EBC PROGRAMS
EBC PROGRAMS
  • 502
  • 1 541 055

Відео

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ - ነጸብራቅ
Переглядів 1992 години тому
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ - ነጸብራቅ
ወደ ገጠር- ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም
Переглядів 83314 годин тому
ወደ ገጠር- ልማታዊ ሴፍቲኔት በሲዳማ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች
ኢትዮ ቢዝነስ:- ገሊላ ጫማ ፍብሪካ በቦሌ ለሚ ልዮ ኢኮኖሚ ዞን
Переглядів 2,5 тис.14 годин тому
በቦሌ ለሚ ልዮ ኢኮኖሚ ዞን እየገቡ ያሉ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በስራ ላይ የሚገኘው የገሊላ ጫማ ፍብሪካ ቅኝት
ኑሮ በዘዴ፡- ህልምን ወደ ተግባር
Переглядів 1 тис.16 годин тому
በአዳማ ከተማ በጋርመንት ስራ ላይ የተሰማሩ ወጣት ስራ ፈጣሪዎች ላይ ያተኮረ ዝግጅት
"ያልተነገሩ የአፍሪካ ግብርና ታሪኮች" ፀደቀ አባተ (ዶ/ር) የግብርና ተመራማሪ |አዲስ ገበያ|
Переглядів 61119 годин тому
የኢትዮጵያ ግብርና ጉዞና አዳዲስ ጅማሮዎች በምሁሩ እይታ
የጥምቀት በዓልን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሚካኤል የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ጋር
Переглядів 8221 годину тому
የጥምቀት በዓልን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሚካኤል የአረጋውያን መርጃ ማዕከል ጋር
ሰዋዊ ዝግጅት ለገና በዓል ቤተሰቦችን ጎበኘ
Переглядів 7921 годину тому
ሰዋዊ ዝግጅት ለገና በዓል ቤተሰቦችን ጎበኘ
ሰዋዊ- መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው
Переглядів 83День тому
ከመስጠት በጎአድራጎት ድርጅት መስራች ገነት ዋቅቶላ ጋር የተደረገ ቆይታ
ጠንክሬ ልጆቸን ባላሳድግ የእኔ እጣ ምን ይሆን ነበር ?አበበች ቶላ (ማሚ)
Переглядів 112День тому
ስለ'ሷ- ጠንክሬ ልጆቸን ባላሳድግ የእኔ እጣ ምን ይሆን ነበር ?አበበች ቶላ (ማሚ)
የማርሻል አርት ጀማሪዎቹ የስፖርት ሰዎች
Переглядів 54921 день тому
የማርሻል አርት ጀማሪዎቹ የስፖርት ሰዎች
ወደ ገጠር :- ጓሮ ያፈራውን!
Переглядів 1,5 тис.21 день тому
በአርሲ ዞን ሎዴ ሄጦሳ ወረዳ በመኖሪያ ቤታቸው ዙሪያ በሚገኙ ክፍት ቦታዎች ላይ አትክልትና ፍራፍሬ በማልማት እንዲሁም ንብ በማነብ እና ዶሮ በማርባት በምግብ አቅርቦት ራሳቸውን ለመቻል ጥረት የሚያደርጉ አርሶ አደሮችን ተሞክሮ የሚቃኝ ዝግጅት።
ጤናዎ በቤትዎ-የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት #etv #DOTSTREAM #EBC #Ethiopia
Переглядів 39821 день тому
