"ሁለቱም ከሃዲዎች ናቸው"፣ "አንደኛው አሽከር ነው"፣ "ምርጫ ቦርድ አያገባውም"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
    x.com/ACM_Addis24
    t.me/+8dPbAqLe...

КОМЕНТАРІ • 48

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 4 години тому +1

    ልክ አለመሆኑን የምትገመግመው ከሀገር አንድነትና ከኢትዮጵያዊነት አንፃርና ዕውነቱ መዳፈን የለበትም የሚል ሰለሆነ በርታ

  • @onpoint..
    @onpoint.. 2 години тому +3

    ኤርሚያስ ይሄን የመሰለ ጭንቅላት ይዘህ በፅንፈኞች ታስረህ መቆየትህ ያስቆጨኛል... አሁን ትንተናህ ሁሉ ላንተ Natural ነው: በርታ

  • @atadesse
    @atadesse 4 години тому +3

    አብይን ለቀቅ ውገባችሁን ጠበቅ።❤❤❤

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 години тому +1

    Ermias you’re the voice of the people

  • @dofakemal7686
    @dofakemal7686 2 години тому +1

    የሕውሃትና ደጋፊዎቿ ነገር እንደዶሮ እን ካልበላውት ጭሬ ልድፋው አይነት ነው።

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 2 години тому +2

    እውነት ለመናገር በአሁኑ ሰዓት ኤርሚያስን ወደ አንድ አካል side ያዘ ብሎ የሚናገር ሰው በጣም ተሳስቷል ማንም ሊቀበለው አይችልም ጥሩ ሲሰራማ መመስከር አለብን እኔ አንዱና ዋንኛው ምስክር ነኝ ኤርሚያስ የያዘው መንገድ OK ! ነው በዚሁ ቀጥልበት ተመችቶናል ብዙዎቻችን ፡፡

  • @hailaytsige7944
    @hailaytsige7944 2 години тому +1

    Excellent

  • @hayudable3816
    @hayudable3816 4 години тому +1

    Ermiyas isn’t belongs to both side. He belongs to democratic Ethiopia.

  • @awtachewraya2890
    @awtachewraya2890 3 години тому +1

    Sibhat is already an old fart captive and 99.9% of Tigryans don't want to see him again so don't waste your breath on him man!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 3 години тому

    ወዯ አንቀፅ 39 ይህ ይሁን ልዩ. !!!!

  • @amanhailu9510
    @amanhailu9510 2 години тому

    Sibhat is right for loving the constitution at this critical time. Anything less is tantamount to disintegration of Ethiopia. But, it doesnt mean & he didnt say that amendment is not necessary. However, until the dust settles there is no any other option than respecting the constitution.

  • @ashenafig77
    @ashenafig77 3 години тому

    The place of the Creator in Ethiopian nationhood has to be defined appropriately. Excluding God from public arena in a country where more than 95% of the population are believers could be interpreted as secular totalitarianism. This should not disenfranchise the faithful. We need redefinition.

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 години тому

    Saklute Ermias 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yohannestemesgen8552
    @yohannestemesgen8552 4 години тому

    ሕገ መንግሥት ለስብሃት ነጋ እኮ አንቀጽ 39 ነው

  • @yonaslulu-j2z
    @yonaslulu-j2z Годину тому +1

    1

  • @berheabraha962
    @berheabraha962 2 години тому +1

    1

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 3 години тому

    Brother don't listen to those sibhat corrupted group living for their advantage, as i am tigraway not only to you but they are trying to bullish tegaru out frustration and out of desperate brother, there days are numbered sooner than later, it is a death bell 🔔

  • @mellll470
    @mellll470 5 годин тому

    ሰላም ኤርሚ

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 3 години тому +2

    ስብሀት እሚናገረውን አያቅም ተጋሩ አይሰማውም ከጥቂት አድዋዎች በቀር።።።222

    • @helenzewede3802
      @helenzewede3802 2 години тому

      Some people just open ur mouth out of proportion

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 2 години тому

      @@helenzewede3802 your pro only adwa ??? go

  • @amanuailgebremedhin6610
    @amanuailgebremedhin6610 Годину тому

    Eyalekesku neber 😭😭😭

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Годину тому

    ሁሉንም የገረመ ነገር ነው

  • @tadesselegese4236
    @tadesselegese4236 3 години тому

    ይኼ ማለት እንፎርማል ልደር ማለት ነው ኤርሚያስ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Годину тому

    የአማራን ጦርነት ማባባስ ለምን ተፈለገ?ዘመነ እውነት ለአማራ ተቆርቁሮ ነው ወይስ ሻብያ ከኋላው አለ?

