግዜ ነው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Рік тому +26

    እሱ ሴት አንቺ ወንድ ሆናችሁ እውነት አንበሳ ናቲ ይቺ ምች ልጂ ታስጨልልሀለች ድንግልናየ ኤክስፖየርድ ሊሆነው ስትል ነው እብደቱ የጀመራት😂😂😂😂

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 Рік тому +2

    በጣም ተፈታተንሽው ጨዋ ያሳደገው ማለት እንዲህ ነው ናቲ በጣም በጣም አከብርሐለሁ ሔሉ ገን እንዲህ አይነት ፕራነክ እያልሽ ልጁን አታናጅው በተረፈ ብትጋቡ አስከ መቼ ነው በእንደዚህ አይነት የምትቆዩት ትዳር ቅዱስነገር ነው

  • @bsratchanal5065
    @bsratchanal5065 Рік тому +4

    ናቲ የምርጦች ምርጥ ወንድ ልጅ በአንተ ልክ ታጋሽ አስተዋይ አይቸ አላውቅም ወንዶች ከናቲ ተማሩ ❤❤❤

    • @MedinaBb-ee7qu
      @MedinaBb-ee7qu Рік тому

      ወላሂየዚህየልጂትግስትእኔጃ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Рік тому +4

    ሄሉዬዬዬዬ ሁሌም ፕራክሸ ፍታ አይጠገብ ነው😂😂😂ናቲሾ ትግሰትክ አንደኛ ነው👍ውድድድድድድድድ ነው ማርጋቹ ጦሳ ሰሮይ ኢንተናራ ጊዶ🙏❤❤❤❤

  • @ABDULRAHMANALARAIMI
    @ABDULRAHMANALARAIMI Рік тому +11

    ተነጋግራቹ ነው ምሰሩት እናተ አራዳ እኛ ሞኝ አደል ሀሀሀ😂😂😂😂😂

  • @qqqw140
    @qqqw140 Рік тому +1

    አቤት ሄሉ በጣም ነበር የምወዳት ዛሬ ግን ዘጋችኝ በቃ እፍረት ቀረ ኧረ ሴትነታችንን አታሰድቡን ዩትበሮች አይ ሄሉ በጣም አስጠልቶብሻል ዛሬ😮😮😮😮😮

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 Рік тому +29

    ናቲ ጨዋ ወንድነዉ ጌታን በስማም❤

  • @sumikhalid7543
    @sumikhalid7543 Рік тому +2

    አሁን ኢሄ ምን ያስተምራል በአላህ ትዉለድ እየጠፋ ነዉ የምትሰሩት ነገር ለሌላ ሰዉ የሚያስተምር ነገር ወግ ባሀላችንን ሳንለቅ ፕራንክ ማድረግ ይቻላል የኔ ቆኖጆ ነገ ልጆችሽ ሲያዩት የሚያፍርበትን ስራ አትስሪ ታሪክ ይመጣል😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Рік тому +62

    ናቲ በጣም በጣም አደንቅሀለሁ ምን አይነት ልብነው ያለህ አንዳንድ ወንድ ቢሆን ምንደሚሆን እናቃለን ናአድናቂህነኝ እሥቲ ናቲ የሚያደንቀው

  • @almazalmaz8997
    @almazalmaz8997 Рік тому +1

    ሄሉ ጥፋት አጠፋሽ እሱ እንዳንች ቢሆንስ ፕራንክ መሆኑን ሲያውቅ ምን ያህል እንደምትጋጩ አሰብኩት ግን ልጁ በጣም ጥሩ ታማኝ ነው፡፡ ናቲ ምርጥ ወንድ ልጅ ተመቸከኝ ጠንካራነትህ ዋው፡፡❤❤❤

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Рік тому +8

    ናቲን አለማድነቅ አይቻልም ሃሉየ የኔ ቀበጥ ስወደችሂ❤❤ ከልብ❤

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому +10

    ምነው ሸዋ አቦ ስሜትሽ ይቋለጥ እዳልልሽ እወድሻለው ግን ቪዲዮሽን ወላጆችሽ አያዩትም እኔ ባንቺ ቦታ ሼም ያዘኝ የመዳም ቅመሞቼ አይዞን እኛም አንድ ቀን 😂😂😂

    • @maskarammery2761
      @maskarammery2761 Рік тому

      are ykoret ede tzlazlech ene afralew betseb yayel gud eko new komobat bsmam 😂

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому

      😂😂😂

    • @aminalera6135
      @aminalera6135 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @-swtube5575
      @-swtube5575 Рік тому

