Great insight Ermi. Yes, the US General noticed Ethiopia's value in stabilizing EAST Africa. He emphasized that the Ethiopian Army is effective and crucial in Somalia. This is a blow to Ethiopia's enemies.
I am living in one of the towns in Amhara region where war is being taking place frequently. I agree with Ermias. He is telling the truth we know. The war is highly devastating the people economically and psychologically, apart from the sky rocketing death tolls everywhere.
ይህ ሚዲያ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውይንን ከመፈራረስና ከመተላለቅ የሚታደግ እንዲሁም የሀገርን ሕልውና የሚያስጠብቅ ሚዛናዊ የፍርድ መድረክ ነው ብዬ አምናለሁ ስለዚህ ኤርሚ የሚለው የፖለቲካ ትንታኔን በጥሞና እከታተላለሁ ላይክ ሼር አደርጋለሁ ኤርሚ ላይቭ ባገኝህና ደውዬ ባወራህ ደስ ባለኝ ስልክህም የለኝም በምን ሰዓት እንኳን እንደምትገባ እንኳን አላውቅም እንዲህ ያለ የፖለቲካ ሚዲያ መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው በፅንፈኞች ምክንያት እወድሀለሑ አከብርሐለሑ!!!❤❤❤

አቶ ኤርምያስ ሰዎች አቋምህን ልቀወሙ ብቺልኳ እውነትን ስለተደገፍክ በአቋምህ ፀንተህ በርታ ከጉንህ ነን በርታ በዚሁ ቀጥል።
❤❤❤❤❤በርታ
I am living in one of the towns in Amhara region where war is being taking place frequently. I agree with Ermias. He is telling the truth we know. The war is highly devastating the people economically and psychologically, apart from the sky rocketing death tolls everywhere.
Good job
እኔ የሚገርመኝ ዲያስፖራው ዥልጥ ናቸው $100 አዋጥተው 4 ኪሎ የሚመኙት ኢትዮጵያ በነሱ ዶላር ያለች ይመስላቸዋል ምድረ መሀይም የሰለጠነ ሀገር እየኖሩ የማይማሩ ድንዞዞች እንደ ጠረጴዛ ግእዝ ልብስ ብቻ ጠረጴዛም ይለብሳል
ይህ ታላቅ ኢትዯጵያንየማፍረስ አካሄድ መጨረሻው አፍርስ ባዩን እንደሚጏዳው ይታየኛል ወገን በእሳት መጫወት ቤተስብን ይበትናል ባለአይምሮ ሁኑ አሸናፈ ዬለውምና !
ይህ ታላቅ ኢትዯጵያንየማፍረስ አካሄድ መጨረሻው አፍርስ ባዩን እንደሚጏዳው ይታየኛል ወገን በእሳት መጫወት ቤተስብን ይበትናል ባለአይምሮ ሁኑ አሸናፈ ዬለውምና !ም
❤❤❤❤❤❤
ድርድሩ መንግሥት ፎካሪውን ከሰበረ በኋላ መሆን አለበት።
You are undermining Fano Ermi. Believe me Fano will be stronger than what you think but it may may take sometimes until centralised Fano will be born.
ኤርሚ በርታ❤🙏 "ፋኖ" ተብዬው ቡድን ሲወቀጥ "ንጹሀን ተጨፈጨፉ" ብሎ ያለቅሳል ያስለቅሳል፤ "ወደ ድርድር ኑ" ሲባሉ "መንግስት ፈርቶን ነው" ብለው ይኮፈሳሉ፤ ወደ ሰላም ኑ ሲባሉ "4 ኪሎ ቀርቧል፤ ደንግጧል ግፋ" በሚል ፉከራ እየዋሸ ከደካማ ደጋፊዎቹ ገንዘብ ያግበሰብሳል።
ወደ ድርድር ቢጣስ እንኳ የአማራውን ህዝብ ትክክለኛ ጥያቄ መች አንስተው ያውቃሉ?? እስካሁን የምንሰማቸው ብሔርን ሲሳደቡና ሲያጥላሉ ነው፣ በዙሪያቸው ያሉትን ክልሎች ርስት እናስመልሳለን ሲሉ ነው፤ በሌሎች ክልሎች አማራ እየታረደ ነው፤ ሆድ ቀደው ልጅ አወጡ ወዘተ የሚሉ ነውረኛ ፍላጎታቸውን ማስተጋባት እና የውሸት ትርክት ነሲያስፋፉ ነው ምናየው። እነዚህ ነውረኛ አጀንዳዎች የአማራ ጥያቄዎች ናቸው?? በዚህ ነው ህዝብ የሚያስከብሩት? ንግግራቸው እና መላው ባህሪያቸው በአማራ ህዝብ ላይ ጠላትነትን ከማብዛት ውጪ አንዳች ጠቃሚ አጀንዳ መፍጠር የማይችሉ እና የማይፈልጉ ናቸው።
ስለዚህ ለድርድር የሚመጥንና የሚቀርብ አጀንዳ የላቸውም።
ትልቁ የኢትዮጵያ የችግር ምንጭ ፋኖአዊ አስተሳሰብ ነው፤ ምክንያቱም ብዝሀነትን መቀበል የተሳነው የተበላሸ አመለካከት ስለሆነ።
ኤርሚ ያማራህዝብ ችግር የሆነው ፋኖነዎ
እንደት?