ጤናዎ በቤትዎ-የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት #etv #DOTSTREAM #EBC #Ethiopia
አዲስ ገበያ- የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ የሁለት ዓመት ጉዞ
Переглядів 1,2 тис.21 день тому
የወጪና ገቢን ንግድ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ወደብ እና ተርሚናል እንቅስቃሴ #etv #DOTSTREAM #EBC #Ethiopia
ነፀብራቅ- የሳምንቱ የመገናኛ ብዙኃን ትኩረቶች #habesha #etv #DOTSTREAM #EBC #Ethiopia
Переглядів 11021 день тому
ነፀብራቅ- የሳምንቱ የመገናኛ ብዙኃን ትኩረቶች #etv #DOTSTREAM #EBC #Ethiopia
የቁርጥ ቀን ልጅ (ብ/ጀ ለገሰ ተፈራ )
Переглядів 2,8 тис.21 день тому
የቁርጥ ቀን ልጅ (ብ/ጀ ለገሰ ተፈራ )
የክርስቶስ ልደት ለሰው ልጆች ምን ማለት ነው - የቤተሰብ ጊዜ
Переглядів 7 тис.21 день тому
የክርስቶስ ልደት ለሰው ልጆች ምን ማለት ነው - የቤተሰብ ጊዜ
ግብይትዎን በገና ኤክስፖ
Переглядів 2 тис.28 днів тому
ግብይትዎን በገና ኤክስፖ
ከጉሊት እስከ ሱፐርማርኬት ያሉ የገና ገበያ አማራጮች
Переглядів 6 тис.28 днів тому
ከጉሊት እስከ ሱፐርማርኬት ያሉ የገና ገበያ አማራጮች
ምግብዎን በቤትዎ
Переглядів 3,6 тис.28 днів тому
ምግብዎን በቤትዎ
የገና ስጦታ
Переглядів 49828 днів тому
የገና ስጦታ
ከተሜው ከሸማችነት ወደ አቅራቢነት እየመጣ ነው
Переглядів 10 тис.28 днів тому
ከተሜው ከሸማችነት ወደ አቅራቢነት እየመጣ ነው
ነፀብራቅ - ሰሞነኛው የመሬት መንቀጥቀጥ
Переглядів 4,2 тис.28 днів тому
ነፀብራቅ - ሰሞነኛው የመሬት መንቀጥቀጥ
ስለሷ: "በገንዘብ ማጣት ፍትህ ሲጎደል ያማል" ጠበቃና የህግ አማካሪ አዲስ መሐመድ
Переглядів 78428 днів тому
ስለሷ: "በገንዘብ ማጣት ፍትህ ሲጎደል ያማል" ጠበቃና የህግ አማካሪ አዲስ መሐመድ
ቤተሰባውያን - ታላቁ የአፍሪካውያን ሰርግ...የሺህ ጋብቻ!
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
ቤተሰባውያን - ታላቁ የአፍሪካውያን ሰርግ...የሺህ ጋብቻ!
ኑሮ በዘዴ- ኮዲንግ
Переглядів 2,7 тис.Місяць тому
ኑሮ በዘዴ- ኮዲንግ
ኢትዮ ቢዝነስ - ከማሳ እስከ ጎተራ በአንድ ትራክተር
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ኢትዮ ቢዝነስ - ከማሳ እስከ ጎተራ በአንድ ትራክተር
ጉዞ - ከሀገር መሪዎች እስከ ሳይንቲስቶች የተማሩበት
Переглядів 2,2 тис.Місяць тому
ጉዞ - ከሀገር መሪዎች እስከ ሳይንቲስቶች የተማሩበት
የባህር በር ለኢትዮጵያ ቅንጦት ወይስ ህልውና ? /አዲስ ገበያ/
Переглядів 440Місяць тому
የባህር በር ለኢትዮጵያ ቅንጦት ወይስ ህልውና ? /አዲስ ገበያ/
ወደ ገጠር:- ወንዞች እንደ ዝናብ!
Переглядів 2,1 тис.Місяць тому
ወደ ገጠር:- ወንዞች እንደ ዝናብ!

