#ethiopia
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #ethiopian #የመደራጀት ነፃነት ከ10ሺ ይጀምራል?
በቀጣዩ ዓመት የፌዴራል እና የክልሎች ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከገዢው ፓርቲ በቀር ከተቃዋሚዎች አንፃር ይሄ ነው የሚባል እና በይፋ የተጀመረ ዝግጅት አይታይም፡፡ ይልቁንም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ረቂቅ ላይ ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰብስቦ ውይይት እንዳካሄደ ሰምተናል፡፡
አዋጁ ምን አዲስ ነገር ይዟል? ቀጣዩ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሓዊ እና ተአማኒ እንዲሆን/እንዳይሆን የሚያሳድረው ተጽእኖ ምን ይሆናል? በተለይም በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና በዜጎች የመደራጀት ነፃነት ላይ የሚደነቅራቸው እንቅፋቶች ምን ምንድን ናቸው? በምን መልኩስ መታረም አለባቸው?
ሰሎሞን ሹምዬ አዋጁ አሉበት የሚላቸውን ችግሮች አንቀጽ በአንቀጽ እያነሳ ነፃ ሃሳቦቹን በነፃነት ያጋራል፡፡ የምርጫ ባለቤት ሕዝብ በመሆኑ ለሕዝብ ግንዛቤ እና ውሳኔ መነሻ የሚሆኑ ነጥቦችን በማንሳት፤ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ለውይይት ይጋብዛል፡፡ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ እና ተአማኒነት ያለው የሚሆነው በሕዝብ የነቃ ተሳትፎ እንጂ በገዢ ፓርቲ መልካም ፈቃድ ስላልሆነ በያላችሁበት በንቃት እንደምትወያዩበት፤ የተሻሉ የመፍትሔ ሃሳቦችንም እንደምታፈልቁ እናምናለን፡፡ ሁሌም ቢሆን የተሻለ ሃሳብ እና አሠራር አለ፡፡ ለሰላም በሰላም ብቻ!
ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
#andebet #peace #amhara #tigray #oromia #ethiopianeconomy #entrepreneurship #ethiopianbusiness #gebeyanu #wulo #solomonshumiye #humanrights #humanity #ethiopianmedia #reality show #explore #ethiopianmedia #shay buna #ebc #canada #usa
Click the following links for more videos from GEBEYANU
/ @gebeyanu
/ @gebeyanu
በቀጣዩ ዓመት የፌዴራል እና የክልሎች ምርጫ እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡ ይሁን እንጂ ከገዢው ፓርቲ በቀር ከተቃዋሚዎች አንፃር ይሄ ነው የሚባል እና በይፋ የተጀመረ ዝግጅት አይታይም፡፡ ይልቁንም ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አዲስ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ ረቂቅ ላይ ሁሉንም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰብስቦ ውይይት እንዳካሄደ ሰምተናል፡፡
አዋጁ ምን አዲስ ነገር ይዟል? ቀጣዩ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሓዊ እና ተአማኒ እንዲሆን/እንዳይሆን የሚያሳድረው ተጽእኖ ምን ይሆናል? በተለይም በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና በዜጎች የመደራጀት ነፃነት ላይ የሚደነቅራቸው እንቅፋቶች ምን ምንድን ናቸው? በምን መልኩስ መታረም አለባቸው?
ሰሎሞን ሹምዬ አዋጁ አሉበት የሚላቸውን ችግሮች አንቀጽ በአንቀጽ እያነሳ ነፃ ሃሳቦቹን በነፃነት ያጋራል፡፡ የምርጫ ባለቤት ሕዝብ በመሆኑ ለሕዝብ ግንዛቤ እና ውሳኔ መነሻ የሚሆኑ ነጥቦችን በማንሳት፤ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ለውይይት ይጋብዛል፡፡ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ እና ተአማኒነት ያለው የሚሆነው በሕዝብ የነቃ ተሳትፎ እንጂ በገዢ ፓርቲ መልካም ፈቃድ ስላልሆነ በያላችሁበት በንቃት እንደምትወያዩበት፤ የተሻሉ የመፍትሔ ሃሳቦችንም እንደምታፈልቁ እናምናለን፡፡ ሁሌም ቢሆን የተሻለ ሃሳብ እና አሠራር አለ፡፡ ለሰላም በሰላም ብቻ!
ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
ተቃዋሚው የሚሆነው የ ተላላኪው ድቃላ ስለሆነ ለጊዜው የሚቆሰቆስ የ 'ባርቲ' ድርጅት አይኖርም...የህዝቡ ምርጫው ብልጽግና ነው ....
PS; መደመር ይታደጋል ከመ ሰወር በሚል ጥሪ ተጀምሯል
ሠላም ሰለሞን እንኳን ደህና መጣህ ።
ሰለሞን ሁሌ ፍትሀዊ የሆነ ንግግርህን አደንቃለሁ ሁሌም ሀሳቦችህ ልክ ናቸው ሁሉም ሚዲያዎች ባንተ መንገድ በሰሩ አገር የህዝብን ንቃት ይቀይር ነበር
እንወድሃለን።
Mr sol I Love the way you see things I hope it’s not gone be different in time (big respect)👏
ሞክሼ እንኳን ደህና መጣህ የመርህ ሰው
Man of peace and knowledge .
Balanced idea with no double standards.
ያነሳሀቸው ሀሳቦች ሁሉ ተጠቃሚዎች ናቸው
ባለፈው ምርጫ ሀያና ሰላሳ ካርድ በአንድ ሰው እጅ ነበር
Sol i really appriciate you!
Berta
የመራጮች መታወቂያንና የምርጫ ካርድን በተመለከተ ያንሳሀውን ወድጄዋለሁ መልካም ሃሳብ ነው።
ምንም እንኳን በምርጫ ፖለቲካ ባላምንም
የተወስነ ቁጥር ተቀምጦ ፊርማ ፈርመው ማስገባት ፓርቲ ለመመስረት ተገቢ ነው ሃገር ለመምራት ሁለትና ሶስት ሆነህ ፓርቲ ነኝ ማለት አትችልም፣ መድራጀት መብት ቢሆንም ሁለትና ሶስት ሆነህ ከተደራጀህ እድር ምናምን ልትባል ትችላለህ እንጂ ፖለቲካ ፓርቲ አትባልም ለማንኛውም ሌሎች ሃገራትም ይህንን ይጠቀሙበታል
በአስተሳሰብ መደራጀት የሚለውን በጣም ትደጋግመዋለህ ምን ለማለት ነው? በቃ የኔ አስተሳሰብ የኦሮሞ ወይም የትግራይ ጉዳይ ነው ብል አስተሳሰብ አይደለም ማለት ነው? አስተሳሰብን እንዴት ነው የምትረዳው? ቀኝና ግራ ከሆነከ በቃ ሁለት ፓርቲ ብቻ ነው የሚያስፈልገው የምን የመደራጀት መብት ነው የምትጠይቀው ሂደህ የተደራጀው ላይ መግባት ነው
ሌላው ደቡብ ክልል ወደ 4 አካባቢ መከፋፈሉን የሰማህና የክልሎች ቁጥር የጨመረ መሆኑን የሰማህ አልመሰለኝምና የክልሎች ቁጥር ከፍ ብሏል
Sol you are our soul
Sol 👂
ታዛቢ እሚባሉት እነማን ናቸው በማን ይታውቃሉ ከመንግስት እውቅና ውቺ ናቸው
አቶ ሰለሞን ሹምዬ ክሪቲካል ነገሮችን አንስተህ ለመሞገት መሞከርህ ትክክለኛ ጥያቄ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ምን አልባትም ትክክለኛ መደላድል እየፈጠርክ ይመስለኛል
ነገር ግን አድሬስ ያደረከው ለምርጫ ቦርድ ከሆነ በዚህ መልኩ ማለትም የአንተን ዮቲዩብ የማየት እድል ይኖራቸዋል ወይ ?
