Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦሮሚያ ለም ነው እኛ ጋር አለ እጂ ነጭ የሆነ ጀግና ሴት በርች❤❤❤
ጥበበኛ ሴት!!!🎉❤❤❤ ባልየውም አረፈ!!!
ከበረቶች በሙሉ ከምታቀርቡት ይህ በረት ብቻ አየር ማሰገብያ ብርሃን ማሰገቢያ ያለዉ በረት የዝህችን ቆንጆ ገበሬ ነዉ ያየሁትቀረ የምለዉ እነዚህ የፈረንጅ ላሞችረ😊ጋ ያሉ ሰለሆኑ መታሰር የለባቸዉም አንዷ ላም ሰፊ ቦታ እንዳትይዝ ለአንድ ላም የሚበቃትን ቦታ ለክተሻ አጥር በመዳዳዉ ሰርተሸ አንገታቸዉን ከማሰር ገላግያቸዉ። በጎንና በጎን ባሉ ሁለት አጥር ዉሰጥ አንዲት ላም ብቻ የሚይዝ ቦታ ከሆነ አምሳ አጥር ብትሰሪ ሁላቸዉም አንዳንድ ማደርያ ቦታ ይኖራቸዋል ይኖራቸዋልሌላዉ ትልቁ ምክሬ ባዬጋዝ ሰሩ አንደኛ ሙቅ ዉሃ ለማሞቅ ለገላ መታጠብያ፤ ለእንጀራና ለምግብ መሰርያ የሚሆን ነዳጅ ጋዝ ለማግኘት ሲቀጥል የባዬጋዙ ተረፈ ምርት ትልቅ ማዳበርያ ነዉ ባልሸ ገበሬ ሰለሆነ የኬሚካል መርዛማ ማዳበርያ በጣም በዉድ ከሚጠቀም ይህንን የባዬጋዝ surely ቢጠቀም መሬተ ወደ ጨዋማነት አይቀየርም ነበር
መካሪ አያሳጣሽ
Bravo my sister. Please use appropriate PPE for health and safety purposes.
ዋዉዉዉዉ ለናቶቻች ብርታት
አንደኛ ጀግኒት
❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ እኔም ላሞችን መግዛት እፈልጋለሁ ኬት ነው የማገኛቸው jabadhu hadhakoo attii aniis sa'aa anaannii bitachun barbadaa essaa argaachun andahaa?
Anbesa berchi tebebegna set
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ኦሮሚያ ለም ነው እኛ ጋር አለ እጂ ነጭ የሆነ ጀግና ሴት በርች❤❤❤
ጥበበኛ ሴት!!!🎉❤❤❤ ባልየውም አረፈ!!!
ከበረቶች በሙሉ ከምታቀርቡት ይህ በረት ብቻ አየር ማሰገብያ ብርሃን ማሰገቢያ ያለዉ በረት የዝህችን ቆንጆ ገበሬ ነዉ ያየሁት
ቀረ የምለዉ እነዚህ የፈረንጅ ላሞችረ😊ጋ ያሉ ሰለሆኑ መታሰር የለባቸዉም አንዷ ላም ሰፊ ቦታ እንዳትይዝ ለአንድ ላም የሚበቃትን ቦታ ለክተሻ አጥር በመዳዳዉ ሰርተሸ አንገታቸዉን ከማሰር ገላግያቸዉ። በጎንና በጎን ባሉ ሁለት አጥር ዉሰጥ አንዲት ላም ብቻ የሚይዝ ቦታ ከሆነ አምሳ አጥር ብትሰሪ ሁላቸዉም አንዳንድ ማደርያ ቦታ ይኖራቸዋል ይኖራቸዋል
ሌላዉ ትልቁ ምክሬ ባዬጋዝ ሰሩ አንደኛ ሙቅ ዉሃ ለማሞቅ ለገላ መታጠብያ፤ ለእንጀራና ለምግብ መሰርያ የሚሆን ነዳጅ ጋዝ ለማግኘት ሲቀጥል የባዬጋዙ ተረፈ ምርት ትልቅ ማዳበርያ ነዉ ባልሸ ገበሬ ሰለሆነ የኬሚካል መርዛማ ማዳበርያ በጣም በዉድ ከሚጠቀም ይህንን የባዬጋዝ surely ቢጠቀም መሬተ ወደ ጨዋማነት አይቀየርም ነበር
መካሪ አያሳጣሽ
Bravo my sister. Please use appropriate PPE for health and safety purposes.
ዋዉዉዉዉ ለናቶቻች ብርታት
አንደኛ ጀግኒት
❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ እኔም ላሞችን መግዛት እፈልጋለሁ ኬት ነው የማገኛቸው
jabadhu hadhakoo attii aniis sa'aa anaannii bitachun barbadaa essaa argaachun andahaa?
Anbesa berchi tebebegna set
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😍😍😍😍😍😍😍😍😍