КОМЕНТАРІ

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 4 години тому

    🤣🤣🤣🤣 ሥራ እናቁም ስንሸና እንዋል

  • @meronabate-p6t
    @meronabate-p6t 8 годин тому

    tanks for helping 🎉

  • @mulugetabezuwork8713
    @mulugetabezuwork8713 9 годин тому

    ከ20 ደቂቃ በላይ አስቁሞ መጠየቅ አይከብድም? ከመጀመሪያው ቁጭ አርገህ ብትጠይቅ ጥሩ ነው

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 11 годин тому

    Very helpfull!, thank you

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 13 годин тому

    በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከነቤተሰቦቻችሑ

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 16 годин тому

    ጋዜጠኞች ፈታ በሉ እንዴ ምንድነው ጭብጥ ብሎ መቆም

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 дні тому

    ትሸክሜከውጭመምጣት ተገላገልክኝ ተመስገን ለሃገራችን ማከፍፈል ቅድምያ ይሰጥልን ምክንያቱም ለማርክ ሲባል እኛ ሃገር የተመረተውን መልስን ከውጭ መግዛት በጣም ነው ነው የከሸፍነው የጣልያን ሜርክ ይፃፍና የጣልያን ጫማ እየተባለ ኢትዮጵያውያን እንገዛለን 😅😅😅

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 2 дні тому

    ትሸክሜከውጭመምጣት ተገላገልክኝ ተመስገን ለሃገራችን ማከፍፈል ቅድምያ ይሰጥልን ምክንያቱም ለማርክ ሲባል እኛ ሃገር የተመረተውን መልስን ከውጭ መግዛት በጣም ነው ነው የከሸፍነው

  • @AbebechTeshome-c1f
    @AbebechTeshome-c1f 3 дні тому

    Wow 👌

  • @AsnakuDejen
    @AsnakuDejen 3 дні тому

    እሟሆይ ርጅም እድሜ ይስጥወት

  • @AbbyTiberias-uc5si
    @AbbyTiberias-uc5si 3 дні тому

    💖👍

  • @TirsewAanderge
    @TirsewAanderge 5 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 5 днів тому

    If corruption is not too bad, I would love to invest in Ethiopia. I am an investor in America 🇺🇸

  • @Gelilagirma-t6v
    @Gelilagirma-t6v 6 днів тому

    God bless you. And your family's.

  • @eshetesolomon4784
    @eshetesolomon4784 6 днів тому

    ትክክለኛ አስተሳሰብና መነሻ ፍልስፍና ነው። የዛሬ 40 አመት የነበረው የእርሻ ትምህርት ዛሬ ላይ ሊቀጥል ይገባል ወይ?! እኔ የዛሬ 45 ዓመት የተማርኩት ትምህርት አሁን ላለው የሕዝብ ቁጥር፤ አየርንብረት ለውጥ ፤ የአስተዳደርና የፓለቲካ አስተሳሰብ የአገሪቱን አጠቃላይ የእርሻና የተፈጥሮ ሐብት ወዘተ መሰረት ያደረገ ሊሆን ይገባዋል ።

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 6 днів тому

    Wonderful great job be strong

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 7 днів тому

    Ethiopia is working. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @henockassefa3175
    @henockassefa3175 7 днів тому

    Jegnawoch! Jegnoch!

    • @henockassefa3175
      @henockassefa3175 7 днів тому

      EBC needs to promote such businesses by adding their contact information

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 7 днів тому

    እርጥብ ሥጋ በእጁ ሲያነሳ አይቼ ወዲያው ውድቅ አደረኩት:: 👎👎👎

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 7 днів тому

    Etv teru new yeserachut

  • @LeulMekonnen-o7s
    @LeulMekonnen-o7s 8 днів тому

    5:46

  • @LeulMekonnen-o7s
    @LeulMekonnen-o7s 8 днів тому

    ስልክ ስጡን

  • @ayelebekerie2077
    @ayelebekerie2077 8 днів тому

    Congratulations, Dr Tsedeke on the publication of your timely book! Teff, Wheat and Maize are food crops that are getting institutional attention. That is the right thing to do. I also like the idea that there is an attempt to be Africa-centered in food production and sufficency.