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 2 години тому

    ኤርሚያስ እንደምን አደርክ አቶ ስብሀት በጦርነቱ ተማርከው ተጎትተው በወጡ ጊዜ ብዙም ተዳክመው ነበር የሚገርመው ከትክክለኛ ሰው የተሰማው መረጃ እገመንግስቱን ጠብቁት አደራ እያሉ እንደ ቅዠት እየለፈለፉ ነው የነበረው ሲባል ሰምቻለሁ አጣራ በእገመንግስቱ ሰነድ ላይ ምን እንዳስደገሙበት ይገርምሃል ወታደሮቻችን እራሳቸው ስብሃትን ብንይዘው ቀድሞ ምን ይናገራል ተባብለው ተወራርደው ስለእገ መንግስት ያወራል ብሎ የገመተ ወታደር እንደነበር ሰምቻለሁ፡፡

  • @mekonengebrmikaiyl3203
    @mekonengebrmikaiyl3203 3 години тому

    1

  • @mekonengebrmikaiyl3203
    @mekonengebrmikaiyl3203 4 години тому

    እስከ ዛሬየ በኤርሚያስ አትምጡብኝ እያልኩኝ ቆይቸ አሁን ምንልበል

    • @onpoint..
      @onpoint.. 2 години тому

      አንተም ልክ እንደ ኤርሚያስ ከእውነት ታረቅ... ትድናለህ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 4 години тому

    ይህ ሰው (አቦይ ስቤ) ለምድራችን ሠላም አንድት አስተዋጽዖ አበርክቷል ወይ?
    የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ኢያለቁ ነው ምንድነው መፍትሄው ተብሎ ሲጠየቁ የመለሱት መልስ ይረሳል?
    ለቂም በቀል ሳይሆን እንዲህው ለማስታወስ ያክል፡፡

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 2 години тому

    ኤርሚየሰ አንተም ከ16በላይ አልከው

  • @muluyeshumye6852
    @muluyeshumye6852 2 години тому

    ኤርሚያስ ስትወለድ መንታ ሁነህ ብትወለድ ጥሩ ነበር እላለሁ እደ ቴድኖ ብረት ጥንካሬ ይስጥህ
    ጥያቄ ተቀበለይ በረከት ስሞንን እተርቢ አድርግልን
    1ኛ። በመተካካት የነበረው ጠንካራደካማጎን
    ምክንያቱ ም የተኪው። ችግር ናየተተኪው ችግር አሁን ላለውችግር ተጠያቂው ማነው
    2ኛ በተለይ በረከት መጩን ይተነብያል ነገርግን ትንቢያ ብልሽት ሚያስከትል ከሆን ማስተካከል አይቻልም ነበር
    የነባሩ አመራር የህይወት የጉልበት ወዘተ መስዋት አየከፈለ የመጣ ሃይል ምቾት ፈላጊ የመሆን ጉዳይ የፈጠረው
    ተተኪው ስርቆትን ጎጠኝነትን ሙሰኝነትን ሌብነትን ባሃል እየሆነ መጥቶ የክራይ ስብሳቢነት ፖለቲካ ኢኮኖሚ የበላይነት ሰፍኖ
    ተተኪ ወጣቶችን ወደጦርነት እየማገደ ያለ ተጠያቂው ማነው

  • @mahammadsaid303
    @mahammadsaid303 Годину тому

    2

  • @HashimMuhyedin
    @HashimMuhyedin 2 години тому

    2

  • @yoomgamtessa4664
    @yoomgamtessa4664 3 години тому

    2

  • @adera9371
    @adera9371 4 години тому

    2

  • @begashawlesanu1672
    @begashawlesanu1672 4 години тому +2

    Why While Abiy committing crime you keep silent?

  • @seyidmohammed7845
    @seyidmohammed7845 Годину тому

    Nisha gebteh new wey torinetun yafafamew manes antenatal yemesaselu aydelachihum ende never koyitachhum bihon yetorinet mawekachihu tiru new never gin rasin chimir mewkes alebin man new smara Wana Mery tewagi na yejerba atint hono lelaw ethiopeawi ende siga teletafi hono tektay tewgi yihun bilen torinetun sinafafim endalnebern rasin kewekesa maglel yelebinim ergit torinet ketifat wuchi Lela te amir yelewum

  • @GenetGmedhinAmbaye
    @GenetGmedhinAmbaye 52 хвилини тому

    11111

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do 3 години тому

    Stalin 🤣🤣🤣

  • @MohammedAbdullah-fb7cn
    @MohammedAbdullah-fb7cn 2 години тому

    አብይ የመጣ ሰሞን esat ይሁን 360 አላስታውስም እያለህ ኦርቶዶክስ ስልጣን ሼር ማድረግ አለባት እና ሲሶዋን ማስከበር አለባት ብለህ እየተከራከርክ ነበር አሁን ለምን ቃልህን ቀየርክ?

  • @MohammedAbdullah-fb7cn
    @MohammedAbdullah-fb7cn 2 години тому

    አብይ የመጣ ሰሞን esat ይሁን 360 አላስታውስም እያለህ ኦርቶዶክስ ስልጣን ሼር ማድረግ አለባት እና ሲሶዋን ማስከበር አለባት ብለህ እየተከራከርክ ነበር አሁን ለምን ቃልህን ቀየርክ?

  • @Woyni-zp9jm
    @Woyni-zp9jm 3 години тому

    ኤ ር ሚ ለ ሁሉ መ ል ስ ሰ ተ ህ አ ት ዘ ል ክ ም ሀ ሳ ብህ ይ በ ተ ና ል

  • @behailuassefa8744
    @behailuassefa8744 4 години тому

    እንተም so ታበዛለህ

  • @mequaninttadesse1323
    @mequaninttadesse1323 3 години тому

    1111111