እንደት?
ኤርሚ አልገባህም እነሱ ተቀነባብረው ሀገር እንዳትረጋጋ ማድረግ ነው ስራቸው ::
የሰላም እጆች ከተዘረጉ 6 ወር አልፏል! ክልሉና አገር እየደማች ከዚህ በላይ ትዕግሥት ሙሉ ሥርዓተዓልበኝነት ማስፈን ነው የሚሆን ነው።
አሁን ህግ መከበር አለበት ❤❤❤❤❤
No
ኤርምያስ እባክ መልስ ሰጠኝ ፌደራል መንግስት የኤርትራ መንግስት ባያግዘው ጦርነቱ ምን ይሆን ነበር???
ኤርምያስ የኤርትራ መንግስትና የግብጹ መንግስቱ እንዴ ድሮ በገንዘብ ስለ ማይረዱት ኦሮሙማ /ጋሎሙማ መሆን ወስነዋል ስለዚህ ኣይመልስልህም!😮
ባለፈ ነገር ላይ “የቢሆን” ወሬ meaningless ነው። አብይ ሻቢያን ሲጋብዝ tactical approach ነበር። በሚገባ ተጠቅሞበታል።
አስተያየት፦
የመግቢያ ሙዚቃ አሳጥረው።
የመግቢያ ንግግርህ ቅላፄ የኢትዮ 360 ሴትዮ ይመስላልና ቀይረው። የራስህን ትክክለኛ ድምፅ ተጠቀም።
ፋኖው ድርድሩ ውጪ ይሁን ብሎ መጠየቅ አይችልም?
ዘመነ የተናገረውን ታስታውሳለለ አይደል?
ስለየትኛዉ አገር ነዉ የምተነትነዉ በአማረኛ አሜሪካን ይመስላል እንጂ በስርዓት አልበኞች የምትመራዉ ኢትዮጵያ አይመስልም።
የታሊባንን ሂደት ታስታውስ አለህ?
Dynasty
የአብዱ ኪያር ዥዋዥዌ ጋብዤሀለሁ
ኤርማያስ፤ ትግራይና፡ አማራ፡ ክልል፡ በምንም፡ ዓይነት፡ ፈፅሞ፡ ሊስማሙ፡ አይችሉም፡ ክርስቶስ፡ ካልመጣ፡ ለፍርድ! 2ቱም፡ እኔ፡ የእኔ፡ ይላሉ።
ጀዋር መሃመድ ብቻ እኮ ኣይደለም የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ወደ ቁልቁለት እየተንደረደረ እንዳለ የገለፀው የኣመሪካው ኣምባሳደሩም ኣስረግጦ ተናግረዋል።
ስብሓት እንደ ፎት 1967 ተነስቶ የታጠበ ነውና
Why you don’t come to the point first and then elaborate?
In Tigray- Tigrigna,enough.
I disagree to your stand on your complaints against Federal govt.
1
Ethiopia is too big for the prime minister to handle. He is loosing on every material aspect, economy. security, and diplomacy.
አባሳደሩ ዬተኛ ፓርቲ ናቸው ኤርሚ ?
ኤርሚያስ ጆተኒ
የአማራን ሕዝብ ይዋጣልን እያልክ ስታሳደደው ስታፈናቅለው ስትገድለው ቆይተህ ዛሬ አማራ በቋንቋህ ሊያናግርህ ተነስቷል። ቻለው። ዓቢይ አህመድን ብርሃኑ ጁላንና ሽመልስ አብዲሳን ፋኖ ድንጋይ ላይ እየጎተተ ሊያሳይህ ቆይቷል። ለመሆኑ ስንቴ ነው ፋኖን አጠፋለው ብለህ ያወጅከው?
😂😂ቅዠት
እርም ልክ ነህ ካላመናችሁ የስዩም ተሸመን ማብራሪያ ዩ
ልትመነኩስ እየሞከርክ ነው ወይ ያንተ ጉድ
222222222
You’re all PP NOW🤣🤣🤣
Ayee Ermias trying to defend criminal #AbyiAhmedAliisacriminal
ኦሮሙማ ይለምልም ይመስላል ነገሩ የወዲ ዋቅጅራ ነገር 😮