  • @semiraArarsis
    @semiraArarsis 9 днів тому

    ወንድሜ በአረብ ሀገር እየተሳቃየ ነዉ መርፌም ኪኒንም ይሰጡታል ለጊዜ የተወዉና መልሶ ያመዋል እባክህ ደክቶር መፍቴሄ ካለህ😢

  • @anteneh41
    @anteneh41 12 днів тому

    ፀደቀ ግን ለዚህ😮 ቦታ😮 አትመጥንም የፈጠራ ኤይቲክሱ ፈፅሞ የለህም ውጣ ከዚህ

  • @AminuJemal-u1c
    @AminuJemal-u1c 14 днів тому

    ስልክ ቁጥር

  • @hiwothoffmann3431
    @hiwothoffmann3431 16 днів тому

    Dear Dr. Salomon Gesa, I saw your video on eye medicine and was impressed by your explanations and the possibilities you show. My mother is seventy years old, she has lost an eye on her right side and so far the doctors have told us that nothing more can be done. However, after watching your video, I have gained hope and am wondering if there is a way to help her - perhaps through an operation or a special examination. Could we make an appointment with you to discuss her situation in more detail? I would be very happy to receive an answer or a suggestion from you. Thank you in advance! Kind regards Hiwot Hoffmann

  • @Ssfd-k7g
    @Ssfd-k7g 19 днів тому

    ?????

  • @puffns
    @puffns 20 днів тому

    የኔ ብሩህ ወንድም! ስለ ቻርጅ መደረግ ጥያቄው የገባው አይመስልም። በwireless ይሆን ዋናውን ባትሪ ቻርጅ የሚያደርገው ወይንስ ቁልቁለት በመንዳት ነው (😂) ቻርጅ የሚያደርገው ? "ቻርጂንግ ፖርቱ የቱ ጋ ነው?" "እቤትህ ነው ወይንስ ጋራጅህ ቻርጅ የምታደርገው?" "የቻርጂንግ ገመዱን አሳየን?" ቢሉት ይሻል ነበር ልበል?

  • @YoditDegefa-j9g
    @YoditDegefa-j9g 20 днів тому

    ኢቲቪ እንኳን ጌታ እየሱስን ለማክበር አበቃችው! ደስ እላችሁኝ:

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 20 днів тому

    ቁም ነገሩን በደንብ እዲሰማን ሙዚቃዉን ብታቆሙ ምን ኣለበት።

  • @lidettekeba2267
    @lidettekeba2267 21 день тому

    . ሁላችሁም በዚህ የተጋበዛችሁ ስለጌታ መወለድ የጠየቀችውም የተናገራቹት.እግዚአብሔር ይባርካችሁ, እና ኢየሱስ ይወዳችኋል!።

  • @lidettekeba2267
    @lidettekeba2267 21 день тому

    ወንድሞቻችን ጥላሁን እና አቤነዘር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!።

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 21 день тому

    Hulum zega yemnorya beta ena mesrya bota wunm yegaro ataklt malmya mesest alebachew

  • @chernetmemire1252
    @chernetmemire1252 21 день тому

    innegni kesawust ke agelgay TILE zare bizu temirewalu biye amnalehu, be kirbu Getan yikebelalu bay negn! yihenin Le agelgay Tile yegelete amlak yimegen!!!!!