በተጨማሪ በሌላ መንገድ በደብዳቤ ወይም በአካል ጥያቄወችህ ብታቀርብ የተሻለ ይመስለኛል
ሌላው እና ምን አልባት ያልተነሳው የሚመስለኝ ሚድያ አካባቢ ያሉ መሠረታዊ የፍትሃዊነት መብት አይተሃቸው ይሁን አላወቅኩም እኔ ድራፍቱ የለኝም
ሌላው የገዥው ፓርቲ ለድርጅቱ ከቀበሌ እስከ ክልል የሚጠቀማቸው የቢሮ ተያሠዥ ጉዳዮችን አይተሃቸው ይሁን የትኛውም በታ የመንግስትን ቤትና ንብረት ያለ ከልካይ እየጠቀመ እንዳለ አውቃለሁ አሁንስ በነበረው ይቀጥላል ወይስ ለውጥ አለ?
❤❤❤❤❤❤
Shemaqi banda neh.
ምን ብትተማመን ነው ወንድሚ በዚህ ዘመን በድፍረት የምታወራው
ይመሰለኛል ውጭ አገር መሆን አለብህ ካልሆነ ግን ጋዚጠኞችን እሰር ቤቶች ባጣበበ ዘመን ይመሰለኛል ተረኛ ትመሰለኛለህ ጌታ ይጠብቅህ
እረ እረ ሰሌ ፖለቲከኛ ለመሆን በጭራሽ የተማረ መሆን የለበትም አይሆንምም እዝህ እኔ የምኖርበት አውሮፓ ውስጥ በጣም የሚተቹበት ዋናው ጉዳይ ያልተማሩ ማለት ሁለተኛ ደረጃ ለመጨረስ ስንት መክራ ያዩ ናቸው ፖለቲከኞች
Sol berta
How about 'Shay-Buna?
10000 ሰው ነው ????????????? ፓርቲ ለመመሥረት ???? 😅😄😄😄 its laughable really. and stupid too.
You're doing great however please avoid using English words while explaining in Amharic.
ኧረ በህግ! አማርኛውን አትጫወትበት። ቁጭ ብለን መነጋገር ካለብን እንጂ ከኖረብን አይባልም። (21:20 ደቂቃ አካባቢ) 🤔
betkikile
ሁሉም ሰው ፖለቲካ ባያወራ እመርጣለሁኝ
Endet nhe wedeme Solomon....
le mehonu ye wunet newu yetefekedewu mesferu yetekemetewu ? weyes netsanet setichalew dimokirasi ale lemalet newu ? yetara
Sol kante ga enem magez felgalew please 🙏 asawkegn
❤❤❤😂
ልፋ ቢልህ ነው
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ65 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
Le Ethiopia yemiyasfeligat enda China Ye and parti sirat bicha new minim ye parti gagata ayashatim.
bikatin ena fithin yemik bihon yemeretale manim yhun mat fithin yemik bihon yemeretal
1 ye mejrmeriyawu hsab leki newu be wuchiwu alem ye hulum parti ye teleyaye kelr alachewu yehen madregu le mekutrerim hone la le machiberber tiru hasab newu
Bizu women amerar tedrgo lewet almetam eko so it’s not about gender
አዘጋጁን ለማግኘት ከፈለጉ በ gebeyanu@gmail.com ወይም በሜሴንጀር እና ትዊተር ይጠቀሙ
endewum dims siset bemisetewu parti memezgen alebt
ke alem gar ye política chaweta le mamitat newu
ua-cam.com/channels/wc9uN_XoId84WZjM-eLsgw.html?si=S0AjwOGHtodlRMMK
sol le maberetatat eko mejemeriya yemidersewun tikat mekelakel erasu ena and hitsn sitdefer le dimts endiwetu netsanet ke mestet mejemer newu maberetatat kehone
you are controlled oppostion
አንተ ሠዉዮ መጥኔዉን ይስጥህ!!!
እንደዉ የቸፖሰቸዉን በየትነዉ ለመሆኑ ማንምአይደልእንዴ አፉን የሚከፍተዉ ካገርዉሰጥ እሰከዉጪ ተዉእንጂ ተደራጁና አንድሂኑ ለምርጫ ተዘጋጁ ነቀፊታዉን ተዉት በአለምላይ እንደዶክተር አብይ የሚሰደብ የለም በግድ ተግበሰብሶ አልመጣም ህዝብየመረጠዉ እንጂ በቃ ፈጣሪ መረጠዉ