      ደብሩኝ ቻናሌን የመዳም ቅመሞቼ

  • @HaimanotWanaw
    @HaimanotWanaw Рік тому +12

    ማርያምን ናቲ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እዳተ አይነት ፍቅረኛ ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Рік тому +2

    ተመካክራቹህ ካልሆነ ናቲን አልማደነቅ አይቻለም ክመር ሽልማት ይገባዋል ጎበዝ ቅጥልበት ሄሉግን የስራሽን ይስጥሽ በጣምነው ያስጨነቅሽው ናቲ የኔአስተዋይ ወድር የለህም

  • @alimolsh2902
    @alimolsh2902 Рік тому +8

    ሄሉ ስዎድሽ ዋዉዉዉዉዉ በሳቅ ሞቱኩኝ ናት ጌታ ይበርክ እዳቴ ያሉትን ዎዶች ያብዛልን ግን ብትጋቡ አርፍ ናዉ

  • @familiyoutube2481
    @familiyoutube2481 Рік тому +4

    እረ በዝህልክ ልቅ አትሁኒ በአላህ ከዛቺ ደርባባናስነስረአት ካላቼው እናትሺ ተማሪ የምትሰሪያቼው ተግባሮቺ ብርክ ቢሆኑም ደስ አይሉም ለቤተሰቦቺሺ ክብር ተጨነቂ ያቺን ተይው

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ኢነላህ ምን ጉድ ነሽ ጭራሽ የለሊት ልብስ ለብሰሽ ቪዶ ይደብራል ሄሉ😍ወድ ነዎ እፈልጌለሁ ብሎ ቢደፋሽስ እና አልሀጋለይ ስስተሰሩ ልናያችሁ🤣🤣🤣ግን ናሂ እያየህ ነው የእእሀትን ጉድ😅😅😅😅😅

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 3 місяці тому +1

    ሄሉ አውነት ካናት ጋር ታርቅ 😅🙏🙏

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Рік тому +30

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሰወዲቹህ ወለሂ እናትን ሳይ ተሰፋ ዬቆረጥኩበት ፈቅረ እነደገና ፋቅር ያምረኛልል😢😢😢😢

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 Рік тому +1

    ወድሜ ከዚህ በላይ አስተዋይ ልቦና ትግስት ይጨመርልህ ገበዝ ባሁኑስአት

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ Рік тому +13

    ወይ ዘንድሮ አለ ሠዉየዉ ጤነኛ ሠዉ ማየት ናፈቀኝ

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Рік тому +11

    ወነት ከልቤ የሚወዴ ወንድ እደዚ ነው አይ ናቲ ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 Рік тому +34

    መቶ በፐርሰንት ተስማምተው ነው የሰሩት።✅✅✅

  • @SofiaMuzayen-ew2qc
    @SofiaMuzayen-ew2qc Рік тому +1

    ሄሉዬ & ናቲ በጣም እወዳቹሀለው ናቲ ሳላደንቅህ አላልፈም ሌላው ቢሆን አሰገድዱ ነበር ሚፈፀመው ሰወዳቹ ተቀለበት አርግላት ናቲ በቃ ተጋቡ❤❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Рік тому +3

    ማነዉ እደኔ ኮሜትየሚያነብ😂😂🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Рік тому +1

    ሔለን ሲጀመር እርቃንሽን ነሽ ልጁ በስነ ስርዓት ስላደገ እንጂ ምን ታመጫለሽ በረሮ የምታህይ እንዲህ አይነት ስራ ባትሰሩ ለተመልካችም ያስጠላል የቤተሰቦችሽንም ክብር አስቢበት አንቺ ባመጣሽ እሱም ደግሞ ሰራልሽ

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ

    ዎይ መግመመት ብልግነነዉ ኤሄንን ብዶ ቤተሰብሽ አየይም ወንድምሽ አየይም አረ ሽም ነዉ ዎይ አንዴሆኑ ተገብ ከመጨመለቅ ቱሁ ዬዘሬ አስጠለኝ😢😢😢😢😮😮😮