  • @bereketkitaba6536
    @bereketkitaba6536 21 день тому

    ከቆሻሻ ጋር መኖር የለመደ ዳኛ ዛሬ ተለዩ:: ታጠቡ

  • @bethelhemhailu5371
    @bethelhemhailu5371 22 дні тому

    Well presented and narrated. Thank you EBC

  • @FiqaduAgabos
    @FiqaduAgabos 22 дні тому

    አንድ ያድርገን! ደስ ይላል ! ሁላችሁንም እግዚኣብሔር ያክብርልኝ ።

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 22 дні тому

    Gemedaf gala borko

  • @rohobotkolaso2742
    @rohobotkolaso2742 22 дні тому

    All are our brother and sisters in kingdom of God thanks

  • @NibretFikadu-j5z
    @NibretFikadu-j5z 22 дні тому

    all are good but Orthodox is better

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 22 дні тому

    ይድረስ ለክቡር የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ!! ሁለት ሚሊዮን የከምባታ ዞን ነዋሪ ህዝብ በመንገድ እጦት ነግዶ እራሱን መርዳት እንዳይችል ሆኗል። የይስሙላ መንገድ አፈር ተቆፍሮ ክረምት በጭቃ በጋ በአቧራ የትም እንዳይንቀሳቀስ ተደርጓል ። መንግስት በተለያዩ ክልሎች ትላልቅ ልማቶችን በፍጥነት ጨርሶ ሲያስመርቅ በቲቪ አመለክታለሁ። በተላይ ህገወጥ መሳሪያ የታጠቁ አክራሪ ዘረኞች በሚንቀሳቀሱባቸው አከባቢዎች ከፍተኛ በጀት ተይዞ መሰረተ ልማቶች በፍጥነት ተሰርተው በወራት ዕድሜ ሲመርቁ አመለክታለሁ፤ነገር ግን በሰላማዊ መንገድ የልማት ጥያቄ ለሚጠይቅ ህዝብ ተገቢ ምላሽ አይሰጠውም። በጣም ያሳዝናል !! ሰላም ወዳድ ታታሪ ህብረተሠብ እንደ ፈሪ መቆጠር አግባብ አይደለም። እርሶ አገር መሪነት ስልጣን ከመጡበት ከመጀመሪያዋ ቀን ጀምሮ የማልቀየር ደጋፊ ነኝ። ይህቺን አጭር ፅሁፍ ለመፀፍ ያስገደደኝ የከምባታ ዞን ህዝብ በመንገድ እጦት እየደረሰበት ያለው ኢፍትሐዊነት ነው። በህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ እንግልትና በደል እየደረሰበት የሚገኛው በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ትኩረት ባለመሰጠቱ ምክንያት የኢኮኖሚያዊና ሞራላዊ በደል ደርሶብናል። ከዚህ በላይ ለመግለፅ በተሞከረው አገላለፅ የቃላት ግድፈቶች ቢገኙ በራሴና በመንገድ እጦት ስቃይ ውስጥ በሚገኙ ህዝቦች ስም ከወዲሁ ይቅርታ አድርጉልኝ። ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን እግዚአብሔር አምላክ ይበረክ !!! ደስታ ኤርገኖ

  • @BabyFikru
    @BabyFikru 22 дні тому

    Prophet tilhaun great of all time❤⌚

  • @tetohaile3743
    @tetohaile3743 22 дні тому

    Neby tila egzyaber ybarke wow

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje 23 дні тому

    Dn abeln lemadamet new yegebahut

  • @israelalge
    @israelalge 23 дні тому

    ሐዋርያት 4 ¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን። ¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው። ¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

  • @israelalge
    @israelalge 23 дні тому

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

  • @israelalge
    @israelalge 23 дні тому

    Wow ነብይ ጥላሁን ድንቅ የዘመኑ ጳውሎስ ድንቅ አስተማሪ ስታስተምር መንፈስ ቅዱስ ካንተ ጋር አለ ተባረክልን

  • @lydiagossaye9023
    @lydiagossaye9023 23 дні тому

    My guy is freezing in the middle😂

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 23 дні тому

    መጣልን ጌታ ሊጎበኘን ቤዛ ሊሆንልን ከሀጢአት እኛኑ ሊያድን ቃል ስጋ ሆነና ከድንግል ተወለደልን🙌 ጥሌ እና ኤቢ ተባረኩልኝ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የመጣ እርሱም እየሱስ ክርስቶስ ነው🙌