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +19

    😂😂ይች ቢራቢሮ በርሮ የሆነች ልጂ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂

  • @ሱሱየአላህባሪያ
    @ሱሱየአላህባሪያ Рік тому +18

    የአላህ😢😢😢 ወላሂ ይችልጂ እያደር ተበላሺች ያበላሸናት ደሞ ኮመቶች እየሳቅንላት ምነዉ ያወድምሺ ዘነጋሺ ይችን ልቃሚ ጂስምሺን ቢቆማምጥሺ እድህባልሺ መጉድነዉ አላሁይ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢😢😢

    • @زيناتا-ك3خ
      @زيناتا-ك3خ Рік тому

      አልሀምድሊላህ ሙስሊምላደረከኝጌታ ወላሂያሳፍራል ፕራክቢሆንም እራቁቱዋን ሆቴልውስጥ እየተሻሸች 😢😢😢😢😢

    • @ሱሱየአላህባሪያ
      @ሱሱየአላህባሪያ Рік тому

      @@زيناتا-ك3خ ወላሂ በጣም ደጋግመን ልናመሰግነዉይገባል ሙስሊምላረገን አላህ ወላሂ አድ ሙስሊም እደዝህ የዘቀጠ ቢዶሲሰራ አላየሁም አላህም እዳያሳየኝ🕌🌹❤❤

    • @زيناتا-ك3خ
      @زيناتا-ك3خ Рік тому

      @@ሱሱየአላህባሪያ በጣምወላሂ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigitube3
      @tigitube3 Рік тому +1

      ​@@ሱሱየአላህባሪያ ዉዶቼ ምናልባት አታዉቁ ይሆናል ነገር ግን ጠዋትና ማታ ከዝሙት እንድንርቅ ቤተክርስቲያን ታስጠነቅቀናለች እንኳን ሳይጋቡ ዝሙት ሰርጋችን እንኳን በቤተክርስቲያን ካልሆነ ከዛ ዉጪ የሚፈፀም ሰርግ እንኳን ፈጣሪ እንደማያዉቀዉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ታስተምረናለች አንዱ ባጠፋዉ ሀይማኖቱን እንደሚፈቅድ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Рік тому +5

    ወላሂ ዛሪ የናተ ቢድዮ ሳይ ዋሉኩ😂😂😂😂😂አቤት ሄሉ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Рік тому +13

    ሄሉዬ እነናሂን ፕራንክ አርጊያቸዉ በቀልሽን ተወጪ 😁

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    አረ ሂሉ እምሰሪውን አስተውይ ሴትነትሽን አክብሪው ስንት አይዲዬ አያለ እዴት እደዚህ አይነት ቪዶ ትሰሪለሽ ተመካክራችሁም ሊሆን ይችላል ግን እራስሽን አክብሪ ባለጌ አትሁኚ ለቤተሰብሽ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 Рік тому +3

    በጣም መልካም ልጅ ነው በእውነት አድናቂህ ነኝ ጨዋ የጨዋ ልጅ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Рік тому

    በስመ አብ ምን አይነት እድለኛ ነሽ የኔ ቀጮ እህት።ውይ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው።

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo Рік тому +16

    ልጁንግን አደንቀዋለሁ አንችግን ወንድልጅ የዚህን ያህል አትፈታተኝው

  • @zebuazebua7895
    @zebuazebua7895 Рік тому +2

    ፕራንክ ነው ተባላችሁ አደል። የምትሳደቡ ሰወች😮😮

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    ሄሉ ግን አምሮሻል ወንድ አተሽ ነው ናቲ ግን ለምን አንድ አተላትም 😂😂😂😂😂

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Рік тому +2

    ድራማ ነው ምትሉ😳😳😂😂😂😂😂ወድ ልጅ ፍቀረኛ ከሚላትጋ ጨዋጨዋ😜😜😜😜😜

  • @yordemaraki
    @yordemaraki Рік тому +11

    , የዛሬው,,,,,,,,ደስ አይልም 😢😢😢

  • @rahelasheber4905
    @rahelasheber4905 Рік тому

    ይቅርታ ሄሉና ናቲ ከዚህ የተሻለ ነገር መስራት እየቻላችሁ የብልግና ነገር መልቀቁ አስፈላጊ አይደለም ብዙ ሰው ስለሚወዳችሁ ክብራችሁን አትጡ። ምንም ቢሆን ሰብአዊነት የሚባል ነገር አለ። ርዕሱ ራሱ አይመጥናችሁም ። ይሄን ያልኩት ስለማከብራችሁ ነው።

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Рік тому +7

    ልጁ አይችልም መሰለኝ የሌለ ይፈራል 😅😅😅😅😅😂😂😂ሴቷን መለየት አቃተኝ

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 2 місяці тому

    ናቲ ልዩ ወንድ ነህ ❤❤❤❤❤ጌታን ከልቡ ያፈቀረ እዳተ ነው

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Рік тому +3

    ሄሉ እናትሽ እሄን ስታይ ትገልሻለች ናሂም ሲያይ ብካልቾ ይዝቅሻል አሁንስ በዛ ከኛ ግዜ የባሰ ጉድ መጣ ፕራንክ እያላችሁ ወይ ጉድ እኔ እፈርኩኝ ስለሄሉ አብቴ ይሙት

  • @mekdesyohannis6989
    @mekdesyohannis6989 Рік тому +1

    እቺ ልጅ ጤነኛ ናት .... አረ በጣም ከመስመር እየወጣሽ ነው ሚመክር ወገን ዘመድ የላትም እንዴ ....እኛ ያደግንበት ባህል ወግ አለ ዮቱብ ይከፉላል ተብሎ የሰው ነፉስ እያየን ማጥፉት ነው የቀራችሁ ለነገሩ......ታሳዝናላችሁ 😢😢😢😢😢

  • @ombelal9376
    @ombelal9376 Рік тому +4

    ሄሉዬ የኔ ቆጆ እደዛሬ ሥቄ አላቅም ናቲ እደ ዘመኖች ወንዶች አደለም ሄሉ ታድለሻል💞

  • @AaAa-db4dy
    @AaAa-db4dy Рік тому +1

    ኧረተው ናቲ ሶርፋት ነቃበል ዳርዳርአለይ😂😂😂😂የመዳምቅመሞች እደናችሁ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +5

    እፈረት እሚባል ነገር ቀረ😂😂😂😂😂

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому

    እሱን አለማድነቅ አይቻልም አንቺ ግን እንደ ሴትነትሸ ማፈር የሚባል ነገር ይኑርሸ ሚዲያ መሆኑን አትዘንጊ ገና ለላይክ ብለሸ አትዋረጂ ሴት ልጅ አፈር ሰትል ነው ደሰ የሚለው ሔሉ በርቺ ጉበዝ የምትሉ ሰዎች ጤነኛ አትመሰሉኝም

  • @teyba577
    @teyba577 Рік тому +8

    ወይኔ ቆይ ወንድምሽ ድሮ እንደዛ ሲቆጣጠርሽ እንዳነበረ አሁን ምነው አለ ምነው አይንሽ በጨው አጥበሽ አይ የመጨረሻ ዘመን😢

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 Рік тому

      እሺ አትልውም ይመስለኛል ባለጌ ነች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому +1

    እውነት ትዋደዳላችሑ የውነት ፍቅር ይገርማል ይሔንን ያሕል ፈተና መፈተን ምን አሥፈለገሽ አልተመቸኘም አላይም ለምን ፕራንክሽ ምን እንደፈለግሽ ያሥታውቃል ለፃፍኩት እንዳትበሣጪ የኔ ሐሣብነው ወንድ ወንድነው🥰

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +11

    እይ እብሮ ተንቶ ፍራንክ እላምንም እትዋሺ ሂሎ 😂😂😂😂

  • @RahmatMohammad-q1i
    @RahmatMohammad-q1i Рік тому +2

    ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ለሚዲያዉ ተይዉ ቤተሰብሽ ማሸማቀቁ ጥሩ ነዉ እኔ አደል ከወድ ሊላ ሀገር ላድር ይቅርናወጥቼ አርፎጄ ብገባ ሳምት ሙሉ በግልምጫ ነዉ ማሳልፍ ያሳፎራል😢😢😢😢

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Рік тому

      Bitesbochwa yaw endsewa belgi nachew le UA-cam genzb silu menem neger ke maderg wedhula ayelum

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ Рік тому +3

    ቢስሚላህ ምን አይነት ስርአት ያለው ልጅ ነው አላህ ይጠብቅህ ናቲ ተባረክ

    • @itru6056
      @itru6056 Рік тому

      ተባረክ😂😂😂😂😂😂😊😊🤔🤔👉❌❌❌❌❌

    • @Fikirte-nh2lr
      @Fikirte-nh2lr Рік тому

      በጣም ታስጠያለሽ ወራዳ ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ ልጁ ግን በጣም ጨዋ ስርዐት ያለዉ ነዉ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድ መገኘቱ ይገርማል ተባረክ

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 Рік тому

    ያልበላህ ያትከክ 😂😂😂የምር ግራ ገባው😂😂😂😂😂

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Рік тому +2

    እመኑኚ እቃው ኩልሺነው😂😂😂😂 ወንድልጂ እንካ ተብሎ እንቢ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @eses143
    @eses143 Рік тому +1

    አፈር ብይ ብር አሳበደሺ እናትሺ አባትሺ እንድህ እንድትሆኒ ለቀቁሺ በጣም አሰቀያሚ ነሺ ያገራችንን ባህል አትወክይም ሰድ ነሺ እሺ

  • @aleemamohammad5774
    @aleemamohammad5774 Рік тому +41

    ቀጫጫ አንድም ቀን ቁም ነገር ሳሰሪ 50ሽ ልገቢነው በፕራንክ ብቻ እድሜ ለኛ ለማዳም ቅመሞች አመስግነሽን እኳአታውቂም

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ

    አሁን ወንድ ነው በዛ ላይ ወጣት ነው ቢሠራላት የማን ያለህ ይባላል😂😂😂😂😂😂አረ ሸም ሔሉ አንቺ ሉሲ ድንቅ ነሽ😮😅😅😅😅

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Рік тому +6

    😂😂😂ናቲ ከት ብሎ ሲስቅ እኔም ከሱ እኩል ለማንኛውም ጀግና ነህ ከ18አመት በታች ማየት አይቻልም😂😂😂

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Рік тому +2

    ወይ,ብልግና በጣም ልዩ ልጅ ነህ በእዉነት ሄለን ግን በቃ ነዉር ቀረ በቃ

  • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ

    የመዳም ቅሞሞች እንዴትናቹ እኔ የሆነ ነገር ሲሰማ ልቤ ቀጥ ይላል ምን ላድርግ 😢😢ዛሬ ዶሞ የራጎ ነገር የየመን ነገር ያሳስበኛል 😢

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Рік тому +5

    አንቺ ፕራክ ብለሽ በዘው ጭልጥ እንዳትይ ወንዶች በእንደዚህ አይነት ነገር ከበድ ናቸው

  • @እግዛብሔርእረኛየነው

    እጭ ልቦና ይስጥሽ ስርኣት ኣልባ እስቲ ከወንድምሽ ተማሪ 😢😢😢 እንደዚ ነገር ተመልካች መጥፋፎ ነው ብለን ካልነገርናቸው እነሱ ሱካር እየጣማቸው ሌላ ነገር ያረጋሉ ኡፍፍፍ በስንት እንቃጠል

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +2

    🤣🤣🤣ሂሉ ተጫወቺበት ብቻ ናቲ ፍረዱብሀል ቻለዉ አንተም አስደንግጣት ከጋብቻ በፊት ሀራም ነዉ ❤ተጋቡ በቃ ሂሉ አልቻለችም😋

    • @AAa-lm5fv
      @AAa-lm5fv Рік тому

      ሄሉ🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Рік тому +20

    አይግዜ ወዱው አይናፍረ ሴቱው አይናአውጣ የሆነበት ወቅት

  • @zaharz611
    @zaharz611 Рік тому +1

    ከዛሬ ወንዶች ወላሒ ጎበዝ ነህ አይ ሔሉ😂😂❤❤

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 Рік тому +6

    በስማም ምን አይነት ስራ ነው ይህ ነገር ጥሩ ነው ለቤተሰብ😢😢😢😢 አረ እፈሪ ሆይ 😢😢😢

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Рік тому +1

    ተው እንጂ ናቲ ብንጣላስ ትላለህ እንዴ እኛ የእናንተን ብዙ ነገር እየጠበቅን ሆሆሆ ኧረ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን

  • @maa6428
    @maa6428 Рік тому +3

    እስኪ እነይህን ጥዶች የሚወድ ካለ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤😊😊

  • @wesnemekonen3775
    @wesnemekonen3775 Рік тому

    Getan betam edlegna nesh nati anten yalmdnek ayichalim getan libam wende tebarek 🥰🥰🥰🥰yante aynetu shiiiiiiiiii yiweld ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله Рік тому +9

    የዛሬው አያስቅም ይሄ ከድበር ያለፈነው. እፍረትነው 😢😢😢😢አይ ጊዜ😢😢😢

  • @tjg2527
    @tjg2527 Рік тому +1

    መገን ሔሉ❤❤❤❤❤❤እፍረትየሜባለዉ ጠፋ ዘድሮ ግን😊